የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥 @seer_robina_k Channel on Telegram

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

@seer_robina_k


ዘጸአት 24-17 በተራራው ራስ ላይ በእስራኤል ልጆች ፊት የእግዚአብሔር ክብር መታየት እንደሚያቃጥል እሳት ነበረ።
18 ሙሴም ወደ ደመናው ውስጥ ገባ ወደ ተራራውም ወጣ፤ ሙሴም በተራራው ላይ አርባ ቀን አርባ ሌሊትም ቆየ።

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥 (Amharic)

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥 ከተራራው ራስ ላይ ከእስራኤል ልጆች ስለሚወጣው አንዱ እናቶች ተገኝቷል እና መገኘት ባለመቻላቸው እስኪሞሉ ድረስ እሳት ነበራቸው። ማንም ሀብታችን ላይ የእግዚአብሔር ክብር ገብቷል። በምግብ ውስጥ በሚኖሩበት ክብርና ክብሩን የተለያዩ መረጃዎችን ይመልሳል። ማቀናበርን ስለሚፈልግ እናቶች እና አባቶች እንዲፈልጉ ዳግመኛ እንሆናለን። እባኮት የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥 ማስተካከቢያዎችን በእኛ ላይ ለመግባት እና እንደግምት ለማድረግ በተመሳሳይ ጊዜ አስታዋሽ ይሆናል።

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

14 Jan, 11:14


“ሥራህን ዐውቃለሁ፤ እነሆ፤ ማንም ሊዘጋው የማይችል የተከፈተ በር በፊትህ አድርጌአለሁ። ኀይልህ ትንሽ እንደሆነ ዐውቃለሁ፤ ሆኖም ቃሌን ጠብቀሃል፤ ስሜንም አልካድህም።”
  — ራእይ 3፥8 (አዲሱ መ.ት)

ወደ ተከፈተ በር መግባት ይሁንላችሁ 🖐️🖐️

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

13 Jan, 18:37


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

08 Jan, 16:24


🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ "Join" ያድርጉ 🙏🙏

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

08 Jan, 09:02


🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
ከዚህ በፊት ገና በዓል ለመታሰቢያነት የተዘመሩ መዝሙሮችን ለማግኘት  ከታች ያሉትን የዘማሪዎችን ስም መርጣው ይጫኑ አና መዝሙሮችን ያድምጡት ::Wave👉 @seer_LEWI
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Jan, 19:55


Live stream finished (1 hour)

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Jan, 18:27


Live ነኝ አሁን ለሰው ሼር አድርጉ 🔥🔥🔥
የክብር ምሽት🌧🌧🌧🌧

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Jan, 18:26


https://t.me/SEER_Robina_K?livestream=b9d7b73d5de868d18e

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Jan, 18:25


Live stream started

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Jan, 17:40


3:30 live ገባለሁ

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

06 Jan, 18:57


ነገ ምሽት 3-30 ላይ በ live እንኳን መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ
እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏❤️❤️

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

06 Jan, 18:54


🎅🎅🎅
💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️
💛የኔ ሁሉ ነገር💛
❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚
🎄የዘንድሮው  የ ገና በዓል
😊የደስታ
😌የጤና
🤑የብልጽግና
😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
🎅ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
🎄🎄🎄🌲🐓ይሁንልክ/ሽ/🐓🎄🎄🎄🎄
❤️
💛
💚
🎄ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ  ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ  ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶
ምኞቱን ከላክላቸው/ሽላቸው/ ሰዎች =
ዕሩቡን መለሰክ/ሽ/ ካገኘህ/ሽ/👉 🙂
ግማሹን    "             "   👉 👍
ሙሉውን   "              " 👉  በጣም እድለኛ ሰው ነህ/ሽ/
መልካም እድል
   🎄🎄🎄      🎄🎄🎄
            🎄      🎄
            🎄       🎄🎄🎄
            🎄                🎄
             🎄               🎄
Join👉 @niifarsina
          @niifarsina ❤️
🎀🎁🎀🎁🎀🎁🎀🎁🎀🎁🎀🎀

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

06 Jan, 18:54


.    ተወለደ
   ተመስገን ማርቆስ
🎄CHRISTMAS SONGS🎄
    🎄🎅መልካም ገና🎅🎄
    sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
       ▷ @niifarsina ◁
       ▷ @niifarsina ◁
             △Join us △

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

06 Jan, 18:53


“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
  — ኢሳይያስ 9፥6
Merry Christmas

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

05 Jan, 11:22


The world of God
By_Revivalist_Robina_Kasaye
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
25 ፈርዖንም ሙሴንና አሮንን ጠርቶ፡— ሂዱ፥ በአገሩ ውስጥ ለአምላካችሁ ሠዉ፡ አላቸው።
26 ሙሴም፡— ለእግዚአብሔር ለአምላካችን የግብፃውያንን ርኵሰት እንሰዋለንና እንዲህ ይደረግ ዘንድ አይገባም፤ እነሆ እኛ የግብፃውያንን ርኵሰት በፊታቸው ብንሠዋ አይወግሩንምን?
27 እኛስ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን እንሠዋ ዘንድ እንደሚያዝዘን የሦስት ቀን መንገድ ወደ ምድረ በዳ እንሄዳለን፡ አለ።
28 ፈርዖንም፡— ለእግዚአብሔር ለአምላካችሁ በምድረ በዳ ትሠዉ ዘንድ እለቅቃችኋለሁ፤ ነገር ግን ርቃችሁ አትሂዱ፥ ጸልዩልኝ፡ አለ።
29 ሙሴም፡— እነሆ ከአንተ ዘንድ እወጣለሁ፥ የዝንቡም መንጎች ከፈርዖን ከባሪያዎቹም ከሕዝቡም ነገ እንዲሄዱ ወደ እግዚአብሔር እጸልያለሁ፤ ነገር ግን ለእግዚአብሔር ይሠዋ ዘንድ ሕዝቡን እንዳይለቅቅ ፈርዖን እንደገና አያታልለን፡ አለ።

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Jan, 18:02


🏑🏑🏑🏑🏑🏹🏑🏑🏑🏑🏑🏑
የ ገና በዓል ፕሮግራሞችን በተለየዩ ቋንቋዎች ለማግኘት  ከታች ያሉትን ቋንቋ መርጣው ይጫኑ እና ፕሮግራሞችን ይከታተላሉ ::Wave👉 @seer_LEWI
🏒🏒🏒🏒🏒🏒🏒🏒🏒🏒🏒

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Jan, 15:33


🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
ከዚህ በፊት ገና በዓል ለመታሰቢያነት የተዘመሩ መዝሙሮችን ለማግኘት  ከታች ያሉትን የዘማሪዎችን ስም መርጣው ይጫኑ አና መዝሙሮችን ያድምጡት ::Wave👉 @seer_LEWI
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

03 Jan, 15:24


🏑🏑🏑🏑🏑🏹🏑🏑🏑🏑🏑🏑
የ ገና በዓል ፕሮግራሞችን በተለየዩ ቋንቋዎች ለማግኘት  ከታች ያሉትን ቋንቋ መርጣው ይጫኑ እና ፕሮግራሞችን ይከታተላሉ ::Wave👉 @seer_LEWI
🏒🏒🏒🏒🏒🏒🏒🏒🏒🏒🏒

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

02 Jan, 19:05


በእናንተ አቅም አልከፈት ያሏችሁ በሮች ላይ ትንቢትን እናገራለዉ የፋይናንስ ፣ የስራ ፣ የአገልግሎት ፣ የትዳር በሮች በጌታ በኢየሱስ ስም ተከፈቱ።

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

28 Dec, 17:45


Live stream finished (4 minutes)

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

28 Dec, 17:40


Live stream started

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

28 Dec, 08:37


ዛሬ ማታ 3-00ላይ ጠብቁኝ Live

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

27 Dec, 05:34


🔴እግዚአብሄርን በጣም ባወቃችሁት ቁጥር እርሱን ከመልመድ ይልቅ መፍራትን ትማራላችሁ በጣም ጠቢብ እንኳን ብትሆኑ ያ ጥበብ የመጣው እግዚአብሄርን ከመፍራት ውስጥ ነው። እግዚአብሄርን መፍራት እድሜን ይጨምራል።

👋ልባርካቹ በጌታ በኢየሱስ ስም እግዚአብሄርን መፍራት መታወቂያቹ ይሁን

“እግዚአብሔርን መፍራት ዘመንን ታረዝማለች፤ የኀጥኣን ዕድሜ ግን ታጥራለች።”
— ምሳሌ 10፥27

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

22 Dec, 18:31


#Sunday
በመከራ …ቀን #እግዚአብሔር #ይሰማችሁ🙏
ከ አግልግሎት ቦኋላ

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

20 Dec, 18:13


ሉቃስ 18-40 ኢየሱስም ቆሞ ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። በቀረበም ጊዜ፡— ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? ብሎ ጠየቀው።
እሁድ ጠዋት በድል ወንጌል አብሳረዎች ቤተክርስቲያን አገለግላለሁ ሁላችሁም ተጋብዛችዋል 🔥

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

19 Dec, 07:29


ሉቃስ 18-40 ኢየሱስም ቆሞ ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። በቀረበም ጊዜ፡— ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? ብሎ ጠየቀው።
እሁድ ጠዋት በድል ወንጌል አብሳረዎች ቤተክርስቲያን አገለግላለሁ ሁላችሁም ተጋብዛችዋል 🔥

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

19 Dec, 07:28


ሉቃስ 18-40 ኢየሱስም ቆሞ ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። በቀረበም ጊዜ፡— ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? ብሎ ጠየቀው።

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

17 Dec, 09:06


27 እኛስ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን እንሠዋ ዘንድ እንደሚያዝዘን የሦስት ቀን መንገድ ወደ ምድረ በዳ እንሄዳለን፡ አለ።
28 ፈርዖንም፡— ለእግዚአብሔር ለአምላካችሁ በምድረ በዳ ትሠዉ ዘንድ እለቅቃችኋለሁ፤ ነገር ግን ርቃችሁ አትሂዱ፥ ጸልዩልኝ፡ አለ።
31 እግዚአብሔርም ሙሴ እንዳለ አደረገ፤ የዝንቡንም መንጎች ከፈርዖን ከባሪያዎቹም ከህዝቡም አስነሣ፤ አንድ ስንኳ አልቀረም።
#Revivalist_Robina_Kasaye
#ርቃችሁ_ሂዱ
Harmony international church

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Dec, 11:04


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

03 Dec, 19:30


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

03 Dec, 14:43


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

03 Dec, 09:27


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

02 Dec, 18:44


🎤አዳዲስ መዝሙሮች እና አልበሞች እየተለቀቁ ስለሆነ የምትፈልጉት ዘማሪ ስም በመንካት መሉ አልበም እና አዳዲስ ዝማሬዎችን ያገኙበታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

02 Dec, 09:52


🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል ነው
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

01 Dec, 15:02


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

01 Dec, 09:33



🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

30 Nov, 14:58


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

28 Nov, 18:38


ኦሪት ዘጸአት 19:9 ፤ እግዚአብሔርም ሙሴን…እነሆ በከባድ ደመና እመጣልሃለሁ አለው።

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

27 Nov, 13:13


#አትወጡም_ከተባለው_ቦታ_ስትወጡ_አያለው❗️
👉እንደ ዮሴፍ ከግዞት ቤት
👉እንደ ዳንኤል ከአንበሳ ጉድጓድ
👉እንደ ሲድራቅ ከቶኑ እሳት
👉እንደ ዮናስ ከአሳነባሪ ሆድ
👉እንደ አልአዛር ከመቃብር ውስጥ
#ትወጣላችሁ አሜን ተፈፀመ

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

27 Nov, 04:28


ታሪካችሁን ምቀይር መንፈስ ዛሬ ያግኛችሁ

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

26 Nov, 17:18


የፍታችን ህዳር 21_22 አይቀርም የእግዚአብሔር ሀይል ምገለጥበት ፕሮግራም 🔥🔥🔥🔥🔥

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

23 Nov, 15:33


የፍታችን ህዳር 21_22 አይቀርም የእግዚአብሔር ሀይል ምገለጥበት ፕሮግራም 🔥🔥🔥🔥🔥

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

23 Nov, 15:31


ወደ ክብራችን ተመልሰናል
አገልጋይ ሮቢና ካሳዬ 🔥🔥🔥

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

21 Nov, 12:33


በዚህ ልዩ የአምልኮ ድግስ ላይ ማንም እንዳይቀር ጌታ ድንቅ ጊዜ ይሰጠናል🔥🔥🔥🔥🔥

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

18 Nov, 14:48


#በዲላ_ስታዲየም
Well come Pastor Chris
ድላ በእግዚአብሔር ክብር ልትሬሰረስ ነው
Pastor Chris welcome በሉት🙏❤️

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

16 Nov, 18:23


መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk
https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk
wave ለመግባት👉 @wunuye_bot

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

16 Nov, 17:37


ብዙዎችን እግዚአብሔር
በዚህ ሳምንት ያስደንቃል 😍😍🙏

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

16 Nov, 04:27


ቃሉን #አሰላስል/Meditate the #Word

ፊሊ4:8 በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤

     #የእምነት ቃል/#Confession

🎈 አእምሮዬን በእግዚአብሔር ቃል አድሳለሁ።
🎈 ዘውትር መልካምና እውነት የሆነውን ነገር አሰባለሁ፣ አሰላስላለሁ።
🎈 በእግዚአብሔር እውቀት ላይ የሚነሳውን ማንኛውንም የሰው ሀሳብ አፈርሳለሁ።
             
             #በኢየሱስ ክርስቶስ ስም….አሜን🙏
@SEER_Robina_K
@SEER_Robina_K
@SEER_Robina_K
Last glory 🔥 telegram channel
          Comment 👇👇👇👇 ሀሳብ አስተያየት አስቀምጡልኝ Comment ማስቀመጫ 📦 boxer ውስጥ🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Cj international church

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

14 Nov, 19:46


Live stream finished (1 hour)

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

14 Nov, 18:11


እግዚአብሔር ለብዙዎች ምርት ይሰጣል

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

14 Nov, 18:10


ቶሎ ገባ ገባ በሉ ጥቅት ደቂቃ አገለግላለሁ

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

14 Nov, 18:07


https://t.me/SEER_Robina_K?livestream=320ff1c8a26ba6b669

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

14 Nov, 18:06


Live stream started

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

14 Nov, 15:46


ትንቢታዊ ምሽት ዛሬ ማታ ከ 3-00ጀምሮ ስንት ሰው ዝግጁ ነው?

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

13 Nov, 14:32


በዚህ ወር እግዚአብሔር እጁን ወደ እናንተ ይመልሳል🖐️🖐️

ት-ኢሳ 1-25 እጄንም በአንቺ ላይ አመጣለሁ፥ ዝገትሽንም በጣም አነጻለሁ፥ ቆርቆሮሽንም ሁሉ አወጣለሁ፤

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

13 Nov, 14:27


🔥🔥🔥ልዩ ትንቢታዊ ምሽት🔥🔥🔥

1 የእግዚአብሔርም እጅ በላዬ ነበረ እግዚአብሔርም በመንፈሱ አወጣኝ አጥንቶችም በሞሉባት ሸለቆ መካከል አኖረኝ።
2 በእነርሱም አንጻር በዙሪያቸው አሳለፈኝ፤ እነሆም፥ በሸለቆው ፊት እጅግ ብዙ ነበሩ፥ እነሆም፥ እጅግ ደርቀው ነበር።
3 እርሱም፡— የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ አጥንቶች በሕይወት ይኖራሉን? አለኝ። እኔም፡— ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ ታውቃለህ አልሁ።
4 እርሱም እንዲህ አለኝ፡— በእነዚህ አጥንቶች ላይ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፡— እናንተ የደረቃችሁ አጥንቶች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ።
5 ጌታ እግዚአብሔር ለእነዚህ አጥንቶች እንዲህ ይላል፡— እነሆ፥ ትንፋሽን አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ።
6 ጅማትም እሰጣችኋለሁ ሥጋንም አወጣባችኋለሁ በእናንተም ላይ ቁርበትን እዘረጋለሁ ትንፋሽንም አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ።

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

13 Nov, 08:41


ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
Wave @seer_lewi

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

13 Nov, 07:11


ጌታ እንዲ ይለኛል "እኔ አለሁ"

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

12 Nov, 17:51


📌አንተ አገልጋይ📌

ዛሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ለምንድነው ምታገለግለውለምንድነው ጌታን ለማገልገል የወደድከውአገልግሎት ምንድነው??

📌የአገልግሎት መሪያችን እንዲሁም ምሳሌያችን #ኢየሱስ ነው።

📍አዎ #ኢየሱስ ወንጌልን ሰብኳል
📍አዎ #ኢየሱስ የታመሙትን ፈውሷል
📍አዎን በሁለት አሳና በአምስት እንጀራ አምስት ሺህ ሰው መግቧል ሰዎችን ከአጋንንት #ነፃ አውጥቷል።
📍አዎን በባህር ላይም ተራምዷል ውሃን ወደ ወይን ጠጅ ቀይሯል።

በአሁን ዘመን አንተ/አንቺ እንዲህ ባለ የአገልግሎት #መንገድ ላይ ብትገኙ ምን ታደርጋላችሁ??
#Revivalist_Robina_K
   "መንፈስ ቅዱስ ይናገራል"
  የምንጠብቀው🔥revival🔥
             እየጠበቀን ነው

                        ይ🀄️🀄️ሉን
                        👇👇👇👇
    Share💯  👉@SEER_Robina_K👈
    Share💯  👉@SEER_Robina_K👈
    Share💯  👉@SEER_Robina_K👈
                        👆👆👆👆

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

11 Nov, 03:58


ዘመኑ የመጨረሻው ዘመን ነው የእግዚአብሔር ክብር በልጆቹ ላይ በሙላት ይገለጣል።

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

11 Nov, 03:57


📌እኔ ምናፍቅህ📌
#ዝማሬ

☁️ረሃብ ረሃብ ይሰማኛል ምግብ ሳልበላ ቀርቼ አይደለም ከሰሞኑን ለየት ያለ ረሃብ ይዞኛል የመንፈስ ረሃብ እግዚአብሔርን የመፈለግ ጌታዬን የመናፈቅ ምን ያህል እንደሚያስፈልገኝ ከትናንት ይልቅ ዛሬ ይበልጥ ስረዳ በቃ ሌላ ምጠይቀውን ነገር አጣው.........

መንፈስ ቅዱስ እፈልግሃለሁ የኔ አባት መገኛዬ ከስትንፋሴ ይልቅ ቅርቤ የሆንክ
ህልውናህ ይሰማኝ ይበልጥ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ🌧🌧😭😭

#Revivalist_Robina_K

                        ይ🀄️🀄️ሉን
                        👇👇👇👇
    Share💯 👉@SEER_Robina_K 👈
    Share💯  👉@SEER_Robina_K 👈
    Share💯  👉@SEER_Robina_K👈
                        👆👆👆👆

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

10 Nov, 12:32


🔥🔥🔥ልዩ ትንቢታዊ ምሽት🔥🔥🔥

1 የእግዚአብሔርም እጅ በላዬ ነበረ እግዚአብሔርም በመንፈሱ አወጣኝ አጥንቶችም በሞሉባት ሸለቆ መካከል አኖረኝ።
2 በእነርሱም አንጻር በዙሪያቸው አሳለፈኝ፤ እነሆም፥ በሸለቆው ፊት እጅግ ብዙ ነበሩ፥ እነሆም፥ እጅግ ደርቀው ነበር።
3 እርሱም፡— የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ አጥንቶች በሕይወት ይኖራሉን? አለኝ። እኔም፡— ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ ታውቃለህ አልሁ።
4 እርሱም እንዲህ አለኝ፡— በእነዚህ አጥንቶች ላይ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፡— እናንተ የደረቃችሁ አጥንቶች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ።
5 ጌታ እግዚአብሔር ለእነዚህ አጥንቶች እንዲህ ይላል፡— እነሆ፥ ትንፋሽን አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ።
6 ጅማትም እሰጣችኋለሁ ሥጋንም አወጣባችኋለሁ በእናንተም ላይ ቁርበትን እዘረጋለሁ ትንፋሽንም አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ።

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

09 Nov, 18:33


ምን ላይ ጎበዝ ነህ??

💭ደግሜ ልጠይቅህ ምን ላይ ጎበዝ ነህ??#ማሰብ ላይ #ተግባር ላይ? በየዕለቱ ቁጭ ብሎ ማሰላሰል🤔 ላይ ወይስ ተግባር ላይ?

💭ወዳጄ ከጌታ ጋር ያለህ ህብረት እንዲጠነክር ትፈልጋለህ ታስባለህ🤔 ከስራ ወይም ከትምህርት መልስ #መፀለይን🙇‍♂️ ታስባለህ🤔 የእግዚአብሔርን ቃል #ማንበብን ታስባለህ🤔ታስባለህ ታስባለህ🤔🤔

💭የአባቴ ለጅ ማሰብህ መልካም ነው ተግባር ከሌለው ግን ከንቱ ነው😏። ስለዚህ ስለመፀለይ ከምታስብ ፀልይ🧎‍♂️፥ ስለማንበብ ከምታስብ አንብብ📖 የምታስብበትን ሰዓት ለተግባር ተጠቀምበት......ብቻ አንተ መተግበር ጀምር እንጂ እግዚአብሔር አምላክ ያስቀጥልሃል መፀለይ🙇‍♂️ ስራ ሳይሆን የህይወት አንዱ አካል ይሆናል።

🗯የመንፈስ ቅዱስ ሐይል🔥 ያገኝሃል ኢየሱስን ካወከው እና ከተረዳኸው በላይ ይገልጥልሃል፥ይመራሃል፥ያስተምርሃል
#Revivalist_Robina_K
                             ይ🀄️🀄️ሉን
        @SEER_Robina_K
@SEER_Robina_K

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

09 Nov, 14:59


📌በህይወትህ ምን ትፈልጋለህ??📌

👉#ለውጥ
👉#እድገት
👉#ተሀድሶ
👉#አገልግሎት
👉#መልካም ፍሬ
👉#ድምፁን መስማት

📌እንግዲያውስ #ቆይ የት ካልከኝ ከእግሩ ስር በህልውናው ውስጥ #ቆይ አትውጣ ከመገኘቱ አትራቅ ቆይ። ብዙዎች ማድረግ የከበዳቸው ነገር ቢሆን #መቆየት ነው።

📌የአባቴ ልጆች ዛሬ አንድ ምክር ልምከራችሁ እስቲ ተደበቁ ተሰወሩ #ጊዜ ውሰዱ በመሰዊያችሁ ተገኙ ቢያንስ ለአንድ ሰዓት ፀልዩ #busy ነኝ ጊዜ የለኝም አትበሉ😠 አዎን ጊዜ አላችሁ ዛሬ ለፀሎት እና ለቃሉ መስጠት ያልቻላችሁትን #ጊዜ ነገ እሰጣለሁ እያላችሁ ከሆነ እመኑኝ እራሳችሁን ሸውዳችኋል😏 ከሚመጣው ክብር አትጓደሉ🙏 እወዳችኋለሁ።

   #Revivalist_Robina_Kasaye

                        ይ🀄️🀄️ሉን
                        👇👇👇👇
    Share💯  👉@SEER_Robina_K 👈
    Share💯  👉@SEER_Robina_K 👈
    Share💯  👉@SEER_Robina_K 👈  
                        👆👆👆👆

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

09 Nov, 08:50


📌ሳስበው📌
#ዝማሬ
ዘማሪ ቴዲ ታደሰ

📌ሳስበው የአምላኬን ምህረት ቸርነቱን ዘምር ያሰኘኛል እንደገና በዋዛ ሚታለፍ መች ሆነና።

                        ይ🀄️🀄️ሉን
                        👇👇👇👇
    Share💯  👉@SEER_Robina_K 👈
    Share💯  👉@SEER_Robina_K 👈
    Share💯  👉@SEER_Robina_K 👈
                        👆👆👆👆

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Nov, 20:54


Live stream finished (1 hour)

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Nov, 18:59


ተመልሻለሁ

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Nov, 18:58


Live stream started

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Nov, 18:57


Live stream finished (3 minutes)

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Nov, 18:54


Live stream started

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Nov, 18:54


Live stream finished (52 minutes)

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Nov, 18:02


https://t.me/SEER_Robina_K?livestream=63edf928bbdfe6d510

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Nov, 18:01


Live stream started

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Nov, 11:35


ዛሬ ማታ 3-00ላይ
የበርከት ምሽት 😍

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

07 Nov, 06:44


ዛሬ ማታ 3-00ላይ

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

05 Nov, 17:30


በእጁ ላይ ታረካችሁ አይበላሽም

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Nov, 21:29


Live stream finished (3 hours)

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Nov, 18:53


https://t.me/SEER_Robina_K/2195

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Nov, 18:05


https://t.me/SEER_Robina_K?livestream=4f4b75b313cb6b632b

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Nov, 18:03


Live stream started

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Nov, 18:02


Now live የክብር ምሽት ይሆናል 🔥🔥
Revivalist Robina

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Nov, 17:21


.          "የመዳኔ ነገር"
 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ከደቂቃዎች በኋላ 🔥❤️❤️ live
Revivalist Robina

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Nov, 17:19


ከደቂቃዎች በኋላ 🔥❤️❤️ live
Revivalist Robina

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Nov, 17:14


ከደቂቃዎች በኋላ 🔥❤️❤️ live

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Nov, 17:13


ከደቂቃዎች በኋላ 🔥❤️❤️ live

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Nov, 16:09


ዛሬ ማታ 3-00 ላይ
Live stream by revivalist Robina 🔥

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

04 Nov, 07:53


ዛሬ ማታ 3-00 ላይ
Live stream by revivalist Robina 🔥

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

03 Nov, 17:18


ኢየሱስ

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

02 Nov, 17:28


ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል የናፈቀው ሰው አለ
🥹🥹🙏🙏❤️

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

01 Nov, 17:09


ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

01 Nov, 08:50


የፈታችን ሰኞ ምሽት 3-00ጀምሮ 1ኛ አሜት ክብሬባል ይኖርናል በዚህ እዕለት እግዚአብሔርን እናመልካለ ቃሉን እንማራለን ድንቅ ምሽት ይሆናል ለብዙዎች እፀልያለሁ። ሼር ሼር ሼር ማድረግ እንዳይሬሳ Revivalist Robina
@SEER_Robina_K
@SEER_Robina_K
The last Glory telegram channel Anniversary
የመጨርሻው ክብር ተለግራም ቻናል ክብሬባል🎂🎂🎂🔥🎂🎂🎂🎂🎂🎂

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

31 Oct, 21:04


Live stream finished (3 hours)

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

31 Oct, 18:04


https://t.me/SEER_Robina_K?livestream=1406ce4381ee9f88d2

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

31 Oct, 18:03


Live stream started

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

31 Oct, 17:48


10 ደቂቃ ብቻ ቀርው

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

31 Oct, 15:00


ዛሬ ማታ ልዩ  የፈውስ ነፃ መውጣት ፕሮግራም  ምሽት ከ 3-00 ጀምሮ አገልጋይ ሮቢና ካሳዬ ለህሙማን የሚጸልዩ ይሆናል! ሁላችሁም ተጋብዛችኃል ዛሬ ተጋብዝዋል!!!

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

31 Oct, 14:24


🔥🔥🔥🔥

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

26 Oct, 16:19


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

24 Oct, 13:31


ልባርካችሁ ፣ እግዚአብሔር በአስጨናቂ ሁኔታ ውስጥ ድልን ይስጣችሁ ፣ መብዛትና መጨመር ብቻ ይሁንላችሁ ፣ አሜን አሜን ፣ ፔጁን ፎሎው ማድረግ አትርሱ ።

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

24 Oct, 13:31


እግርህን ልጠብህ
ዘማሪ፤- ተመስገን አበራ
ድንቅ ዝማሬ ኧሬ ስሙት 🙆🥺🔥
━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━
@SEER_Robina_K
@SEER_Robina_K

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

24 Oct, 12:42


Every day Thursday ❤️

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

21 Oct, 17:24


Live stream finished (39 minutes)

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

21 Oct, 16:46


አሁን ለጥቅት ሰው live ላይ ነኝ ፀልያለሁ 🔥🔥🔥 ቶሎ ገባ ገባ በሉ❤️❤️🙏

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

21 Oct, 16:44


Live stream started

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

19 Oct, 17:27


ኢየሱስ

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

16 Oct, 19:31


🚨ምን አይይነት አመንፈስ ያለበት መዝሙር ነው
እኔ አልቻልኩም በጸሎት ስፍራ ለይ ሆናችሁ አድምጡት🔥
መንፈስ ቅዱስ ይዟችሁ ይሄዳል😭
.          @SEER_Robina_K
@SEER_Robina_K
@SEER_Robina_K
አሁን የደረሰኝ መዝሙር ተባረከበታለው ስሙልኝ
❤️        ⎙          ⌲            🔔 
𝒓𝒆𝒂𝒄𝒕    𝒔𝒂𝒗𝒆     𝒔𝒉𝒂𝒓𝒆  𝒎𝒖𝒕𝒆 𝒄𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍
Last_Glory_የመጨርሻው_ክብር telegram

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

15 Oct, 16:09


ዛሬ ምሽት በስልክ ፀልያለሁ 0914811893

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

14 Oct, 17:39


እግዚአብሔርን ከልብ ፈለጉት፤ እርሱም ተገኘላቸው፤ ስለዚህ እግዚአብሔር በሁሉም አቅጣጫ ዕረፍት ሰጣቸው።2 ዜና መዋዕል 15 : 15

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

14 Oct, 17:34


"የርሃባችሁ ልክ እየጨመረ በመጣ
ቁጥር መንፍስ ቅዱስ የክብሩን ማንነት
በዛው ልክ እየገለጠላቸው ይመጣል።

በእየሱስ ስም የጠለቀ መንፈሳው ረሃብ ውስጥ እንድትገቡ ፀልያለው

@Byrobina
0914811893

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

14 Oct, 05:58


እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰቶናል ክብሩን ሁሉ ይውሰድ Spirit way international church prophet #Joseph Deed tnx Spirit way international church Family እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ እወዳችዋለን❤️❤️🔥🔥