ETHIO CITYZENS @ethiocityzens Channel on Telegram

ETHIO CITYZENS

@ethiocityzens


እንኳን ወደ ETHIO CITYZENS የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ።
ይህ ቻናል ስለ #ማን_ሲቲ መረጃዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
🔵 ቀጥታ ጨዋታዎች ፤
🔵 አዲስ የወጡ ዜናዎች ፤
🔵 የማንሲቲ ቁጥራዊ መረጃዎችን ፤
🔵 የጨዋታ ሀይላይት እናደርሶታለን ፣ ከእናንተ የሚጠበቀው Join ማለት ብቻ ነው።
ለአስተያየት እና Cross @ET_Ham24
http://tiktok.com/@ethiocityzens18

ETHIO CITYZENS (Amharic)

እንኳን ወደ ETHIO CITYZENS የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ።ይህ ቻናል ስለ #ማን_ሲቲ መረጃዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቀጥታ ጨዋታዎች፤ አዲስ የወጡ ዜናዎች፤ የማንሲቲ ቁጥራዊ መረጃዎችን፤ የጨዋታ ሀይላይት እናደርሶታለን ፣ ከእናንተ የሚጠበቀው Join ማለት ብቻ ነው። ለአስተያየት እና Cross @ET_Ham24 http://tiktok.com/@ethiocityzens18

ETHIO CITYZENS

13 Feb, 17:10


ማኑኤል አካንጂ በደርሰበት ጉዳት እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ ከሜዳ ሊርቅ ይችላል።

ETHIO CITYZENS

12 Feb, 16:17


በቀጣይ ጨዋታ ጠንክረን እንመጣለን።

ETHIO CITYZENS

11 Feb, 19:21


😊😊

ETHIO CITYZENS

11 Feb, 19:12


የሲቲ አሰላለፍ 🩵

ETHIO CITYZENS

11 Feb, 15:56


የዛሬውን ጨዋታ የምናሸንፍ ይመስላችኋል ? እስኪ ስሜታችሁን አጋሩን።

ETHIO CITYZENS

07 Feb, 18:22


ኒኮ 🩵

ETHIO CITYZENS

07 Feb, 18:21


ማን እንደተመለሰ ተመልከቱ 😍

ETHIO CITYZENS

07 Feb, 18:21


✌️

ETHIO CITYZENS

07 Feb, 17:05


ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ኒኮ ጎንዛሌዝ: "በዚህ ፊርማ በጣም ደስተኛ ነኝ። እሱ በጣም አስፈላጊ ይሆናል! እሱ ወጣት ነው፣ ስድስት ቁጥር እና ስምንት ቁጥር መጫወት ይችላል።

"እሱ ጠንካራ ወጣት ልጅ ነው። ከባርሴሎና አካዳሚ አውቀዋለሁ እና አባቱ እዚህ ይሠራ ነበር።"

ETHIO CITYZENS

03 Feb, 18:39


ደህና እደሩ 🩵

ETHIO CITYZENS

03 Feb, 16:06


ኒኮ ጎንዛሌዝ የህክምና ምርመራውን በፖርቹጋል እያደረገ ነው።

ETHIO CITYZENS

03 Feb, 15:54


በመጨረሻም ማን ሲቲ የተከላካይ አማካይ አስፈርሟል። ስሙም ኒኮ ጎንዛሌዝ ይባላል።

ETHIO CITYZENS

30 Jan, 15:56


በተጨማሪም አዲስ ፈራሚዎቹን ኦማር ማርሙሽ ፣ አብዱኮዲር ኩስንቭ እና ቪክቶር ሬይስን ማስመዝገብ ይችላል።

ETHIO CITYZENS

30 Jan, 15:11


ሮድሪ ለ UCL ጥሎ ማለፍ ውድድር የቡድን ዝርዝር ውስጥ ይካተታል።

ETHIO CITYZENS

27 Jan, 16:54


ግቫርዲዮል 👌

ETHIO CITYZENS

27 Jan, 16:53


ጄምስ ማክቲን ለማስፈረም ባየርን ሊቨርኩሰን ጥያቄ አቅርቦ ነበር። ማንሲቲ ማክቲን ለመልቀቅ ፍላጎት የለውም። ፔፕ ማክቲ የሲቲ ቋሚ ጀማሪ መሆን እንደሚችል ያምናል።

ETHIO CITYZENS

27 Jan, 16:46


ኦማር ማርሙሽ 🏃‍♂️

ETHIO CITYZENS

22 Jan, 19:42


የ PSG አሰላለፍ

ETHIO CITYZENS

22 Jan, 19:41


የማንሲቲ አሰላለፍ

ETHIO CITYZENS

21 Jan, 03:33


Welcome to Manchester, Kodir! 🩵

ETHIO CITYZENS

19 Jan, 19:45


🤝😁

ETHIO CITYZENS

19 Jan, 19:23


ከባዶቹ ግዜያት ወደፊት ያሉት ናቸው።

ETHIO CITYZENS

19 Jan, 19:06


ዲያስ ካለ ሁሌም ተስፋ አለኝ። እናንተስ ?

ETHIO CITYZENS

19 Jan, 18:43


ማንሲቲ በ 2025 በ 4 ጨዋታዎች 20 ጎሎችን አስቆጥሯል።

ETHIO CITYZENS

19 Jan, 18:37


የሙሉ ሰአት ውጤት ኢፕስዊች 0 - 6 ማንሲቲ

ETHIO CITYZENS

19 Jan, 18:23


ሃላንድ 😍

ETHIO CITYZENS

19 Jan, 18:12


KDB የአሲስት ሃትሪክ 🅰️🅰️🅰️

ETHIO CITYZENS

19 Jan, 09:07


የዛሬውን ጨዋታ ውጤት ግምት አስቀምጡ 👇

ETHIO CITYZENS

18 Jan, 13:18


ዛሬ የፔፕ ልደት ነው። መልካም ልደት በሉት 🩵

ETHIO CITYZENS

18 Jan, 05:42


ኦማር ማርሙሽ የኢንትራንክ ፍራንክፈርት ደጋፊዎችን ተሰናብቷል።

ETHIO CITYZENS

17 Jan, 16:04


ማን ሲቲ ሃላንድን ለ 115 ወራት ነው ያስፈረመው 😁

ETHIO CITYZENS

17 Jan, 15:23


ሃላንድ በማንሲቲ እስከ 2034 የሚያቆየውን ውል ፈርሟል። 🩵

ETHIO CITYZENS

17 Jan, 15:09


በማንሲቲ ቀጣይ አስር አመታት የተከላካይ ችግር አይኖርበትም 🩵

ETHIO CITYZENS

15 Jan, 18:09


ተጨዋቹን ገምቱ 😍

ETHIO CITYZENS

14 Jan, 15:59


ማንቸስተር ሲቲ ለኦማር ማርሙሽ ይፋዊ የግዢ ጥያቄን አቅርቧል።

ETHIO CITYZENS

06 Jan, 15:33


ኢሳ ካቦሬ ከማንቸስተር ሲቲ በውሰት ቨርደር ብሬመንን ተቀላቅሏል።

ETHIO CITYZENS

05 Jan, 17:36


ማንሲቲ አብዱኮድር ኩሳኖቭን ለማስፈረም ከሌንስ ጋር መነጋገር ጀምሯል። ፋብሪዚዮ ሮማኖ አረጋግጦታል።

ETHIO CITYZENS

05 Jan, 17:11


Home 🩵

ETHIO CITYZENS

01 Jan, 11:16


በ 2024 በአውሮፓ አምስት ታላላቅ ሊጎች ውስጥ በጣም ትልቅ እድሎች የፈጠሩ ተጨዋቾች 🔑

ETHIO CITYZENS

01 Jan, 11:12


ሮድሪ በማንሲቲ ባሎንዶር አቀባበል ላይ፡-
"ከኮቫቺች ጋር እየተነጋገርኩ ነበር: በማድሪድ ውስጥ የባሎንዶር ፓርቲዎችን አጋጥሞታል ነገር ግን እንደዚህ ያለ ነገር አይቶ እንደማያውቅ ነገረኝ። ማን ሲቲ እንደሚያደርገው በጣም ጥቂት ቦታዎች ተጫዋቾችን ያስተናግዳሉ። ላደረጉት ነገር ለዘላለም አመስጋኝ ነኝ! ”
@ETHIOCITYZENS
@ETHIOCITYZENS

ETHIO CITYZENS

29 Dec, 13:18


የማንቸስተር ሲቲ አሰላለፍ !

11:30 | ሌስተር ሲቲ ከ ማንቸስተር ሲቲ

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 15:08


Guys አሁን አሁን መሸነፋን ምንም እየተለመደ መጥቷል እቻ ስንወጣ ደስ የሚላቸው ሁሉ አሁን ምንም አይመስላቸውም

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 14:24


ተጠናቀቀ

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 14:23


ምን እልባት አቻ

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 14:23


ወዘወዘውው

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 14:22


ፎደንንንንንንንንንንንንንንን

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 14:21


4'

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 14:01


Saviniho ገባ

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 13:54


ቀለል አድርገው አገቡብን

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 13:49


60'

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 13:48


ኦርቴጋ ተሳስቶ ነበር

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 13:45


ዱራን ተጎዳው ብሎ ወድቋል

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 13:43


ቅጣት ለኛ

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 13:40


አግብተው ኦፍ ተባለ

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 13:39


ደብሩይን እያሟሟቀ ነው

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 13:38


ሞክረውብን ነበር

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 13:36


ቢጫ ለ ሊውስ

ETHIO CITYZENS

21 Dec, 13:35


ወከር በ ስቶንስ ተቀይሮ ገብቷል

ETHIO CITYZENS

04 Dec, 20:35


😮 ከሴፕቴምበር ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በጀመረ 31 ደቂቃ ብቻ ኬቨን ደብሩይን ጎል አስቆጥሮ አሲስት ማድረግ ችሏል።

KDB🔥

ETHIO CITYZENS

04 Dec, 20:27


2-0 እየመራን እረፍት ወተናል ልዪነ ፈጣሪው ደብሩይን ነበር

ETHIO CITYZENS

04 Dec, 12:23


ፔፕ ጓርዲዮላ በቅርብ ጊዜ የሲቲን ደካማ አቋም ተከትሎ በአሁኑ ጊዜ ሰው እንዳይደርስበት ስልኩን አጥፍቷል ይባላል።

ጓርዲዮላ ነገሮችን ለመለወጥ ቢሮውን ለቆ አልወጣም።

ETHIO CITYZENS

03 Dec, 07:24


የክለባችን ችግሮች!! Saviniho ምንም ጥቅም የለውም እስካሁን 17ጨዋታ አድርጎ ምንም ነገር የለም ሁለትኛ Doku ዝም ብሎ ድሪብል የሱ ድሪብል ምንም አይጠቅምም ምንም የጎል እድል እየፈጠረ አይደለም ሦስተኛ የዴብሮይን አቋም መውረድ የሱ መጥፋት ሀላንድንም ይዞት ወርዷል።አይመስላቹም??

ETHIO CITYZENS

02 Dec, 07:07


ሲቲ በሊቨርፑል በመሸነፉ ምን ተሰማችሁ ? ዘንድሮ የዋንጫ እድል ያለን ይመስላችኋል?

ETHIO CITYZENS

01 Dec, 12:14


ድል ለክለባችን

ETHIO CITYZENS

29 Nov, 19:49


ቦስ 🩵

ETHIO CITYZENS

29 Nov, 07:49


ኤደርሰን ለ2024 ምርጥ የፊፋ የወንዶች ግብ ጠባቂ ታጭቷል።

ETHIO CITYZENS

29 Nov, 07:45


ኤርሊንግ ሃላንድ እና ሮድሪ ለ2024 ምርጥ የፊፋ ወንዶች ተጫዋች እጩ ሆነው ተመርጠዋል።

ETHIO CITYZENS

28 Nov, 17:02


🚨 የሻክታር ዶኔትስክ አማካኝ ጆርጂይ ሱዳኮቭ በዋና አርአያዎቹ ላይ "በልጅነቴ አንድሬስ ኢኔስታ እና ሉካ ሞድሪች በኳስ ላይ ባላቸው እውቀት እና መረጋጋት አደንቃቸው ነበር።

እኔ ደግሞ በኬቨን ደብሩይን ለፈጠራው እና ወሳኝ በሆኑ ግጥሚያዎች ላይ ተፅእኖ ስላሳደረብኝ አነሳሳኝ..."

@EthioCityzens

ETHIO CITYZENS

28 Nov, 09:07


City ቀጣይ የምያደርጋቸው ጨዋታወች🤔🤔

ETHIO CITYZENS

27 Nov, 17:52


Today's training. 📸

ETHIO CITYZENS

27 Nov, 12:59


አቻ ስንሆን በጣም ተናድጀ ስለነበር ጨዋታው እንዳለቀ ወደ መልበሻ ክፍል ገባሁና ጭንቅላተን ከግርግዳ ጋር ተጋጨው ከዛ በጥፍረና በምስማር መቧጨር ጅመርኩ___ፔፒ ምን እየሆነ ነው 😥

ETHIO CITYZENS

27 Nov, 11:46


መልካም ልደት ለሮቤርቶ ማንቺኒ

ETHIO CITYZENS

26 Nov, 22:10


Good night CITIZENS 😎

ETHIO CITYZENS

16 Nov, 11:16


ፔፕ በሲቲ ቤት ለተጨማሪ ዓመት የሚያቆየውን ኮንትራት ለመፈራረም ከስምምነት መድረሱን ለክለቡ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ዘግበዋል :: 👍

ETHIO CITYZENS

15 Nov, 16:35


ኧሬ City fan ድምፃችሁ እየጠፋ ነው ነቃ በሉ💪

ETHIO CITYZENS

14 Nov, 18:00


አሁናዊ የማን ሲቲ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች [2024/25]

🇳🇴 ኤርሊንግ ሃላንድ [15]
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿ፊል ፎደን [3]
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿ጆን ስቶንስ [3]
🇵🇹 ማቲያስ ኑኔዝ [3]
🇭🇷 ማቲዮ ኮቫቺች [3]
🇭🇷ጆስኮ ግቫርዲዮል [3]
🇧🇪 ጄረሚ ዶኩ [2]
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿ጄምስ ማካቴ [1]
🇧🇪 ኬቨን ዴ ብሩይን [1]
🇵🇹 በርናርዶ ሲልቫ [1]
🇩🇪 ኢልካይ ጉንዶጋን [1]

ETHIO CITYZENS

11 Nov, 15:46


ማንቸስተር ሲቲ ለ ማርቲን ዙቢሜንዲ የውል ማፍረሻውን 50 ለመክፈል ተዘጋጅተዋል።

ETHIO CITYZENS

10 Nov, 09:05


አረ ስዎች ቴን ሃግ እኛ ጋር መጣ እንዴ

ETHIO CITYZENS

08 Nov, 14:38


ፔፕ ጋርዲዮላ ጃክ ዝግጁ እንዳልሆነ እና በነገው ጨዋታ እንደማይሰለፍ አረጋግጧል

ETHIO CITYZENS

08 Nov, 03:37


🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ

Add Your Channels

ETHIO CITYZENS

08 Nov, 03:37


🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤 ተመልሷል

⚠️ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ ⚠️

🔵ቻናሎችን ያለምንም ክፍያ በፎልደር እናሳድጋለን።🔵

በአዲስ አሰራር የመጣሁ ሲሆን ከነገ ጀምሮ በ ሶስት ፎልደር የምሰራ ይሆናል፤ የሚሆነውም ።

ከ 1K እስከ 5K አንድ ፎልደር
ከ 5K እስከ 10K አንድ ፎልደር
ከ 10K እስከ 15K አንድ ፎልደር

ከ 1K እስከ 15K Subscribers ቻናል ካላችሁ አናግሩኝ ፤ ከነገ ጀምሮ ወደ WAVE እገባለሁ ።

ከ 15K በላይ VIEW ላላቸው ቻናሎች ለብቻ ይሰራላቸዋል ።

በተጨማሪም VIEW እና REQUEST ማሰራት ለምትፈልጉም እሰራለሁ


Inbox  📥 @Exodus_Waver ✈️

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

ETHIO CITYZENS

07 Nov, 19:40


⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ

✔️ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ከታች unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ ፡፡ ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን መረጃዎች #VIEW ይቀንሰዋል።

ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ፤ ስለዚህ...

✔️ ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን

✔️ #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት

🙏 ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን 🙏

🤞 Share & React ❤️✌️

ETHIO CITYZENS

07 Nov, 18:06


ግሪሊሽ በ IG

ETHIO CITYZENS

07 Nov, 17:43


ስኮልስ ኳስ ያውቃል 👌

ETHIO CITYZENS

07 Nov, 16:30


ጃህማይ ሲምፕሰን-ሲ፡-
“ፔፕ ጋርዲዮላ ሲናገር ዝም ብዬ አዳምጣለሁ። ሌላ ምንም የሚሰራ ነገር የለም። እሱ በዓለም ላይ ምርጥ አሰልጣኝ ስለሆነ ማዳመጥ እንዳለብኝ ይሰማኛል። ውስጥ እና አካባቢ መሆን በጣም ጥሩ ነው። "

ETHIO CITYZENS

07 Nov, 15:24


ኢንግሊዝ በመጪው ቀናቶች ላለባት ጨዋታ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች!!

ከክለባችን ሪኮ ሊውስ ፣ ፊል ፎደን ፣ ጃክ ግሪሊሽ እና ካይል ዎከር ሲጠሩ ጆን ስቶንስ በበኩሉ ሳይጠራ ቀርቷል

@ETHIOCITyZENS

ETHIO CITYZENS

07 Nov, 15:20


Citizens ተስፋ ቆረጣችሁ እንደ?

ETHIO CITYZENS

07 Nov, 14:08


ፔፕ ጋርድዮላ 🗣

"ተስፋ አልቆርጥም, ተዘጋጁ ..., ምናልባት ሰዎች ተስፋ እንድቆርጥ እየጠበቁ ነው, ግን ተስፋ አልቆርጥም!"

ETHIO CITYZENS

07 Nov, 11:37


የተለያዩ ሮማንቲክ ፊልሞች በዚህ ቻናል ያገኛሉ።💃📷

ቻናላችንን Join ያድርጉ👇

ETHIO CITYZENS

06 Nov, 19:16


🚨 𝘽𝙍𝙀𝘼𝙆𝙄𝙉𝙂: ማንቸስተር ሲቲዎች ሮድሪን ለመተከታት ማርቲን ዙቢሜንዲን እና ሳሙኤል ሪቺን በመከታተል ላይ ይገኛሉ። [L'EQUIPE]

ETHIO CITYZENS

06 Nov, 17:11


ክለባችን የዘንድሮ ብቃቱ የሚፈተንባቸው ጨዋታዎች

ETHIO CITYZENS

06 Nov, 15:20


ፕሪሚየር ሊጉ ክለቦችን በስፖንሰርሺፕ ህግ ማሻሻያ ላይ ድምጽ ለመስጠት ለህዳር 22 አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል። ክለቦች በ 14-ገጽ ሰነድ ላይ በማንሲቲ በኤፒቲ ህጎች ላይ ያቀረበው የህግ ፈተና ውጤት ላይ ያተኮረ ፕሮፖዛል ተቀብለዋል።

ETHIO CITYZENS

06 Nov, 12:21


ቤንጃሚን ሜንዲ በፍርድ ቤት ክርክር ማንሲቲን አሸንፏል።

ETHIO CITYZENS

06 Nov, 11:11


🚨 በርናርዶር ሲልቫ: - "ሶስት ጨዋታዎች ቢጎዳንም እንኳ, በተለይም በፕሪሚየር ሊግ እና በ UCL ውስጥ በጥሩ ሁኔታ ውስጥ ነን.🙏

ሶስት ጨዋታዎችን ከተሸነፍን በኋላ እንኳን ከደረጃ አራቅንም, አሁንም በዋና ዋና ውድድሮች ውስጥ ነን,  ለሁሉም ነገር እየተዋጋን ነው ... "💪

ETHIO CITYZENS

06 Nov, 08:57


አረ ቡድናችን ወዴት እየሄደ ነዉ

ETHIO CITYZENS

06 Nov, 05:21


የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ 😥
   
          ⌚️ተጠናቀቀ

ስፖርቲንግ ሊዝበን 4-1 ማን ሲቲ 😥
#ዩክሬሽ ×3                     #ፎደን
#አውራሆ

🏟️ ሆሴ አልቫላድ ስታዲየም

ETHIO CITYZENS

05 Nov, 18:50


የሲቲ አሰላለፍ 🩵

ETHIO CITYZENS

05 Nov, 18:48


ሃላንድ በቋሚነት ይጀምራል።

ETHIO CITYZENS

05 Nov, 18:44


ሳቪንሆ በቋሚነት ይጀምራል።

ETHIO CITYZENS

05 Nov, 18:26


የስፖርቲንግ ሜዳ ኤስራዲኦ ጆዜ አልቫላዴ

ETHIO CITYZENS

05 Nov, 17:13


3 ሰአት ቀርቶታል

ETHIO CITYZENS

05 Nov, 16:05


ፔፕ ጋርዲዮላ ፦

" ሰዎች እኛ 38ቱንም 5-0 , 4-0 እያሸነፍን እንደምንሄድ ያስባሉ ፤ እንዲሁም በየአመቱ የሶስትዮሽ ዋንጫ እንደምናሳካ ይጠብቃሉ ።"

" እንደዚህ ማሰባቸው የእኛን ታላቅነት እና የክለባችንን ስታንዳርድ ከፍ ማለቱን የሚያሳይ ነው ።" ሲል ተናግሯል ።👍

ETHIO CITYZENS

05 Nov, 15:38


የዛሬው ጨዋታ ስንት ለስንት ያልቃል ?

ETHIO CITYZENS

05 Nov, 15:09


ኤር ሃላንድ

ETHIO CITYZENS

04 Nov, 17:33


ይሄን ሰው የናፈቀው እስኪ 🩵

ETHIO CITYZENS

04 Nov, 16:54


ይህ ተጨዋች ማነው ? የተሳሳተ መልስ ብቻ አስቀምጡ

ETHIO CITYZENS

31 Oct, 17:38


ፔፕ ጋርዲዮላ በቶተንሃም ሽንፈት ከደርሰበት በኋላ 13 የዋናው ቡድን ተጫዋቾች ብቻ እንዳሉት ተናግሯል።

ETHIO CITYZENS

31 Oct, 17:07


ጆስኮ ግቫርዲዮል፣ ጆን ስቶንስ እና ማቲየስ ኑኔስ የማንሲቲ የጥቅምት ወር ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ለማግኘት እጩ ሆነዋል።

ETHIO CITYZENS

31 Oct, 16:52


ማንሲቲ ወደ ቦርንማውዝ በ24 ሰአት ውስጥ ይጓዛል። 🛫⌛️

ETHIO CITYZENS

31 Oct, 16:28


የትናንቱን ጨዋታ ግን የምራቸውን ነበር የተጫወቱት ?

ETHIO CITYZENS

31 Oct, 16:15


የማንቸስተር ሲቲ የጉዳት ዝርዝር፡-
- ኬቨን ደብሩይን
- ሮድሪ
- ግሪሊሽ
- ጄረሚ ዶኩ
- ካይል ዎከር
- አካንጂ
- ኦስካር ቦብ
- ሳቪዮ

ETHIO CITYZENS

31 Oct, 15:50


የማን ሲቲ የጥቅምት ወር ጨዋታዎች ከ 10 ነጥብ ስጡት እስኪ 👇

ETHIO CITYZENS

31 Oct, 14:43


ጆሽኮ ግቫርዲዮል የ EA SPORT የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ውስጥ

ETHIO CITYZENS

31 Oct, 14:34


ሲቲ በመሸነፉ ምን ተሰማችሁ ?

ETHIO CITYZENS

30 Oct, 21:22


ቅያሪ

ETHIO CITYZENS

30 Oct, 21:10


የመጀመሪያ አጋማሽ ቶተንሃም 2 - 1 ሲቲ

ETHIO CITYZENS

30 Oct, 20:56


Man come back yasayen yhun

ETHIO CITYZENS

30 Oct, 20:56


2 le zero honenal guys

ETHIO CITYZENS

30 Oct, 20:31


ሲቲ በቶተንሃም 1 ለ 0 እየተመራ ነው

ETHIO CITYZENS

30 Oct, 19:53


ሜዳው

ETHIO CITYZENS

30 Oct, 19:52


የሲቲ አሰላለፍ ጨዋታው 5፡15 ሲል ይጀምራል።

ETHIO CITYZENS

30 Oct, 14:30


ይሄ ቻናል አድሚን ይፈልጋል። መሆን የምትፈልጉ በ @ET_Ham24 አናግሩኝ።

ETHIO CITYZENS

30 Oct, 02:52


ሮድሪ 😍

ETHIO CITYZENS

26 Oct, 16:34


ሌላ 3 ነጥብ

ETHIO CITYZENS

26 Oct, 14:59


ኑኔስ ዛሬ 👍

ETHIO CITYZENS

26 Oct, 13:40


ዝግጁ

ETHIO CITYZENS

26 Oct, 13:33


የማንሲቲ lineup

ETHIO CITYZENS

24 Oct, 16:18


አሁን ማንችስተር ሲቲ በ UCL ያለመሸነፍ ሪከርድን ከማንችስተር ዩናይትድ ተረክቧል።(26)

ETHIO CITYZENS

24 Oct, 16:07


ኤር ሀላንድ 😍

ETHIO CITYZENS

20 Oct, 10:13


ጨዋታ ማስተላለፍ የሚችል የሲቲ ደጋፊ ካለ ያናግረኝ @ET_Ham24

ETHIO CITYZENS

19 Oct, 18:25


🚨 ማን ሲቲ በሚቀጥለው ክረምት ካይል ዎከርን በ£15M ለመሸጥ ፍቃደኛ ሲሆኑ የ34 አመቱ ተጫዋች አል አህሊን ኢላማ አድርጓል ሲል ዘገባዎች አመልክተዋል።

ዎከር በማን ሲቲ የማራዘሚያ ጊዜ አይሰጠውም ተብሎ አይጠበቅም ፣በወደፊቱ ጊዜ ምንም አይነት አዲስ ንግግር የለም። 🇸🇦📰

@EthioCityzens

ETHIO CITYZENS

19 Oct, 15:49


የማን ሲቲ ደጋፊዎች በኤቨረስት ተራሮች

ETHIO CITYZENS

19 Oct, 11:45


🚨 ጃክ ግሬሊሽ🗣፡-

“ኤርሊንግ ሀላንድ ፍፁም ማሽን ነው፣ እና ሰዎች “ኦህ ግን ንክኪውን መደርደር አለበት” ይላሉ፣ ወይም ምንም ይሁን ምን ንክኪው ፍጹም ጥሩ ነው።
ሰዎች የሚናገሩት ነገር እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ ... "

@EthioCityzens

ETHIO CITYZENS

19 Oct, 05:58


ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ሊንክ ንካው/ንኪው 😍

@ETHIOPIAN_BESTS
@ETHIOPIAN_BESTS



Add your channels

ETHIO CITYZENS

19 Oct, 03:22


ማንቸስተር ሲቲዎች የ16 አመቱን ጎበዝ አጥቂ ሚካኤል ኖናንን ከሴንት ፓትሪክስ ለማስፈረም ድርድር ላይ ናቸው።

ETHIO CITYZENS

19 Oct, 03:14


KDB is back 😍

ETHIO CITYZENS

17 Oct, 17:33


ማጂክ በርናርዶ🩵

ETHIO CITYZENS

17 Oct, 17:32


የማንሲቲ ስፖርት ዳይሬክተር የሚሆነው ሁጎ ቪያና ከሱፐር ኤጀንት ጆርጅ ሜንዴስ ጋር የቅርብ ግንኙነት አለው፣ እና አሁን ከማንሲቲ ጋር የበለጠ ንቁ እንደሚሆን ይጠበቃል።