Amhara news service @easternamharafano Channel on Telegram

Amhara news service

@easternamharafano


ሰብስክራይብ subscribe https://www.youtube.com/channel/UCtYMyzp5QoVDFnvLZzCncdQ

Amhara news service (Amharic)

ለማክሰከስ ነው አማራ ዜና አገልግሎትን ማመልከት ስለምትችልበት በጀርመን በኣዲስ ከተማ ያበረከተው "Amhara news service" በማውጣት ሁሉም አመልካቾችን ለበለይ ማድረግ እና መረጃውን ማግኘት ስለምታስፈልግ ፡፡ የዜና አንድ እድል አቀፍ የኢትዮጵያ ዜና መነሻ እያለ ሁከት በመላክ አይስከርመውም ፡፡ የአማራ ዜና አገልግሎት ማለት እንዲህ ሆና እናመለከታለን ፡፡ በኢንተርናት የጋራ ጉባኤ እና ላኪሳት መረጃውንና አካባቢዎችን ለማስተካከል ህዝብጠገኝ ላይ ሊዘጋው በሚችሉ ሰዎች እንደገና ይወያያሉ ፡፡"easternamharafano" በወደቁመነሻዎ ለእርስዎ ቅንብር ቀሚሽ ወለዴዎስ አበላሽን ማስፋፊትና ለተጠቃሚዎች ጠቃሚዎች መምጣት የተዘጋጀ መረጃ በኢንተርናት የጋራ ጉባኤን ማስተካከል እና ለአካባቢዎች መረጃውን ማግኘት ነባር ፡፡

Amhara news service

23 Oct, 14:43


https://youtu.be/kO6XbMDOWMw?si=v26JEFr7xdXoCFyH

Amhara news service

23 Oct, 13:09


ወሎ ቤተ-አምሃራ
በቀጠለው ተጋድሎ

የአማራ ፋኖ በወሎ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ክፍለ ጦር ከበባ ሰብሮ ጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሶዋል:: ክፍለ ጦሩ ብዛት ያለው የጠላት ኃይልንም ደምስሶ ብዛት ያለው የጠላት ሃይል አዉስሎዋል::

በተለያየ አቅጣጫ የመጣው 801ኛ ኮር በጀግኖቹ የዋርካው ምሬ ወዳጆ ልጆች ከባድ ትንቅንቅ ምክንያት አስከሬን ማንሳትም አልቻለም።

በደ/ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ከፍተኛ ትንቅንቅ ሲደረግ ውሎ አድሯል:: ከሳይንት እስከ ለጋምቦ የክፍለ ጦሩ ፋኖዎች ተፋልመው ጠላትን አሽመድምደው የውጊያ የበላይነት በመውሰድ ለድል በቅተዋል::

ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
የአማራ ፋኖ በወሎ!
ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም

Amhara news service

23 Oct, 11:06


ሰበር ዜና!

የአብይ አህመድ የአንድ ቡድን አገዛዝና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱ ዛሬ ጥቅምት 13/2017 አ.ም ጠዋት ራያ ቆቦ ቀዩ ጋሪያ ከተማ ት/ቤት ላይ ከፈፀመው የድሮን ጥቃት በተጨማሪ መነሻዉን ቆቦ ከተማ ሆርማት ያደረገ መድፍ በዘፈቀደ ወደ ዞብልና ቀዩ ጋሪያ እያስወነጨፈ ይገኛል::

የዘፈቀደ የከባድ መሳሪያ ቅምቡላው አጠቃላይ እንደ ህዝብ የአማራ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለ ሲሆን ከሰው ህይወት በተጨማሪ በንብረት በት/ቤቶች ጤና ኬላዎችና ጤና ጣቢያዎች እንዲሁም በደረሱ ሰብሎች ላይ ጭምር ከባድ ጉዳትና ዉድመት እያደረሰ ይገኛል::

ወቅቱ አዝመራ የሚሰበሰብበት ወቅት እንደሆነ የሚታወቅ ሲሆን የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ከጅምላ እስርና ማንገላታት በተጨማሪ ሆን ተብሎ ስምሪት ተሰጥቶት ገበሬው ምርቱን እንዳይሰበስብ እያደረገ ይገኛል::
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCtYMyzp5QoVDFnvLZzCncdQ

https://t.me/easternamhara
ድል ለፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
የአማራ ፋኖ በወሎ
ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም

Amhara news service

23 Oct, 10:12


ጎበዝ: በግብዝነት: ደተኛነት: ልክስክስነ: የተሸበበ የአማራ ምሁር: ወገኖቹን ከጠላት ያልታገደው
ስላላስጠነቀቀ ነው:: ያልጠረጠረ አማራ ለፍጅትና ውርደት የተዳረገው::

ጋላ: ዳር አገር ያለውን አማራ እያረደ:: በ33 ኛ አመቱ: ወደ መሃል እስኪገባ ድረስ ጽዋው ምልቶ ፋኖ አልተነሳም ነበር::

እኛ ፊደል የቆጠርን:
አማሮች : በሁለንተና የመጣን ወራሪ ጋላ: በልኩ ያለመረዳት ዛሬም ፍንትው ያለ ሃቅ ነው ::
መጤ አረመኔ ጋላ ወገኖቻችንን ፈጅቶ : አጽመ-እርስታችንን "ኦሮምያ" ሲል: ያንን ተቀብሎ መድገሙ: የዚያ ምልክት ነው::

'አባቶች ታሪክ አልነገሩንም'
እያሉ: ሙታንን ያላግባብ ለሚወቅሱ:
ለመሰረተቢስነታቸው: ይሄው ማስረጃው:

'ሊሰልብ የመጣ ጋላ:
አባባ ቢሉት አይመለስ

' አማራና ጋላ: በግና ተኩላ' ( አረመኔነቱ)

' አባም ሰው ሆኑና: ጋላ ገደላቸው"
( ነፍሰ-ጡር ከነሽሏ ከታትፎ የሚጥል)

' ከጋላ ጎረቤት: ይሻላል ባዶ ቤት' (ያርዳል)

ጎበዝ አሁን እንኳ ሱሪ እንታጠቅ : ታጠቅ: ታጠቂ! ባለሽበት ፋኖ ሁኝ: ሁን ጎበዝ::

ጠላትን ማወቅ ያጀግናል በገዛ በጛላችንም ይዳሽቃል

Amhara news service

23 Oct, 06:09


በአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ ያለው የአብይ አህመድ አገዛዝ ዛሬ ጥቅምት 13/2017 አ.ም ሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ ቀዩ ጋሪያ ከተማ ላይ የድሮን ጥቃት ፈፅሞዋል::

ጥቃቱን እየፈፀመ ያለው በአጠቃላይ ህዝብ ላይ ሲሆን ከዚህ ባሻገር ዛሬም ቀዩ ጋሪያ ትምህርት ቤት ላይ ጥቃት በመፈፀም ስድስት ሰው ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ተቁዋማትን ማውደሙንም አጠናክሮ ቀጥሎበታል ሲል የዞብል አምባ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ሃብተማርያም መንበሩ ከስፍራው መረጃ አድርሶናል::
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCtYMyzp5QoVDFnvLZzCncdQ

https://t.me/easternamhara

Amhara news service

23 Oct, 06:06


ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ  ጥፋተኛ በተባሉባቸው ክሶች የቅጣት ማቅለያ እንዲያቀርቡ ፍርድ ቤቱ ቢያዛቸውም የፈፀምኩት ወንጀል ስለለ ማቅለያ አላስገባም፤ የፈለጋችሁትን ፍረዱ ማለታቸው ተሰማ!

ትናንት ጥቅምት 12/2017 ዓ/ም ችሎት የቀረቡት ፀሀፊና የታሪክ ምሁሩ ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ "እኔ ተፈጥሮ በሰጠኝ የማመዛዘን ሕሊና መሰረት ለተበደሉ ዘሮች ወይም ማንነቶች ላይ ሚዛናዊ ሀሳብ በመስጠቴ የጥፋተኝነት ስሜት አይገባኝም፤ በጠበቆቼ በኩል ማቅለያ ለፍ/ቤቱ እንዳቀርብ የቀረበልኝን ጥያቄ አልተቀበልኩትም፤ ምክንያቱም የቅጣት ማቅለያ ማዘጋጀት ማለት አጥፍቻለሁ የሚል የጥፋተኝነት ድምዳሜ ስለሚያሳይ ተፈጥሮ የፈቀደችልኝን መብት በሕግ አልቀይረውም፤ ውሳኔውን አልቀበለውም፤ ምክንያቱም የሰናፍጭ ቅንጣት የምታክል ወንጀል ስለሌለብኝ አልቀበለውም ብያለሁ፤  ይህ አቋሜ ነው።" ሲሉ ተናግረዋል።

በተጨማሪም የቅጣት ማቅለያ ምናምን እያልኩ  ለእነዚህ ወጣቶች መልፈስፈስን አላስተምርም" በማለት ተናግረዋል።

በዳኞች በኩልም ማቅለያ አለማስገባት ጉዳት እንዳለው ጠበቆች ሊያስረዷቸው እንደሚገባ አሳስበዋል።

ፍርድ ቤቱ ጋሽ ታዲዮስ ጥፋተኛ በተባሉባቸው  ክሶች ላይ የፍርድ ውሳኔ ለመስጠት ለጥቅምት 15/2017 እንዲቀርቡ በሚል ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን የተከሳሹ ጠበቃዎች ለመረብ ሚዲያ ገልፀዋል።

Amhara news service

23 Oct, 05:53


Today, October 13/2017, in the morning of Raya Kobo district, the regime carried out a drone attack on the Kyu Gara school. We will return the details.

https://www.youtube.com/channel/UCtYMyzp5QoVDFnvLZzCncdQ

https://t.me/easternamharafano

Amhara news service

23 Oct, 05:52


ዛሬ ጥቅምት በ13/2017 ዓ.ም  ጠዋት ላይ በራያ ቆቦ ወረዳ ቀዩ ጋራ ትምህርት ቤት ላይ አገዛዙ  የድሮን ጥቃት ፈጸሟል ዝርዝሩን እንመለስበታል።

https://www.youtube.com/channel/UCtYMyzp5QoVDFnvLZzCncdQ

https://t.me/easternamharafano

Amhara news service

22 Oct, 17:03


https://youtu.be/dJ5AC1YM_PE?si=I3NHr6FBshYE6I8c

Amhara news service

22 Oct, 16:22


https://youtu.be/_KkNvUL2Hsg?si=NYNIL6bT47h0BCrh

Amhara news service

22 Oct, 15:48


https://www.youtube.com/live/lO5ASsQKQE0?si=E9tiNldp_K0jZwC3

Amhara news service

22 Oct, 14:09


ሰበር ዜና

የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ ኃይል አምባ ጊዮርጊስ ላይ ድባቅ ተመታ!

በአርበኛ ሀብቴ ወልዴ የሚመራው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር ቴዎድሮስ ብርጌድ አሳምነው ሻለቃ፤ በፋኖ ወርቁ ዘገዬ እየተመራ አምባ ጊዮርጊስ ከተማ ዘልቆ በመግባት በርካታ ጀብዱዎችን መፈፀሙን ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ኢትዮ 251 ሚዲያ አረጋግጣለች።

አምባ ጊዮርጊስ ላይ በተደረገው እልህ አስጨራሽ ውጊያ የጠላት ኃይል ከፍተኛ ኪሳራ ሲደርስበት አማራ በመሆናቸው ብቻ የታሰሩ ንጹሃንን እስር ቤቱን በመስበር ማስፈታት መቻሉን ኢትዮ 251 ሚዲያ አረጋግጣለች።

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር ቴዎድሮስ ብርጌድ አሳምነው ሻለቃ የጠላትን ኃይል ድባቅ የመታችው ሲሆን ከተማ ላይ የነበረው የብልጽግና ሰራዊት የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው እየፈረጠጠ ካምፕ መግባቱን የጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር አመራሮች ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጸዋል።

ኢትዮ 251 ሚዲያ

Amhara news service

22 Oct, 12:27


https://youtu.be/_KkNvUL2Hsg?si=NYNIL6bT47h0BCrh

Amhara news service

22 Oct, 09:44


ወሎ ቤተ- አምሃራ
የአማራ ፋኖ በወሎ በቀጠለው ተጋድሎ

በአርበኛ ፋኖ ጌታሁን ሲሳይ የሚመራው አሳምነው ክፍለጦር ወልድያ ዙሪያ እያደረገ ያለው ተጋድሎ የቀጠለ ሲሆን ባህር ዳር መውጫ አፍሪኬር አካባቢ ጠላት ኬላ የሚያደርግበት ቦታ ላይ ደፈጣ በማድረግ የተለመደዉን ክንዳቸዉን አቅምሰዉታል::

በጥቃቱ ጠላት አምስት ሙትና ስድስት ቁስለኛ ያነሳ ሲሆን በወልድያና በሳንቃ በኩል ሁለት ዙ23 በማምጣት በዘፈቀደ እየተኮሰ ሲሆን ቃሊም መግቢያ አቦ ቤተ-ክርቲያን አካባቢ ሁለት እናቶችን በከባድ ሁኔታ አቁስሎ የነበረ ሲሆን አንደኛዋ እናታችን አርፋለች::

አሁን ላይ ወደመጣበት የሸሸ ሲሆን ወልድያ ከተማ ተረጋግቶ መቀመጥና ስራ መስራት ስላልቻለ ራያ አላማጣ ያስቀመጠዉን ተጠባባቂ ቀይ ቆብ ለባሽ ፈርጣጭ ሰራዊቱን ዛሬ ያስገባ መሆኑን አረጋግጠናል:: ተጋድሎዉ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

Amhara news service

22 Oct, 07:31


https://youtube.com/shorts/SWad4RI8j1Q?feature=share

Amhara news service

22 Oct, 07:19


https://youtu.be/Shf58S67fss

Amhara news service

21 Oct, 15:03


የዛሬ መግቢያ ነው ሰብስክራይብ በማድረግና በማስደረግ ይተባበሩ።

Amhara news service

21 Oct, 15:02


https://youtube.com/@ethio251media65?si=lL9mudqTLBFU2jrz

Amhara news service

21 Oct, 10:22


ሰበር ዜና!

ጊራና በፋኖ እጅ ገባች!

የአማራ ፋኖ በወሎ በትላንትናው እለት ከጧቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ምሽት 4:00 ሰዓት በተደረገ አውደ ውጊያ በባለ ሽርጡ ክ/ጦር ዋና አዛዥ እንድሪስ ጉደሌ እየተመራ ጊራና ከተማ ፋፍም፣ ጊዶ በር፣ ጉቤ፣ ውረኔ በተባሉ አካባቢዎች ላይ ከፍተኛ ጀብድ ተፈፅሟል።

ጠላትን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ከተማውን የተቆጣጠረው ፋኖ በዚህ ሰዓት አሰሳ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ የክፍለጦሩ አመራሮች ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጸዋል። በተጨማሪም ከሌሊት 6:00 ሰዓት ጀምሮ የጠላትን ቁልፍ ቦታዎች መሀል አምባ፣ ሊብሶና ውርጌሳንም በመቆጣጠር ጠላትን እያስጨነቅነው እንገኛለን ብለዋል።

ጊራና በነበረው ውጊያ በሻለቃ ደምሌ እና በፋኖ ሰለሞን ሞላ(ድሮን) እየተመራ የልጅ እያሱ ክፍለ ጦርም የተሳተፍ መሆኑን ለጣቢያችን የደረሰው መረጃ ያመላክታል።