💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

@mamtech1


እንኳን ወደ M A M T E C H በሰላም መጡ ።
በዚህ ቻናል
🌎 ስለ ቴክኖሎጂ የተሟላ መረጃ የሚያገኙበት:

🕌 በተጨማሪም ወቅታዊ ኢስላማዊ መረጃወችና ኢስላማዊ ትምህረቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው።
ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት ሀሳብ ካለዎትበዚ ያገኙናል
👇👇
@Mam_tech_1_bot

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

23 Oct, 18:51


👉 የጀናዛ ብልት ውስጥ እጇ አልወጣ ያለች ሴት!

  .........መዲና ውስጥ አንዲት ሴትዮ  ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት  እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገ ቡ  በዚህ ጊዜ ነበር ለእንግድነት ለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ  ጥያቄ የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር
.....see more

ውሸት አደለም ገብተዉ ሙሉውን ያንብቡት

    👇👇👇👇👇👇
       ሙሉውን ለማንበብ
     👆👆👆👆👆👆

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

23 Oct, 18:34


🔞🔞🔞🔞🔞❗️😳
   ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?😳😳

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

😳ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ በፍጥነት👇👇👇

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

23 Oct, 18:03


ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ❤️🥳🥳🥳

እነሆ የሙስሊም ሴት ሰሃብዮች የጀግንነት ታሪክ ተጀምሯል

ለማንበብ አሁኑኑ JOIN የሚለውን ይጫኑ👇

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

23 Oct, 16:25


እስኪ ማነው ለማግባት የተዘጋጀ ኮሜንት ላይ እጁን ያውጣ

እጁን ላወጣ ዱዓ አድርጉለት አላህ መልካም የትዳር ህይወት እንዲወፍቀው።

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

23 Oct, 16:19


@mamtech1

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

22 Oct, 19:01


ምዝገባ ልናጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል ፍጥነው ይመዝገብ።


በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና

ቁርዓን በነዝር

ቁርዓን በተጅዊድ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን
☞︎︎︎ በቴሌ ግራም
☞︎︎︎ በዋትስ አፕ
☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም
☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦንላይን በላይቭ :እና በሪከርድ እርሰዎ በሚመቸዎት የሚሰጥ ይሆናል።

ለአንድ ተማሪ 30 ደቂቃ ይሰጠዋል።

ስለክፍያው እንዳይጨነቁ የእርሰዎን አቅም ባገናዘበ መልኩ  ይሆናል።

በኢትዩ በወር 200ብር በቻ።

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇
@online_kirat0

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

22 Oct, 18:03


ያ ኡኽቲ አንችን ወደ ጀነት ይዞሽ ለመግባት የሚጨነቅ ወንድ አግቢ  ።
ያ አኺ በጣም የምትወዳትን እና ቆንጆዋን ድን ያላትን ልጅ አግባ።


@mamtech1

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

22 Oct, 13:54


🥰 ደስ ስትል በአላህ ጣፋጭ የሆነች ልጅ


@mamtech1

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

22 Oct, 03:14


#መርካቶ

" እኔ የመርካቶ ልጅ ነኝ፤ እዛውም ነው የምሰራው።

ዛሬ በአይኔ ያየሁት የእሳት አደጋ እጅግ አስከፊ ነው።

በጣም ብዙ ንብረት ወድሟል። የአላህ ጥበቃ ሆኖ እኔ በአካባቢዬ ላይ የሰው ህይወት አልተጎዳም።

ነገር ግን በእሳት አደጋው እጅግ በጣም አዝነን እያለ ተጨማሪ ሃዘን የፈጠረብን ብዙ አለ።

አንዱ የተለያዩ አካላት ለዝርፊያ ያደረጉት እንቅስቃሴ ነው።

አንዳንድ ሰው በዚህ የከፋ ጊዜ አብሮ ተጋግዞ እሳቱን ማጥፋት ሲገባው የራሱ ያልሆነን ንብረት ለመዝረፍ ሲሯሯጥ ማየት እጅግ ያሳዝናል።

ሌላው በየማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተከታይ ለማፍራት ሲባል ያልተባለውን በማለት፣ ያልተደረገውን ተደርጓል በማለት ' ላይክ ፣ ሼር ፣ ፎሎው ' አድርጉን እያሉ በዚህ የችግር ወቅት ያልተገባ ነገር የሚያደርጉ ሰዎችን መመልከቴ አሳስዝኖኛል።

አንዳንዶቻችን ህሊናችንን በዚህ ልክ ማጣታችን እጅግ አሳፋሪ ነው። ነገ እኛን ምን እንደሚገጥም እኮ አናውቅም።

ይህ ከባድ አደጋ እውነተኛ መንስኤው እና የጉዳቱ መጠን በፍጥነት እንዲጣራልን እንፈልጋለን።

ብዙ ለፍቶ አዳሪ ዜጋ እጅግ የደከመበት ፣ የለፋበት ንብረቱ በአንድ ምሽት ወደ አመድነት ተቀይሯል። " - ሃሚ (መርካቶ)

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

21 Oct, 20:30


ይሄኔ እዚህ ወስጥ አንድ ሷሊህ አላህን ፈሪ ሰው ሊኖር ይችላል ያአላህ ግን በበዳይዎች ወንጀል እሱን እንዳትቀጣው ገንዘቡንም ቤተሰቡንም ከዚህ በላዕ ጠብቀው ያረብ።


@mamtech1

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

21 Oct, 20:01


ምሽት 2ስዓት የጀመረው ቃጠሎ እሰከ አሁኗ ስአት ድረስ ሊቆም አልቻለም ። ያ አላህ

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

21 Oct, 19:14


በለፈው የመሬት ንዝረት ጊዜ ሰው ከቤት ሲወጣ ሌባ እንደጉድ ነበር አሉ ወደ ቤት የሚገባው ።


ዛሬ እማ ተመቻቸው 🏃‍➡️🏃‍♂‍➡️😓

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

21 Oct, 18:37


#Update

መርካቶ ' ሸማ ተራ ' የተነሳው ከባድ የእሳት አደጋ እስካሁን አልቆመም።

እሳቱን መቆጣጠር አልተቻለም።

የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ " አደጋውን ቶሎ ለመቆጣጠር እየተደረገ ያለዉን ጥረት  አዳጋች ያደረገዉ የአካባቢው መንገድ የእሳት አደጋ መኪና በተሟላ ሁኔታ ለመንቀሳቀስ አስቸጋሪ በመሆኑ ምክንያት ነው " ብለዋል።

አሁን ላይ " በሄሊኮፕተር ለመጠቀም እየጣርን  ነው " ሲሉ ገልጸዋል።

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

21 Oct, 17:47


" እሳቱ ጠንከር ያለ ነው ፤ እስካሁን አልጠፋም ፤ ሰው ንብረት እያሸሸ ነው " - በስፍራው የሚገኙ ሰዎች

በአዲስ አበባ መርካቶ ሸማ ተራ የእሳት አደጋ ተከስቷል።

እሳቱ ከተነሳ በርከታ ደቂቃዎች ቢቆጠሩም እስካሁን መቆጣጠር እንዳልተቻለ በስፍራው የሚገኙ የቤተሰባችን አባላት ገልጸዋል።

" እሳቱ ጠንከር ያለ ነው ፤ በስፍራው እሳት አደጋዎች ለመቆጣጠር ጥረት እያደረጉ ቢሆንም ምንም ሊጠፋ አልቻለም። በስፍራው ላሉ የአደጋ ሰራተኞች ተጨማሪ ቦቴና እገዛ ያስፈልጋል ፤ በውሃ ብቻም የሚሆን አይደለም " ብለዋል።

" በአካባቢው ያሉ እሳቱ ያልደረሰባቸው ሰዎች ንብረታቸውን እያሸሹ ይገኛሉ " ሲሉም አክለዋል።

😢

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

21 Oct, 15:01


ምዝገባ ልናጠናቀቅ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል ፍጥነው ይመዝገብ።


በኦን ላይን ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ ካላቹ በሚመቻችሁ ሰአት በሚመቻችሁ ቀን ተመዝግባችሁ መቅራት ትችላላችሁ መቅራት ምትፈልጉ በውስጥ ተመዝገቡ

የሚሰጡ ደርሶች

ቃዒዳ ለጀማሪዎች እና

ቁርዓን በተጅዊድ

 እርሰዎ በመረጡት ሰዓት እና አፕ ይቀራሉ ::

☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን
☞︎︎︎ በቴሌ ግራም
☞︎︎︎ በዋትስ አፕ
☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም
☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦንላይን በላይቭ :እና በሪከርድ እርሰዎ በሚመቸዎት የሚሰጥ ይሆናል።

ለአንድ ተማሪ 30 ደቂቃ ይሰጠዋል።

ስለክፍያው እንዳይጨነቁ የእርሰዎን አቅም ባገናዘበ መልኩ  ይሆናል።

በኢትዩ በወር 200ብር በቻ።

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።⤵️⤵️

👇👇
@online_kirat0

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

21 Oct, 14:31


የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።

የተፈጥሮ ሳይንስ የመግቢያ ውጤት !

🟢 የስልጠና ደረጃ 1 እና 2

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 141 እና ከዚያ በታች፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 137 እና ከዚያ በታች፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 138 እና ከዚያ በታች፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 134 እና ከዚያ በታች፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 124 እና ከዚያ በታች፤

🟡 የስልጠና ደረጀ 3 እና 4 ፦

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 142 እና ከዚያ በላይ፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 138 እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 139 እና እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 135 እና ከዚያ በላይ፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 125 እና ከዚያ በላይ፤

🔴 የስልጠና ደረጀ 5 ፦

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 179 እና ከዚያ በላይ፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 167 እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 170 እና እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 162 እና ከዚያ በላይ፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 154 እና ከዚያ በላይ፤

⬇️

የማህበራዊ ሳይንስ የመግቢያ ውጤት !

🟢 የስልጠና ደረጃ 1 እና 2

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 139 ከዚያ በታች፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 135 እና ከዚያ በታች፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 134 እና ከዚያ በታች፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 124 እና ከዚያ በታች፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 124 እና ከዚያ በታች፤

🟡 የስልጠና ደረጀ 3 እና 4 ፦

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 140 ከዚያ በላይ፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 136 እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 135 እና እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 125 እና ከዚያ በላይ፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 125 እና ከዚያ በላይ፤

🔴 የስልጠና ደረጀ 5 ፦

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 172 ከዚያ በላይ፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 164 እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 165 እና እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 160 እና ከዚያ በላይ፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 154 እና ከዚያ በላይ፤

💻ᴍᴀᴍ ᴛᴇᴄʜ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ ɪɴsᴛɪᴛᴜᴛᴇ📲

21 Oct, 13:59


በጨዋታ መሃል ፦

<<በራስህ አትተማመንም አይደል>> አለቺኝ ?

እንዴት ልበ ሙሉነት የተጠናወተኝ ሰው እንደሆንኩ ከራሴ ጋ እየተሻማው አወራሁ... አብራራሁ... ዘበዘብኩ

በእርጋታ ከሰማቺኝ በኃላ
<<እንዴት እንደዚህ አልሽ ብትለኝ እና ያስተዋልኩትን ብነግርህ  አይሻልም?>> አለቺኝ

<<ቀጥይ>> አልኳት ደስ ባላለው ፊት እያየኃት

<<ስላለህ፣ ስላስደመምከው  ፣ስላደረከው ነገር ብዙ ሰአት ሁል ግዜ ታብራራልህ ።  የተጣላኸውን የጠላኸውን ያናደደህን  ሰው ስህተት እና ያንተን ቅድስና ታስረዳለህ ፣

ሰው ስለራሱ ሲያወራህ ቀጥለህ እኔ.. እኔም.. ብለህ ስለ ራስ ታወራለህ ምንም ነገር ስትሰማ ከራስህ ጋ እያወዳደርክ ነው መሰለኝ ።

ሰው ሲቃወምክ ስለምታወራው ነገር ሳይስማማ ሲቀር ቅር ይልሃል... ብዙ ታብራራለህ ። ያመንከው እና የሆንከውን እንዲመሰከርልህ እንዲጨበጨብልህ ጉንጭህ እስኪዝል ታስረዳለህ  ።

ስላደረከው እና ስለሆንከው ነገር አስተያየት ትጠይቃለህ ደስታህ የሰው አስተያየት ላይ ተንጠልጥሎል።

እምቢ ማለት ይከብደሃል ። እምቢ ከማለት መዋሸት ትመርጣለህ ። ባላሳቀህ ነገር ትስቃለህ ፣

የአዲስ ሰው ቀልብ ለመሳብ እሱ የሚወደውን ነገር ለማውራት ለመሆኑ ጥረት ስታደርግ ብዙ ግዜ ያስተዋልኩ ይመስለኛል ።

ሰው እንዳይቀየም ስትል መጠየቅ ያለብህን አጠይቅም ።

ያበደርከውን ብደር እንኳን ስትጠይቅ ችግር እንዳጋጠመክ አብራርተህ ነው ።

ራስህን አታከብርም መሰለኝ እራስን አለማክበር  አንደኛው  በራስ ያለመተማመን ውጤት ነው !!

ከጠላት ሁሉ ጠላት  የሚከፋው የውስጥ ጠላት ነው ። ከራስህ ጋ የታረክ  ግዜ አለም ቢጣላህ እንኳን አትሸበርም ።



ያልተቀበልከው ማንነት ካለ የበታችነት ስሜት የሚያሰማህ ሁነት ካለ ረጋ ብለህ አጥናውና መላ ፈልግለት ።

ብቻህንም መሆን ልመድ ሁሌ አብሮ ሰው እንዲሆን አታስስ

ዝም ብዬ አየኋት ።

ልክ ካልሆንኩ፣ ያልኩት እውነት ከሌለው እንደቀባጠርኩ ከተሰማህ አፉ በለኝ
ካወራውት ፍሬ ነገር ካገኘህበት ደሞ ደግ >>

አሁንም ዝም አልኳት ።  ዝምታዬ ውስጥ ግን መደነቅ እና ድብርት  ነበረበት


#Copy