ትኬት እየሞላ ነው ቶሎ ቶሎ ተመዝገቡ
እንኳን ደስ ያላችሁ
በርሜል ጊዮርጊስ ተከፈተ
ታላቅ የበረከት ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር
✅ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ታህሳስ 5 /2017 ቀን ተነስተን ታህሳስ 13 /2017ቀን የምንመለስበት እስከ ባህር ዳር ድረስ በፕሌን በመጓዝ ከባህር ዳር በኋላ ደግሞ የመኪና ትራንስፖርት በመጠቀም ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ያዘጋጀን ሲሆን ምዝገባ ጀምረናል ዋጋ 15,000 ብር ።
▶️ ቀኑ ሲቃረብ የፕሌን ዋጋ ስለሚጨምር በጊዜ ይመዝገቡ
👉 የመመዝገቢያ ቦታዎች ፦
▶️ ለገሃር ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ፊት ፊት ማንዴላ የርቀት ት/ት ኮሌጅ ያለበት ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ ሰላም እሪል እስቴት
እንዲሁም ባሉቀት ሆነው ከታች ባሉት አማራጮች ይጠቀሙ
• ባላችሁበት አካባቢ ትኬት ለመቁረጥ (ለምዝገባ)፦
👉 በሚከተሉት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000136236575
☞ አቢሲኒያ ባንክ 186845463
☞ ቴሌ ብር 0902386880
እነዚህን መጠቀም ይችላሉ
★ ለበለጠ መረጃ፦ 09 45 55 55 57 ይደውሉ
አዘጋጅ:- ማኅበረ ሳዶር ዘኦርቶዶክስ
በማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ቤተሰብ በመሆን ያግዙን
• በዩቲዩብ ☞ https://youtube.com/channel/UCQ1U_43pWSTJan5OKLxx5eQ
• በቲክቶክ 👉🏿 tiktok.com/@fikergirmazekirkos1515
• በቴሌግራም 👉🏿 https://t.me/mahberesadorzeortodox
በፌስ ቡክ ገጻችን ☞ https://www.facebook.com/mahberesadorzeortodox