መርከዝ ጀዕፈሩጦያር || merkez jeiferutoyar @jaiferu_toyar Channel on Telegram

መርከዝ ጀዕፈሩጦያር || merkez jeiferutoyar

@jaiferu_toyar


በግል በመመዝገብ ቁርአን በየቀኑ በዙም መቅራት የምትፈልጉ በ👉 @jaiferutoyar ወይም በማዕከሉ ስ/ቁ +251921214330 ያናግሩን።

telegram/ቴሌግራም
https://t.me/jaiferu_toyar

facebook: ፌስቡክ https://www.facebook.com/109687335101466/

youtube: https://youtube.com/channel/UCYIThA_8GXsUQeIA9_wAtlg

መርከዝ ጀዕፈሩጦያር || merkez jeiferutoyar (Amharic)

ለበፅና አገልግሎት ለመመዝገብ፣ በግል መብትና ስምምነት ቁርአን በዙም መቅራትን መረከዝ ጀዕፈሩጦያር በትዕዛዝ ያናውቅናል። ምንም እናመልኩ ማለት የእመቤታችን መቅረብ ለመከበረ ለማሰታሰብ፣ ብቸኛው እናንተን እንደተዠገነች ልክ ከሳብ፣ ከባለቤቷ፣ ከእናንተ ጋር በለሌመም መሆኑን እናወኩ። በትዕዛዝ ዝናንና ፈጥኖችን እናንገልጽናል በትዕዛዝ ገለጸ።

መርከዝ ጀዕፈሩጦያር || merkez jeiferutoyar

01 Oct, 17:16


https://youtu.be/4WTAsDWoUP4?si=SRBSBia3bdpnOIFw

መርከዝ ጀዕፈሩጦያር || merkez jeiferutoyar

26 Sep, 05:06


https://youtu.be/trhqgOIHCHI?si=7pgKG9jwls5c7OpD

መርከዝ ጀዕፈሩጦያር || merkez jeiferutoyar

08 Sep, 04:18


ጃዕፈሩጠያር የቁርኣን ሂፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል በኦሮሚያ ከልል ሸገር ከተማ አስተዳደር በፉሪ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ሲሆን ከተመሰረተበት 2011 ዓ.ል ጀምሮ በድምሩ ከ1100 በላይ ተማሪዎችን ቁርአን እና ኢሰላማዊ ተርቢያ በማስተማር አስመርቋል።ማዕከሉ ላለፉት 2 አመታት ሲያስተምራቸው የነበሩትን የቁርኣን ሂፍዝ ተማሪዎችን እና የከረምት ተማሪዎችን በዛሬው እለተ ቅዳሜ ጳቁሜ 02/2016 ዓ.ል ጀሞ አንድ በሚገኘው ደምቦስኮ አዳራሽ  በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።
በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ የፌዴራል መጅሊስ ተወካዮችን ጨምሮ ታላላቅ ኡለማዎች ኡስታዞች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም የተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦች ተገኝተዋል።በመድረኩ የተገኙ ኡስታዞች እና ተመራቂ ተማሪዎች የተለያዩ ቁምነገር አዘል መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።በመጨረሻም ውጤታማ ለነበሩ ተማሪዎችና መርከዙን በተለያዩ መንገዶች ላገዙ አካላት የእውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

መርከዝ ጀዕፈሩጦያር || merkez jeiferutoyar

07 Sep, 19:39


ጃዕፈሩጠያር የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማዕከል የቁርአን ሐፊዞችንና የክረምት ተማሪዎችን አስመረቀ!
..
(ሀሩን ሚዲያ፦ጳጉሜ 2/2016፣አዲስአበባ)
..
ጃዕፈሩጠያር የቁርኣን ሂፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል በኦሮሚያ ከልል ሸገር ከተማ አስተዳደር በፉሪ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ሲሆን ከተመሰረተበት 2011 ዓ.ል ጀምሮ በድምሩ ከ1100 በላይ ተማሪዎችን ቁርአን እና ኢሰላማዊ ተርቢያ በማስተማር አስመርቋል።

ማዕከሉ ላለፉት 2 አመታት ሲያስተምራቸው የነበሩትን የቁርኣን ሂፍዝ ተማሪዎችን እና የከረምት ተማሪዎችን ዛሬው እለተ ቅዳሜ ጳቁሜ 02/2016 ዓ.ል  ጀሞ አንድ በሚገኘው ደምቦስኮ አዳራሽ  በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።
.
በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ የፌዴራል መጅሊስ ተወካዮችን ጨምሮ ታላላቅ ኡለማዎች ኡስታዞች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም የተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦች ተገኝተዋል።በመድረኩ የተገኙ ኡስታዞች እና ተመራቂ ተማሪዎች የተለያዩ ቁምነገር አዘል መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።በመጨረሻም ውጤታማ ለነበሩ ተማሪዎችና መርከዙን በተለያዩ መንገዶች ላገዙ አካላት የእውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
.
©ሀሩን ሚዲያ

1,040

subscribers

261

photos

36

videos