የነብያት ታሪክ 📚📖 @islamwi_trikoch Channel on Telegram

የነብያት ታሪክ 📚📖

@islamwi_trikoch


ኢስላማዊ ታሪኮች

የነብያት ታሪክ 📚📖 (Amharic)

የነብያት ታሪክ 📚📖 በተመሳሳይ ማለት ከአይስለምድር ጋር የመኳንንት መምሪያ ስብስቦችን በተወጣጡ የስያሜ ዓይነት ማህበረሰቡን ይጠቀሙ፡፡ ይህ ታሪክ ይባሌን እና የሚናገርበትን ስልኩን ለመተካት አሰብላለሁ፡፡ ታሪክዎትን ከሌሎች ማህበረሰቦች ጋር በማሰብ መከተል በመያዝ መሃል ይቀርባል፡፡

የነብያት ታሪክ 📚📖

18 Aug, 03:22


The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 28 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

የነብያት ታሪክ 📚📖

09 Nov, 11:37


https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1827013177645267&id=100010098069642

የነብያት ታሪክ 📚📖

03 Nov, 11:52


ይህች ክርስቲያን ወገናችን ለክርስቲያኖች ያለ እውቀት አታውሩ ቁርኣንን አንብቡ እያለች ስትነግራቸው ተመልከቱ።

አላህ ሂዳያህ ይስጣት።🌷🌷🌷🌷🌷

የነብያት ታሪክ 📚📖

02 Nov, 14:07


የኢትዮጵያው ዶ/ክ ዛኪር🌷🌷🌷🌷

የነብያት ታሪክ 📚📖

29 Oct, 17:20


እግዚአብሄር :– እኔ ሰው አይደለሁም።( ሆሴዕ 11:9 )
ኢየሱስ :– እኔ ሰው ነኝ።(ዮሐንስ ወንጌል 8:40 )
https://telegram.me/islamwi_trikoch

( ትንቢተ ሆሴዕ 11:9 ) እኔ እግዚአብሔር አምላክ ነኝ
እንጂ #ሰው_አይደለሁምና፥

ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ሰው ነኝ ይላል

(የዮሐንስ ወንጌል 8:40 ) ነገር ግን አሁን ከእግዚአብሔር
የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን #ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ::

ነገር ግን ነገር ግን........
ኢየሱስ ሰው ነኝ አምላክ አይደለሁም እያለ እየተማፀናቹ እናንተ ግን አይ ኢየሱስ አምላክ ነህ፣ ጌታ ነህ፣ ፈጣሪ ነህ ወዘተ..... ብላችሁ የምታመልኩት ከሆነ ይህን መልዕክት አስቀምጦላቹሃል፣

የማቴዎስ ወንጌል 7 ፣ 17 እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ
መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል።

18 መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም።

19 መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።

20 ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።

21 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ #ጌታ_ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ #የሚለኝ_ሁሉ_መንግሥተ_ሰማያት_የሚገባ_አይደለም።

22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።

23 የዚያን ጊዜም። #ከቶ_አላወቅኋችሁም፤ #እናንተ_ዓመፀኞች፥ #ከእኔ_ራቁ_ብዬ_እመሰክርባቸዋለሁ።

ስለዚህ ኢየሱስን ምትወዱት ከሆነ ቃሉንና ምክሩን ስሙ! ከፊቴ ጥፉ አላውቃችሁም እላቹሃለው እያላቹ ነው።

ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ለአላህ ብላቹ share አድርጉት ይነቁ ይሆናል።

ቢያንስ 1 ሰዎ ለ 5 ግሩፕ ሼር አድርጉ😘😘

የነብያት ታሪክ 📚📖

24 Oct, 14:13


https://t.me/islam_sela_m

የነብያት ታሪክ 📚📖

21 Oct, 17:11


ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠላም💚) እንዲህ ብላዋል ከአምስት ነገሮች በፊት አምስት ነገሮችን ተጠቀም።

1 ህይወትህን ከመሞትህ በፊት
2 ጤንነትህን ከመታመምህ በፊት
3 ነፃ ግዜህን ከመወጠርህ በፊት
4 ወጣትናትህን ከእርጅና በፊት
5 ሐብትህን ከመደህየትህ በፊት

የነብያት ታሪክ 📚📖

23 Sep, 15:04


አሥ-ሠላሙ ዐለይኩም ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ!

የማታ ማታ "የኢየሱስ ምንነት እና ማንነት" የሚለው መጽሐፍ በገበያ ላይ ውሏል። አል-ሐምዱ ሊሏህ!

ክርስቲያኖች ሆይ! "ባይብልን አንብቡ" ባላችሁን መሠረት አንብበን ኢየሱስ ፍጡር፣ ሰው፣ መሢሕ፣ ነቢይ፣ መልእክተኛ እና ባሪያ መሆኑን ተረድተን በተገላቢጦሽ እንድታነቡ ጋብዘናችኃል። "ባመጣሽው ዳኛ ትሆኝ እስረኛ" የሚባል አገርኛ ብሂል አለ፥ እንግዲህ እውነቱን መጋፈጥ እንጂ ገሸሽ በማለት እውነትን ማዳፈን አዋጭ አይደለም።

ሙሥሊሞች ሆይ! ሙሥሊም ያልሆኑ አካላትን ወደ ኢሥላም በንጽጽር ለመጣራት ይህ መጽሐፍ "ይጠቅማል" ብዬ ስላሰብኩኝ አንብቡ እና ለክርስቲያኖች አስነብቡ! ወጀዛኩሙሏህ ኸይራ!

መጽሐፉን መርካቶ አንዋር መሥጂድ ሥር አት-ተውባህ የመጽሐፍት መደብር ያገኙታል። ለበለጠ መረጃ በ 0920781016 ዐብዱ አር-ራሕማን ብላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ!

የበለጠ ለማንበብ ይህንን ሊንክ ያስፈንጥሩ፦ https://t.me/Wahidcom

የነብያት ታሪክ 📚📖

16 Jun, 19:20


አስተያየቶችን መቀበያ እና መወያያ።👇👇👇
https://t.me/aseteyayeti_mesicha

የነብያት ታሪክ 📚📖

16 Jun, 19:15


ወድ እና የተከበራችሁ የነብያት ታሪክ ተከታታዮች በሙሉ ፣ አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።

የነብያት ታሪክ ለምን ተቋረጠ ብላችሁ የጠየቀችሁኝ ወንድምና እህቶቼ ፣ አንደኛ በስራ ምክንያት ለመፃፍ አልተቻለም፣ ሁለተኛ የምፅፈው በስልክ ነው፣ ማለትም ስልኬ ሲበላሽ፣ ወይንም ሲጠፋ ሌላ ለመግዛት ግዜ ስለሚፈጅብኝ ነው።

ኢንሻአላህ ይቆይ እንጂ አይቀርም።

እንቀጥላለን።💓

የነብያት ታሪክ 📚📖

27 Apr, 10:58


በነገራችን ላይ በጎንደር የደረሰው ግጭት አይደለም። እንደዚያ እያደረጉ የሚዘግቡት ሆን ብለው የደረሰውን ለመሸፋፈን ነው። የደረሰው ቀድሞ የተጠና፣ ዝግጅት የተደረገበትና የፀጥታ ኃይሎት ሽፋን ያለው ጥቃት ነው።