ጥሪያችንን አክባራችሁ ለመጣችሁ ውድ እና የተከበራችሁ ወላጆች እጅግ አድርገን በአላህ ስም እያመሰገንን
በእለቱ በነበረን ዋነኛ የወላጅ ኮሚቴ ተወካይ ምርጫ ከትምህርት ቢሮ ተወካይ ወ/ሮ መዓዛ ታደሰ በተገኙበት 3 አስመራጭ ኮሚቴዎችን ማለትም አቶ አንዋር ፡አቶ ደረጀ እና ወ/ሮ ፈትያን በመሰየም ለቀጣይ 3 አመታት የወላጅ ኮሚቴ ተወካዮችን እጅግ ዉብ በሆነ መንገድ በወላጆች ጠቅላላ ጉባዔ ማስመረጥ ተችሏል፡፡
የተመረጡ ወላጅ ኮሚቴዎች
1. አቶ ዩሱፍ አከበረኝ ------- ጠበቃ እና የህግ አማካሪ
2. ዶ/ር ቶፊቅ ደሊል----------- የህክምና ባለሙያ
3. ወ/ሮ ረዉዳ ኸይረዲን ........... ቢኤ ዲግሪ ኢን ቲችንግ
4. ወ/ሮ አይሻ ሰማን ............. ነርስ የጤና ባለሙያ
5. ዑስታዝ ካሚል ሱለይማን ›››››› ኢስላሚክ ሰኮላር