ቢላል ሚዲያ @bilalmedia2 Channel on Telegram

ቢላል ሚዲያ

@bilalmedia2


በዚህ ቻነል ላይ

👉የተለያዩ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ፅሁፎች ይለቀቃሉ
👉ስለ ኮተቤ እና አካባቢዋ የዲን እንቅስቃሴ በስፋት እንሰራለን
👉 አንድአንድ ደርሶች ፣ሙሀደራዎች፣ማስታወቂያዎች እንለቃለን
👉የዳሩል አርቀም የልማትና መረዳጃ ተቋም ጋር የሚያያዙ የተለያዩ ጉዳዮችም ይኖራሉ

ቻነሉ ላይ ላላቹ ማንኛውም አይነት አስተያየት
@abu_adil1 ላይ ስጡን

👇👇👇👇ሼር በማድረግ

ቢላል ሚዲያ (Amharic)

ቢላል ሚዲያ በዚህ ቻነል ላይ የተለያዩ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ፅሁፎች ይለቀቃሉ። አንድአንድ ደርሶች ፣ ሙሀደራዎች ፣ ማስታወቂያዎች በስፋት እንሰራለን። የዳሩል አርቀም የልማትና መረዳጃ ተቋም ጋር የሚያያዙ የተለያዩ ጉዳዮችም ይኖራሉ። ቢላል ሚዲያ ጋር ስለ ኮተቤ እና አካባቢዋ የዲን እንቅስቃሴ በስፋት እንሰራለን። ቻነሉ ላይ ላላቹ ማንኛውም አይነት አስተያየት። በስጡን @abu_adil1 ላይ። ሼር በማድረግ።

ቢላል ሚዲያ

01 Dec, 06:07


ፂማሙን አግቢ ምግቡ ውስጥ እንኳን ፀጉር ቢገኝ ከፂሙ እንደሆነ ትነግሪዋለሽ እህቴ
Bint malik

ቢላል ሚዲያ

01 Dec, 05:49


ቁጭት ምን እንደሆነ ማወቅ ከፈለግክ ይህንን ሰው ተመልከት ። እንዲህ ስብርብር ያለው ልክ እንደዘመኑ ሰው የሚወዳት ልጅ ስለከዳችው አልያም አብዶ አይደለም ። ይልቁንም ዶክተር መህዲ በሞያው እጅግ አንቱታን ያተረፈ ሰርጅን ነበር ። በ1995 ( እ.ኤ.አ ) እናቱ ታማ ቀዶ ህክምና እያደረገላት ባለበት ወቅት በፈፀመው የህክምና ስህተት ሳቢያ እናቱ እጁ ላይ ትሞትበታለች ። ከዚያ ወዲህ ለእራሱ ይቅርታ አድርጎ ህይወትን መቀጠል አልቀለለውም ። በኢራቅ ጎዳናዎች ላይ ሳያውቅ ድንገት ለሰራው የህክምና ስህተት እናቱን ይቅርታ እየጠየቀ እየጮኸ ይዘዋወራል ። ለቅፅበት እንኳ ስሜቱን በእሱ ቦታ ሆኖ ማሰብ የሚከብድ ህመም … አላህ ይድረስልህ

Https://t.me/bilalmedia2

ቢላል ሚዲያ

01 Dec, 04:32


ወንድማችን ኡስታዝ መኪን ሙሀመድ በፌስቡክ ገፁ ላይ ስለ ማታዉ የላይቭ ስትሪም ቆይታችን ያጋራዉ መልዕክት ሲሆን በምላሹ እኛም ከልብ ማመስገናችንን በዚሁ እንገልፃለን !!

ሰይዲ አላህ ይጠብቃችሁ በቀጣይ በሌላ ርዕስ እንደምንገናኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ🙏🙏

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 19:57


ከወንድማችን መኪን ጋር ያደረግነዉ ቆይታ ነዉ

በደምብ አድምጡት

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 19:38


እንዴት ነበር ያ ጀመዐ

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 19:34


Live stream finished (1 hour)

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 18:33


ይሰማል አይደል ያ ጀመዐ??

power pointu ን በደምብ ተከታተሉ

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 18:27


https://t.me/bilalmedia2?livestream=c445081c3db85f58ad

ተጀምሯል
👆👆👆👆👆

ገባ ገባ እያላችሁ ለሌሎችም ሼር አርጉ

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 18:10


5 ደቂቃ ብቻ ሶብር እናርግ 3:15 ላይ እንጀምራለን ባረከላሁ ፊኩም

ዝግጁ ናችሁ

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 18:07


ይሰማል ያ ጀመዐ

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 18:04


https://t.me/bilalmedia2?livestream=c445081c3db85f58ad


👆👆👆👆👆

ገባ ገባ እያላችሁ ለሌሎችም ሼር አርጉ

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 18:03


Live stream started

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 17:44


20 ደቂቃዎች ብቻ ይቀሩናል ያ ጀመዐ እየገባችሁ ለሌሎችም ሼር አድርጉ


የምንሳተፍ ሰዎች 👍 እንግለፅ

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 15:33


በጣም የሚያስፈልግህን ነገር ስጣታ የሚሰማህ ስሜት ufff ብቻ አልሀምዱሊላህ ማለት ነዉ!! ቀድር የሚባለዉ ነገር በእርግጥም ያረጋጋላ ብቻ አልሀምዱሊላህ።

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 10:20


የዛሬዉ ታላቅ እንግዳችን በብዙ ወጣት ተኮር እንቅስቃሴዎች የምናዉቀዉ ፣ ሀፊዘል ቁርዐን፣ በተለይም ደግሞ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የተማሪዎች እንቅስቃሴ ላይ በመሳተፍ የሚታወቀዉ ወንድማችን መኪን ሙሀመድ ጋር ማህበራዊ ለዉጥ በሚል ርዕስ ሲሆን ቆይታችንም በ https://t.me/bilalmedia2 ላይ ከ ምሽቱ 3:00 ጀምሮ ይደረጋል ።

ቢላል ሚዲያ

30 Nov, 10:10


በጣም ተግባቢ በንግግሯ የምታሳምንህ ሴት ምርጥ እንዳትመስልህ
ስታወራ ምላሷ የሚተሳሰር ቃላት የሚጠፋባት አይናፋሯ ናት ምርጧ  🥰

ቢላል ሚዲያ

29 Nov, 18:35


የቁርዓን ግብዣ 🥰  ክፍል ⓻⓪
🌘🌚


https://t.me/bilalmedia2

ቢላል ሚዲያ

29 Nov, 16:10


ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ሼር እያደረጋችሁ ያ ጀመዐ‼️‼️

ቢላል ሚዲያ

29 Nov, 15:33


የከዋክብት ምሽት !!!

ቤተሰብ ፣ ቤት ፣ ሀገር ሲልም አለም እንዲበለፅግ ወጣት ሰፊውን ድርሻ ይይዛል። ወጣት ትኩስ ሀይል ከመሆኑ ጋር ስለ ሀይማኖቱ ፣ አለማዊ እውቀቱ ፣ ወጣቱን በማህበራዊ ለውጥ ማነሳሳት ላይ በአጠቃላይ የእውቀት ልእልና ላይ በጉልህ መሳተፉ መንፈሳዊም አለማዊም ጥቅሙ ሰፊ ነው። ታዲያ በዚህ ዙሪያ በዳእዋ ተሳትፎ  (በዳኢነት)  ፣በአፍሪካ ቲቪ በኘሮግራም አቅራቢነት ፣በቁርዐን ጠባቂነቱ (ሀፊዝነቱ ) እና ወጣቱ ላይ በሚሰራቸው ስራወች የምናውቀው ወጣት መኪን ሙሀመድ ማህበራዊ ለውጥ ላይ ያጠነጠነ ለወጣቱ ታሳቢ የተደረገ ውይይትን ለማድረግ በቢላል ሚዲያ ብቅ ሊል እለተ ቅዳሜ ህዳር 21 ከ ምሽቱ 3:00 ጨምሮ በድምፅ ቀጥታ ስርጭት እይታውን ሊያካፍል ቀጠሮ ይዘናል ።

ታዲያ የአእምሮ ልቅናን ልምድ ካላቸው ለማድመጥ ለዉጥን፣ በጋራ ለማጣጣም    የማይፈልግ አለ ብለን አናስብምና ኑ ስለለውጣችን እንወያይ አብረንም እንለወጥ ሲል ጋበዛችሁ።

ከ ወጣት መኪን ሙሀመድ ጋር የምናደርገዉን የ live ቆይታ ለመታደም  👉 https//
t.me/bilalmedia2 ጆይን ይበሉ

ቢላል ሚዲያ

29 Nov, 15:10


ወንድ ልጅ ለሴት ብሎ እምነቱን አይቀይርም
ሴት ግን ለወንድ ብላ ከ ፈ ረ ች ሲባል እንሰማለን 😥

እምነት ቀልድ ነው እንዴ?

ቢላል ሚዲያ

28 Nov, 08:52


ሰሞኑን ተለቅ ያለ ሃጃ አለብኝ አሏህ ገር እንዲያደርግልኝ ዱዓ አድርጉልኝ እስኪ🤲

ቢላል ሚዲያ

28 Nov, 05:54


በደቂቃ ዉስጥ ሁለቱንም እህቶቻችንን በነፃ የሚያቀሩልኝ ሰዎች አግኝቻለሁ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈልልኝ አቦ🙏🙏🙏

ቢላል ሚዲያ

28 Nov, 05:43


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ሁለት ከ ኩፍር አለም ወደ እስልምና የገቡ እህቶቻችን አሉ እና በሊላህ ቁርዐን በሳምንት ሁለት ወይንም ሶስት ቀን በኦንላይን ማስቀራት የምትችሉ እባካችሁን አሳዉቁኝ ባረከላሁ ፊኩም።

ሀቂቃ አጅር የሚያስገኝ ትልቅ ኸይር ስራ ነዉ እና ተሽቀዳደሙ‼️

@Abu_osman3 👈👈👈inbox አሳዉቁኝ

ቢላል ሚዲያ

27 Nov, 09:21


አዲስ አበባ ተወልደን ካደግነው በላይ ከክፍለ አገር የወጡ ሰዎች አዲስ ላይ ያሉ ሰፈሮችን ጠንቅቀው ያቃሉ🤷‍♀️🥺

ቢላል ሚዲያ

27 Nov, 07:20


አንዳንዴ ዝምታ ምታበዙበት እረጅም ሰአታት አለፍ ካለም ለቀናት ምትቆዙሙበት ሁኔታ ውስት ትገባላቹ። በውስጣቹ ያመቃቹትን ነገር መተንፈስ ትፈልጋላቹ ግን ለማንም መንገር ማትችሉት ነገር ሊሆን ይችላል።

የሰው ልጅ ለማንም እማይናገረው በፈግታው የሚደብቀው ህመም ይኖረዋል። አንዳንዴ የናንተን ግልፅነትና የዋህነት አይቶ እሱኮ ሚስጥር መያዝ አይችልም ይላቹም ይሆናል እናንተ ግን ከማንጋ ምን ማውራት እንዳለባቹ ምን መወራት እንደሌለበት መለየት ከቻላቹ እውነትም ሂወት ገብታቹሀለች ።

ቢላል ሚዲያ

27 Nov, 06:21


ጽንፈኛው የፕሮቴስታንት ቡድን በጉራጌ ዞን እንድብር ወረዳ ቋሻ መስጅድ አዛን አይደረግም በሚል ማይክራፎን ነቅሎ ወስዷል።

© ሀሩን ሚዲያ

ቢላል ሚዲያ

26 Nov, 18:24


መብሰል መጣፈጥ ነው
አንድም አለማረር አንድም ጥሬ አለመሆን ነው ።

ቢላል ሚዲያ

26 Nov, 14:40


"The rise of hey" is the moment she decided to give him back a hey and the rest is history
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
Unfriend or
.
.
.
.
Block
.
.
.
.
.
.
.
Or a good hahahahhahaa

ቢላል ሚዲያ

26 Nov, 08:45


ሳናስበው በቅፅበት አሳማሚ በሆነ ፈተና ብንፈተንም በማንገምተው አጋጣሚ ደስታችን መመለሱ አይቀርም።

ቢላል ሚዲያ

26 Nov, 07:42


● Fiqh of social media : Timeless Islamic Principles for Navigating the digital age


ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ በየወሩ የሚያዘጋጀው ልዩ የመፀሀፍት ዳሰሳ መርሀ ግብር ላይ Fiqh of social media የሚለዉን መፅሀፍ ዳሰናል። መፀሀፉ ከ ሶሻል ሚዲያ ጋር በተያያዘ አንድ የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ሊያደርጋቸዉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች ፣ በሶሻል ሚዲያ ምክንያት እየደረሱ ያሉ postive እና negetaive impactዎችን እና ሌሎችን ፅንሰ ሀሳቦች በዝርዝር የዳሰሰ ሲሆን ከrevieweሯ ሙኒራ አብዱልመናን አሪፍ አቀራረብ ጋር ቆንጆ የመፅሀፍ ዳሰሳ ፕሮግራም ሆኖ አልፏል።

ቢላል ሚዲያ

26 Nov, 05:13


ትዳር ሲይዝ ለ2 ወር ከ 17 ቀን ደርስ የለም ከሚል ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን 🤲🤲

ቢላል ሚዲያ

26 Nov, 04:11


አንዷ እንዲህ ትለናለች

ወንድሜ ሞተና አባቴ በሱ ስም መስጅድ አሰራለታለሁ አለኝ ።

መስጅዱ ከተሰራ ብኋላ ወንድሜን በህልሜ አየሁት እያለቀሰ አዛን ሲያደርግ...

ቢላል ሚዲያ

25 Nov, 18:46


በ iPhone ፕሪሚየም የድምፅ ጥራት ይደሰቱ
የጆሮ ማዳመጫዎችን አስመጥተናል ለማዘዝ DM ሚ 😊😊

ቢላል ሚዲያ

25 Nov, 18:01


ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት መኪና በ እሁድቀን ከነ ሹፌሩ የገባበት አልታወቀም:: ከጋርመንት አካባቢ ነበር ይጓዝ የነበረው::

መኪናውን ያየ ሰው ከስር በተከመጡት ስልኮች ይደውልልን::ወሮታዎን እንከፍላለን
0913979587
0922826925

ቢላል ሚዲያ

18 Nov, 17:38


"ረመዳን 103 ቀን ቀረው አላህ ሰላም ያድርሰን"!

https://t.me/bilalmedia2

ቢላል ሚዲያ

18 Nov, 17:24


ሱብሂን ለመነሳት ይረዳችሁ ዘንድ በጊዜ ተኙ

ቢላል ሚዲያ

18 Nov, 16:10


የልደት ካርድ (ሰርተክፌት) ማዉጣት ፈልጌ ነበር ቀበሌ ሄጄ ከመጉላላት በቅርቡ ያወጣቹና አጠቃላይ የሚያስፈልገዉን ነገር በቀላሉ ልትነግሩኝ የምትችሉ @abu_adil1 ላይ አዉሩኝ😊

በዚህ አጋጣሚ ቀበሌ ምትሰሩም ካላችሁ ኑ ኢንቦክስ እናወራለን😊

ቢላል ሚዲያ

18 Nov, 16:02


የኔ ጠንበለል ምን ማለት ነዉ ቆይ...?

የሆነ ሰዉ ብሎኝ ነዉ

ቢላል ሚዲያ

18 Nov, 13:06


የህያ ኢብኑ ዒሳ ባለቤቱም ልጆቹም ሷሊህ ነበሩ ከባለቤቱጋ አንድላይ ብዙ ዒባዳዎችን ይሰሩ ነበር በሞተ ጊዜ አላህ ሆይ ከእሱ ቡሃላ አታኑረኝ ብላ ዱአ አረገች በሞተ በ15 ቀኑ እሷም ሞተች ረሁመሁሙላህ

ቢላል ሚዲያ

18 Nov, 12:12


እስልምናን መኖር ለአንተ እንዴት ነዉ ተብዬ ተጠየቅኩ
መልሴም

አንድ ሰዉ ከአፉ አንዲትም ቃል ሳያወጣ ወንድሙን አይቶ በፈገግታና በፍቅር ስላቀፈዉ ብቻ ያ ወንድሙ እራሱን ሊያጠፋ የወሰነ የነበረ መልሶ ግን በእቅፉ ነፍስ የዘራበት ተስፋን የረጨበት ሰዉ አዉቃለሁ ።

ይኼ ነዉ ለኔ እስልምናን መኖር ።

ኑ እስልምናን አብረን እንኑረዉ ።
ደስታችንን በማካፈል ደስታችንን እናራዝመዉ ።

ቢላል ሚዲያ

18 Nov, 10:32


በአጭር ግዜ የሚያወፍር ምግብ ወይም መጠጥ ምንድን ነው ?

የምር ንገሩኝ 😔😔 ከአጠቃቀሙ ጋር

ቢላል ሚዲያ

18 Nov, 08:25


መልካም ሰዎች የቱንም ያህል መጥፎ ለመሆን ቢጥሩ አይሳካላቸውም ምክንያቱም በውስጣቸው ያለው መልካምነት መጥፎ ከመሆን ይከለክላቸዋልና።

ቢላል ሚዲያ

18 Nov, 07:15


የሚፈልጉትን ነው መርጠው የሚያወሩት..ከዛ የሆነ ግዜ የሚያወራቼው ሲያጡ ከወር በፊት የተቀመጠላቼውን ቴክስት ይመልሳሉ..ቂሎች

ቢላል ሚዲያ

18 Nov, 05:04


ፌስቡክ አሁን አሁን በጣም ደስ ይላል እንደ ቀልድ ነበር የጀመርኩት የመጀመሪያውን ፌስቡኬን በሰው ስልክ ከፍቼ ፓስወርድ ወዲያው ነበር የረሳሁት። ስልክ ከያዝኩ በውሃላ ግን አጠቃቀሙን እየለመድኩ መጣሁ ሆኖም online ያየሁትን ሰው ሁሉ Hi የምል እንከፍ ነበርኩ። ተማሪ ነሽ ሰራተኛ?

አሁንስ አሁንማ ፌስቡክ ፀዴ ፕላትፎርም ነው። ፌስቡክ ላይ እውቀት አለ ፣ ቧልት አለ ፣ ምርቃት አለ ፣ ስድድብ አለ ፣ መከባበር አለ ፣ መጠላለፍ አለ ፣ ትዳር አለ ፣ ማስመሰል አለ ፣ መረዳዳት አለ ፣ ማጭበርበር አለ ሁሉም አለ።

ፌስቡክ ትንሽ መማር ይጠይቃል ማንበብና መፃፍ ካልቻልክ ምትጠቀመው ፕላትፎርም አይደለም። እንደቲክቶክ እየገለጥኩት ሄዳለው ብትል የነጮች መፅሄት ነው የሞላበት።

ፌስቡክ ላይ ለመፃፍ ከኪቦርድህ ጋር ትታገላለህ ትንሽ ትለምዳለህ ያገኘሁትን ሁሉ ተፋለው ብትል የፌስቡክ ሰው ጣጣ የለበትም ይረሳሃል እንደቲክቶክ ማትወደውን ሰው አምጥተህ አታነግስም። በሪፖርት ሁሉ ሊቀጡህ ይችላሉ።

ፌስቡክ ላይ ችርቻሮ አለ ሰዉ ያሉትን ስራዎች ማስተዋወቅ መነገድ ኔትዎርክ መዘርጋት ጀምሯል። ሁሉም ፌስቡከር ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን ደላላ ነው። እንደድሮ በየቀኑ አጀንዳ ሲጎትት አታገኘውም ሁሉም የራሱን ቀለም ይዞ ለመድመቅ የሚታገልበት ፕላትፎርም ነው።

ፌስቡክ ማናቸውም ሳይመጡ ሰዎች ታግለው ባላቸው አቅም ብቻ ተከታይ የሚያፈሩበት አፕ ነበር ሁሉም ሰው ብጠይቅ ፌስቡክ አልጠቀምም እንጅ የለኝም የሚል ሰው አታገኝም።

ፌስቡክ ላይ ሀዘን ቀብር መፅናናት አለ። የፌስቡክ ሰው ስታዝን አይስቅም አብሮህ ያዝናል Request ተቀብለኸው ሁለት ቀን reply ስለተቀላለዳቹ ብቻ ከብዙ ኪሜ ርቀት ላይ በሩን ቆልፎ ላንተ ሀዘን ያለቅሳል።

ከሁሉም የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች ፌስቡክን የምመርጥበት ምክኒያት ይሄ ነው ::

ቢላል ሚዲያ

18 Nov, 03:38


ተስፋችን ምን ይሆን😢

ቢላል ሚዲያ

18 Nov, 03:27


ከፖስቱ ኮሜንቱ😊

ቢላል ሚዲያ

17 Nov, 14:02


Q: Write five words you can spell
Ans. 1. Five 2. Words 3.You. 4. Can 5. Spell
😁😂

ቢላል ሚዲያ

17 Nov, 12:08


አንዳንድ ሰዎች አሉ እነርሱ ሲፈልጓችሁ(ስታስፈልጓቸው) ከአጠገባችሁ ተለምነው እንኳን ዘወር የማይሉ...😩 ግና አይደለም እናንተ ፈልጋቿቸው ይቅርና እንዲሁ ለማውራት እንኳን ከእናንተ የሚፈልጉት ነገር የሌለ እንደሆን(የሚፈልጉትን ካልሰጣቹሀቸው) ትዝም አትሏቸውም ግን አለሁ ለማለት ያህል ብቅ ይሉና ከዛም ምክንያት ደርድረው ይሰወራሉ😌 ከዛ አሁንም ሲፈልጉን ተንሿከው ይመጣሉ😔

ቢላል ሚዲያ

17 Nov, 11:02


መርካቶ ሁለተኛ ዙር እሳት ተነስቶዋል ነጋዴዎች ተጠራሩ እቃችሁን ጠብቁ የባሰ ነገር ካለ ደሞ ንብረት ቢጠፋ ይሻላል እራሳችሁን አደጋ ላይ እንዳትጥሉ

ቢላል ሚዲያ

17 Nov, 10:02


ለማሕበራት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

በአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የማሕበራዊና አደረጃጀት ጉዳይ መምሪያ አዘጋጅነት መሠረታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የበጎ አድራጎት ተቋማት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል።

ከምክር ቤቱ የማሕበርነት ፍቃድ ወስደው የበጎ አድራጎት ስራ ላይ የሚንቀሳቀሱ ማሕበራት በስልጠናው ላይ ተሳትፈዋል።

በግንዛቤ ማስጨበጫው፤ ተቋማት ምን መምሰል አለባቸው? ከኢስላም እሴት አንፃር ማተኮር ስላለባቸው ጉዳዮች፤ በስራቸውስ ምን ቁመና ላይ መገኘት አለባቸው? በስራ ወቅት የተፈቀዱና የተከለከሉ ጉዳዮች ምንድን ናቸው? ተቋማት ሲያጠፉ ምን ይደረጋል? የሚሉና ሌሎች ጉዳዮች ተነስተው ግንዛቤ ተፈጥሯል።

በመድረኩ ላይ የከፍተኛ ምክር ቤቱ ምክትል ፕሬዝደንት ሼህ ፈትሁዲን ሐጂ ዘይኑ ሙቁና፤ ዋና ስራ አስኪያጁ አቶ ሪያድ ጀማል፤ ምክትል ስራ አስኪያጁ አቶ አደም ተማም ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል።

የግንዛቤ መድረኩን የመምሪያው ዳይሬክተር አቶ ሙዘፈር አሕመድ መርተውታል።

በመድረኩ ማጠቃለያ የማሕበራቱን ሕብረት ለማጠናከር የሚያስችል የተቋማት ጉባኤ አመራር የመምረጥ ስራ ተሠርቷል።

መድረኩ ትላንት ሕዳር 7/2017 ነው የተከናወነው።

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 19:23


ላይቭ ስትሪማችን ላይ የነበራችሁ እህትና ወንድሞች ከ ያስሚን ከድር ጋር ያደረግነዉ ቆይታ እንዴት ነበር እስኪ ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስፍሩልን

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 19:21


Live stream finished (1 hour)

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 18:33


ያልገባችሁ ካላችሁ እየገባችሁ

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 18:02


Join በሉ

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 18:02


https://t.me/bilalmedia2?livestream=45680139f85b25eabc

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 18:01


Live stream started

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 18:00


Live stream scheduled for

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 18:00


Live stream scheduled for

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 17:56


4 ደቂቃዎች ብቻ ይቀሩታል ገባ ገባ እያላችሁ

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 17:32


ላይቭ ስትሪማችን ሊጀመር 27 ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዉታል

ዝግጁ የሆናችሁ እስኪ👍

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 15:45


እህታችን ያስሚንን እንደዉ ባትረሳ ወሳኝ ናቸዉ የምትሏቸዉን 3 ጥያቄዎች በኢንቦክስ ላኩልኝማ @abu_adil1 ላይ

እስከ 2:00 ብቻ

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 12:31


Live stream finished (7 seconds)

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 12:31


Live stream started

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 12:26


የከዋክብት ምሽት 🏆

እንደ ኡማ ከፍታን እያስገኙልን ከሚገኙ ተፅእኖ ፈጣሪዎች ጋር የሚደረግ ቆይታ በ ቴሌግራም live stream ‼️

የመጀመሪያዋ እንግዳችን ጀግኒት ያስሚን ከድር ስትሆን በ 12 ኛ ክፍል በተደረገ የማትሪክ ፈተና ላይ 570 በማምጣት ከ ኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቀች ናት።

ይህች እህታችን ከ ትምህርት ጋር በተያያዘ ሰፊ ልምዷን ከ ምሽቱ 3:00 ጀምሮ በቢላል ሚዲያ ላይ ትከሰታለች ።


ዛሬ ማታ 3:00 👉https://t.me/bilalmedia2 እንገናኝ‼️‼️

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 08:57


አሁን ዌብሳይታችን ላይ መመዝገቢያ ሊንክ ለሁሉም ክፍት ሆኗል።

🔗መመዝገቢያ ሊንክ:
https://am.africaacademy.com
ሊንኩ እስከ ህዳር 20 ትምህርት እስከሚጀምር ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፣ ስለዚህ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ምዝገባውን ለማጠናቀቅ ይሞክሩ።

ምዝገባዎን ካጠናቀቁ በኋላ የሲራ ትምህርት ክፍል ውስጥ የሚገቡ ሲሆን ትምህርት እስከሚጀምርበት እስከ ህዳር 20 ድረስ ትምህርቶችን መክፈት አይችሉም።

ይህ ቪዲዮ ዌብሳይት ላይ እንዴት መመዝገብ እንዳለብን የሚያብራራ ሲሆን ዩቲዩብ ላይም በዚህ ሊንክ ገብተው ማግኘት ይችላሉ፣

የዩቲዩብ ሊንክ
🔗

https://youtube.com/shorts/Hpi5q9FqMOQ?si=7FFhfBEZ6xMzifIL

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 03:49


ዛሬ ማታ ከ 3:00 ጀምሮ በቢላል ሚዲያ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/bilalmedia2 live stream ቆይታችን ይካሄዳል ።

ዝግጁ ናችሁ ወይ???? በ reaction ግለፁልኝ🙏

ቢላል ሚዲያ

16 Nov, 03:00


አንዳንድ ሴቶች ሂጃብ አስተካክላችሁ ላለመልበሳችሁ ሰበብ ጅልባቢስት እና ኒቃቢስቶች ላይ አቃቂር እየፈለጋችሁ ምላሳችሁን ከማርዘም የምትጠየቁበትን ሂጃባችሁን አሟልታችሁ ብትለብሱ ነጃ ትወጣላችሁ፣ እርግጠኛ ሆኘ የምናገረው 99% ሂጃባቸውን አሟልተው የሚለብሱ እህቶች በጣም ትሁቶች ናቸው አንዳንድ አጥፊ ቢኖር እንኳ ሂሳባቸው ከጌታቸው ዘንድ እንጅ አናንተን ስለማይመለከት ብዙ ከመቀባጠር የእራሳችሁ የሚያስጠይቃችሁ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግን ልመዱ።

ቢላል ሚዲያ

15 Nov, 18:11


እዚህ ዱንያ ላይ የእናት ድምፅ አላህ ሊመሰገንባቸው ከሚገቡ ትላልቅ ኒዕማ ውስጥ ነው!
Eman

ቢላል ሚዲያ

15 Nov, 16:05


ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር የሚባል ተቋም ላይ ላለፉት 4 ወይም ተቅሪበን 5 አመት አካባቢ በአላህ ፍቃድ አገልግያለሁ ። በብዙ ዉጣ ዉረድ ዉስጥ የኔ ጌታ ረበል አርሽ ለዚህ ትልቅ ኒዕማ ስላጨኝም ከልቤ አመሰግነዋለሁ። ሳላስበዉ ነዉ ወደ ጀመዐ እንቅስቃሴ የገባሁት ከዛም አሁን አልሀምዱሊላህ አነሰም በዛም ጌታችን ይክተብልንና የሆነ ያክል contribute ማድረግ ችለናል ። ይህን ማህበር ለማቋቋም ከሁለት እህቶች እና ከአንድ ወንድሜ ጋር ነበር ፕሪፓራቶሪ ተማሪ ሆነን የተነሳነዉ ። ከዛም ታሪኩ ብዙ ቢሆንም እዚህ ደርሰናል ሀሳባችን ፣ አላማችን፣ስኮፖችን ከጊዜ ወደጊዜ እያደገ እዚህ ደርሰናል ። በኸይር ስራ ላይ ደሞ ብዙ ደግ ልቦች ቢኖሩም ሁሌም ሰዉ መሳይ ሸይጣኖች መኖራቸዉ አይቀርም አንተ የምትደርስበትን እግር በእግር እየተከተሉ ከምቶደዉ ኸይር ነገር ሊያደናቅፉ 24 ሰዐት ይተጋሉ ። እናም ምን ልላችሁ ነዉ ሰዎች ሊያሳኩት የሚፈልጉት ዓላማ ይኖራቸዋል ፤ አንዳንድ ሰዎች ግን ዓላማቸው ሌሎች ከዓላማቸው እንዳይደርሱ እንቅፋት መሆን ብቻ ሆኖ ታገኛለህ ፤( ስለ ዳሩል አርቀም ሌላ ቀን በሰፊዉ እመለስበታለሁ ) ግን እንደምክር አደራህን ከነሱ እንዳትሆን! ሀሲድነት የ ሸይጧን ስራ ብቻ ነዉ!!

ቢላል ሚዲያ

14 Nov, 13:11


ተብሏል "ሁብ ማለት ከወደዱት ውጪ የማየትን ቀልብ እውር ሚያረግ ነው"
ከማ ፊ ረውደቲል ሙሂቢን ሊብኒል ቀይም
Hayye 😌

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 18:35


የቁርዓን ግብዣ 🥰  ክፍል ⓹⓽
🌘🌚


https://t.me/bilalmedia2

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 15:36


እንዴት ነው ሰብር የምናደርገው?

የመግሪብ አዛን እንደሚል እርግጠኛ ሆነን እንደምንፆመው!

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 14:28


ቁርስ በላህ ምሳ በላህ ከምትለዋ ሳይሆን ሰገድክ ሀቢቢ ቀራክ ከምትለዋ ያጣምርህ😄

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 14:09


ፈተና ፈታኝ መምህርህ ካንተ ጋር የግል ፀብ ሲኖርበት😁

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 13:09


አደም (ዐለይሂ ሰላም) የዛፏን ፍሬ በልተው ከጀነት እንዲወጡ በተደረጉ ጊዜ በማልቀስ ላይ እያሉ አላህ እንዲህ አላቸው፦ "አደም ሆይ! አንተና ዝርያዎችህን ፍፁም የተጠበቁ ያደረግኳቸው እንደሆነ እዝነቴን፣ ምሕረቴን፣ ይቅርታዬንና ትእግስቴን ለማን ላደርግ ነው? እኔ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነኝና። አደም ሆይ! ጀነት ውስጥ እያለህ እኛ ዘንድ ንጉሳውያን በሚገቡበት ሁኔታ ትገባ ነበር፤ አሁን ግን ባሮች ንጉሳውያን ዘንድ በሚገቡበት አኳኋን ትገባለህ፤ እኛም የምንወደው ይህንኑ ነው።
አደም ሆይ! ወንጀል ሰርተህ ለኛ መተናነስህና መዋረድህ መልካም ነገር ሰርተህ ከመመፃደቅ ይሻልሃል። አደም ሆይ! የኃጢአተኞች እንባ ከተመፃዳቂዎች ውዳሴ ይመረጣል..."

ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ تَوَّابًا رَّحِيمًا
አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 11:46


#በደም_እጥረት_ምክንያት_የሚሞቱ_ሰዎችን_ህይወት_እኔደም_በመለገስ_እታደጋለሁ!ኑ በየሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት ጊቢ ዉስጥ እለተ ቅዳሜ ጥቅምት 30 ከጠዋቱ 2ሰዓት ጀምሮ እንገናኝ አድራሻ: - ከሳባ መስጅድ ከፍ ብሎ ከሚገኘው ኢትዮ ፓረንት ት/ቤት አጠገብ ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ: +251912490006
+251947636323

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 10:39


ጁመዐን የት ሰገዳችሁ ሁጥባዉስ ስለምን ነበር???

ምሳስ የት በላችሁ😜 .. አሪፍ ቤት ከበላችሁ ለኛም ንገሩን እንመጣለን😊

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 09:06


الله .............❤️

ቆም በሉ ተመለሱ ከቻላቹ ለ 2 ደቂቃ ሚሆን ቆም ብላቹ ሰለ ጌታቹ አስቡ ?
አስቡ በደምብ አስቡ አይናቹን ጨፍናቹ በደምብ አስቡ

ጌታቹ ለእናንተ ማነው ?

እስኪ ሩሀችንን አርጥቡት 🤗

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 08:43


ቶሎ የደረስከው  ቶሎ ከቤት ስለወጣህ ነው  የምትወጣበት ሰአት ነው ለፍጥነትህ ዋና ምክኒያቱ ። ቶሎ ከወጣህ ምንገዱም አይዘጋጋም ። ዘግይተህ ብትወጣ ሰላሙንም ምንገድ አታገኘውም  ። የማርፈድ እድልህም ሰፊ ነው ። ሂወትም ልክ እንደዚ ነው ። ለፈጣን ስኬት ዋነኛ ምክኒያቱ ለስኬትህ ሩጫ ምትጀምርበት ወቅት ነው ። በጊዜ ጉዞን መጀመር የጉዞን መጨረሻ በጊዜ እንድታገባድደው ያረግሃል ።  እድሎች ወዳንተ እስኪመጡም አትጠብቅ አንተ ወደእድሎች ቅረብ ። ብዙ ሰወች ማሳለፍ የለለብኝ ትልቅ እድል አሳልፊያለሁ ሲሉ ምትሰማው ። እድሉን የተቀበሉበት ምንገድ ዝግጁ እና ሀማስአልባ ስለሆኑ ነው ።
ነገ ሚባል ቀን የለም ። መኖርህንም እርግጠኛ ያልሆንክበት ቀን አለ አይባልም ።  ነገ አረገዋለሁ ነገ ይደርሳል አትበል ነገ ለመስራት ዛሬ እረፍትን አትፈልግ ። ነገ ከመጣም ነገን  ለማረፍ ዛሬ ማደረግ ያለብህን አድርግ ።
ወኔ አልባ መሆን ነገራቶችን ጊዜ መስጠት ነገ ይመጣል እያሉ ያገኙትን ማጥፋት  ነው ብዙ ወጣቶችን መድረስ ካለባቸው ቦታ ሚያዘገያቸው ። ሁሉም ነገር በጊዜ ያምራል ብቻ ሳይሆን ያፈጥናልም !!

Jabir Mustefa

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 07:36


አንድ ቀን የሆነ ሰው ድንገት አንተ ማነህ? ብሎ ጠየቀኝ
ቢላል እባላለሁ አልኩት
እሱማ ስምህ ነው፡ አንተ ማነህ? አለኝ
ትንሽ ግራ ተጋባሁ
ወዲያው የተወለድኩበትን የተማርኩበትን ወዘተዎች ሳስብ እነዚ ነገሮች ስለ እኔ እንጂ እኔ'ን አይደሉም
እኔ ማነኝ? እጅ እግሬ፡ ልብ ኩላሊቴ የኔ የምላቸው እንጂ እኔ አይደሉም (በርግጥ የሁሉም ትክክለኛ ባለቤት አላህ ስለሆነ የኔ ማለትም አልችልም)
ጀሰዴ እኔን ካልሆነ ሩሔ ነው እኔ?
ወይስ ሁለቱ ሲጣመሩ ነው እኔን ሚመሰርቱት?

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 06:53


ጥሩ ነገር ሳይ ማድነቅ ከጀመርኩ ትንሽ ቆይቻለው እና ብዙ ወንድሞች የደስታ ውሎ ማስዋል እና ደስተኛ እንዲሆኑም እያረኩ ያለው ይመስለኛል ያው ሰው በተፈጥሮ ማሻ አላህ እንዲህ ነገርህ ያምራል እንዲህ ፏ ብለሃል ሽቶህ ደስ ይላል አይነት ኮመንት መስጠት ያስደስተዋል እና ከጓደኞቼ ደግሞ በአካል ካየዋቸው ሰዎች በጣም ሽቶዋቸው ተመችቶኝ ያልነገርኳቸው ሰዎች አሉ


በዚህ አጋጣሚ የሆነ ነገሩ የተመቻቹ  ሰው ማሻ አላህ ይሄ ነገር ያምራል ማለት ልመዱ ሀቅ ሰውየው ደስ ይለዋል እናተም ከሂስድ ትጠራላቹ😊🤎

መልካም ጁመዐ😘😍

@bilalmedia2

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 06:10


{የጁሙአ ቀን ሱናዎች}
1,ሻወር መውሰድ
2,ሽቶ መቀባት(ለወንድ)
3,ጥርስ መፋቂያ መጠቀም
4,የክት ልብስ መልበስ ለወንድ(ነጭ ልብስ)
5,በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
6,በእግር ወደ መስጂድ መሄድ
7,መስጂድ ውስጥ ሰዎችን አለማስቸገር
8,ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ
9,ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢማም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹጥባን ማዳመጥ
10,ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ
11,ሰደቃ ማብዛት
12,ሱረቱል ካህፍ መቅራት
13,ዱአ ማድረግ
14,በአላህ መልክተኛ(ሰ.አ.ወ) ላይ ሰለዋት ማውረድاللَّهُمَّ صَلِّ وَ سَلِّمْ وَ بَارِكْ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ

መልካም ጁመዓ ይሁንላችሁ 🥰

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 04:00


ዕድሜህ በሄደ ቁጥር በዚህች ዓለም ሕይወት ላይ ያዘንክባቸው ነገሮች ሁሉ ያን ያህል ዋጋ ሊሠጣቸው እንደማይገባ ትረዳለህ። ዱንያ እንዲሁ ናት። ታሸንፋለህ ትሸነፋለህ፣ ታዝናለህ ትስቃለህ፣ ታገኛለህ ታጣለህ፣ ሙሲባ ይመጣል ይሄዳል፣ ሰው ይሄዳል ይተካል፣ ዱንያ ላይ ለዘላለሙ አብሮህ የሚዘልቅ መልካምም ሆነ መጥፎ ነገር የለም። የነገሮች መወለድና መሞት ያለ ነዉና ብዙ አትገረም።
ቀናችሁን ከምትጀምሩባቸው ነገሮች ሁሉ ምርጦቹ ዚክር፣ ሶላትና ዱዓ ናቸው።

መልካም ጁመዓ 🤩🥰

ቢላል ሚዲያ

08 Nov, 03:35


የቁርዓን ግብዣ 🥰  ክፍል ⓹⓼
🌝


https://t.me/bilalmedia2

ቢላል ሚዲያ

07 Nov, 18:45


የቁርዓን ግብዣ 🥰  ክፍል ⓹⓻
🌘🌚


https://t.me/bilalmedia2

ቢላል ሚዲያ

07 Nov, 17:31


﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ».
🤩🥰🥰

ቢላል ሚዲያ

07 Nov, 16:53


የቤተል ደላሎች ግን አበዙት ለላጤ ምትሆን አንድ ክፍል ቤት በ 15 ሺ አለ ይልህ እና ሽንት ቤቱ ግን መንጃ ፍቃድ ልምምድ ላይ ጋራጅ እንደምትገባው አይነት አገባብ ነው ሚያስገባህ ፣ ስትወጣማ ካለ ገመድ አይታሰብም 🙁

ቢላል ሚዲያ

07 Nov, 14:43


ጓደኞቼ  ሰፊና ይቀራሉ እና ፈተና አለብን ብለውኝ ጥያቄ ሲጠይቁኝ ቀርተከዋል ብለዉ  ከአምስቱ ጥያቄ ሁለቱን ብቻ ነው የመለስኩት🙈
ሰፊናዬ ለካ እንዲ ከባድ ነሽ ኡስታዛችን ድሮ ይሉን ነበር ሰፊናን በቀንድ አንዴ ካልሞጠላችኋት ትጠፋለች 😔 አይ ጊዜ

ቢላል ሚዲያ

01 Nov, 14:57


ልባችሁን አታዳምጡ!

ዛሬ ልመክራችሁ ነው።
ልብ ስሜቶች የሚኖሩበት ቦታ ነው፣ ስሜት ተለዋዋጭ ከመሆኑ ሌላ ልክ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል
አዕምሮ በአንፃራዊነት ከልብ የተሻለ ማሰላሰል ማመዛዘን ከእውቀትና መረጃ ተነስቶ መወሰን የመሳሰሉት ጥበቦች ተሰጥተውታል

ከራስ ፍላጎት ብቻ ተነስተው የሚወስኑት ነገር ወደለየለት ራስወዳድነት ይወስዳል። ልብ ምን እፈልጋለሁ እንጂ የቱ ነው ትክክል አይልም አንድ ነገር ደግሞ ስለተፈለገ ብቻ አይደረግም...
ከጊዜያት በኋላ ያ ፍላጎት ከአምላካችሁ ጋር ሚያጣላችሁ ከሆነ
ለራሳችሁ ይቅርታ ማድረግ እስከሚከብዳችሁ ጸጸት ውስጥ ሚከታችሁ ከሆነ
ከሕይወት ግባችሁ የሚያስቀራችሁ/ወደኋላ የሚጎትታችሁም ከሆነ ልባችሁን አታዳምጡ

ሁሌም ማሸነፍ ያለበት አዕምሮ ነው ብዬ አምናለሁ! ልብና አዕምሮ ካልተስማሙ አእምሯችሁን ተጠቀሙ፣ ነገሮች የሚያስከትሉትን ውጤት ማመዛዘን የሚችለው አዕምሮ ነው። ልብ ግን ሞኝ ነው። እና Listen to your heart ሲሏቹ ሞኝ አትሁኑ

ቢላል ሚዲያ

01 Nov, 12:54


አቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ)‌‎ እንዳስተላለፉት አንድ ሰው የአላህ መልእክተኛን (ሰ.ዐ.ወ) ፡- ‹ምክር ይለግሱኝ› አላቸው፡፡ ‹‹አትቆጣ›› አሉት፡፡ በተደጋጋሚ ጠየቃቸው ‹‹አትቆጣ›› የሚል ተደጋጋሚ ምላሽ ሰጡት፡፡

ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል

‹‹ የቁጣ አጥፊነትና የሚያስከትለው ጉዳት፣ የቁጣ ውጉዝነትና ከቁጣ የመራቅ አስፈለጊነት፡፡

ያረብ የትግስቱን በር ወፍቀን🕊
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁

ቢላል ሚዲያ

01 Nov, 11:32


እነደተለመደዉ ጁመዐን የት ሰገዳችሁ ሁጥባዉስ ስለምን ነበር !!!

የሰገዳችሁ commemt ላይ አስፍሩልን

ቢላል ሚዲያ

01 Nov, 11:00


አንዳንዴ ሰዎች እንዴት ቢንቁኝ ነው ይሄን ሚያወሩልኝ ብዬ አስብና ረሱልን(አለይሂ ሰላት ወሰላም) ዝሙት እንዲፈቅዱለት የጠየቃቸው ሰው አስባለሁ ምን ያክል ቢቀሉት እና ምን ያክል ለሁሉም ሚመች ስብእና ቢኖራቸው ነው ይሄ ሰው ዝሙትን ሚያክል ነገር ፊታቸው ሆኖ እንዲያወራ የሆኑት ምን አይነት መመቸት ተመችተውት ይሆን። ይሄን አስብና ምን አልባት እንደሳቸው ምን አልባት በትንሹ ቀልዬው ተመችቼው ይሆን እንዴ ብዬ እንዲያወራ እፈቅዳለሁ☺️

ለሰው መመቸት ቀላል አደለም ሰው አጠገብህ የፈለገውን እንዲያወራ መሆን መቻል ቀላል አደለም አላህ ያስመቸን 🤲🏼

allahu mesele weselim webarik aleyk

ቢላል ሚዲያ

01 Nov, 05:00


አሁን ካለንበት ችግር ይልቅ ወደፊት ሊፈጠሩ የሚችሉ ቀውሶችን ማሰብ ይበልጥ ያስፈራኛል። በተስፋ መቁረጥ ውስጥ የተፈጠሩ ጨካኝ ማንነቶቻችን ለመውጣት ጊዜ እና አጋጣሚዎችን እየጠበቁ ይመስለኛል። ነገ ከነገ ወዲያ ሁላችንም ስለማንም ህይወት ግድ ሳይሰጠን የራሳችንን ህይወት ለማቆየት ሲባል ማድረግ የሌለብን ነገሮች በሙሉ ማድረጋችን አይቀርም። ቀስ በቀስ ሁላችንም በራሳችን ችግሮች ውስጥ ተዘፍቀን እንደ አሁን አይዞህ ባዩም ይጠፋል። (እዬዬም ሲደላ ነው....)

አሁን ላይ በሚከሰቱ ችግሮች ውስጥ የምናያቸው ነገሮች በሙሉ ስለ ነገ ይበልጥ እንድንፈራ አድርገውናል።
"ጌታዬ ሆይ ሰላሙን አምጣልን" የሚለውን ዱዐ ትተን "ችግሮችን የምንቋቋምበትን ትከሻ ስጠን" ብሎ ዱዐ ማድረጉ ሳይሻል አይቀርም!!

ቢላል ሚዲያ

01 Nov, 04:00


ሙተነቂቦች ከትምህርት ቤት ዉጪም እዉቀትና ክህሎት እያላቸዉ በኒቃብ ምክንያት በስራ ቅጥርና በመሰል ሌሎች ጉዳዮች ላይም በጣም ጫና ይደርስባቸዋል እነሱን የማግለል ነገር አለ እናም የምትቆረቆሩላቸዉ ከሆነ በተቻለ መጠን የሰዉ ሀይል ስትፈልጉ ለእነሱ ቅድሚያ ስጡ!!

ቢላል ሚዲያ

31 Oct, 17:57


አንድ እህቴ ስለ ትዳር እያወራን ምን አለችኝ መሰላችሁ

ሴቷ :-20,000 ብር ደሞዝ ቢኖራትና ወንዱ :- 10,000 ብር ደሞዝ ቢኖረዉ ሴቷ በድምሩ 30,000 ብር ይኖራታል።ምክንያቱም የወንድ ደሞዝ የ ሚስቱም ጭምር ነዉ የሷ ደሞዝ ግን የሷ ነዉ እንጂ የሱ መሆን አይችልም አለችኝ

is she right???

ቢላል ሚዲያ

31 Oct, 17:05


ኣዒሻህ ረሱልን በዘጠኝ አመትዋ ታደለች ኸዲጃህ ሁለት ባሎችዋን ካጣች ቡሀላ በ40 አመትዋ ታደለች ኡሙ ሰለማህ ባልዋ ሲሞት ምን ያህል እድለቢስ እንደሆነች እየተሰማት ባለበት ወቅት ነቢዬን ታደለች ኡሙ ሀቢባህ ከሀገርዋ ተሰዳ ሀበሻ ለይ ባልዋ ከእስልምና ወጥቶ ጭንቀት ለይ ባለችበት እዚው ሀበሻ ለይ ሆና ረሱልን ታደለች ዘይነብ ከባልዋ ዘይድ ጋር መግባባት ከብዱዋት ፍቺ ከፈፀመች ቡሀላ ነቢዬን ታደለች
ሁላችንም የየራሳችን ቀደር አለን የሁላችንም የራሱን ቾግር የራሱን ደስታ ይዞ ይመጣል አላህ ይሰጠናል እንደሰታለንም

ጌታህ ይሰጥሀል ትደሰታለህሞ

ቢላል ሚዲያ

31 Oct, 12:30


በዚህ ወቅት ለሙስሊሙ የማትጎረብጥ፣ ከሌላው የሀገሪቱ. ህዝብ ጋር በእኩልነት እና በነፃነት የምንኖርባትን ኢትዮጵያን እንዴት መገንባት ይኖርብናል ብለን መወያየት ባለብን ዘመን ከሀገርም ወርደን ፣ከከተማም ወርደን ፣በመስጂድ አጥር ውስጥ ታጥረን "ኒቃብ ሱና ስለሆነ ይከልክሉን፤ ችግር የለውም" እየተባባልን ሌላው ከሀገሪቱ ድርሻውን ለመውሰድ እየታገለ እኛ ደግሞ የፈለግነውን እንኳን ለብሰን እንዳንማር መብታችን ተገፎ የበይ ተመልካች እንድንሆን እያደረግን እንገኛለን::💔🥲

ቢላል ሚዲያ

31 Oct, 10:40


ይህ id 6 የሚባለው የ Volks Wagen መኪና ተመችቶኝ ነበር ። ነገር ግን በሁለት ምክንያቶች አልገዛውም ።
1 - ጀርመን 33% የሚሆነውን የኢስራኤልን የጦር መሳሪያ ግዢ ስለምታቀርብ ( Volks wagen የጀርመን ብራንድ ነው )
2 - ብር ስለሌለኝ 😅 ( ቢኖረኝም አልገዛም )

እናንተስ ትገዙታላችሁ ? ባይሆን Jetour እገዛለሁኝ

ቢላል ሚዲያ

31 Oct, 07:45


ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር በኮተቤና አካባቢዋ ከሚገኙ አንጋፋ አሊሞች መካከል የሆኑትን የሁነይን መስጂድ ኢማም እና ሀጢብ ሸይህ አህመድን የየካባ ሀዲያ የመስጠት መርሀግብሩን አከናዉኗል።

በዚህ መርሀግብር ላይ ሸይሀችን ለዳሩል አርቀም አባላት ያሳለፉትን የኢልም ጉዞ ያጋሩ ሲሆን በቀጣይም እንደዚህ አይነት ለአሊሞች ሀዲያ የመስጠት ፕሮግራሞች እንደሚኖሩ ተወስቷል።

ይህን ስራ በገንዘብ በሀሳብ መደገፍ የምትፈልጉ :-0939963771/0913219422 ላይ ያናግሩን

ቢላል ሚዲያ

31 Oct, 05:23


የሌሎች ሀይማኖት ተከታዮች ስለ ኒቃብ ‼️

እኛ ምን ያህል አሳስቦናል !!

ቢላል ሚዲያ

30 Oct, 12:19


ቅስም መስበር ሚባለው ነገር ሳይታወቅ በፊት የተከሰተ እኔ ማውቀው የቅርብ ታሪክ ላጫውታቹህ 💔

አንድ ወጣት አንዲት ኒቃቢስት አይቶ ይማረካል ጓደኞቹንም በዚ ጉዳይ ያማክራቸዋል እነሱም መልኳን መጀመሪያ ቤቷ ሂደህ አይተህ ወስን ማየትም ተፈቅዷል ይሉታል ።
እሱም አይቶ ካልፈለገ ነገሩ ደስ ስለማይል ይደብረዋል ግን አማራጭ ስለሌለው ለማየት ይወስናል ። እናም እሷን ኒቃቧን ገልጦ ለማየት ቤቷ ይሄዳል ቤቷ ሂዶ ቤተሰቦቿን ተዋውቆ ምናምን ወደክፍሏ ገብቶ እንዲያያት ያመቻቹለታል ። እሱም እሷ ካለችበት ክፍል ለማየት ልክ እንደገባ ግራ በሚያጋባ መልኩ እሷ ሳትገለጥለት እየሮጠች ከክፍሏ ወጣች ።
ልጁም ግራ በመጋባት ተመለሰ ። ምነው ምን ችግር አለ ብሎ ለአባቷ ጠየቀው አባቷ እስቲ ልጠይቃት እንጃ አላውቅም ብሎ አባት ወደልጁ ሂዶ ምነው ልጄ ልጁ ገና ሳያይሽ የወጣሽው ብሎ ሲጠይቃት ምን ብትለው ጥሩ ነው ... ??
አይ እኔ ሳየው ለኔ ስላልሆነኝ ነው 💀

እና ምን ልላቹ ነዉ አትሻብን ትለኛለች አንድ የማከብራት እህቴ 😊 ለማየት ሄዶ መታየትም አለ

ቢላል ሚዲያ

30 Oct, 12:01


ኡመር ኢብኑል ኸጧብ የሆነ ጊዜ እሳት የለኮሱ ሰወችን
ተመለከተና የብርሀን ሰወች እያለ ተጣራ የእሳት ሰወች ያላለበት ምክንያት ቃሉ እንዳይጎዳቸው ፈርቶ ነበር ።

ኢማመል ገዛሊ የሆነ ጊዜ አንድ ሰው አጠገባቸው
መጣና ሶላትን የተወበ ሰው ፍርዱ ምንድን ሲል ጠየቃቸው?
እሳቸውም ፍርዱ አብረሀው መስጅድ መውሰድ ሲሉ መለሱለት ።

ልቦችን በመስበርና ልቦችን በመያዝ መሀል
ችሎታ የሚባል ስስ ክር አለ ።

ቢላል ሚዲያ

30 Oct, 11:47


ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ... ተብሎ ስለተፖሰተ ሚመጣ ለዉጥ የለም ይህ ደግሞ ጉንችሬ ምስክር ነች !!!!

አያስፈልግም ሳይሆን እሱ ብቻዉን በቂ አይደለም

በተቋም በጠበቃ በክስ ነዉ መኬድ ያለበት ...

ቢላል ሚዲያ

30 Oct, 08:43


አድራሻዬን ለምትፈልጉ @abu_adil1 ላይ ወይም 0939963771 ላይ ደዉሉ

ቢላል ሚዲያ

30 Oct, 08:14


ዉድ የቢላል ሚዲያ ተከታታዮች  ምርጥ የካሊግራፊ ስራ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ❤️ ትገዙ ዘንዳ ግብዣዬ ነዉ
እጅግ በጣም በቅናሽ ዋጋ👌

ቀድሞ ለሚገዛ አንድ ሰዉ ብቻ‼️

ቢላል ሚዲያ

25 Oct, 11:45


ዳመና የዉሃን ክብደት መሸከም ሲያቅተዉ ዝናብ ይጥላል ልብም የዉስጥን ህመም መሸከም ሲሳነዉ አይኑ እንባ ያፈሳል።

ቢላል ሚዲያ

25 Oct, 11:44


ጁሙዓን የት ሃገር፣ የት መስጅድ ሰገዳችሁ? ኹጥባው ስለምን ነበር? ለሌሎችም እንዲጠቅም ከሰማችሁት ውስጥ የኹጥባውን ጭብጥ በአጭር አስፍሩት።

እኔ አዲስ አበባ የተባበሩት ኢቅራዕ መስጂድ ስለ መስጂድ ሀቅ እና አደብ

ቢላል ሚዲያ

25 Oct, 08:22


ተከፍተን ተጨንቀን አልቅሰን እንደምናውቅ አንነግራችሁም አይደል?

ተስፋ ቆርጠን መኖር ሰልችቶን ሞትን ደጋግመን እንደተመኘን ነግረናችሁ አናውቅም ኣ?

ምናለ `ራስን ማጥፋት ሐራም ባልሆነ ብለን የሁለት ዓለም ኪሳራን ፈርተን እራሳችንን ከማ ጥፋት እንደተቆጠብን ፅፈንላችሁ አናውቅም አይደል

በመፈጠራችን ዱንያ ላይ ስለመኸለቃችን አላህን ደጋግመን ስለማማረራችን ግን በምን በደላችን ነው እምታሰቃየን ብለን ጌታችን ላይ አምርረን አልቅሰንበት እንደምናውቅ አይታችሁብን አታውቁም አይደል

ከተገለጠው ሳቃችን ውጪ ጉንጫችንን ቦርቡሮት ስለሚወርደው እንባችን ዓይኖቻችን መከፈት እስኪያቅታቸው አልቅሰን የምናውቅ መሆናችንን አታውቁም አይደል?

ስንስቅ ስንጫወት ለብሰን ተጊጠን ፎቶ ስንለጥፍ በህይወታችን ውስጥ ስላሉ ጎዶሎቻችን ችላ ብለን እያለፍናቸው ስለመሆናችን አናሳብቅም አይደል?

አው እንደዛ ነው ወዳጆቼ

እናንተን ብቻ ነጥሎ የሚደበድብ በላ ዕ የለም

ለእናንተ ብቻ ተነጥሎ የሚመጣ በደልም የለም

ያጣችሁት የጎደለባችሁ አልሆን ያላችሁ ሁሉ እኛንም ብሎን ነበር። ወይም አሁንም አልሆን ያለን ብዙ ሐጃ ተሸክመን ነገን ተስፋ አድርገን የምንጓዝ ሁነን'ጂ ሞልቶ የተትረፈረፈን አንዳችም የለም!

ስላላሳየናችሁ የተሳካልን

ስላልነገርናችሁ ያልጎደለን

ስላላለቀስን ያልተከፋን አይደለንም !

ከትናንት ግን ተሽለናል .. በስለናል .. ተስፋ ቢስነትን ከውስጣችን አውጥተናል ... መኖር የተሻለው አማራጭ ስለመሆኑ ኑረን አይተናል ... ትናንት በቃ ያልንበት ወቅት ላይ አብቅተን ቢሆን የዛሬዋን ሳቃችንን ባላገኘናት ነበር

መኖርን የመሰለ ኒዕማ የለም !

በመኖር ውስጥ ብዙ ማግኘት አለ ... ሳዬጎድላችሁ አትጉደሉ ... ያላሳየናችሁ'ጂ ያላሳለፍነው የለም።

ደግሞም እናልፋለን እያለፍንም ነው።

ቢላል ሚዲያ

25 Oct, 08:14


ሰውየው ሰክሯል......እየወደቀ እየተነሳ ወዳለሁበት ተጠጋ....ራቅ ለማለት ሞከርኩ ድምፁን ከፍ አድርጎ አላህዬ እወድሀለሁ....እኔ ጌታዬን እወዳለሁ.....እኔ አላህን እወዳለሁ.....እያለ ይጮሀል🥺......እንደማልቀስም ያደርገዋል🥺.......እኔ ጌታዬን እወዳለሁ.....አላህን እወዳለሁ እያለ መንገዱን ቀጠለ......


አላህዬ ዉደደዉና ከዚህ ስካር አላቀዉ ( በዉስጤ)

ቢላል ሚዲያ

25 Oct, 07:38


ይህ ዙፋን ነው! የወንድ የአንበሳ ዙፋን! ስልጣን ቢኖረኝ አሁን ላይ ሚወለዱትን ወንድ ልጆች ስማቸውን ሲንዋር ብዬ ሰይመው ነበር!

ቢላል ሚዲያ

25 Oct, 06:23


በደረሳ ማሊያ ጅንጀና ስትጀምር🙄

ቢላል ሚዲያ

25 Oct, 06:05


ከተዘነጉ ሱናዎች ውስጥ በህይወት ለሌሉ ወላጆች ዱዓ ማድረግ!

ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)እንዲህ ብለዋል፦

“ሰውዬው በጀነት ውስጥ ደረጃው ከፍ ብሎ ያያል። ይህ ለኔ ነው? ሲል ይጠይቃል። ‘ልጅህ ላንተ በሚጠይቅልህ ምህረት (ዱዓ) ነው’ ይባላል።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 1598

ቢላል ሚዲያ

25 Oct, 03:52


ዛሬ የሳምንቱ ዒድ ነው

اللهم صل وسلم على نبينا

የአላህ መልዕክተኛ ﷺእንዲህ ብለዋል

"በላጭ ከሆኑ ቀናቶቻችሁ መካከል ጁመዓ ነውበኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ የናንተ ሰለዋት ይደርሰኛልና"

በሌላም ሐዲሳቸው

"በጁመዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን ያነበበ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሃን ይበራለታል" ብለዋል

ቢላል ሚዲያ

24 Oct, 18:50


አንቱ በጎ ሰዉ አላህ እንኳን ወደ ትዳር ሀያት በሰላም አመጣዎት ደስ ብሎኛል

ቢላል ሚዲያ

24 Oct, 18:37


ለክፍለ ከተማና ወረዳ መጅሊስ አመራሮች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና እየተሰጠ እንደሚገኝ ተገለፀ!

- ሀሩን ሚድያ ጥቅምት 14/2017፣ አዲስ አበባ

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለክፍለ ከተማና ወረዳ መጅሊስ አመራሮች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና እየሰጠ እንደሚገኝ አስታውቋል።

ስልጠናው በአዲስ አበባ መጅሊስ የተዘጋጀ ሲሆን በኢምፓክት ሜከርስ ፋውንዴሽን መሥራችና የቦርድ ሰብሳቢ ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል አማካኝነት እየተሰጠ እንደሚገኝ ተገልጿል።

በስልጠናው ላይ የከፍተኛ ምክር ቤቱ ፕሬዝደንት ክቡር ዶ/ር ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ፣ የሥራ አስፈጻሚ አባልና የኢስላማዊ ተቋማት ዘርፍ ተጠሪ  ኡስታዝ መሐመድ አባተ፤ የሥራ አስፈጻሚ አባልና የሕዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ ተጠሪ ኡስታዝ ሀሠን ዓሊ፤ የክፍለ ከተማና ወረዳ ም/ቤቶች ማስተባበሪያ ዘርፍ ተጠሪና የስራ አስፈጻሚ አባል ኡስታዝ ሐሺም ሽፋ፤ የሥራ አስፈጻሚ አባልና የሕግ ዘርፍ ተጠሪ ወንድም ሳቢር ይርጉ፤ የምክር ቤቱ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አደም ተማም እንዲሁም የክፍለ ከተማና ወረዳ መጅሊስ አመራሮች ተገኝተዋል።

ስልጠናው ላይ የተለያዩ መልዕክቶች የተላለፉ ሲሆን ዛሬ ጥቅምት 14/2017 ቀኑን ሙሉ እንደሚሰጥ ከአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ህዝብ ግንኙነት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

© ሀሩን ሚድያ

1,693

subscribers

2,048

photos

109

videos