ግዕዝ ለኵሉ @geezzlekulu Channel on Telegram

ግዕዝ ለኵሉ

@geezzlekulu


ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!!

ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!!

ንዑ ንኩን ጠቢበ !

ኑ ጠቢብን እንሁን !

ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!!

ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!!

ንዑ ንኩን ጠቢበ !

ኑ ጠቢብን እንሁን !

https:/geeZzlekulu



የመነጋገርያና የመወያያ ግሩፕ

https:/geeZzlekulu

ግእዝ ለኵሉ (Amharic)

ከዚህ ቆይታ የሚጀመር ተፈቅዶ ይህ ልዩ ቻናል የሆነው "ግእዝ ለኵሉ" ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ ነው! ይህ ግእዝ በውስጡ ያገኙ ወዳጆችን ለአፍቃርና ብስክሌቶች እንዲዋናው የሚያደርጉ ነው! አባሊነትን ጠቢብን የሚያሳውቁትን እያሱ ግእዝን እንዲዘርዝ ያሰቡልን ጭምር ነው! በትክክል

ግእዝ ለኵሉ የመነጋገርያና የመነጋገር እና መወያያ ግሩፕ የሆነው እንሁንል ይመልከቱ። እባኮት ከፈለገው የግእዝ ለኵሉ ማፅዳት ፈልጉ።

የመነጋገርያና የመነጋገር እና መወያያ ግሩፕ ቆይታው ወንድሜን በአንድነት የመነክረብ ይሁኑ።

ግዕዝ ለኵሉ

11 Jan, 17:28


<<ሰርዐ ለነ ሰንበተ ለእረፍተ ዚኣነ ፍስሓ ወሰላም ለእለ አመነ>>

ሠናይ ዕለተ ሰንበት ይኩን ለክሙ !!!


https://t.me/geazlekulu

ግዕዝ ለኵሉ

11 Jan, 16:23


vot ሲሆን ታይፕ ኢረር አያስተካክልም ..... አብዝፎ መጻሕፍት የሚለውን አብዝኆ መጻሕፍት በማለት አስተካክላችሁ አንብቡት 🤗

ግዕዝ ለኵሉ

10 Jan, 11:22


ትንሣኤ ግእዝ
https://t.me/geeZzlekulu

ግዕዝ ለኵሉ

09 Jan, 09:52


ባሶር / ሥጋ 🥩
ሥጋ ብዕራይ 🥩🐂
አጽመ ዶርሆ 🍗
ዓሣ 🐟
ዓሣት 🐟🐟
አንጼዋ 🐀
አናጹት 🐁🐀
ሐለስትዮ 🐒
ቀርዱ/ሆባይ 🦍
https://t.me/geeZzlekulu

ግዕዝ ለኵሉ

09 Jan, 09:32


ኳሄላ ⚽️
ኳሄላ እድ 🤽
ኖታዊ 🏊‍♂

https://t.me/geeZzlekulu

ግዕዝ ለኵሉ

08 Jan, 20:06


https://t.me/geeZzlekulu

ግዕዝ ለኵሉ

08 Jan, 20:06


https://t.me/geeZzlekulu

ግዕዝ ለኵሉ

08 Jan, 20:06


https://t.me/geeZzlekulu

ግዕዝ ለኵሉ

27 Dec, 18:17


🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ሥርዓተ ማኅሌት ዘታህሳስ ቅዱስ ገብርኤል
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለጒርኤክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤ እመትትሐየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤ ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ሥጋየ ጌሠ። ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
አድኅነነ እግዚኦ አምላክነ፤ ረዳኤ ኲነነ ወኢትግድፈነ፤ ወኢትትሐየየነ በዕለተ ምንዳቤነ፤ ርድአነ በኃይለ መላእክቲከ፤ ከመ ኢንትሐፈር በቅድሜከ።
@EOTCmahlet
ነግሥ
ሚካኤል ዘትቀውም በየማና ለማርያም ድንግል፤ ወበጸጋማ ገብርኤል አብሣሬ ትስብእቱ ለቃል፤ ዕቀቡነ ዘልፈ ለለመዋዕል፤ እንዘ ትሰፍሑ አክናፊክሙ ዘነበልባል፤ ወረድኤትክሙ አድኅኖ ዘይክል።
@EOTCmahlet
ዚቅ
አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፤ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ ወልድ ተወልደ እምኔሃ።
@EOTCmahlet
ነግሥ
ሰላም ለከ ገብርኤል ላዕክ፤ ትስብእተ ፈጣሪ ዘትሰብክ፤ ኀበ ማርያም ልደተ አምላክ፤ ለዳንኤል ዘገሠሥኮ ጊዜ መሥዋዕተ ሠርክ፤ ምስዋዒነ ለለሳዑ ባርክ ባርክ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤ እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ፤ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን።
@EOTCmahlet
መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢይተረጎም ምስጢር፤ ባሕቱ ይመስል ብሂለ እግዚእ ወገብር፤ ገብርኤል ኪሩብ ፀዋሬ ዓቢይ መንበር፤ ሕዝቅኤል ዘነጸረከ በአምሳለ ብእሲ ክቡር፤ ምስለ ገጸ ላህም ወአንበሳ ወቀሊል ንስር።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ፤ እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ፤ ሥጋዌ ቃል ለድንግል ይሰብክ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ/፪/
እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለአዕዛኒከ ኆኃተ ቃለ አብ ሕያው፤ ወለመላትሒከ ሰላም አምሳላተ ጽጌ ዘበድው፤ ኦ ገብርኤል መልአከ አድኅኖ ፍንው፤ አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ በአክናፊከ ምንትው፤ አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ፫ቱ ዕደው።
@EOTCmahlet

ወረብ
አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ ሊቀ መላእክት አድኅነኒ ሊቀ መላእክት ዘአድኃንኮሙ/፪/
፫ቱ ዕደው አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ዘአድኃንኮሙ/፪/
@EOTCmahlet
ዚቅ
ዘአድኃኖሙ እምዕቶነ እሳት፤ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል፤ ከማሆሙ ያድኅነነ፤ እምኲሉ ዘይትቃረነነ።

ወረብ
እምዕቶነ እሳት 'ዘአድኃኖሙ'/፪/ ገብርኤል ሊቀ መላእክት/፪/
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለአቊያጺከ ወለአብራኪከ ገሃደ፤ እለ ያቄርባ ወትረ ለአምላከ ሰማይ ሰጊደ፤ እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ዘኢትፈቅድ ዕበደ፤ ጥበብ ሐነጸት በወርኅከ ውስተ ልበ አብዳን ማኅፈደ፤ ወአቀመት ላቲ ፯ተ አዕማደ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
እግዚአ አእምሮ ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ፤ ዘኮነ ሥውረ ውስተ ማዕምቀ ጽልመት፤ ወሀቤ ቃለ ትፍሥሕት ለእለ ይሰብኩ ዕበየ ኃይልከ።
@EOTCmahlet
ወረብ
እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ/፪/
ዘኮነ ዘኮነ ሥውረ/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ገብርኤል
አልቦ እምሰብእ ዘከማየ ዘይቴክዝ ነግሃ ወሠርከ፤ ወአልቦ እመላእክት ናዛዜ ኅዙናን ዘከማከ፤ ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ፤ ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ ዕሴተ ጸሎትየ ዝንቱ ዘአቅረብኩ ለከ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ/፪/
ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ/፪/
@EOTCmahlet
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ፤ አርእየኒ ገጸከ አርእየኒ ገጸከ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ ነፍስየ ጥቀ ኃሠሠት ኪያከ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ገጸከ አርእየኒ/፪/
ወአስምዓኒ ቃለከ ሊቀ መላእክት/፪/
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
ፈትለ ወርቅ ወፈትለ ሜላት አመ በአጽባዕትኪ ተባየጹ፤ አምሳለ መለኮት ወትስብዕት እንዘ ኢየሐፁ፤ ተአምረ ብርሃን ማርያም ለፀሐየ ጽድቅ አንቀጹ፤ ጸገይኪዮ እንበለ አብ በሰሚዓ ቃሉ ወድምፁ፤ ለገብርኤል መልአክኪ ዘፍሡሕ ገጹ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል፤ መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል፤ ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል፤ ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል።

አመላለስ፦
መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል፤
መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል፤

@EOTCmahlet
ወረብ
ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል/፪/
ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል/፪/
@EOTCmahlet
አንገርጋሪ
ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፤ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ።
@EOTCmahlet
አመላለስ
ወትቤሎ ይኩነኒ/፪/
በከመ ትቤለኒ ይኩነኒ/፬/
@EOTCmahlet
ወረብ
'ወእንዘ ትፈትል'/፪/ ወርቀ ወሜላተ/፪/
አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም/፪/
@EOTCmahlet
ዓዲ ወረብ
ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፤
ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤
@EOTCmahlet
ወቦ ዘይቤ፦
ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ፤
አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም ፤
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet

ቅንዋት፦
ሰበክዎ በአፈ ኵሎሙ ነቢያት፤ከመ ይመጽእ ወልድ በስብሐት፤ሰበክዎ ነቢያት፤ከመ ይመጽአ ወልድ በስብሐት፣ ሰበክዎ ነቢያት፤ ነቢያት ቀደሙ አእምሮ ሐዋርያት ተለዉ ዓሠሮ፣ሰበክዎ ነቢያት፤ዕንባቆም ነቢይ ዘአንከረ ግብሮ፣ዕሌኒ ንግስት ኀሠሠት መስቀሎ፣ሰበክዎ ነቢያት፤ሚካኤል መልአክ ዘልብሱ መብረቅ፣ወገብርኤል ሐመልማለ ወርቅ፤ሰበክዎ ነቢያት፤ውእቱሰ ተመሰለ ከመ ሰብእ፣ወአንሶስወ ውስተ ዓለም፣ማ-ሰበክዎ ነቢያት፤ዘዕሩይ ምክሩ ምስለ አብ


🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

@EOTCmahlet
#Join & share

ግዕዝ ለኵሉ

27 Dec, 14:22


ወረብ
እምዕቶነ እሳት 'ዘአድኃኖሙ'/፪/ ገብርኤል ሊቀ መላእክት/፪/
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ/፪/


🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

@EOTCmahlet
#Join & share

ግዕዝ ለኵሉ

27 Dec, 07:03


ጥበብ የራሷን አገልጋዮች በትልቅ ስብከት እብድ የሆነ ከእኔ ይራቅ እያለች ላከች ። ማስተዋል የጎደላቸውንም  ምግቤን አንሱ ብሉም ወይኔንም ጠጡ ፤ እብደትንም ተዉ ሕይወትንም አግኙ እያለች ጠራች ። ጥበብስ ሥጋውን በመስጠት ያተቤዤን ደሙንም በመርጨት የገዛን ለመንግሥቱም የመረጠን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።

ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ

https://t.me/geeZzlekulu

ግዕዝ ለኵሉ

26 Dec, 03:06


https://t.me/geeZzlekuluኀ

ግዕዝ ለኵሉ

25 Dec, 19:04


https://t.me/geeZzlekulu

ግዕዝ ለኵሉ

25 Dec, 04:27


https://t.me/geeZzlekulu

ግዕዝ ለኵሉ

25 Dec, 03:57


ኮንኪ

ግዕዝ ለኵሉ

25 Dec, 03:57


ለብርሃን ክብርት

ግዕዝ ለኵሉ

25 Dec, 03:57


አይ ልሳን

ግዕዝ ለኵሉ

25 Dec, 03:57


እም ወአመት

ግዕዝ ለኵሉ

24 Dec, 04:24


ዘውእቱ ዕብን

https://t.me/geeZzlekulu

ግእዝ ለኵሉ

23 Nov, 11:26


❝የአንዲት ቤተክርስቲያን ሁለት ቤተሰቦች❞
ወቅታዊ ት/ት ክፍልNovember 18, 2024

ክፍል ሁለት በውይይቱ የተስማሙባቸው ነገረ ክርስቶሳዊ ጉዳዮች

ውድ አንባቢያን ባለፈው ጊዜ በክፍል አንድ "የአንዲት ቤተ ክርስቲያን ሁለት ቤተሰቦች" በሚል ርዕስ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአኃት አብያተ ክርስቲያናት (Oriental Churches) እና በምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት(Eastern Churches) መካከል እየተካሄዱ ስላሉ ውይይቶች መግቢያ የሚሆን ነገር አጋርተናችሁ ነበር። በክፍል ሁለት ደግሞ የእነዚህ ሁለት አካላት የውይይት ማዕከል ስለነበረው "ነገረ ክርስቶስ" እንዳስሳለን።

መልካም ንባብ!!

እነዚህ ሁለት አካላት ባደረጓቸው ውይይቶች (በተለይም ደግሞ በይፋዊ ውይይቶቻቸው(official dialogues) በነገረ ክርስቶሳዊ ጉዳዮች ላይ መስማማታቸውን ይገልጻሉ። በታሪክ እንደሚታወቀው የእነዚህ ሁለት አብያተ ክርስቲያናት መለያየት መሠረት የሆነው ነገረ ክርስቶስን አጀንዳ ያደረገው ጉባኤ ኬልቄዶን እንደሆነ ይታወቃል።

በምን አይነት ሀሳቦች ላይ ይሆን ከስምምነት የደረሱት? ለልዩነታቸው መሠረት በሆነው ነገረ ክርስቶስ ላይ እንዴት አንድ ሊሆኑ ይችላሉ? ከዚህ በመቀጠል የተስማሙባቸውን ነገረ ክርስቶሳዊ ጉዳዮች የምንዘረዝር ይሆናል።

1."The Logos, eternally consubstantial with the Father and the Holy Spirit in His Divinity, has in these last days, become incarnate of the Holy Spirit and Blessed Virgin Mary Theotokos, and thus became man, consubstantial with us in His humanity but without sin. He is true God and true Man at the same time, perfect in His Divinity, perfect in His humanity." - በዚህ አንቀጽ አካላዊ ቃል ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ እንደሆነ እንዲሁም በሥጋዌው ወራት ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን እና ከኃጢአት በስተቀር ከእኛም ጋር አንድ መሆኑን ሁለቱም የሚቀበሉት ዶግማ መሆኑን ያስቀምጣሉ።

2. በሌላ ቦታ ደግሞ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሠው ብለው እንደሚያምኑ እንዲህ ያትታሉ "Because the one she bore in her womb was at the same time fully God as well as fully human we call the Blessed Virgin Theotokos." ሁለቱም አካላት እመቤታችንን ወላዲተ አምላክ (Theotokos) እንደሚሉ ልብ ይሏል።

3. ከዚህ በተጨማሪም ነገር ሥጋዌን ይበልጥ ለመግለጽ የሚረዱ አራት ሀረጋትን በጋራ እንደሚጠቀሙ ተናግረዋል።እነዚህም
👉 without confusion (ያለ መቀላቀል)
👉 without change (ያለ መለወጥ)
👉 without separation (ያለመለየት)
👉 without division (ያለመከፈል) ናቸው። ይህ ማለት ክርስቶስ ሠው ሲሆን ቃል ከሥጋ ጋር ሲዋሀድ ያለመቀላቀል፣ ያለመለወጥ፣ ያለመለየት እና ያለመከፈል እንደሆነ በሁለቱም በኩል የሚያምኑት ዶግማ ነው ማለት።

4. ከዚህ በመቀጠል ሁለቱን መናፍቃን ንስጥሮስንና አውጣኪን ከነሠራዊቶቻቸው በማውገዝ አንድ ነን ይላሉ።

5. በመጨረሻም ምሥራቃውያን ስለ ኦሬንታል ሊቀበሉት የሚገባውን እንዲሁም ኦሬንታል ስለምሥራቃውያን ሊቀበሉት የሚገባውን ነገረ ክርስቶሳዊ አገላለጽ ቅድመ ሁኔታ በማስቀመጥ ይገልጻሉ።

👉 "The Orthodox agree that the Oriental Orthodox will continue to maintain their traditional Cyrillian terminology of “one nature of the incarnate Logos” (“mia fusij tou qeou Logou sesarkwmenh”), since they acknowledge the double consubstantiality of the Logos which Eutyches denied. - ምሥራቃውያን ኦሬንታል ኦርቶዶክሶች አውጣኪ የካደውን የሥግው ቃልን ፍጹም አምላክ ፍጹም ሠውነት (double consubstantiality) እስከተቀበሉ ድረስ ትውፊታዊውን የቄርሎሳውያን አገላለጽ የሆነውን "የሥግው ቃልን አንድ ባሕርይነት" ይዘው እንዲቀጥሉ ተስማምተዋል።"

👉 "The Oriental Orthodox agree that the Orthodox are justified in their use of the two-natures formula, since they acknowledge that the distinction is “in thought alone” - ኦሬንታል ኦርቶዶክሶች ደግሞ ምሥራቃውያን ይሔ ልዩነት ሀሳባዊ ( ውድ አንባብያን ይህንን የሁለት ባሕርይ ቀመር የተጠቀሙት በጊዜው አስቸግሮ የነበረውን የአውጣኪን ምንፍቅና ለመርታት እንጂ የቄርሎስን የአንድ ባሕርይ አስተምህሮ ለመናድ እንዳልተጠቀሙበት የገለጹበት ቃል ነው " ሀሳባዊ ብቻ - in thought alone" የሚለው) ብቻ መሆኑን እስከገለጹ ድረስ በዚህ የሁለት ባሕርይ ቀመራቸው ምክንያታዊነት ተስማምተዋል።"

ማሳሰቢያ ;- ውድ አንባቢያን ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ነገረ ክርስቶሳዊ ጉዳዮች ከውይይቶቻቸው ቃለ ጉባዔዎች የተገኙ ሲሆኑ እኛም የራሳችንን ሀሳብ ሳንጨምር አብራርተናቸዋል።

ይቀጥላል

ኅዳር ፳፻፲፯ ዓ.ም
የደ/ም/ቅ/ፊ/ካ/ሰ/ት/ቤት ወቅታዊ ት/ት ክፍል

https://t.me/stphk

ግእዝ ለኵሉ

23 Nov, 11:24


ጥያቄ ፦ የነቢያት ጾም (የገና ጾም)እሑድ በ 15 ጾም ይገባል እናም እሑድ የፍስክ ምግቦች ይበላሉ ወይ ?


መልስ ፦ አይበላም ። ከ 15 ጀምሮ ነውና ጾም የሚጀምረው ።


https://t.me/geeZzlekulu

ግእዝ ለኵሉ

19 Nov, 08:18


❝የአንዲት ቤተክርስቲያን ሁለት ቤተሰቦች❞ ክፍል ሁለት

ከላይ ያለውን ሊንክ☝️ በመንካት ሙሉውን ያንብቡ።

ኅዳር ፳፻፲፯ ዓ.ም

#ወቅታዊ_ትምህርት_ክፍል

ግእዝ ለኵሉ

16 Nov, 13:33


የግእዝ ቋንቋ የመጀመርያ ትምህርት

አስማት

ስም ፦ - ተሰምየ - ስም ተቀበለ ፣ ተጠራ ፣ ስሙ ተጠራ ፣ ተወሳ ፣ እገሌ ተባለ ፣ ስመ ጥር ሆነ ካለው ግስ የተገኘ ሲሆን *ስም* በቁሙ ከባሕርይ ከግብር የሚወጣ ቦታነትና አካልነት ህላዌና ሕይወት ያለው ማናቸውም ነገር ሁሉ በየክፍሉና በየአካሉ በየራስ ቅሉ በያይነቱ በየመልኩ በየነገዱ በየዘሩ ና በየ በያይነቱ በየዘመዱ ተለይቶ የሚጠራበት የሚታወቅበት መጠርያ ማለት ነው ። ( ኪዳነ ወልድ,ገጽ 869)
ስም ፦ ጥሪ ፣ አጠራርም እየተባለ ይፈታል ። አስማት የስም የብዙ ቁጥር ነው ። አስማተ መለኮት ሲባል ቢገኝ የመለኮት ስሞች ለማለት ነው ።
ስም ፦ በተለያዩ ክፍሎች ሊከፈል ይችላል። በዋናነት ተጠቅልሎ ስምን በ ፬ ቱ ከፍለን ማየት እንችላለን ። ስም በ አራት ክፍሎች ይከፈላል ። እነሱም ፦

፩. የባሕርይ ስም (የተፈጥሮ ስም)
፪.የተጸውዖ ስም
፫.የተቀብዖ ስም
፬. የግብር ስም

፩.የባሕርይ ስም ፦ ሁሉም በተፈጥሮ ያገኘው ስም ነው ። በተፈጥሮ ባሕርዩ የወጣለት ስም ከአፈጣጠሩ ተነስቶ የተሰጠው ስም ነው ። ጅምላነት ያለው ስም ነው ፍጥረቶች በጥቅል የሚጠሩበት ስም ነው ። ይህም ከእሑድ እስከ አርብ የተፈጠሩትን ፍጥረታት ያካትታል ።
መላእክት ፣ ኮከብ ፣ ከዋክብት ፣ ሰማይ ፣ ምድር ፣ ሰብእ ፣ ፀሓይ ፣ አዝርዕት ፣ አትክልት ፣ እንስሳ ፣ ነፋስ ፣ ብርሃን ፣ እሳት ፣ ማይ ፣ ተባዕት ፣ አንስት ፣ ዕብን የመሳሰለውን ያካትታል ።

ፈጣሪ ፣ አምላክ ፦ የባሕርይ ስም ነው ነገር ግን ከማንም ያልተቀበለው ማንም ያልሰጠው ሁሉን ማስገኘቱን ሁሉን መፍጠሩን ለመግለጥ የምንጠቀምበት ስም ነው ። ፍጥረታት ግን ስማቸውን ከፈጣሪ አግኝተዋሉ ።
ለምሳሌ ፦ እግዚአብሔርም አለ ሰውን እንደ ምሳሌያችን እንደ አርኣያችን እንፍጠር ባለው ይታወቃል ።


ይቀጥላል

https://t.me/geeZzlekulu

ግእዝ ለኵሉ

23 Oct, 08:01


በአዲስ አበባ ብቸኛ የሆነው የደብረ ምጥማቅ ቅዱስ  ፊልጶስ ካቴደራል ቤተ ክርስቲያን ነገ ጥቅምት 14 ጃንደረባውን ያጠመቀው ከሰባሁለቱ አርድእት መካከል የሆነው የዲያቆኑ የቅዱስ ፊልጶስን የእረፍት በዐል በድምቀት ይከበራል!!

ቦታ ፦ ከጦርኃይሎች  አጠና ተራ
      ፦ ከአቶቢስ ተራ አጠና ተራ

በሚል ታክሲ ይግቡ ከዛ ማንንም ሰው ብጠይቁ ታገነኙታላችሁ!!!


#ሼር

ግእዝ ለኵሉ

23 Oct, 05:32


💐 💐 💐 💐 💐 💐 💐 💐

💐 መልካም በዓል 💐
መምህረ ዜማ ማኅሌታይ ያሬድ
💐 💐 💐 💐 💐 💐 💐 💐
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@memihir @memihir 🌻
ሥርዓተ ማኅሌት ዘጥቅምት ዕረፍተ ቅዱስ ፊልጶስ

🌼 "ጥቅምት ፲፬" 🌼

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።
@memihir
ነግሥ
ሰላም ለአብ ገባሬ ኲሉ ዓለም፤ ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤ ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።
@memihir
#ለገባሬ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ንፌኑ ስብሓተ ለዘአክበረ ነቢያተ
ን ወለዘ ኀረየ ሐዋርያተ ን ለዘአፍቀረ ካህናተ ን ወለዘ አጥብአ ሰማዕታተ ን ወለዘ አጽንአ መነኮሳተ ን እለ
ዔሉ አድባራተ ንፌኑ ስብሓተ
@memihir
#ዘመ ጣዕሙ
ልዑለ ረሰዮ ለመሠረትኪ ዓረፋት ዘመረግድ ደቂቅኪ ምሁራን በኀበ እግዚኣብሔር ቆዓ ትጼኑ ቆዓ ጽጌ ወይን ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከት ጽዮን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጽጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት
@memihir
#መልክዐ ፊልጶስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘትርጓሜሁ በዮናኒ ነዳኤ አፍራስ ውእቱ ወአኮ በዕብራኒ፡፡ፊልጶስ ላእክ አሠረ ክርስቶስ ዴጋኒ ፤ መሀረነ ለውሉድከ በቃለ አምላክ አዶኒ፤ ከመ ቀዲሙ መሀርኮ ለሕጽው አማኒ፡፡
@memihir
#ዚቅ
ፃማ ቅዱሳን ዲቤሁ አእረፈ
አፈዋተ ወንጌል ጸገየ ዘልፈ አባ አረጋዊ ሃይማኖተ ተአጽፈ ስሙኒ ኀበ አምደ ወርቅ ተጽፈ፡፡
@memihir
#ወረብ
ተሐፅፈ ፊልጶስ ሃይማኖተ ሃይማኖተ ፃማ ቅዱሳን
ኀበ ዓምደ ወርቅ ኀበ ዓምደ ወርቅ ተጽሕፈ ሰሙ ለፊልጶስ
@memihir
#መልክዐ_ፊልጶስ
ሰላም ለመላትሒከ ወለአእናፊከ እለ ተምእዛ፤ በመዓዛ ጽጌ ክርስቶስ ለገነት ሥነ ሐውዛ፡፡ፊልጶስ ፍቁር ወልድ ዘምድረ ሎዛ፤ ትትሜሰል ከመ ወይጠል ወከመ ዘሀየል ወሬዛ፤ እንዘ ሰማርያ ተዐርግ ወትወርድ ጋዛ፡፡
@memihir
#ዚቅ
ወበ ጽጌያት ምድረ አሦረገከ ወሰነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ወከመ ወሬዛ ኃየል
መላትሂሁ ጒርዔሁ መዓርዓር አምሳሉ ዘወይጠል ወመኑ መሀሪ ዘከማኪ፡፡
@memihir
#ወረብ
ወከመ ወሬዛ ኀየል ወከመ ወሬዛ ኀየል መላትሒሁ
ጉእሬሁ መዓሪር ለፊልጶስ
@memihir
#መልክዐ_ፊልጶስ
ሰላም ለቆምከ ወለመልክዕከ አዳም፤ አምሳለ መልክዑ ለሙሴ ትሩፈ ጸሎት ወጾም፡፡ፊልጶስ ዘውገ ሙሴ ወአረጋዊ ፍጹም፤ ነዓ ነዓ ምስለ ገብረ ክርስቶስ ዘሮም፤ ለመቅደስከ ትባርካ ዮም፡፡
@memihir
#ዚቅ
ዘእምድረ ደናግል አባ
ፊልጶሰ ትሩፍ ምግባር አረከሊድስ አረጋዋ ጻድቅ ዘውገ ሙሴ ወገብረ ክርስቶስ አማን ዘቀደሰ መንፈስ
ቅዱስ፡፡ለበድነ ሥጋከ ባርከኒ አባ በረከተከ መዋሥዕት ፡፡
@memihir
#ወረብ
ዘእም ደብረ ደናግል ዘእም ደብረ ደናግል አባ ፊልጶስ
ወትሩፈ ምግባር አረጋዊ ዘውገ ሙሴ ወገብረ ክርስቶስ
@memihir
#መልክዐ_ፊልጶስ
ሰላም ለመቃብርከ በሀገረ ዐባይ ቂሣርያ፤ ውስተ አሐቲ መካን እግዚአብሔር ዘኀረያ፡፡ ሰባኬ ወንጌል ሐዲስ ፊልጶስ ሐዋርያ፤ ይገንዩ ኢትዮጲያ ለወልደ ድንግል ማርያ፤ ሰሚዖሙ ትምህርተከ እምሕጽው ኬንያ፡፡
@memihir
#ዚቅ
ወረደ ብርሃን ኀበ መቃብሩ ለብእሴ እግዙአብሔር ወኮነ መቃብሩ ዘየሐዩ ዱያነ ጸሎቱ ለገብረ ክርስቶስ ወበረከቱ የሐሉ
ምስሌነ
@memihir
ማኅሌተ ጽጌ
አምርኪ ማርያም ኀጥዕ ውእቱ ዘአስተቶ

#ዚቅ
ትዕግስትኪ ፈድፋደ እምትእግስተ ኢዮብ ጻድቅ ወእማርቆስ ዘቶርማቅ ወገብረ ክርስቶስ መርዓዊ ተወካፌ ሕማም መጽዕቅ።
@memihir
ሰቆቋወ ድንግል
ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ፤
ወላህዉ ፍሡሐን ተዘኪረክሙ ብዙኃ፤ ሠናይታ፤
ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብጽ ባሕቲታ፤
ተአወዩ በኃጢኦታ ሀገረ አቡሃ ኤፍራታ፤
ወደመ ሕፃናት ይውኅዝ በኵሉ ፍኖታ።

#ዚቅ
አመ አጉየይኪ እምሰይፍ እጓለኪ በሐቂፍ አድባረተ ኤልኪ ከመ ዖፍ እንዘ ከመ ዝናም ያንጸፈጽፍ እመአዕይንትኪ አንብዕወእመላትህኪ ሐፍ።
@memihir
#መዝሙር
ቀደሳ ወአክበረ አዕበያ ወአልዓላ ለዕለተ ሰንበት ወበጸጋሁ ይሴሲ ለኲሉ አውያን ጸገዩ ወሮማን ፈረዩ መዓዛ
ቅዱሳን ጥቀ አዳም
@memihir
#አቡን
ዳህንኑ ዝስኩ አረጋዊ አቡክሙ ዝስኩ አቡክሙ ዳ ዘኮኖሙ መርሐ በፍኖት ለአግብርተ እግዚኣብሔር ዳ እስመ እምንዕሱ ነሥአ አርዑተ ወተጸምዶ ለእግዚኣብሔር ዳ በእደዊሆሙ ለቅዱሳን ካህናት እለ አቀቡ ትእምርተ መስቀል ዳ ሠርዓ ሎሙ ሥርዓተ ቅድስተ ወኖሎተ ውስተ ዝንቱ ደብር ዳ ከመ ይዕድዉ እምግብረ ኃጢአት ወይኅሡ ሕገ እግዚኣብሔር ዳኅንኑ ዝስኩ አቡክሙ ዳህንኑ ዝስኩ አቡክሙ
@memihir
#ዓራራይ
ዝንቱሰ ብእሲ ዘእምንዕሱ ሕይወቱ ውስተ ቤተ እግዚኣብሔር ከመ አብ ዘኮነ ለዕጓለ ማውታ ፈጻሜ ተጽናሶን ለዕቤራት እስመ ውስተ ልብሱ ክህነት እስመ ውስተ ልብሱ ክህነተ ኩሉ አለም።
@memihir
#ቅንዋት
ሐራሲ በዕርፈ መስቀል ሰባኪ ወንጌል አባ ፊልጶስ ክቡር ብእሲ ኄር ብእሴ እግዚኣብሔር ለአሕዛብ መምህር ትክበር ነፍስየ በቅድሜከ ዮም ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ
@memihir
#ሰላም
ባርከኒ እንሣእ በረከተከ በእንተ ሰላማ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን አባ ባርከኒ እንሣእ በረከተከ።
🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺 መምህረ ዜማ ማኅሌታይ ያሬድ
🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌺🌺
@memihir
@memihir
@memihir

ግእዝ ለኵሉ

23 Oct, 05:32


Share መልክአ ፊልጶስ-1.pdf

ግእዝ ለኵሉ

21 Oct, 19:06


https://vm.tiktok.com/ZMhab528W/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

ግእዝ ለኵሉ

16 Oct, 19:07


https://telegra.ph/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B2%E1%89%B5-%E1%89%A4%E1%89%B0-%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%95-%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5-%E1%89%A4%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%89%A6%E1%89%BD-10-16-4

ግእዝ ለኵሉ

14 Oct, 17:07


አንድ ምስኪን እናት ልጆቹዋን ለማስተማር ደፋ ቀና እያለች የልጆቿ ሂወት ለመሙላት ራሷን እያጣች እለት እለት ሌሊት ተነስታ ለልጆቿ ስትሰናዳ ልጆቿን ለማስተማር ስራ ማትንቅ ይማሩላት ያድጉላት ይጦሯት ዘንድ ያቺን ቀን በጉጉት እየጠበቀች ደፋ ቀና ትላለች፡፡ ምናልባት ይሄ የሁሉም እናቶች ፀባይ ሊሆን ይችላል ግን ዛሬ  ስለምስኪኗ እናት ስለ ጓደኛዬ አሸናፊ እናት ነው ማጫውታቸሁ፡፡የአሸናፊ እናት አልጋ ላይ ከዋለች ሰነበተች በትንሹ 3 ወር😔እስካሁን ባለን መረጃ የነርቭ ችግር  መሆኑን ተረድተተናል እውነት አንደዛ ለልጆቿ ምትሮጥ የነበረች እናት ሰውነቷ አልቆ ከስታ እነዛ ሲሯሯጡ ነበሩ እግሮች ታስረው አልጋ ላይ ማየት በጣም ከሚባለው በላይ ልብን ይሰብራል፡፡ ይቺ እናት ጥሩ የሚባል ህክምና ባልማግኘት ስቃይ ላይ ትገኛለች ፡የሚያስፈልገውን እስከ 100000 ብር ገንዘብ ተባብረን ተጋግዘን ይቺን እናት ለስራ የማይሰለቹ እግሮቿ እጆቿ ተባብረን ለስራዋ እናብቃት የልጆቿን ህይወት ትመልከት ዘንድ ከፈጣሪ ጋር እንርዳት፡፡ 


                  መርዳት ከፈልጉ ስልክ ቁጥር
0986491249

ባንክ ቁጥር፡ 113687223 አቢሲኒያ
      1000428482097 ንግድ

ግእዝ ለኵሉ

14 Oct, 17:01


አንድ ምስኪን እናት ልጆቹዋን ለማስተማር ደፋ ቀና እያለች የልጆቿ ሂወት ለመሙላት ራሷን እያጣች እለት እለት ሌሊት ተነስታ ለልጆቿ ስትሰናዳ ልጆቿን ለማስተማር ስራ ማትንቅ ይማሩላት ያድጉላት ይጦሯት ዘንድ ያቺን ቀን በጉጉት እየጠበቀች ደፋ ቀና ትላለች፡፡ ምናልባት ይሄ የሁሉም እናቶች ፀባይ ሊሆን ይችላል ግን ዛሬ  ስለምስኪኗ እናት ስለ ጓደኛዬ አሸናፊ እናት ነው ማጫውታቸሁ፡፡የአሸናፊ እናት አልጋ ላይ ከዋለች ሰነበተች በትንሹ 3 ወር😔እስካሁን ባለን መረጃ የነርቭ ችግር  መሆኑን ተረድተተናል እውነት አንደዛ ለልጆቿ ምትሮጥ የነበረች እናት ሰውነቷ አልቆ ከስታ እነዛ ሲሯሯጡ ነበሩ እግሮች ታስረው አልጋ ላይ ማየት በጣም ከሚባለው በላይ ልብን ይሰብራል፡፡ ይቺ እናት ጥሩ የሚባል ህክምና ባልማግኘት ስቃይ ላይ ትገኛለች ፡የሚያስፈልገውን እስከ 100000 ብር ገንዘብ ተባብረን ተጋግዘን ይቺን እናት ለስራ የማይሰለቹ እግሮቿ እጆቿ ተባብረን ለስራዋ እናብቃት የልጆቿን ህይወት ትመልከት ዘንድ ከፈጣሪ ጋር እንርዳት፡፡ 


                  መርዳት ከፈልጉ ስልክ ቁጥር
0986491249

ባንክ ቁጥር፡ 113687223 አቢሲኒያ
    1000428482097 ንግድ

ግእዝ ለኵሉ

12 Oct, 18:26


ማንኛውም ማኅሌት ሲጀምር ፈጣሪ ጸሎታችንን ሰምቶ እንዲቀበል በመማጸን ነው ። ቃሉም እንዲህ ይላል ።

ስምዐኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዐርየ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ

አቤቱ ጸሎቴን ስማኝ ፤ ጩኸቴም ከፊትህ ይድረስ ፤ፊትህንም ከእኔ አትመልስ ፤ በችግሬ ቀንም ጆሮህን ወደእኔ አዘንብል፤  በምጠራሁህ ዕለትም ፈጥነህ ስማኝ ።


አቤቱ ጸሎታችንን ስማን ።

https://t.me/geeZzlekulu

ግእዝ ለኵሉ

04 Oct, 18:59


ጥያቄ ፦ እሑድ በ 26(ቅዳሜ ለእሑድ) የማኅሌተ ጽጌ አዳር አለ ወይ ?

መልስ ፦ አዎ አለ ። በሁሉም ደብሮች የማኅሌተ ጽጌ አዳር ከእሑድ ጀምሮ ይቆማል ።


ምን አልባት ያልሆነ መረጃ ለደረሳችሁ ሰዎች ....


https://t.me/geeZzlekulu

ግእዝ ለኵሉ

28 Sep, 13:28


I would like to express my interest for the preferred topic of module
and training material preparation. I strongly believe I have the
attributes your organization is seeking for this consultancy I believe
I have relevant and diverse experience I have acquired over the past
10 years working in various organizations.



During my Data Encoder and IT Support tenure at Addis Ababa City
Administration I have been responsible for giving technical Support
(Hardware and software) for 10 sub-city employees of the
Administration. I have also been responsible for server administration
which includes, installing Microsoft windows 2013 configuring Active
directory and DNS and administration. I have also had experience in
administering Microsoft exchange 2013 in the company.



In my current tenure a senior system and database administrator at
Ethiopian management Institute I am responsible for administering of
the institute’s System and network administration which includes
windows server 2016, Microsoft exchange 2016 email system, the
institute’s database server which is the basic resource for the
institute’s ERP and Microsoft exchange server.

In terms of additional skills and behavioral attributes, I have
excellent analytical, writing and communication skills (English and
Amharic); proven success in working with various teams towards a
common goal; and a capacity to think strategically, moving forward in
a Changing environment and working under pressure.

Ayailkbet Shewarga

Signature

ግእዝ ለኵሉ

26 Sep, 11:25


<< ሞኝነቱን እያወቀ ሞኝ ከሚሆን ሰው በላይ ምን አይነት ሞኝ አለ ? >>

     ስንቶቻችን ክርስቲያኖች በመስቀሉ ቃል እንደምናምን ጥያቄ ምልክት ውስጥ ነው ? እንደ አይሁድ በቆሻሻ አይሁን እንጂ ይኸው መስቀሉን በዘፈን ፣ በጭፈራ ፣በስካርና በመዳራት ከሸፈነው ብዙ ጊዜያት አስቆጥረናል ። እኛም የምንጠብቀው መስቀሉን የሚያወጣ እንደ እሌኒ እና እንደ  ቆስጠንጢኖስ ያሉ ትውልዶች እስኪመጡ ድረስ ነው ።

    አሁን አሁን እንደዚህ አይነት ትውልዶች መስቀሉን ከተደበቀበት ለመውጣት ሲመጡ ና ፍላጎት ሲያሳዩ እኛ ልክ በእድሜ እንደሸመገሉት ሰዎች እንደ ኪራኮስና አሚኖስ እንሆንባቸዋለን ።እነዚህ ሰዎች ምንድነው ያረጉት ? እሌኒ መስቀሉን ለማውጣት ትብብራቸውን ስትጠይቃቸው እምቢኝ አሻፈረኝ ያሉና በሗላ ሥቃይ ስታበዛባቸው የመስቀሉን ቦታ የተናገሩ ሰዎች ናቸው ። ለቲኒሽ ጊዜም ቢሆን የመስቀሉ መገኘት ዜና እንዲዘገይ አድርገዋሉ ። እኛም እንደ አሚኖስ እና ኪራኮስ የመስቀሉ ከተደበቀበት ና ከተቀበረበት ቦታ የመገኘቱን ዜና እናዘገያለን እንጂ መስቀሉ ተደብቆ አይቀርም ።

   እውነት የመስቀልን በዐል በዘፈን ፣ በጭፈራ ፣ በስካር ከማክበር ሌላ ሞኝነት ምን አለ ? በእውኑ  የመስቀልን በዐል አንድ ጊዜ በመዝሙርም ቀጥሎ በዘፈንም ከማክበር በላይ ምን ግራ መጋባት ና ቂልነት አለ ? ቅዱስ ጳውሎስ እንደዚህ አይነት ስራን የምንሰራ ሰዎችን በጥሩ አገላለጥ ገልጦናል። ቅዱስ ጳውሎስ ምን ብሎ ነው የነገረን ? #የመስቀሉ ቃል ለማያምኑት #ሞኝነት ነው ብሎ ለእኛ ሥራ ተገቢ የሆነ ቃልን አስቀመጠልን ።

ይህን ከተናገረ በሗላም ወረድ ብሎም #ለሚያምኑ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው አለን ። የእግዚአብሔር ኃይል ከእኛ የራቀው በመስቀሉ ቃል ስለማናምን ነው ። ሰላም ከሀገራችን የጠፋው ና ጦርነት የበረታው በመስቀሉ ቃል ስለማናምን ነው ። ሞኝነት ስለሰፈነብን ነው ።

  እኛ ዳግም መስቀሉን ቀብረነዋልና ንግሥት እሌኒ ሆይ ! ከልጅሽ ከቆስጠንጢኖስ እንዲሁም መስቀሉን ለማግኘት በቁፋሮ ከነበሩት ጭፍሮችሽ ጋራ ቶሎ ነይ ።

ፈጣሪ ከእዚህ ግብራችን ተመልሰን በመስቀሉ ቃል አምነን ሞኝነትን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ኃይል ገንዘብ እንድናደር ይፍቀድልን!

<<የመስቀሉ ቃል ለማያምኑት ሞኝነት ለእኛ ለምናምን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው >> 1 ኛ ቆሮ 1፥18

ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ወትረ በኵሉ ጊዜ ወበኵሉ ሰአት  !

ዲ/ን ምንተስኖት ደንድር

https://t.me/geeZzlekulu

ግእዝ ለኵሉ

26 Sep, 06:11


ደመራው የመስቀል መቆፈሪያ እንጂ የመስቀል መቅበሪያ አይደለም።
እየሆነ ያለው የቱ ነው? ቀበራው ነው?ወይስ ደመራው? በዓመት በዓመት መቅበር እንጂ ማውጣት ከሌለው የደመራው ጥቅም ዘልማድ መሆኑ ነው።
የተቀበረውን ላያወጡ እየደመሩ ማቃጠል ማስመሰል ብቻ ነው።
በደመራው አቃጣዮች አሉ። የተቀበረውን የሚያወጡ ያለውን የማያስቀብሩ ሰዎች ግን የዓመቱ ደመራ ያልገባቸው ይባላሉ።
የዓመት መስቀልን የዓመት ደመራን እያከበርን  ሁልጊዜ ያለ የሕይወት መስቀልን የሕይወት ደመራን ከረሳን ቱሪስቶች እንጂ ክርስቲያኖች አይደለንም።
የደመራው ዓላማኮ ያለውን ለመጠበቅ የጠፋውን ለመመለስ የተቀበረውን ለማውጣት ነበር።ደመራችን በተቃርኖ ሲደመር ያለንን ይቀብራል ያጣነውን ያስረሳል።
እሌኒ በደመራዋ መስቀሉን ከተቀበረበት ቆፍራ አውጥታዋለች።
እኛም ወይ የተቀበረውን ቆፍረን እናውጣ ካልሆነ ደግሞ መስቀሉን ለመቅበር አንደምር።
የዘመናችን የመስቀል ጠላቶች ሁልጊዜም ቀበራ ላይ ናቸው።
የመስቀል ወዳጆችስ?

ግእዝ ለኵሉ

26 Sep, 03:15


ለአደባባይ በዓላት ‹‹በሰላም ተከብሮ ዋለ›› የዜና ርእስ ባይሆን
--
እንደ መስቀልና ጥምቀት ያሉ የአደባባይ በዓላት ሲደርሱ ስለበዓሉ ትርጉምና አከባበር ከሚነገረው ይልቅ ስለፀጥታና ሰላም የሚነገረው ዜና መበርከት ይጨንቃል፡፡ በዓላት በተጋነነ የፀጥታ ድባብ (securitization) ሲያልፉ ያፍናል፡፡ እንደ ሚዲያ፣ ዜናዎቹ የበዓሉን ትርጕም አጉልተው የሰላሙ ነገር ንዑስ ርእስ ቢሆን ጥሩ ነው፡፡ የፀጥታና ሰላም ሰበካው፣ የማስጠንቀቂያው ጋጋታ ለበዓሉ ገጽታ የስጋት ጥላ ያላብሳል፡፡ መስቀል የጥል ግድግዳ የፈረሰበት የሰላም ምልክት ነው፡፡ ‹‹ትእምርተ ሰላምነ›› እንለዋለን፡፡ በዚያ መንፈስ ቢታይ እንወዳለን፡፡
--
የአደባባይ በዓላት ሲደርሱ ‹‹ወቅታዊ ጉዳይ›› እየተባለ ወጣቶችን በየጣቢያው ማቆያዎች አስሮ ለማቆየት የትኛው ሕግ እንደሚፈቅድ አልተገለጠልንም፡፡ ስጋት ካለ ማሳወቅ፣ መምከር፣ ባስ ካለም አስጠንቀቆ መልቀቅ ያንጻል፡፡ ከዚያ ባለፈ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሌለበት አደገኛ ልማድ እየሆነ የመጣው ‹‹ወቅታዊ ጉዳይ›› በሚል ሰበብ የሚደረግ እስር የሕግም የሞራልም ድጋፍ የለውም፡፡ ለበዓሉ አክባሪዎች ሕሊናን ይረብሻል፡፡
--
አሁንም፡- ‹‹በሰላም ተከብሮ ዋለ›› ዜና ባይሆን ደስ ይለናል፡፡ ‹‹በመላ ኢትዮጵያና ኦርቶዶክሳውያን ባሉበት ሁሉ በታላቅ ድምቀት ተከበረ›› እንዲባል ነው የምንፈልገው፡፡ በዓልን በሰላም ማክበር ዜናም ሆነ ሰበር ዜና አይደለም፡፡ ለሺህ ዓመታት በጨዋነት ሲከበር ኖሯል፣ ይኖራልም፡፡
--
ሀባ ሰላማ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ
©በአማን ነጸረ

ግእዝ ለኵሉ

25 Sep, 18:00


መዝሙር 38:1-2

ዕቤ አዐቅብ አፉየ ከመ ኢይስሐት በልሳንየ

ወአንበርኩ ዐቃቤ ለአፉየ

ሶበ ይትቃወሙኒ ኃጥኣን ቅድሜየ

https://t.me/geeZzlekulu

ግእዝ ለኵሉ

25 Sep, 11:58


ቅኔን በ online መማር ለምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ጆይን በሉ ።

https://t.me/kenatwanay

ግእዝ ለኵሉ

25 Sep, 11:50


https://t.me/EOTCmahlet

ግእዝ ለኵሉ

20 Sep, 18:27


የእገሌ ሚስቱ ኦሮሞ ናት፣ የእንተና ደግሞ ትግሬ ናት፣ የእገሌ አያቱ አማራ ነው እያሉ ሰውን በግብሩ ሳይሆን በዘሩ የሚለኩ ሰዎችን እያየን ነው። ሰው መወቀስም ካለበት በግሉ በሠራው በደል እንጂ በእርሱ ጥፋት የተወለደበት ሰፈር ለምን ይወቀሳል? ይህኮ ኋላቀርነት ነው። አንድ የአማራ ወይም የትግራይ ተወላጅ ክፉ ቢሠራ መወቀስ ያለበት ራሱ ነው እንጂ ለምን አማራ ወይም ትግራይ ይወቀሳሉ። መቼ ነው የምንሠለጥን???። እና በአንድ ሀገር እየኖርን ላንጋባ ላንዛመድ ነው እንዴ?። ብሔር፣ ቋንቋ፣ ዘር የወንጀለኛ መደበቂያ መሆን እንደሌለባቸው ሁሉ ደጋግ ሰዎችን ለማጥቃትም እኒህን ነገሮች መጥቀስ ተገቢ አይደለም። ሰውን በሰውነቱ በሥራው እንለካው።

ሰብአዊነት ይቅደም። ሁላችንንም የሚጠቅም ሐሳብ ማፍለቅ ካልቻልን ሰውን ከሰው ከምንለያይ ዝም ብንል ይመረጣል። ሰው እንዴት ብሔሩ እየተመረጠ በየቦታው ይገደላል??? የፖለቲካ ርእዮተ ዓለም ልዩነት ቢኖረን እንኳ በሰብአዊነት ላይ ያለን አቋም ግን ተመሳሳይ መሆን ነበረበት። ሁሉም ለማንኛውም ሰው እኩል ክብር ሊኖራቸው ይገባል። ሰውን በዘሩ፣ በእምነቱ ምክንያት ማግለል ተገቢ አይደለም። ነገን እያሰብን ብንነጋገር መልካም ነው። ከሰው ጋር ስንጣላ እንኳ ነገ ልንታረቅ እንደምንችል እያሰብን ክፉ ቃል ባንነጋገር መልካም ነው። በዕርቅ ጊዜ እንዳናፍር ማለት ነው። ፓለቲከኛ የራሱን ግላዊ ወይም ቡድናዊ ጥቅም ለማስከበር ብሎ የሚኖር መሆን የለበትም። ከፖለቲከኛ አእምሮ ሁልጊዜም መጥፋት የሌለበት የሕዝብ ጥቅም ነው።

የሰው ልጅ ባለቤት፣ ገዢ አለው። እርሱም እግዚአብሔር ነው። እርሱን መፍራት ይገባል።

መር በትረማሪያም አበበ!!

ግእዝ ለኵሉ

19 Sep, 18:33


የጎንጅ ቅኔን በ online በአጭር ጊዜ መማር ይፈልጋሉ ?


የጎንጅ ቅኔን በቴሌግራም በዘመናዊ መንገድ መ/ር ሐዋዝ ተረፈ ለማስተማር ስለተዘጋጁ መማር ምትፈልጉ ነገር ግን ሁኔታዎች እና ጊዜያቶች ሳይመቻችላችሁ መምህር በማጣት ፍላጎታችሁን ከግብ ማድረስ ላልቻላችሁ ይሄ ለእናንተ ጥሩ ዜና ነው ።ከሥር ባለው ሊንክ በመቀላቀል ቅኔን በቀላል ዘዴ ይማሩ ።


https://t.me/kenatwanay