GROW TO GOD @grow_to_god Channel on Telegram

GROW TO GOD

@grow_to_god


➣ GROW TO GOD የተለያዩ መንፈሳዊ የሆኑ
👉መልዕክቶች ፣
👉ትምህርቶች ፣
👉ሀሳቦች
የሚተላለፉበት ለበረከትነት የሚዉል channel ነው ።
📖 “ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤”
ኤፌ 4፥15
📩 @Peni0412 @mishe2207
https://www.facebook.com/104100875399608/

GROW TO GOD (Amharic)

ወደ GROW TO GOD የሰልካችን መመልከቻዎች እና መልዕክቶች የሚመለከቱበት መደብ እንደሆነ ከበረከትነት እንዲያውል የሚሆኑ ሃሳቦች ያለበት የመንፈሳዊ ታሪኩ ነው። አምስት 4፥ 15 የኤፌሶን ኢትዮጵያውያን ለመሆኑ አሳቢን እና ሚሽዌን በመጠቀም ይዚህ ከፈለጉ። የፈለጉትን መሳሪያ እዚህ ገጽዎን ለማቅረብ እባኮ ኢቶኣርምስሲ በራሱ ላይ ደስታዬዎችን ይከፍላል።

GROW TO GOD

10 Nov, 17:23


ይህን👆 ስም የምትወዱት

GROW TO GOD

10 Nov, 15:14


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

GROW TO GOD

10 Nov, 14:44


📺የቲቪ ቻናልሎች በቴሌግራም መጥዋል

🔔ሁሉንም መከታተል ትችላላችሁ🔔

Wave folder:- @yonaaa125
@hiwotenlekrstis

GROW TO GOD

10 Nov, 14:33


😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?

በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

GROW TO GOD

10 Nov, 08:50


📺የቲቪ ቻናልሎች በቴሌግራም መጥዋል

🔔ሁሉንም መከታተል ትችላላችሁ🔔

Wave folder:- @yonaaa125
@hiwotenlekrstis

GROW TO GOD

09 Nov, 18:08


👉ምንድነው የምትፈልገው ???
ከዚህ በታች ያሉት ነገሮች ከሆኑ አሁኑኑ ተቀላቀል

GROW TO GOD

09 Nov, 15:56


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

GROW TO GOD

09 Nov, 15:21



❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
         😍  መልካም ዕድል!!!😍
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ2K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

GROW TO GOD

08 Nov, 19:08


በ 2016 ተወዳጅነትን ያገኙ ምርጥ 10 የ tg ቻናሎች ለማግኘት ከታች ያለውን በተን ይጫኑ👇

GROW TO GOD

08 Nov, 10:15


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

GROW TO GOD

08 Nov, 08:59


ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።

GROW TO GOD

08 Nov, 07:16


አዳዳዲስ ብራንድ የወንድ እና የሴት ጫማዎች እና ልብሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኝት join ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

GROW TO GOD

07 Nov, 14:39


❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
                   መልካም ዕድል!!!

GROW TO GOD

04 Nov, 18:25


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ?

GROW TO GOD

04 Nov, 16:57


ነገ ምሽት ጀምሮ የሚደረገዉን ተወዳጁን የአዉሮፖ ቻምፒዮንስ ሊግ  ጨዋታዎችን በቀጥታ ለማግኘት
Wave ከፈለጉ 👉🎯 @EtCwaver 🎯

GROW TO GOD

04 Nov, 14:14


.     ❤️በዝህ ስልክ ውስጥ የለው መልእክቶች በስልካችሁ መኖር ስላለባቸው የስልኩን ንኩ👇
    ╭━━━━━━━╮
    ┃  ●  ══ ▪️  ┃     
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███⁰⁰███┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃        ⭕️       ┃
    ╰━━━━━━━┃
Free promotion above 1k+
@EtCwaver
@EtCwaver

GROW TO GOD

04 Nov, 10:37


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

GROW TO GOD

04 Nov, 07:27


🚨ሰላም ወዳጆቼ አንደ የሚጠቅማችሁን መንፈሳዊ ነገር በግልጥ የሚያስተላልፉ ቻናሎች ልጋብዛችሁ ተጋበዙልኝ!!! Channel ያላችሁ አናግሩኝ @srofgod

GROW TO GOD

04 Nov, 04:43


1 + 2-1 × 3= ?
መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሽልማት አለው🎁

GROW TO GOD

03 Nov, 20:13


አዳዳዲስ ብራንድ የወንድ እና የሴት ጫማዎች እና ልብሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኝት join ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

GROW TO GOD

03 Nov, 19:44


የምትወዱትን የእግዚአብሔር ሰው  ስም  የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  የእነሱ ማንነት እወቁ

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!!!👇👇👇👇👇

GROW TO GOD

03 Nov, 09:59


ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ

GROW TO GOD

02 Nov, 15:47


ሠላም 👋
ዛሬም የመንፈሳዊ ቻናል ግብዣ እንደቀጠለ ነው::

ተጋበዙልኝ በጌታ ፍቅር

Wave promotion :- @yonaaa125

GROW TO GOD

02 Nov, 13:22


.     ❤️በዝህ ስልክ ውስጥ የለው መልእክቶች በስልካችሁ መኖር ስላለባቸው የስልኩን ንኩ👇
    ╭━━━━━━━╮
    ┃  ●  ══ ▪️  ┃     
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███⁰⁰███┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃        ⭕️       ┃
    ╰━━━━━━━┃
Free promotion above 1k+
@EtCwaver
@EtCwaver

GROW TO GOD

01 Nov, 15:54


ይህን👆 ስም የምትወዱት

GROW TO GOD

28 Oct, 22:17


😍 በአጭር ጊዜ ውጥስ ወንጌልን ለትውልድ በማድረስ ብዙዎች የተለወጡበትን ቻናል ልጠቁማችሁ👇

GROW TO GOD

28 Oct, 19:16


❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
                   መልካም ዕድል!!!

GROW TO GOD

28 Oct, 17:48


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

GROW TO GOD

28 Oct, 13:41


አዳዳዲስ ብራንድ የወንድ እና የሴት ጫማዎች እና ልብሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኝት join ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

GROW TO GOD

28 Oct, 11:16


🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
📨የምስራች✉️

📚ለልብ ወለድ ወዳጆች አዲስ ቻናል ተከፈተላችሁ😮

በፈለጋችሁት መልክ ➡️በፅሁፍ
➡️በትረካ
➡️ ተቀላቀሉ

Sponsor :- @Albumsongsbot

GROW TO GOD

28 Oct, 07:04


ምን ይፈልጋሉ
@free_wave1

GROW TO GOD

25 Oct, 19:28


ሚዜዎቹ በሙሽራው ድምጽ ደስ ይላቸዋል!

📖 “ሙሽራዪቱ የሙሽራው ነች፤ ድምፁን ለመስማት በአጠገቡ የሚቆመው ሚዜ ግን፣ የሙሽራውን ድምፅ ሲሰማ እጅግ ደስ ይለዋል፤ ያ ደስታ የእኔ ነው፤ እርሱም አሁን ተፈጽሞአል።”
— ዮሐንስ 3፥29 (አዲሱ መ.ት)

መጥምቁ ዮሐንስ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆች አዳኝ ሆኖ እንደሚመጣ የመሠከረና ሰዎች ለክርስቶስ ኢየሱስ የምሆን የልባቸውን መንገድ ጠርገው እንድያዘጋጁ የበረሃ ድምጽ ሆኖ የመጣ ታላቅ ሰው ነው ። ይህ ሰው እድሜውንና ዘመኑን ሙሉ ለምመጣው ሙሽራ መንገድ እየጠረገና እያዘጋጀ ሰዎችን ለምመጣው ሙሽራ ስያዘጋጅ የነበረ የእግዚአብሔር ሰው ነው ። በዚህ ክፍል እንደሚንመለከተው ይሐንስ ከደቀመዛሙርቱ ጋር ሆኖ ሌሎቹን ስያጠምቅ በነበረበት የእርሱ ( የዮሐንስ )ተከታዮች አንድ ነገር ይነግሩታል ። መምህር ሆይ በእንተ እጅ የተጠመቀ ሰው ዛሬ ሌሎቹን ኢያጠመቃቸው ነው ብሎ ይነግሩታል ።

ዮሐንስም ይህን ስሰማ "እንዴ ይህ እንዴት ይሆናል እንዴት ብደፍር ነው ኑ ልናስቆመው ይገባል አላለም " ይልቁን ደስ ተሰኘ ሀሴት አደረገ ። ይህ ነበር የኔ ፍላጎት ስጠብቀው የነበረው ይህን ነበር እሰይ ብሎ እጅግ በጣም ደስ ተሰኘ ። ዘመኔን ሙሉ ይመጣል ብዬ ያልኩት ሙሽራ መጥቷል በቃ ስራውን ጀምሯል አለ ። እኔ ክርስቶስ አይደለውም ነገር ግን እኔ ከእርሱ ቀድሜ መጣው ብዬ ያልኩት ታስታውሳላችሁ እናም ይሄ እርሱ ነው አለ ። እዚህ ጋር የሚገርም ምሳሌ ይጠቅሳል ፦ ሙሽራይቱ የሙሽራው ነች ለሙሽራው ሚዜ ሆነው ከአጠገቡ የቆሙት ሁሉ ለሙሽራው ደስታ እንጅ ለራሳቸው አይደለም ። ስለዚህ በሙሽራው ንግግር በሙሽራው ድርግት በሙሽራው ደስታ ይደሰታሉ ። ልክ እንደዚሁ እኔም በሙሽራዬ ንግግር በእርሱ ስራ እጅግ ተደስቻለው አለ ። ሀሌሉያ!

ወዳጆቼ በዚህ ምድር ባለን ቆይታ ሁሉ እኛ የሙሽራው ሚዜዎች ነን ከራሳችን ደስታ ይልቅ ለሙሽራው ደስታ የሚንኖር ነን ። ከራሳችን ስኬት ይልቅ ለሙሽራችን ስኬት የሚንኖር ነን ። ሀሳባችን፣ ስራችን፣ ያለን እውቀትና ሀብታችን ለሙሽራው ደስታ ብቻ ልሆን ይገባል ። ልክ እሱ ስደሰት እኛል እንደሰታለንና ። ማንኛውም ሚዜ ከራሱ ይልቅ ለሙሽራው ደስታ ሁሉንም ነገር እንደሚያደርግ እኛል በእድሜ ዘመናችን ለሙሽራው ኖረን እንድናልፍ ጸጋው ይርዳን ! አሜን 🙏

የተባረካችሁ ናችሁ !!

👇 ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇

@grow_to_god

GROW TO GOD

23 Oct, 19:40


📖 “እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ።”
— መዝሙር 150፥6

በህክምናው ዓለም የሰው ልጅ በህይወት አለ የሚባለው የልብ ምቱ ካለ ካልተቋረጠ ነው ። ልክ የልብ ምቱ ስቋረጥ ሞቷል ተብሎ ይረጋገጣል ። የልብ ምት የደም ዝውውሩ እንድሳለጥ ያደርገዋል ለደም ዝውውሩ ደግሞ የግድ ወደ ሳንባችን ስበን የምናስገባው አየር ወይንም የምንተነፍሰው እስትንፋስ ያስፈልጋል ። አያችሁ በጥቅቱ እንኳን ሳይንስ ይህን ያክል ካብራራልንና እስትንፋስ ምን ያክል መሠረታዊ ነገር እንደሆኔ ካስረዳን ፣ ያልተረዳነውን በሰውነታችን ውስጥ ያለውን ለመኖራችን ዋስትና የሆነውን ክንውን እያሰብን እግዚአብሔርን ልናመሰግነው ይገባል ።

ዳዊት እስትንፋስ ያለው ሁሉ ያመስግን ስል ያልሞቴ በህይወት ያለ ማለቱ ነው ። ሙሉ አካል ያለው አላለም እጅ እግሩ ጤነኛ የሆነ አላለም ብቻ እስትንፋስ ያለው እግዚአብሔርን ያመስግን አለ ። ወዳጆቼ እኛ ስለጎደለን ነገር እግዚአብሔር ላይ እናጉረመርማለን ይህ አይገባም ይልቁን እስትንፋስ ኖሮን በህይወት መኖራችን በቂ ነውና ሁሌ እግዚአብሔርን ልናመሰግነው ይገባል ።

እስቲ አስቡት እስከዛሬ የተነፈስነውን ኦክሰጅን መጠን በገንዘብ ተሰልቶ ክፈሉ ብንባል ስንቶቻችን የምንከፍለውን አጥተን በለጋነት እድሜያችን ነበር የምንሞት የነበረው ። ነገር ግን እግዚአብሔር በምህረቱ ባለጠጋ ስለሆነ ከእኛ የምያገኝ ነገር ሳይኖረው እስካሁን እስካለንበት እድሜያችን ድረስ ፈቅዶ አስትንፋሳችንን በውስጣችን አኖረ ሀሌሉያ !

ስለዚህ ወዳጆቼ እግዚአብሔርን ለማመስገን ምክንያት ስበብ አንፈልግ በህይወት መኖራችን በራሱ ከብዙ ሺ ምክንያቶች ይበልጥብናል !

የተባረካችሁ ናችሁ

👇 ቻናሉን ይቀላቀሉ👇

@grow_to_god

GROW TO GOD

23 Oct, 13:06


አዳዳዲስ ብራንድ የወንድ እና የሴት ጫማዎች እና ልብሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኝት join ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

GROW TO GOD

23 Oct, 13:02


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

GROW TO GOD

23 Oct, 11:41


ምን ይፈልጋሉ
@free_wave1

GROW TO GOD

23 Oct, 10:44


🚨ክርስቲያን ከሆናችሁ የግድ በቴሌግራም ሊኖሯችሁ የሚገቡ ነገሮች መንፈሳዊ ቻናሎች ናቸው ለምን ስለምትሰሩባቸው የሚፈለጉትን መርጠው ይቀላቀሉ።
wave ለመገባት :-@srofgod ያናግሩን

GROW TO GOD

23 Oct, 09:59


ጥያቄ


ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው🎁

GROW TO GOD

23 Oct, 04:02


አዳዳዲስ ብራንድ የወንድ እና የሴት ጫማዎች እና ልብሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኝት join ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

GROW TO GOD

22 Oct, 16:29


💐 የ መነጽሩን በመንካት የሚመጣውን ድንቅ ነገር ይመልከቱ
                    👇
⠀⠀⠀⠀⠀⣰⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣦⡀
⠀⠀⠀⢀⣾⣿⣿⣿⠿⠿⠟⠻⠿⢿⣿⣿⣿⡆
⠀⠀⠀⢰⣿⣿⡿⠂⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠈⠉⢻⡇
⠀⠀⠀⠈⠿⣿⣇⣠⠤⠤⠤⢤⣀⣤⠤⠤⣺⡏
⠀⠀⠀⠀⠐⢉⣯⠹⣀⣀⣢⡸⠉⢏⡄⣀⣯
⠀⠀⠀⠀⠡⠀⢹⣆⠀⠀⠀⣀⡀⡰⠀⢠⠖⠂
⠀⠀⠀⠀⠀⠈⠙⣿⣿⠀⠠⠚⢋⡁⠀⡜
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⢸⠈⠙⠦⣤⣀⣤⣤⡼⠁
⠀⠀⠀⠀⠀⢀⡌⠀⠀⠀⠀ ⠉⢏⡉
⠀⠀⠀⣀⣴⣿⣷⣶⣤⣤⣤⣴⣾⣷⣶⣦⡀
⢀⣴⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣄
⠚⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛​​​

@free_wave1

GROW TO GOD

22 Oct, 08:48


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

GROW TO GOD

21 Oct, 13:01


💫መንፈሳዊ አለም ማወቅ ለሚፈልጉ በቻ ይህን ቻናል ጋበዝኳቸው ።

GROW TO GOD

20 Oct, 11:37


🚨ሰበር ዜና 🚨

🙂አዲስ ቻናል ተከፈተ ሁላችሁም ልትቀላቀሉት ሚገባ ✔️

Add channel @yonaaa125