Get As Real Estate® @getasrealestatea Channel on Telegram

Get As Real Estate®

@getasrealestatea


Realize Your Dream Home With Us!

Get As Real Estate® (English)

Are you in search of your dream home? Look no further! Get As Real Estate® is here to help you find your perfect property. Our channel, @getasrealestatea, is dedicated to providing you with the latest listings, tips, and advice on buying, selling, and renting real estate. Whether you're a first-time homebuyer or an experienced investor, our team of experts is here to guide you every step of the way. From luxurious mansions to cozy apartments, we have a wide range of properties to suit every budget and preference. Realize your dream home with us today and let us make your real estate journey a smooth and enjoyable experience. Join Get As Real Estate® now and start your search for the perfect property!

Get As Real Estate®

25 Oct, 07:21


በዚህ ውብ ግቢ አፓርትመንት ቤቶችን በ ቅናሽ ዋጋ Fixed በሆነ በብር ውል በካሬ ከ 93,000 ብር ጀምሮ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

0982653315


Realize Your Dream Home With Us!

Get As Real Estate®

15 Oct, 07:06


🎤🌿 ተሰብሳቢን በተመለከተ በሚቀጥሉት 30 ቀናት ውስጥ ፣ ሙሉ በሙሉ ያለባቸውን ቀሪ ገንዘብ በአንድ ጊዜ ለሚከፍሉ በ60 የምንዛሬ መጠን መዝጋት ይችላሉ !!

Get As Real Estate®

15 Oct, 06:56


ዋጋችን በ ብር ብቻ
ከ 60%፣ 70%፣ እና 90% በላይ የተገነቡ ቤቶች ዋጋ ነው።

በካሬ 93,003 ብር ብቻ(Semifinish)

ማስረከቢያ ጊዜ በ 2 አመት
15% ቅድመ ክፍያ
ቀሪ በ 2 አመት

0982653315

Get As Real Estate®

10 Oct, 17:18


#ሪልስቴት

ያልተገነባ ቤት / ግንባታ ከማከናወናቸው በፊት ቤት የሚሸጡ ሪል ስቴት አልሚዎች የሚሰበስቡትን ገንዘብ በዝግ አካውንት እንዲያስቀምጡ ሊገደዱ ነው ፤ በተጨማሪ ግንባታው 80 በመቶ ላይ ያልደረሰን ቤት ለደንበኞች እንዳያስተላልፉ ሊከለከሉ ነው።

ይህንም የሚመለከት ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ቀርቧል።

አዲሱ ረቂቅ አዋጅ ምን ይላል ?

ቤት ለመገንባት የመሬት የይዞታ ማረጋገጫ እና የግንባታ ፈቃድ ያላገኙ የሪል ስቴት አልሚዎች ደንበኞችን #እንዳይመዘግቡ እና #ቅድመ_ክፍያ እንዳይሰበስቡ ይከለክላል።

በአሁኑ ጊዜ ባለው አሠራር መሠረት የንግድ ፈቃድ በማውጣት ብቻ ወደ ሪል ስቴት ገበያው ሲቀላቀሉ የነበሩት አልሚዎች፤ በአዲሱ ረቂቅ አዋጅ " የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ " የማውጣት ግዴታ ተጥሎባቸዋል። የአገር ውስጥም ሆነ የውጭ ባለሀብት ሪል ስቴት አልሚዎች ይህንን ፈቃድ ለማግኘት ቢያንስ 50 ቤቶችን ገንብተው የሚያስከረክቡ መሆን አለባቸው።

የአገር ውስጥ እና የውጭ አልሚዎች ግንባታውን ለማከናወን የሚያስፈልገውን " የፋይናንስ አቅርቦት ምንጭ " የማቅረብ ቅድመ ሁኔታ ተቀምጦባቸዋል። ይሁንና ረቂቁ፤ " የቅድሚያ ቤት ሽያጭ ተጠቃሚነት " መብትን ከቅድመ ሁኔታ ጋር ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ሰጥቷል።

ይህ አሠራር የሪል ስቴት አልሚዎች የቤት ግንባታውን ሳያከናውኑ ወይም በሂደት ላይ እያለ ለግንባታው የሚውልን ፋይናንስ የሚያሰባስቡበት እና ገንዘቡብ ለግንባታው የሚያውሉበት መንገድ ነው።

የቤት ግንባታው ሳይከናወን በፊት ከገዢዎች ጋር ውል ማሰር እና ክፍያ መፈጸም ኢትዮጵያ ውስጥ በሪል ስቴት ልማት ላይ በተሰማሩ አልሚዎች በኩል የተለመደ አሰራር ነው።

አዲሱ ረቂቅ አዋጅ፤ በዚህ ዓይነት መልኩ ለግንባታ የሚውለውን ሀብት ማሰባሰብ የሚፈልጉ አልሚዎች " አግባብ ካለዉ አካል ፈቃድ ማቅረብ " ይጠበቅባቸዋል። ይህም ግዴታ ነው።

የቅድመ ሽያጭ ዘዴን መጠቀም የሚፈልጉት ሪል ስቴት አልሚዎች፤ ከቤት ገዢዎች የሚሰበስቡት ገንዘብ የሚቀመጥበት የባንክ ሂሳብ እና የገንዘብ አወጣጥ ላይም አስገዳጅ አሠራር በረቂቅ አዋጁ ተጥሎባቸዋል።

አልሚዎቹ ከቤት ገዢዎች የሚሰበስቡትን ገንዘብ " የዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ ማደረግ ወይም ማስያዝ " እንዳለባቸው ረቂቅ ሕጉ ላይ ሰፍሯል።

አዲሱ ሕግ፤ ገንዘቡ የሚቀመጥበት ዝግ የባንክ አካውንት የሚከፈተው " አግባብ ባለው አካል ፈቃድ መሠረት " እንደሆነም ያስረዳል።

በዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ የተደረገው ገንዘብ የሚለቀቅበት ሁኔታ ከረቂቅ አዋጁ መፅደቅ በኋላ በሚወጣ ደንብ ይወሠናል።

ከዚህም ባሻገር በቅድሚያ የተሸጠው ቤት ተገንብቶ ለተጠቃሚዎች እስከሚተላለፍ ድረስ የቤት የመሥሪያ ቦታው የይዞታ ማስረጃ " በሚመለከተው አካል እንዳይሸጥ፣ እንዳይለወጥ " እንደሚታገድ ረቂቁ ይገልጻል።

ቤት ቀድመው በሚሸጡ ሪል ስቴት አልሚዎች ላይ እነዚህ አስገዳጅ አሠራሮች የተቀመጡት " ደንበኞች የሚደርስባቸውን እንግልት እና ኪሳራ ለመቀነስ በማሰብ " እንደሆነ የአዋጁ ማብራሪያ ያስረዳል።

ረቂቅ አዋጁ በሪል ስቴት አልሚዎች ላይ ሌሎችንም ግዴታዎች ጥሏል።

በረቂቁ መሠረት፤ የሪል ስቴት አልሚዎች ግንባታው 80 በመቶ ላይ ያልደረሰን ቤት ለደንበኞች እንዳያስተላልፉ ተከልክለዋል።

" ያለደንበኛው ፍላጎት እና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ አይችልም " ይህንን ለማድረግ በቅድሚያ ደንበኛው መስማማት እንዳለበት ያመለክታል።

ሪል ስቴት አልሚዎች ቤት ገዢዎችን መመመዝገብ እና ቅድመ ክፍያ መሰብሰብ የሚችሉበት ጊዜም ቅድመ ሁኔታ ተቀምጦበታል።

አልሚዎች ምዝገባ ማድረግ እና ክፍያ መሰብሰብ የሚችሉት " የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ እና የግንባታ ፈቃድ ከሚመለከተው አካል ከተረከቡ " በኋላ ነው።

" በሕጋዊ መንገድ የተረከበው መሬት ሊያስተናግድ ከሚችለዉ የቤት ደንበኛ በላይ መመዝገብ አይችልም " የሚለውም ሪል ስቴት አልሚዎች ላይ ከተቀመጡት ግዴታዎች መካከል ነው።

ለሪል ስቴት ልማት አሠራር የሚዘረጋው አዲሱ አዋጅ፤ ከግዴታዎች ባሻገር አልሚዎች ከመንግሥት " መሬት በስፋት " ማግኘት የሚችሉበትን ሂደትም ያስቀመጠ ነው።

ከመንግሥት መሬት " በስፋት " የሚቀርብላቸው አልሚዎች ረቂቁ ላይ ከተጠቀሱ ሦስት ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ ቢያንስ አንዱን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

ከእነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች መካከል በብዛት ቤቶችን መገንባት እና ከእነዚህ ቤቶች ውስጥ " 40 በመቶውን ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍል ተደራሽ " ማድረግ የሚለው አንዱ ነው።

ይህንን ቅድመ ሁኔታ የሚከተሉ አልሚዎች የሚገነቡበት ቤት ብዛት " እንደ ከተሞች ደረጃ በአንድ ጊዜ ከ500 እስከ 5 ሺህ " ሊሆን እንደሚችል በረቂቁ ላይ ተጠቅሷል።

መንግሥት በአዲስ አበባ ከተማ መሬት " በስፋት " የሚያቀርበው " በአዲስ አበባ ከ5 ሺ በላይ ቤት ለሚገነባ እና ለሚያስተላልፍ " አልሚ እንደሆነ ረቂቁ ላይ ሰፍሯል።

በሌሎች ከተሞች መሬት " በስፋት " የሚቀርበው እደሚኖራቸው " ተጨባጭ የቤት ፍላጎት " ሲሆን፣ " ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለበት አካባቢ ባሉ ከተሞች " ደግሞ ከአንድ ሺህ በላይ ቤቶችን ለሚገነቡ አልሚዎች እንደሚቀርብላቸው ረቂቁ ያስረዳል።

ከመንግሥት መሬት " በስፋት " ማግኘት የሚፈልጉ አልሚዎች የተቀመጠባቸው ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎች ከውጭ ምንዛሬ ጋር የተገናኙ ናቸው።

በአገር ውስጥ " በጥራት እና በብዛት የማይገኙ " ግብአቶችን በራሳቸው የውጭ ምንዛሬ (ፍራንኮ ቫሉታ) የሚያስገቡ እንዲሁም የሚያገኙትን ትርፍ እስከ አስር ዓመት ከአገር ሳያወጡ አገር ውስጥ መልሰው የሚጠቀሙ አልሚዎች የዚህ አሠራር ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ረቂቁ ላይ ሰፍሯል።

" የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይት እና ግመታ " የተሰኘው ይህ ረቂቅ አዋጅ የቀረበለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተጨማሪ ዕይታ ወደ ከተማ፣ መሠረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሙሉ ድምፅ መርቶታል።

መረጃው ከቢቢሲ አማርኛ የተወሰደ ነው።

@tikvahethiopia

Get As Real Estate®

27 Sep, 07:55


እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ!

መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

Get As Real Estate®

15 Sep, 09:27


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቻችን እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፣

መልካም በዓል!

Realize your dream home with us!

Get As Real Estate®

13 Sep, 14:45


Call us

0982653315

Get As Real Estate®

07 Sep, 07:00


Compound
42,000m²

G+1 Villa(not for sale)

Apartments(on sale)

Apartments ~on sale

0982653315

Get As Real Estate®

07 Sep, 06:56


100% የተገነባ

50% ብቻ ክፈልው ዛሬውኑ ቤትዎን መረከብ ይችላሉ።

0982653315

Get As Real Estate®

14 Aug, 08:50


💥100% ያለቁ ቤቶች

💥እንደገዙ መኖር የሚችሉባቸው

💥 ዋጋችን በብር ብቻ ሆኗል

💥50% ከፍለው የቤትዎን ቁልፍ ይረከባሉ

💥ቀሪ 50% ምንም በማይጨምር በ ብር እየኖሩበት ይከፍላሉ።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

0982653315

Get As Real Estate®

14 Aug, 08:50


💥100% ያለቁ ቤቶች

💥እንደገዙ መኖር የሚችሉባቸው

💥 ዋጋችን በብር ብቻ ሆኗል

💥50% ከፍለው የቤትዎን ቁልፍ ይረከባሉ

💥ቀሪ 50% ምንም በማይጨምር በ ብር እየኖሩበት ይከፍላሉ።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

0982653315

Get As Real Estate®

08 Aug, 15:20


አዲስ ለሚገዙ ደንበኞች ዋጋችንን በብር ብቻ አድርገናል።

ይህ ማለት የዶላር መጨመር አያሰጋዎትም ማለት ነው።

💥ተገንብተው ለመኖሪያ ዝግጁ የሆኑ (100% የተጠናቀቁ ቤቶችን ) 50% ብቻ በመክፈል መረከብ ይችላሉ።

💥 ቀሪ 50% እየኖሩበት በ 1 አመት ይከፍላሉ። ውላችንም በ ብር ብቻ ይሆናል።

💥በግምባታ ላይ ያሉ ቤቶችን ከ 10% ጀምሮ በመክፈል ቀሪ ክፍያውን በ ብር (ከፍለው እስከሚጨርሱ ምንም አይነት ጭማሪ አይኖርም)።

💥 ገንዘብዎን ከ ግሽበት ለመጠበቅ ዛሬውኑ ይግዙ።


ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

0982653315

እናመሰግናለን።


የቤቶቹ ዋጋ ፣ ቅድመ ክፍያ ከታች ባለው ሰንጠረጅ ይመልከቱ።

Get As Real Estate®

08 Aug, 12:08


Get As Real Estate® pinned «3rd Update Info አዲስ መረጃ ከ ጌት አስ ሪል እስቴት ለ ነባር ደንበኞች ተሰብሳቢን(ቀሪ ክፍያ) በተመለከተ እስከ ፊታችን እሁድ (05/12/2016 ዓ/ም) ብቻ ዲቫሊዩት ከመደረጉ በፊት በነበረው የምንዛሬ መጠን 57.4895 ደንበኞች እንዲከፍሉ ተወስኗል!!»

Get As Real Estate®

08 Aug, 12:08


3rd

Update Info

አዲስ መረጃ ከ ጌት አስ ሪል እስቴት

ለ ነባር ደንበኞች
ተሰብሳቢን(ቀሪ ክፍያ) በተመለከተ እስከ ፊታችን እሁድ (05/12/2016 ዓ/ም) ብቻ ዲቫሊዩት ከመደረጉ በፊት በነበረው የምንዛሬ መጠን 57.4895 ደንበኞች እንዲከፍሉ ተወስኗል!!

Get As Real Estate®

01 Aug, 15:05


Get As Real Estate® pinned «Update Info አዲስ መረጃ ከ ጌት አስ ሪል እስቴት ለ ነባር ደንበኞች ተሰብሳቢን(ቀሪ ክፍያ) በተመለከተ እስከ ፊታችን እሮብ (01/12/2016 ዓ/ም) ብቻ ዲቫሊዩት ከመደረጉ በፊት በነበረው የምንዛሬ መጠን 57.4895 ደንበኞች እንዲከፍሉ ተወስኗል!!»

Get As Real Estate®

01 Aug, 10:59


Update Info

አዲስ መረጃ ከ ጌት አስ ሪል እስቴት

ለ ነባር ደንበኞች
ተሰብሳቢን(ቀሪ ክፍያ) በተመለከተ እስከ ፊታችን እሮብ (01/12/2016 ዓ/ም) ብቻ ዲቫሊዩት ከመደረጉ በፊት በነበረው የምንዛሬ መጠን 57.4895 ደንበኞች እንዲከፍሉ ተወስኗል!!

2,845

subscribers

317

photos

14

videos