Abraham amibara properties sales consultant @abrahamamibarapropertiessales Channel on Telegram

Abraham amibara properties sales consultant

@abrahamamibarapropertiessales

አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ አፓርትመንት ዝርዝር መረጃዎችን ያገኛሉ
📞 0944049121
WhatsApp no 0944049121

Abraham amibara properties sales consultant (Amharic)

በአዲስ አበባ የተለያዩ አፓርትመንት ዝርዝር መረጃዎች በአበባ ውስጥ አሉታዊ ቅጽል ሊከታተልና የሚያሳውቁ እጅግ ላይ ይመልከቱን። የመንደር ሰራተኞችና አስተዳደር ወታደሮች እውነተኞች እና ፍላጎች ምንጮች በነጻ ነው። እናሳውናለን ከሌለው የመረፋቸው ቁጥር ላይ በመለያየት መንክር, መንከባከብ, ከረጂና ይምረጡ። የተለየ ቁጥርና የመረጃ ቅንብሮችን ስለሚያከናውኑ በየትኛው ሚስጥራቸው እንደሚያደርጉ ከእኛ ጋር መረጃ ዝርዝሮችን ያገኛሉ። የቴሌግራም መረጃና አዳዲስ ቅንብሮች በጨዋታ እና ማንኛውም ለውጥ ቋንቋ በአፍሪካና ኢትዮጵያውያን እና ለሌሎች አካባቢ ብቻ በተለያዩ አፓርትመንት ዝርዝር መረጃዎችን እንደሚረዳ ከዚህ በታች ይህን ይጫኑ። ይህንን በአጭር ይናገሩ 📞 0944049121 ላይ ላያቸው። ያንን WhatsApp ቁጥር ለመደወል አገልግሎታቸው 0944049121 ነን።

Abraham amibara properties sales consultant

03 Feb, 19:53

የምስራች

አሚባራ ፕሮፖርቲስ በሚያስገነባው መንደር አዲስ ብሎኮችን ለሽያጭ አውጥቶል ። ከዚህ በፊት የፍሬንድሺኘ ፓርክ፣ ሸራተን ሆቴል ፣ ሳይንስ ሙዝየም ፣ እይታ ያላቸው ቤቶች የመለጣችሁ ደንበኞች ይህን ሁለተኛ እድል እንዳያመልጣቹ !!!

📞 0944049121

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate #realestate

Abraham amibara properties sales consultant

30 Jan, 09:09

አሚባራ ፕሮፖርቲስ ለበአል አድርጎት የነበረውን ልዩ ቅናሽ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀርተዋል ። ፈጥነው ይደውሉ

📞 0944049121

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate #realestate

Abraham amibara properties sales consultant

30 Jan, 08:50

ከቅርብ ጊዜያት በአገራችን እየሰማነው ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በከተማችን በአፓርትመንት ህንፃዎች የሚኖሩ ነዋሪዎችን የገዛነው ቤት በምን ያህል ጥራት አለው ብለዉ እንደጠይቁ አድርጎል ። ድርጅታችን አሚባራ ፕሮተርቲስም ይህን ቀደም ብሎ ታሳቢ አድርጎ በከፍተኛ ጥራት እየገነባው ባለዉ መንደር ከመሬት መንቀጥቀጥ ጋር ተያይዞ ምን ምን ተሰርቶል የሚለውን ከፕሮግራሙ ይከታተሉ

👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/6TJffhJdUuc?si=D86CT8U5eMWv5aBV

Abraham amibara properties sales consultant

16 Jan, 07:03

The windows in our houses are full glass and the windows on the street side are double glazed. This will help your home to be bright, well ventilated, and have a beautiful view.

Amibara properties

📞 0944049121

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate #realestate #apartment

Abraham amibara properties sales consultant

09 Jan, 12:46

I am delighted that my company Amibara Properties has awarded me as the best sales consultant of the month. I am motivated to work hard in the future. I would like to thank my clients who have bought the apartment of our company Amibara Properties from me and also taken information.

📞 0944049121

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate

Abraham amibara properties sales consultant

07 Jan, 10:09

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የልደት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

Amibara properties

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate

Abraham amibara properties sales consultant

03 Jan, 12:36

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

በአሚባራ ፕሮፐርቲስ መንደር ውስጥ የሚኖሩ የጋራ መገልገያዎች

Amibara properties

📞 0944049121

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate #realestate

Abraham amibara properties sales consultant

01 Jan, 08:24

በኮምፓውንድ ወንደራችን አካባቢ ምን ይገኛል ?

በምስል ይመልከቱ

Amibara properties

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate #realestate #apartment

Abraham amibara properties sales consultant

20 Dec, 06:24

የገና በአልን አስመልክቶ ለተወሰኑ ቤቶች 20% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል ።

ለተጨማሪ መረጃዎች 📞 0944049121
WhatsApp/telegram/Viber ያገኙናል 

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate

Abraham amibara properties sales consultant

20 Dec, 06:22

የኤርታሌ A እና የኤርታሌ B ብሎክ የትሀሳስ ወር የግንባታ ደረጃ

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate

Abraham amibara properties sales consultant

11 Dec, 13:57

በከተማችን መሃል በሚገነባው ከተማ 5 አስገራሚ ነገሮች || Amazing things that amibara properties is building a village
https://youtu.be/_-oYCW5x5XI

Abraham amibara properties sales consultant

06 Nov, 15:50

የአሚባራ ፕሮፖርቲስ CEO አቶ ምሀመድ አብዱላጢፍ ስለድርጅቱ እቅድ እና ራእይ የሰጡት ዝርዝር ማብራርያ ።
👇👇👇👇👇

https://youtu.be/4nxpcSO6zLk?si=FUJLL7EuL0GrBWYF

Abraham amibara properties sales consultant

01 Nov, 04:32

አዲስ ለሽያጭ ያወጣናቸውን ብሎክ ዝርዝር መረጃ እና ቀድመን ከገነባናቸው ብሎኮች ያላቸውን የዲዛይን ልዩነት link በመጠቀም ቪድዮውን ይመልከቱ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/LRDmRGxFGYc?si=Gn3vWqZt1pNqcYzq

Abraham amibara properties sales consultant

01 Nov, 04:25

አዲስ ለሽያጭ በወጣናቸው C እና D ብሎክ የህንፃውን መሰረት ለማውጣት የሚያስችል ብረት ግዢ ተፈፃሞ በማውረድ ላይ

📞 0944049121

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate

Abraham amibara properties sales consultant

01 Nov, 03:30

የA እና የ B ብሎክ የጥቅምት ወር ግንባታው የደረሰበት ደረጃ ነው ።

📞 0944049121

#amibaraproperties #amibara #amibararealestate

Abraham amibara properties sales consultant

17 Sep, 08:49

መሸጫችን በኢትዮጵያ ብር ማረጋችን እና አዲሱ ብሎካችንን አስመልክቶ ለተወሰኑ ቤቶች ያደረግነውን ቅናሽ ዝርዝር መረጃዎች ሊንኩን በመንካት ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/9tCpVyYBc-4?si=8CEzurMGtVeJdL9D

Abraham amibara properties sales consultant

11 Sep, 13:03

መልካም አዲስ ዓመት

አሚባራ ፕሮፐርቲስ ለርሶ እና ለቤተሰብዎ አዲሱ ዓመት የስኬት, የሰላም, የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate

Abraham amibara properties sales consultant

06 Sep, 10:38

3️⃣ ወደ ፖስታ ቤት በምወስደው የመንደራችን ክፍል በምንገነባው ግዙፍ የንግድ መአከል ከ 33 ካሪ ጀምሮ ሱቆችን ለሽያጭ ያወጣን ሲሆን አጠቃላይ ዋጋቸው ከ7 ሚልዮን ብር ጀምሮ ይሆናል

📞 0944049121

#amibaraproperties #amibara #amibararealestate #realestate

Abraham amibara properties sales consultant

06 Sep, 10:38

2️⃣ አዲስ ለሽያጭ በምናወጣቸው ብሎኮች አነስተኛ የካሪ አማራጮችን እና አነስተኛ ዋጋ ያቀረብን ሲሆን
📌 1 መኝታ 70 ካሪ ጀምሮ
አጠቃላይ ዋጋ 8 ብር ሚልየን ብር ጀምሮ
📌 2 መኝታ 105 ካሪ ጀምሮ
አጠቃላይ ዋጋ 12 ብር ሚልየን ብር ጀምሮ
📌 3 መኝታ 145 ካሪ ጀምሮ
አጠቃላይ ዋጋ 15 ብር ሚልየን ብር ጀምሮ

በ10% ቅድመ ክፍያ እና በ13 ዙር አከፋፈል እንካችሁ ብለናል

📞 0944049121

#amibaraproperties #amibara #amibararealestate #realestate

Abraham amibara properties sales consultant

06 Sep, 10:37

1️⃣ መሸጫችን በኢትዮጵያ ብር ከማረጋችን በተጨማሪ በአትዮጵያ ብር ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ከተለመደው አብሮ ከሚካተተው የዕቃ ዋጋ ጭማሪ( inflation rate ) ስለማይኖረው ቤትዎትን እስኪረከቡ ምንም አይነት ጭማሪ አይኖረውም
📌 እነዚህ ያወጣናቸው ማሻሻያዎች የገዙትን ደንበኞቻችንን ያካትታል

📞 0944049121

#amibaraproperties #amibara #amibararealestate #realestat

Abraham amibara properties sales consultant

06 Sep, 10:36

አዳዲስ አማራጮች ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ

ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ከብር ተመንተያይዞ የተፈጠሩትን ነገሮችን ከገዙ ደንበኞችን በማማከር እና ከዋጋ ንረት ጋ ጥናቶችን በማስጠናት ለደንበኙቹ አዲስ መፍትሄ የሆነ ሀሳብን ይዞ መቶል. በተጨማሪም ሱቆች እና ተጭማሪ የአፓርትመንት ብሎክ ለሽያጭ አውጥተናል

ዝርዝሩን ይመልከቱ

👇👇👇👇👇

Abraham amibara properties sales consultant

16 Aug, 08:16

ይደውሉ 📞 0944049121

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate #realestate #apartment

Abraham amibara properties sales consultant

31 Jul, 08:29

የምስራች

ድርጅታችን መንግስት ከሰኞ ጀምሮ ያወጣውን የምንዛሬ ዋጋ ልዩነት አስመልክቶ ምክክሮችን ካካሄደ ቡሀላ ለቤቱ የካሬ ዋጋ የሚሰላበትን የምንዛሬ ተመን ለ 5 ቀናት የሚቆይ ደንበኞች ከምንዛሪ ክለሳው በፊት በነበረው የዋጋ ምንዛሬ 57.4895 እንዲስተናገዱ ወስኖል

ይህን ዕድል ለመጠቀም 📞0944049121 ደውለው ሙሉ መረጃ ይውሰዱ

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate #realestate #apartment

Abraham amibara properties sales consultant

04 Jul, 06:37

በሪልስቴት ዘርፍ ከፍተኛ ተሳትፎ በውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ይታወቃል:: በቅርቡ ሊወጣ ነዉ ከተባለው አዋጅ ጋ ተያይዞ ከዋነው ሀሳቡ ተቃራኒ በሆነ መንገድ በተለያዩ ሚድያዎች በመራገቡ በዲያስፖራው ዘንድ መደናገጥን ፈጥሮ ነበር:: በቅርቡ ግን ለዲያስፖራው ረፍትን የሚሰጥ መግለጫ ከፍትህ ሚኒስተሩ ጊድዮን ጢሞቲዎስ ማብራርያ ተሰጥቶል::
👉 በመግለጫቸው ስለዲያስፖራው ያብራሩትን ከእኛ ትንታኔ ጋ አጣምረን የተሰራውን ቪዲዮ እንዲከታተሉ ጋብዘነዎታል::

https://youtu.be/PQ6Cys5bxf4?si=Y9o9TwBPLYJR0N6Z

Abraham amibara properties sales consultant

03 Jul, 08:56

✔️ የአሚባራ ፕሮፐርቲስ ቤተሰቦች ስላሉን የአፓርትመንት አማራጮች ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘትና የቤሮና የሳይት ቀጠሮ ለማስያዝ በ 📞 0944049121 ይደውሉ | በተጨማሪም በ WhatsApp/telegram/viber ያገኙናል

📌 24 ሰዓት ክፍት ነዉ

#amibara #amibaraproperties #realestateinaddisababa #apartment

Abraham amibara properties sales consultant

03 Jul, 08:45

የኤርታሌ A እና የኤርታሌ B ብሎክ የሰኔ ወር የግንባታ ደረጃ

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate

Abraham amibara properties sales consultant

03 Jul, 08:04

የሳይታችን የግንቦት ወር የግንባታ ደረጃ ይመልከቱ

#amibaraproperties #amibara #realestate

Abraham amibara properties sales consultant

06 May, 14:41

በሳየታችን አካባቢ የሚኖሩ ዋና ዋና መንገዶች

#amibararealestate #amibara #amibararealestate #realestate

Abraham amibara properties sales consultant

06 May, 14:06

መንደራችን በምሽት የሚኖረው ገፅታ

#amibara #amibaraproperties #amibararealestate #realestateinaddisababa

Abraham amibara properties sales consultant

19 Apr, 06:02

ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ደንበኞች በብዛት የሚነሱ ጥያቄዎችን እና ምላሻቸውን ሙሉ ማብራርያ በዩትዩብ ገፃችን ገብተው ይመልከቱ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/_SWTaQJ1B2w?si=qsK8smUy3r8VuncA

Abraham amibara properties sales consultant

10 Apr, 07:43

#ዒድ_አልፈጥር

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ !

መልካም በዓል !