⚽ቁጥር @football_1021 Channel on Telegram

ቁጥር

@football_1021


በዚህ ቻናል ላይ፦
አስገራሚ እና እዝናኝ የሆኑ ቁጥራዊ መረጃዎችን ያገኛሉ።

Owner👉 @Abu_esa

ቁጥር (Amharic)

ቁጥር ለተገለጹትና ለተዝናኑና ቢመረጡ እና እናመሰግናለን ፡፡ ይህ ቻናል የቻናሌ ጽሑፎችን አገኛለው። የጥንቃቄ ስርጭት የሆነችባም ለምንም እንዳላት እንነዚያ እና የቀኑችባም እስከሚከበረበት አመኛ ቀጣይ ነው ፡፡ የቻናል ቁጥር የተቀረው ማለቱ እንደሚከበረ ነው። ከብዙ ትክክለኛ እና አክበር ቁጥሮች ጋር ለተቀረበ ወረርሽኝ እና የሚጓዙ ግምት ያላቸውን ቁጥሮች ያስቀምጠዋል። አቤኡ እስከሚንሁት ሴራ የሚከበረው ሰዓትና አሰምኩት የሆኑትን ግምት በጊዜ አንደኛው ቀናት ያደረገ እንዲሆን ነው። ለተለይ አስተያየት ይህን ቻናል በመቀየለ ጊዜ እንቀሳቃለን። ቻናሌ በሚሰጥበት አፕ አርት እዚህ ደን ተገለጸ። ኢሜሩኒሽን፦ [email protected]

ቁጥር

20 Nov, 12:07


በዚህ የውድድር ዓመት ለማንቸስተር ዩናይትድ ብዙ የግብ አስተዋፅዖ ያደረጉ ተጨዋቾች፡

⬛️አሌሀንድሮ ጋርናቾ(10)
▪️ብሩኖ ፈርናንዴዝ(10)
▪️ማርከስ ራሽፈርድ(7)
▪️ክርስትያን ኤሪክሰን(7)

አርጀንቲናዊው ከዚህ በሗላ 4የግብ አስተዋፅዖ ማድረግ ከቻለ ያለፈው ዓመት በሁሉም ውድድር ካደረገው አስተዋፅዖ ጋር እኩል መሆን ይችላል።

@football_1021

ቁጥር

16 Nov, 14:39


በእግር ኳስ ታሪክ ከታዩ የምንግዜም ምርጥ አማካዮች አንዱ የሆነው ፖል ስኮልስ ዛሬ 50 ዓመት ሞልቶታል።

718 ጨዋታዎች
155 ጎሎች
25 ዋንጫ
⚫️20 የውድድር ዓመት

ከየትኛውም እንግሊዛዊ ተጨዋች በላይ(11) የፕሪምየር ሊግ ክብሮችን አሳክቷል።🏆

@football_1021

ቁጥር

16 Nov, 13:01


ልክ በዛሬዋ ቀን በ2002 ትዬሪ ኦንሪ ያችን አስደናቂ ጎል ቶተንሀም ላይ ከራሱ ሜዳ ተነስቶ አስቆጠረ።

እጅግ ታሪካዊ ከመሆኑ የተነሳ መድፈኞቹ የደስታ አገላለፁን በሀውልት አድርገው አስቀርተውታል።

@football_1021

ቁጥር

11 Nov, 14:00


ማርቲን ኦዴጋርድ በትላንቱ ጨዋታ ሜዳ ላይ ካሉት ተጨዋቾች ሁሉ በተሻለ የግብ ዕድል ፈጥሯል።ሁለተኛ ካለው እራሱ ቢያንስ በእጥፍ ይበልጣል(4)።

እንዲሁም አሲስት አስመዝግቧል🅰

@football_1021

ቁጥር

11 Nov, 13:56


ብራይትን ኤንድ ሆቭ አልብየኖች በዚህ የውድድር ዓመት በሜዳቸው 3 ጨዋታዎች ነው ማሸነፍ የቻሉት፡

ሶስቱም ከትልልቅ ቡድኖች ጋር።

°ማን ዩናይትድ(2-1)
°ስፐርስ(3-2)
°ማን ሲቲ(2-1)

@football_1021

ቁጥር

10 Nov, 05:07


ማን ሲቲ ለመጨረሻ ግዜ ከረፍት በፊት መርተው በሁለተኛው አጋማሽ ውጤቱ ተቀልብሶባቸው የተሸነፉት ከ3 ዓመት በፊት በራሳቸው በብራይተን ነበር (2021)።

@football_1021

ቁጥር

10 Nov, 05:04


ፔፕ ጋርድዮላ በእግር ኳስ አሰልጣኝነት ህይወቱ ለመጀመርያ ግዜ በ4 ተከታታይ ጨዋታዎች ተሸንፏል።ሲቲ በበኩላቸው ከ2006 በሗላ ነው በ4 ተከታታይ ጨዋታዎች የተሸነፉት።

Mini crisis

@football_1021

ቁጥር

10 Nov, 04:59


ኧርሊንግ ሀላንድ ትላንት አሜክስ ስታድየም ላይ ጎል ካስቆጠረ በሗላ ጎል ያስቆጠረባቸውን ሜዳዎች 19 አድርሷል።አሁን ላይ በፕሪምየር ሊጉ ጎል ያላስቆጠረው ጂ ቴክ ስቴድየም እና አንፊልድ ስቴድየም ላይ ብቻ ነው።

🤖

@football_1021

ቁጥር

10 Nov, 04:53


ትላንት ፓብሎ ሳራቢያ ከ1 ደቂቃ 48 ሰከንድ በሗላ ያስቆጠረው ጎል ውልቭሶች በፕሪምየር ሊግ ታሪክ ያስቆጠሩት ፈጣኑ ጎል ሆኗል።

@football_1021

ቁጥር

07 Nov, 07:59


ፊል ፎደን አሁን ላይ ከታላቁ ጥበበኛ ተጨዋች ሮናልዲንሆ ጎቾ እኩል(18) የቻምፒየንስ ሊግ ጎል አስቆጥሯል።

@football_1021

ቁጥር

07 Nov, 07:55


ቱርካዊው የመሀል ሜዳ ሞተር ሀካን ቻናሎግሉ በእግር ኳስ ህይወቱ ለመጀመርያ ግዜ በሁለት ተከታታይ የቻምፒየንስ ጨዋታ ጎል ማስቆጠር ችሏል።

@football_1021

ቁጥር

04 Nov, 12:06


ካለፈው የውድድር ዓመት ጀምሮ ስፐርስ ቀድሞ ጎል ተቆጭሮባቸው ውጤቱን በመቀልበስ 10 ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችለዋል።ማንቸስተር ምት ብቻ ነው ሚስተካከላቸው።

የስነልቦና ጥንካሬ🧠

@football_1021

ቁጥር

04 Nov, 05:02


Paws ኤርድሮፕ ከዶግስ መመሳሰሉ ወይም የብሉም እና የኖትኮይን መስራቾች መደገፋቸው እና ኤርድሮፑን መጠቀማቸው ብቻ ሳይሆን ኤርድሮፑ ብዙም የማይቆይ መሆኑን ብዙዎቻቹ መረዳት መቻል አለባቹ 👋

Paws ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኤርድሮፕ አይደለም ስለዚ ያልጀመራቹ ጊዜያቹን ተጠቀሙበት.....

ከላይ ባለው ምስል መሰረት ታስኮችን መስራትም ትችላላቹ.

ለመጀመር

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=0W4380nt

ቁጥር

04 Nov, 02:22


በዚህ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ እንደ ኖኒ ማድዌኬ ብዙ ግዜ አንግል የገጨበት ተጨዋች የለም(3)።

እድለ ቢስ🫣

በፕሪምየር ሊግ ታሪክ ብዙ ግዜ አቻ ያለቀው ጨዋታ በማን ዩናይትድ እና ቼልሲ መካከል ሚደረገው ነው ዛሬም በተመሳሳይ ነጥብ ተጋርተዋል።

@football_1021

ቁጥር

03 Nov, 12:23


ሳውዝሀምተን ከ 22 ጨዋታ በሗላ ለመጀመርያ ግዜ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማሸነፍ ችለዋል።በታሪካቸው ይሄን ያህል ጨዋታ ሳያሸንፉ ተጉዘው አያውቁም።

DLDLLLDLLLLLDLLLLDLLLLW

በመጨርሻም።😩

@football_1021

ቁጥር

03 Nov, 12:18


በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች በዚህ የውድድር ዘመን ሁለት ተጨዋቾች ብቻ ናቸው 10+ ጎል እና 5+አሲስት ማስመዝገብ የቻሉት፡

ሀሪ ኬን
⚽️11 ጎል
🅰5 አሲስት

ኦማር ማርሙሽ
⚽️10 ጎል
🅰6 አሲስት

@football_1021

ቁጥር

02 Nov, 13:30


የመጀመርያው አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃ

@football_1021

ቁጥር

02 Nov, 13:28


አንቶኒ ጎርደን ካለፈው የውድድር ዘመን ጀምሮ ከ6ቱ ታላላቅ የኢንግሊዝ ክለቦች ጋር 9 ጨዋታ ማድረግ ችሏል።

በስምንቱ ወይ አሲስት ወይ ጎል አስመዝግቧል።

@football_1021

ቁጥር

02 Nov, 13:25


አሌክሳንደር ኢሳክ አሁን ላይ ሴንት ጀምስ ፓርክ ላይ ባደረጋቸው ያለፉት 16 ጨዋታዎች 18 የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችሏል(16 ጎል 2 አሲስት)።

ምን አይነት ቴስታ ነው።✈️

@football_1021

ቁጥር

01 Nov, 14:03


አዲሱ የዩናይትድ አሰልጣኝ አሞሪም ከዊልፍ ማክጊነስ ወዲህ በዩናይትድ ታሪክ በጣም ወጣቱ አሰልጣኝ መሆን ችሏል።ከዚህ በፊት በ1970 ዊልፍ ማክጊነስ በ33 ዐመቱ የዩናይትድ አሰልጣኝ መሆን ችሎ ነበር።

@football_1021