ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21 @theorthodox21 Channel on Telegram

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

@theorthodox21


በዚህ ቻናል የመዝሙር ግጥሞች እና መፈስን የሚያድሱ መዝሙሮችን መንፈሳዊ ጽሁፎችን
እንዲሁም ህይወትን ይሚለዉጥ መልካም የሆነውን መልዕክት ወደናተ እናደርስ አለን !! @Theorthodox21 ይቀላቀሉን !!
ለማነኛዉም ሀሳብ እና አስተያየት @TiGi21
እንዲሁም መንፈሳዊ መልእክት ማስተላልፍ ለምትፈልጉ
@TiGi21/ @Abraham912 ይላኩልን
እግዚአብሔር ይመስገን !!

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21 (Amharic)

ከታች የተመረጡት መዝሙር ግጥሞች እና መፈስን መንፈሳዊ ጽሁፎችን በመዝሙሮችን የሚያድሱ እንዲሁም ህይወትን ይሚለዉጥ መልካም መልዕክትን እናደርስ በማለት ምንም አካል የሚሰራ የመዝሙር ክብር ገና እዘምራለሁ21 አዳሽ መሆኑን ማህበረሰብ ለማስከበር እና ከታላቁ አስተካክለ አገራችሁን ለመስራት በሚሆኑ ተመልከቱ ከፍተኛ እንድርጅቶቹን በተነሳና በሀገር ደዌን በመምራት ከማርያም መነሻ ገና ተዝሮ አብረን ማርያምን ይመስገን! እናትግርማህ ይቀላቀሉን እናወደምትወዳት በተቀባርነዉየ እናመከትል አለዉ፤ እግዚአብሔር ይመስገን! የመዝሙር ግጥሞች እና መፈስን የሚያድሱ መዝሙሮች መንፈሳዊ ጽሁፎችን ለመስራት በተጠቀሱ ጽሁፉ በአልማዝነት የሚጠብቅ እጅህን ችግረን።

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

30 Oct, 17:39


🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ

💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶

@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !

    ☎️   +251977338586       🇪🇹
    ☎️   +251977338586       🇪🇹


      ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት
      
👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇


█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸


👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬


🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹

👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

15 Oct, 17:50


🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ

💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶

@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !

    ☎️   +251977338586       🇪🇹
    ☎️   +251977338586       🇪🇹


      ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት
      
👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇


█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸


👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬


🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹

👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

06 Oct, 19:22


🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ

💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶

@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !

    ☎️   +251977338586       🇪🇹
    ☎️   +251977338586       🇪🇹


      ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት
      
👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇


█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸


👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬


🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹

👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

03 Oct, 19:48


🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ

💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶

@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !

    ☎️   +251977338586       🇪🇹
    ☎️   +251977338586       🇪🇹


      ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት
      
👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇


█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸


👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬


🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹

👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

11 Sep, 08:47


ቀሪ ዘመናችንን  ሁሉ እንደ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት የእግዚአብሔርን አሳብ በመፈጸም የምንባረክበት ዘመን እንዲሆንልን፤ ዘመን ለፍስሐ ዕድሜ ለንሰሐ እንዲያድለን፤ 2017 ዓ.ም የሰላም የፍቅር የአንድነት እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲያደርግልን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ። መልካም አዲስ ዓመት🌼

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

08 Sep, 07:41


የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሩፋኤል:-
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጳጒሜ ሦስት በዚህች ቀን የመላእክት አለቃ የከበረ መልአክ የሩፋኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው::

እርሱም ከመላእክት አለቆች ሦስተኛ የሆነ ነው::

ሩፋኤል ማለት ደስ የሚያሰኝ ቸር መሐሪ ቅን የዋህ ማለት ነው::

እኔ ሩፋኤል ኃጢአተኛችን በእግዚአብሔር ዘንድ አልከሳቸውም ከኃጢአታቸው በንስሐ እስኪመለሱ ስለ ቅንነቴ በእነርሱ ላይ እታገሳለሁ::

ሩፋኤል ራሱ በሃያ ሦስት የመላእክት ነገድ ሠራዊት ላይ እግዚአብሔር የሾመኝ እኔ ሩፋኤል ነኝ::

እግዚአብሔር አብን ይቅር ባይ ልጁን አጽናኝ አዳኝ የሆነ መንፈስ ቅዱስን እናመሰግነው ዘንድ::

በደብረ ጽዮን በሚደረገው የሺ ዓመት ተድላ ደስታ የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የክብር ጽዋን በሚሰጣቸው ጊዜ ለቅዱሳኖቹ በጎ ነገርን እንደ ሰጣቸው እግዚአብሔር ያዘዘኝ ሩፋኤል እኔ ነኝ::

ደግሞም በዚህች ቀን ከዕፀ ሕይወት ዐጽቅ ወስጄ ለተመረጡ ክርስቲያኖች በእጄ እንድሰጣቸው ያዘዘኝ እኔ ሩፋኤል ነኝ::

የሰማይ መዛግብት ከእጄ በታች ተጠብቀው የሚኖሩ እኔ ሩፋኤል ነኝ::

እግዚዚአብሔር እንዳዘዘኝ እከፍታቸዋለው እዘጋቸዋለሁ::

በምድር ሰው ለባልንጀራው ስለ ስሜ በጎ ነገር ቢያደርግ እኔ በመከራው በችግሩ እረደዋለሁ ወይም የሹመቴን ነገር የሚጽፍ ወይም ከቅዱሳን ጋር ስሜን የሚያስብ ወይም በስሜ ለቊርባን የሚሆነውን የሚሰጥ ይኸውም እግዚአብሔር በሊቃነ መላእክት ክብር የሾመኝና ያከበረኝ ጳጒሚን ሦስት ቀን ነው::

ወደ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት እስከሚገባ በብርሃን ሠረገላ እኔ እሸከመዋለሁ::

በምድር ላይ ከቶ እንደርሱ ያለ የማይገኝ መዐዛው እጅግ ጣፋጭ በሆነ ሽቱ ነፍሶቻቸው እርሱን በማሽተት ደስ እንዲላቸው አደርጋለሁ::

ሐዋርያት ሆይ በእግዚአብሔር ፊት እስከምትቆሙ እጠብቃቹ ዘንድ ከእኔ ርዳታን ሹ::

የዚህ መልአክ ሩፋኤል ታምራቶቹ ብዙ ናቸው ስለ እኛም ይማልዳል::

በዛሬው ዕለት አፍላጋት ወንዞች ውቅያኖሶች ሁሉ ይባረካሉ ከሰማይ የእግዚአብሔር መልአክ በመስቀል ሁሉንም ውኃ ይባርካል ምእመናንም በመጠመቅ በረከትን ይወስዳሉ::

ምእመናንም ይህን ስለሚያውቁ ከሌሊቱ ስምንት ሰዓት ጀምረው በየአጥቢያቸው ወዳሉ መጠመቂያ ሔደው ይጠመቃሉ ከሰማይ በሚወርደውም ዝናብ ይጠመቃሉ::

በዚህ ዕለት መምህረ ንስሐቸውን ወደ ቤት ጠርተው ጸበል ያስረጫሉ:: በቤታቸው ያሉትን ዕቃዎች ሁሉ እደጅ አውጥተው ጠበል ያስረጫሉ::

በዚህች ቀን የበረታ የዳዊትን መዝሙር በሙሉ ይጸልያል አባታችን ሆይ እና ሰላም ለኪንም በጥሞና በዓመቲቱ ልክ ሦስት መቶ ስሳ ስድስት ጊዜ ይጸልያሉ::

ይህ ለመላኩ ለቅዱስ ኡራኤል የተሰጠው ቃል ኪዳን ነውና::

ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ መልአክ አማላጅነት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን::
🇪🇹@ethiopianorthodoxs⛪️⛪️

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

16 Jul, 19:12


🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ

💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶

@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !

    ☎️   +251977338586       🇪🇹
    ☎️   +251977338586       🇪🇹


      ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት
      
👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇


█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸


👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬


🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹

👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

08 Jul, 18:57


🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ

💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶

@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !

    ☎️   +251977338586       🇪🇹
    ☎️   +251977338586       🇪🇹


      ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት
      
👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇


█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸


👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬


🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹

👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

05 May, 08:53


"እንግዲህ ሰው በመሆኑ ተሰቀለ፤አምላክ በመሆኑ ተነሣ፤ እኛም በመነሣቱ እግዚአብሔር የእግዚአብሔርም የባሕርይ ልጅ በእውነት እንደሆነ እናምናለን።"
(ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ ቄርሎስ)
መልካም የትንሣኤ በዓል

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

30 Apr, 06:53


በሰሙነ ህማማት ወቅት የምንሰማቸው እንግዳ ቃላትና ትርጉማቸው

በግብረ ሕማማት ውስጥ በግዕዝም ሆነ በኋላ በአማርኛ ሳይተረጎሙ የተቀመጡ የእብራይስጥ፣ የቅብጥና የግሪክ ቃላት ይገኛሉ። የእነዚህ ቃላት ትርጉም የሚከተለው ነው፦

#ኪራላይሶን፦ ቃሉ የግሪክ ሲሆን አጠራሩ
< ኪርዬ ኤሌይሶን> ነው። #ኪሪያ ማለት እግዝእትነ / እመቤታችን" ማለት ሲሆን "ኪርዬ" ማለት ደግሞ "እግዚኦ / ጌታ ሆይ / አቤቱ" ማለት ነዉ፡፡ "ኤሌይሶን" ማለት ደግሞ "ማረን / ይቅር በለን" ማለት ነዉ ፡፡ ትርጉሙም "አቤቱ ማረን" ማለት ነዉ፡፡ "ኪራላይሶን" የምንለዉ በተለምዶ ነዉ፡፡ ይኸዉም "ኪርዬ" ከሚለዉ "ዬ" ኤሌይሶን" ከሚለዉ ደግሞ "ኤ" በመሳሳባቸዉ በአማርኛ "ያ"ን ፈጥረዉ ነዉ፡፡

#ናይናን፦ የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "መሐረነ፤ማረን" ማለት ነው።
#እብኖዲ ፦ የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "አምላክ" ማለት ነው። "እብኖዲ ናይናን" ሲልም " አምላክ ሆይ ማረን" ማለቱ ነው።
#ታኦስ ፦ የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "ጌታ፣አምላክ" ማለት ነው።
#ማስያስ ፦ የእብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "መሲህ" ማለት ነው።
#ትስቡጣ ፦ "ዴስፓታ" ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም "ደግ ገዥ" ማለት ነው።
#አምነስቲቲ_ሙኪርያቱ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦ የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ "ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ- አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ" ማለት ነው።
#አምነስቲቲ_ሙዓግያ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦ የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ " ተዘከረነ ኦ ቅዱስ በውስተ መንግስትከ -ቅዱስ ሆይ በመንግስትህ አስበን" ማለት ነው።
#አምነስቲቲ_ሙዳሱጣ_አንቲ_ፋሲልያሱ፦ የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ " ተዘከረነ እግዚአ ኩሉ በውስተ መንግስትከ -የሁሉ በላይ የሆንክ ሆይ በመንግስትህ አስበን " ማለት ነው።

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

09 Apr, 12:40


ሚያዝያን ለመቄዶንያ!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን |
ዩትዩብ | ቲክቶክ |

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

05 Apr, 06:27


++++++#መዳን_በሌላ_በማንም_የለም#+++++++

"መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ ከሰማይ በታች እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰው የተሰጠ ሌላ ስም ከቶ የለምና።" በሚለው ንባብ ውስጥ የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ መድኃኒት መኾኑ ተገልጿል። "ሌላ ስም የለም" ሲል የአብንና የመንፈስ ቅዱስን ስም አያድንም ለማለት አይደለም፤ ነገር ግን አብ ወልድን የላከው በእርሱ ስም በኩል ለዓለም ድኅነት እንዲኾን ነው። የወልድን ስም መጥራት ከእርሱ የማይለዩትን አብንም መንፈስ ቅዱስንም መጥራት ነውና። ሦስቱ የማይለያይ አንድነት ሥራ አላቸውና። (Tadros, Yacob Malaty, Commentary on Act, p 214)። ስለዚህ የዚህ ጥቅስ ጭብጥ የኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ መድኃኒት መኾኑን መግለጥ ነው። ከዚሁ ጋር ተያይዞ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም አምኖ የሚጠራ ይድናል የሚል ኹሉ አለ። ይህም የስሙን ታላቅነት መግለጥ ላይ መሠረት ያደረገ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሐሳብ ነው። ለምሳሌ ቅዱስ ጳውሎስ "የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል" ይላል። ሮሜ 10፥13። ይህንኑ ሐሳብ ቅዱስ ሉቃስ በሐዋርያት ሥራ ጽፎታል። ሐዋ 2፥21። እነዚህ የሐዲስ ኪዳን ጥቅሶች የሚያስረዱት የክርስቶስን እግዚአብሔርነት እንደ ኾነ ለማስረዳት ነቢዩ ኢዩኤል አስቀድሞ "የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል " ብሏል። ኢዩ 2፥32። እንግዲህ ይህ በግልጽ የኢየሱስ ክርስቶስን የስሙን መድኃኒትነትና ኀይል የሚገልጥ ነው።

ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ የክርስቶስን ስም ባልተገባ ምግባር ውስጥ ኾነው ቢጠሩት መዳን የማይቻል መኾኑን የሚያስረዳ ንባብ አለ። "ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት የሚወርስ አይደለም" እንዲል። ማቴ 7፥21። ይህ ማለት እምነት ኖሮን በፍጹም ምግባር ጉድለት ውስጥ ኾነን፡ በተግባራዊ ሕይወት የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ሳናከብር ብንጠራ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት አንችልም ማለት ነው። ከላይ "የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል" የሚለውን ይተረጉመዋል ማለት ነው። ዝም ብሎ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚል በሕይወቱ የጌታን ትእዛዛት የማይጠብቅ ወደ መንግሥተ ሰማያት ይገባ ዘንድ እንዴት ይኾናል? ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እንዲህ ይላል "ከመንግሥተ ሰማያት ውጭ የሚኾነው እምነት እያለው ምግባር ግን የሌለው ሰው ብቻ አይደለም። እምነት ከመያዙም ባሻገር ብዙ ገቢረ ተአምራትን መፈጸም ስንኳ ቢችል፥ መልካም ምግባር ግን ከሌለው ይህ ሰው ሳይቀር ከዚያ ከተቀደሰው ደጅ ውጹእ ይኾናል።" (ገብረ እግዚአብሔር ኪደ (ተርጓሚ)፣ የማቴዎስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እንደ ተረጎመው ድርሳን 1-24፣ 2011 ዓ.ም፣ ገጽ 470)።

ከላይ ከያዝነው ሐሳብ ጋር ተመሳሳይ በኾነ ኹኔታ ኢየሱስ ክርስቶስን በአግባቡ ለመጥራት የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ መኾንን ይጠይቃል። ሰውነታችን በኃጢአት ምክንያት የርኩስ መንፈስ ማደሪያ ከኾነብን እንግዲያውስ እንዴት በአግባቡ ኢየሱስን የባሕርይ አምላክነቱን በሚገልጥ ኹኔታ ልንጠራው እንችላለን? ቅዱስ ጳውሎስ "ስለዚህም ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር "ኢየሱስ ውጉዝ ነው" የሚል እንደ ሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልኾነ በቀር "ኢየሱስ ጌታ ነው" ሊል አንድስ እንኳን እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።" ይላል። 1ቆሮ 12፥3። ትርጓሜያችን ይህን ሐሳብ "በብዔል ዜቡል ከሚል ከአይሁዳዊ በቀር አንድም ብዔል ዜቡል አድሮበት ፍጡር ከሚል ሰው በቀር፤ በመንፈስ ቅዱስ ተገልጦለት ኢየሱስ ከባሕርይ አባቱ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ልዩ ነው የሚል እንደሌለ አስተምራችኋለሁ። አንድም ብዔል ዜቡል አድሮበት በኅድረት ነው ከሚል በቀር በመንፈስ ቅዱስ ተገልጦለት መለኮት ከትስብእቱ ፡ ትስብእቱ ከመለኮቱ ልዩ ነው የሚል እንደሌለ እነግራችኋለሁ። "ወአልቦ ዘይክል ብሂለ እግዚእ ኢየሱስ ዘእንበለ ዘመንፈስ ቅዱስ ላዕሌሁ።" ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ ካደረበት ሰው በቀር ኢየሱስ የባሕርይ አምላክ ነው ብሎ ማመን የሚቻለው እንደሌለ እነግራችኋለሁ። " ይላል። (ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት፣ የቅዱስ ጳውሎስ መጽሐፍ ንባቡ ከነትርጓሜው፣ 2007 ዓ.ም፣ ገጽ 257)። እንግዲህ ይህም የሚገልጠው በእውነተኛ እምነት ውስጥ በመልካም ምግባር መኖር የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ የሚያደርግ መኾኑንና በሚያድርብንም መንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ኢየሱስ ክርስቶስን በአግባቡ የምንጠራ መኾናችንን ነው። የኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ አምነው ሲጠሩት ያድናል ማለት ነው።

ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ "ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው" በማለት ኢየሱስን ጌታ ነው ብሎ በአግባቡ ለመጥራት መንፈሳዊ ልደትን ገንዘብ ማድረግ የሚገባ መኾኑን ይጠቅሳል። (St Gregory, Bishops of Nyssa, On the Faith)። ስለዚህ በአንዲት ጥምቀት በኩል መንፈሳዊ ልጅነትን ገንዘብ ያላደረገ ኢየሱስ ክርስቶስን ጌታ ነው ብሎ ከባሕርይ አባቱ ከአብ ጋር ያለውን ዕሪና መናገር አይችልም። እንግዲህ የኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለእኛ የተሰጠን አምነንበትና ተረድተን በመድኃኒትነቱ እንድንጠቀም ነው።

https://t.me/phronema

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

21 Feb, 10:22


1. የእግዚአብሔር ፈቃድ (ፈቃደ እግዚአብሔር) ምንድን ነው?

2. የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምናውቀው እንዴት ነው?

3. በፈቃደ እግዚአብሔር ውስጥ የእግዚአብሔርንና የእኛን ድርሻ እንዴት መለየት እንችላለን?

4. በሕይወታችን የሚገጥመንን ማንኛውንም ነገር፤ መልካምም ሆነ ክፉ፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ማለት እንችላለን ወይ?

5. በፈቃደ እግዚአብሔር ዙሪያ ሊስተዋሉ የሚገባቸው አንዳንድ መሠረታዊ ነጥቦች

በዲያቆን ያረጋል አበጋዝ

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

20 Feb, 18:35


https://youtu.be/7vncH51xlpk

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

17 Jan, 17:30


🛑🛑የምስራች እንኳን ደስ አላችሁ የተዋህዶ ልጆች አክሊል ሚዲያ ተተኪ ዘማርያን የምናፈራበት መዝሙራት ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች የተለያየ መንፈሳዊ አገልግሎቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ሚዲያ ተከፈተ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ ለነፍስዎ ብዙ ነገር ያተርፋሉ@aklil media


https://youtu.be/-S_ZG86A9Bc?si=0HlMPv5UnuqJ9Vv4

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

09 Jan, 18:31


https://youtu.be/YVhWQgL2WHM?si=qgLT8LjuCCGmU1aa

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

07 Jan, 09:00


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን ልዩ የልደት ዝማሬ በህፃናት https://youtu.be/JlikUTdMjVU?si=jYDItBj22dyzGz3T

ለማርያም ክብር ገና እዘምራለሁ21

06 Jan, 15:50


https://youtu.be/1upthY0NBG4