🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ @fkr_eskejenet Channel on Telegram

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

@fkr_eskejenet


በእዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኢንሻአላህ አሪፍ አሪፍ ሀዲሶች,ታሪኮች ግጥም ኢስላማዊ ቀልዶች ኧረ ብዙ ነገር ያገኛሉ ከናንተ የሚጠበቀው
👉🇯 🇴 🇮 🇳 ብሎመግባት ብቻ
ለጓደኞቻችሁም 🇸 🇭 🇦 🇷 🇪 በማድረግ ወደቻናላችን ይጋብዙ

ምንዳውን ከዓለማቱ ጌታ
ከአላህ ያገኛሉ
አላማችን ኡማውን ከተኛበት ማንቃት ነው ለአስተያየት
👉@Ahlenbot
http://t.me/fkr_eskejenet

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ (Amharic)

በእዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኢንሻአላህ አሪፍ አሪፍ ሀዲሶች,ታሪኮች ግጥም ኢስላማዊ ቀልዶች ኧረ ብዙ ነገር ያገኛሉ ከናንተ የሚጠበቀው 🆉 🅾 🅸 🅽 ብሎመግባት ብቻ ለጓደኞቻችሁም 🆂 🅷 🅰 🆁 🅴 በማድረግ ወደቻናላችን ይጋብዙ ምንዳውን ከዓለማቱ ጌታ ከአላህ ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ከተኛበት ማንቃት ነው ለአስተያየት 🆉 @Ahlenbot http://t.me/fkr_eskejenet

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

30 Oct, 20:12


በአሁን ሰዓት ያለው ደረጃ ይህን ይመስላል

1️⃣ ኛ  Ekram Zeynu 9️⃣0️⃣ ሰው  በእሷ በኩል ገብቷል



2️⃣ኛ Feysel   8️⃣1️⃣ ሰው  በእሱ በኩል ገብቷል



3️⃣ኛ Aysel    6️⃣4️⃣ ሰው  በእሷ በኩል ገብቷል



4️⃣ኛ  Semir Abdusemed 5️⃣3️⃣ሰው  በእሱ በኩል ገብቷል



5️⃣ኛ  Rahma Aleyke  5️⃣2️⃣ሰው  በእሷ በኩል ገብቷል



6️⃣ኛ Lubaba  4️⃣9️⃣ሰው  በእሷ በኩል ገብቷል



7️⃣ኛ Ekram Zeynee 4️⃣5️⃣ሰው  በእሷ በኩል ገብቷል

እስካሁን
⚡️⚡️⚡️  ሰው ቻሌንጁን ተቀላቅሏል

https://t.me/Dinar_logy

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

28 Oct, 14:32


🔤🔤🔤🔤
በአሁን ሰዓት በቴሌግራም ቻናል በኦንላይን የሚሰሩ የተለያዩ ቢዝነስ ዐይነቶችን እያስተዋወቁን እንዲሁም የ Graphic Design የ Vedio Editing ኮርስ እየሰጡ የሚገኙት
ዲናሮች
🔠🔠🔠🔠🔠🔠

ነገ ማክሰኞ ምሽት ከ 3 ሰዓት ጀምሮ በሚለቁት ቻሌንጅ ላይ ተወዳድሮ ቀዳሚ ለሆኑ ለ
5️⃣ ሰዎች ነፃ ስኮላር የ 2ኛው ዙር Graphic Design ስልጠና እንደሚሰጡ ገልፀዋል እና በዚህ ቻሌንጅ ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ
ቻሌንጁ ላይ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ
🔡🔡➡️ https://t.me/Dinar_logy
ላይ በመግባት ተጠባበቁ ዝርዝር ሁኔታው ማክሰኞ 3 ሰዓት ይለቀቃል

ለ2ኛው ዙር መመዝገብ የምትፈልጉ ደግሞ በዚህ
🔡🔡
https://t.me/m/Ik-R_st5YjY0
ማናገር ትችላላችሁ


🟠𝘿𝙞𝙣𝙖𝙧   🟠 

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

19 Oct, 19:05


1️⃣0️⃣0️⃣ የኦንላይን ስራ አይነቶች

ከላይ የተዘረዘሩትን 100 የኦንላይን ስራዎች ምን እንደሆኑ በዝርዝር በአላህ ፍቃድ እናያቸዋለን
እናንተም ሌሎች እንዲጠቀሙ ሼር አድርጉላቸው
https://t.me/Dinar_logy

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

05 Aug, 04:58


#ኢስላማዊ_ትምህርቶች_በአማርኛ_ትርጉም #ክፍል_2

ሀዘንና ጭንቀትህን የሚያስወግድ ጣፋጭ ምክር"

በ ሸይኽ አብድራህማን አልባሂሊይ

በ Toleha Ahmed የተተረጎመ

🀄ጥላል....

ይህን ዳዕዋ በ ዩ ቲዩብ ለማግኘት 👉https://youtu.be/G65jnZBHfhk

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

28 Jul, 07:14


صيام يوم عاشوراء | الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

የአላህ መልዕክተኛነብያችንﷺ የአሹራን ፆም በመፆሜ አላህ ዘንድ ያለፈው የ 1 ዓመት ወንጀሌ እንዲማርልኝ እከጅላለሁ ቀጣይ ዓመት ከቆየሁኝም 9ኛውን ቀን እፆማለሁ ብለው ነበር።
۞ اللهم صل وسلم على نبينا محمد ۞
        ﷺ  ﷺ  ﷺ   ﷺ  ﷺ  ﷺ

#الصلاة_على_النبي ﷺ

•@tolehaahmed

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

26 Jul, 19:09


#ኢስላማዊ_ትምህርቶች_በአማርኛ_ትርጉም #ክፍል_34

የአሹራ ቀን ሙሀረም 10ኛው ቀን !

በ Toleha Ahmed የተተረጎመ

🀄ጥላል....

ይህንንና ሌሎችንም የትርጉም ስራዎቼን ቶሎ እንዲደርሳችሁ በ ዩቱብ ለማግኘት👇👇 https://youtube.com/channel/UCqwSE5q7REmxHTJWFXEHcWw

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
@islamic_records
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

26 Jul, 19:09


⭕️ማሳሰቢያ

ነገ ሀሙስ - ሙሐረም 9
⇝ጁሙዓ - ሙሐረም 10 ( ዓሹራ )

💢 እነዚህን ቀኖች መፃም አንዘንጋ ።

ለምታውቋቸው ሰዎች ሼር አድርጉት ። በማመላከታችሁ ልክ እንደሚሰራው ሰው ምንዳ ታገኛላችሁና ።

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

30 Jun, 19:38


سبحان الله عالم السر وأخفى

يدعو الله بلغة الإشارة .. والله أعلم بحاله
አላህን በምልክት ቋንቋ እያናገረ ይለምነዋል ዱዓ ያደርጋል

እኛስ አላህ የምንናገረበት አንደበት ሰጥቶን ጌታችንን ከመለመን ምን ከለከለን?

ከዚህ የባሰው ደግሞ በአንደበታችን እሱን የሚያስቆጡ ክፉ ንግግሮችን በደሎችን መናገራችን ነው
አላህ ይድረስልን
https://t.me/tolehaahmed

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

30 Jun, 11:25


لَبَّيْكَ اللَّهُمَّ لَبَّيْكَ

الشيخ عبدالله بن جبرين رحمه الله
https://t.me/tolehaahmed

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

30 Jun, 04:53


🔹‏قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :

إنَّ التسبيحـــة الواحــــــدة في صحيفةِ الإنسان خيرٌ منَ الدُّنيا وما فيها

لأنَّ الدُّنيا وما فيهـــــا تذهبُ وتزولُ
والتَّسبيحُ والعملُ الصَّالِحُ يبقى.

📕شرح رياض الصالحين


🔸ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን  አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ:

"አንዲት ተስቢህ (አላህን የማጥሪያ ቃል)  በሰው ልጅ መፅሔት ላይ መኖሯ ከዱንያና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ነች ።
ምክንያቱም ዱንያ ና በሷ ወስጥ ያሉት ሁላ ጠፊ ሲሆኑ ተስቢህና መልካም ተግባራት ግን ቀሪ ናቸው ።"

📕 በ  ሪያድ አሳሊሂን ትንታኔያቸው ላይ

ትርጉም :  ቢንት አብደላህ

🕋  الله اكبر الله اكبر الله اكبر
لا إله إلا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد 🕋
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
      
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

26 Jun, 19:01


የዐረፋህ ቀን በላጩ ተግባር ዱዓእ ነው።
ስለሆነም ለነገው የዐረፋህ ቀን ዱዓችን እናዘጋጅ።
ኢማሙ አል-አውዛዒይ (አላህ ይዘንላቸውና)
«ሐሃጃቸውን (ዱዓቸውን) ለዐረፋህ ቀን የሚያዘጋጁ ሰዎች ላይ ደርሻለሁ!» ብለዋል።
ለዐረፋህ ቀን የሚሆን በትላልቅ የተፃፈ ዱዓእ ነው አውርደው ይጠቀሙት።
https://t.me/tolehaahmed

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

26 Jun, 12:20


[ዙል-ሒጃ 9](የዉሙ ዐረፈሕ)
=============================
👉ነገ ማክሰኞ ዙል-ሂጃ 9 ነው.ይህንን ቀን የፆመ ሰው ያለፈዉንና መጪውን አመት ወንጀል ይሰርዝለታል።ስለዚህ በነገው ለት ሁሉም ይህንን ቀን በፆም፣በኢባዳ፣ ዱአ በማድረግ ማሳለፍ አለበት። ይህን ይፆሙ ዘንድ ለቤተሰብ፣ለጓደኛ ፣ለጎረቤት ያስታውሱ።

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

18 Jun, 15:54


የዙልሒጃ ወር ነገ ሰኞ አንድ ብሎ ይጀምራል!

የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰኔ 21 ዕለተ ረቡዕ እንደሚከበር ታውቋል!

ዛሬ እሁድ ሰኔ 11/Jun18/2023 በሂጅሪያ አቆጣጠር ደግሞ ዙልቀይዳ 29 በሳዑዲ አረቢያ አዲስ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሂጃ ወር በነገው እለት ሰኞ ሰኔ 12/june 19 አንድ ብሎ እንደሚጀመር ታውቋል::

የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልም እሮብ ሰኔ 21/2015/June 28/2023 እለተ ረቡዕ እንደሚውል ታውቋል፡፡

ከነገ ሰኞ ሰኔ 12/June 19 ጀምሮ እስከ ሰኔ 21/june 28 ድረስ ያሉትን 10 ቀናት በኢባዳ ልናሳልፋቸው ይገባል፡፡

የዙልሂጃን ዘጠኙንም ቀናት ለመፆም ፍላጎት ያለው ከነገ ሰኞ ሰኔ 12 /2015 ጀምሮ መፆም ይችላል፡፡

ታላቅ ምንዳ የሚያስገኘውን የዙልሒጃ 9 (የአረፋን ቀንን) ለመፆም የሚፈልግም ሰኔ 20/june27/2023 እለት ማክሰኞ መፆም ይችላል::

ኡዱሂያ ለማረድ ኒያው ያላችሁ ካሁን ሰዓት ጀምሮ ጥፍራችሁን እና ፀጉራችሁን ከመቆረጥ ታቀቡ!

ከነገ ሰኞ ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ አስር ቀናቶች በኢባዳ እናሳልፋቸው!

አላህ ይወፍቀን!

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

28 May, 03:25


🌟 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
          የልብ ጉዞ
   ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️

ክፍል አምስት

ወደ ቀልበን ሰሊም መድረሻና ከልብ  ድርቀት መውጫ መንገዶች

🌟አንደኛ፦አላህን በተደጋጋሚ ልባችንን እንዲያፀዳልን መለመን  ደጋግመን አላህ ንፁህ ልብ እንዲሰጠን መጠየቅ

🌟ሁለተኛ፦ልብን ከሚያበላሹ ነገራቶች በተቻለ መጠን መራቅ

🌟 ሶስተኛ፦ልብን በሚጠቅማትና በሚያድሳት  ነገራቶች  መጥመድ

🌟 አራተኛ፦ዚክርን ማብዛት

🌟አምስተኛ ፦ላኢላሀኢለላህ የምትለዋን ቃል መደጋገም
ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ
"ላኢላሀ ኢለሏህ የምትለዋን ቃል በመደጋገም ኢማናችሁን አድሱ "

🌟 ስድስተኛ፦ዲናዊ ትምህርቶችን መማር ከዚያም መተግበር

🌟ሰባተኛ ፦ፆምና ሰላትን ማዘውተር
አላህ እንዲህ ይላል
[وستعينوا بالصبر والصلاة]
[በስግደትና በትግስት ታገዙ]
አል በቀራህ


ሙጃሂድ _ሰብር ማለት ፆም ነው ብሎ ተርጉሞታል
ፆም፡በስሜት  ወንጀል ውስጥ ከመግባት ሲከለክል
ሶላት፡በጥርጣሬ ወንጀል ውስጥ ከመግባት ይከለክላል
.
.
.
.

.ይቀጥላል
Roman
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
      
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

26 May, 08:36


🥀ጁምዓን ከሱረቱል ከህፍ ጋር
ክፍል አስር

# سورة -الكهف
የዋሻው ምዕራፍ


☆ ይች ምዕራፍ ካስተማረቺኝ ነጥቦች መካከል ፦

┈┉┅━💐🌷💐━┅┉┈

ሱረቱል ከህፍ ካስተማረችኝ

ጌታዬ ለባሮቹ በጣም አዛኝ እና እዝነተ ብዙ መሆኑን ነው

የእሱን እዝነት ባሮቹ አወቁትም አላወቁትም በሁሉም ቦታ አቅፋ የያዘቻቸው እና ያካበበቻቸው ሆና ትገኛለች

وَرَبُّكَ الْغَفُورُ ذُو الرَّحْمَةِ ۖ

ጌታህም በጣም መሃሪው የእዝነት ባለቤቱ ነው፡፡  (58)

رَبَّنَا آتِنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً

«ጌታችን ሆይ! ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን፤ (10)

يَنشُرْ لَكُمْ رَبُّكُم مِّن رَّحْمَتِهِ

« ጌታችሁ ለእናንተ ከዕዝነቱ ይዘረጋላችኋልና፤» (16)

رَحْمَةً مِّن رَّبِّكَ ۚ
«  ከጌታህ እዝነት (82)

آتَيْنَاهُ رَحْمَةً مِّنْ عِندِنَا

ከባሮቻችንም ከእኛ ዘንድ እዝነትን የሰጠነውን (65)

قَالَ هَٰذَا رَحْمَةٌ مِّن رَّبِّي ۖ

«ይህ (ግድብ) ከጌታዬ እዝነት ነው፡፡....» አለ፡፡ (98)



#هبه

┈┉┅━💐🌷💐━┅┉┈

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
      
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

24 May, 11:41


👑 ኢስላም ለሴት ልጅ ከሰጣት ክብር በጥቂቱ…

ባል ሚስት ያለችው ሆኖ ዝሙት ከፈፀመ ተወግሮ ይገደላል

ለሁለተኛ ጊዜ አግብቶ በሚስቶቹ መካከል ፍትሐዊ ካልሆነ የቂያማ እለት ጎኑ የተዘነበለ ሁኖ ይቀሰቀሳል

መኽር ሊሰጣት ቃል ገብቶ ቃሉን ያፈረሰ እንደሆነ እንደ ሌባ ይቆጠራል

ከፈታትም ከሰጣት ነገር ምንም መልሶ መውሰድ አይፈቀድለትም

አላህ የደነገገላትን የውርስ ድርሻዋን የወሰደ የአላህን ድንበር አልፏል … የአላህንም ድንበር ያለፈ በእርግጥ ራሱን በድሏል

ባሏ ከአራት ወራት በላይ የተለያት ከሆነ ፍቺ የመጠየቅ መብት አላት

የጠላት እንደሆነ አላህ እንዲታገስ አዞታል…

{وَعَاشِرُوهُنَّ بِٱلْمَعْرُوفِ ۚ فَإِن كَرِهْتُمُوهُنَّ فَعَسَىٰٓ أَن تَكْرَهُوا۟ شَيْـًۭٔا وَيَجْعَلَ ٱللَّهُ فِيهِ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا }

«በመልካምም ተኗኗሩዋቸው፡፡ ብትጠሉዋቸውም (ታገሱ)፡፡ አንዳችን ነገር ብትጠሉ አላህም በእርሱ ብዙ ደግ ነገርን ሊያደርግ ይቻላልና »

『 አኒሳዕ 19』

ከፈታትም ውለታዋን እና በመልካም መኗኗራቸውን ሊረሳ አይገባውም

ከተለያዩም ከልጆቿ ሊከለክላተ አይችልም … ወጫቸውንም መሸፈን ግዴታ አለበት

በንብረቷ የማዘዝ መብት አላት… ለእሱም( ለባሏ) ሰደቃ ከሰጠች ሁለት አጅር አላት ከከለከለችውም በእሱ የማዘዝና የበላይ የመሆን መብት የለውም

በማንኛውም ነገር ድንበር ካለፈባት ባለፈበት ልክ ይቀጣል

ስለ ምግቧ፣ ልብሷ ፣ መኖሪያዋና አጠቃላይ ወጯ ተጠያቂ ነው

ባሏ የአላህ ሀቅን ከዚም የሷን ሀቅ የማይጠብቅ ከሆነ ፍቺን የመጠየቅ መብት አላት

በፍቺ ጊዜ ኢዳዋ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከቤቷ የማስወጣት መብት የለውም

በጥሩ ነገር ካዘዛት ትታዘዘዋለች በሀራም ነገር ካዘዛት ደግሞ እሱን የመታዘዝ ግዴታ የለባትም

ለእሷም ሲሉ የአላህ መልዕክተኛ ጦርነት ዘምተዋል (የበኒ ቀይኑቃዕ ዘመቻ)

ለእሷም ብሎ ተጋድሎ የሞተ ሸሂድ ነው

ክብሯንም ያለ እውነት የነካ አላህ የቀዝፍን ( ስም የማጥፋት) መቀጣጫን ሰማንያ ግርፋትን ደነገገ

አባት ሴት ልጆቹን ( አንዲትም ብትሆን ) በጥሩ ሁኔታ ያሳደገ ጀነት ለመግባት ምክንያት ይሆኑታል

ለእሷም ተማፅኖ ሲባል አልሙዕተሲም ሰራዊቱን ወደ አሙሪያ አንቀሳቀሰ !

የአላህ መልዕክተኛም በመሞቻቸው ጊዜ ስለሷ አደራ ብለዋል

እንዲህ ነው ኢስላም ሴትን ልጅ ያከበራት…

ቢንት አብደላህ

🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

22 May, 18:08


⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
          የልብ ጉዞ
   ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️

ክፍል አራት

3ተኛው ልብ
ሙት ልብ ነው ።

የህያው ልብ ተቃራኒ ነው። ውስጡ ህይወት የሌለበት የዚህ ልብ ባለቤት  አምላኩን አያውቅም ፡ ያዘዘውን አይተገብርም፡በስሜት ስካር እንደኖረ፡ ምኞትን እንዳመለከ ይኖራል
👉♦️ ሲወድ ለስሜቱ ሲል ይወዳል
👉♦️ ሲጠላም ለጥቅሙ ሲል ይጠላል
👉♦️ የሚሰጠው ለዝና ሚለፋው ለካዝና

🌳የዚህን ልብ ባለቤት መወዳጀት ህመም ነው፣ አብሮ መቀመጡ መጥፊያ ነው 
አላህ ይህንን ቀልብ ሲገልፀው ፤
«ثم قست قلوبهم من بعد ذلك فهي كالحجارة أو أشد قسوة..» الآية
ትርጉም:
"ከዚያም ከዚህ በኋላ ልቦቻችሁ ደረቁ ፤እርሷም እንደ ድንጋዮች ወይም በድርቅና ይበልጥ የበረታች ናት ።"
አል በቀራህ(74)

🌳አላህ አንዲትም ነፍስ የምትሰራውን አይዘነጋም ፡
🌳የዚህ ልብ ባለቤት አዱንያም አኸራም ላይ ታላቅ ክስረት ይገጥመዋል
[ذالك هو الخسران المبين]

.
.
.
.
.
.
.
በቀጣይ እንዴት ቀልበን ሰሊም ደረጃ ላይ እንደ ምንደርስና ከሁለቱ ቀልብ አይነቶች ጎራ እንደምንላቀቅ እናያለን
ተከተሉኝ

.
.
.
.

.ይቀጥላል
Roman
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
      
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

20 May, 18:12


⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
          የልብ ጉዞ

   ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️

ክፍል ሶስት

2ተኛው ልብ ፥

የታመመ ልብ
  ይህ ህይወት አለው ነገር ግን እርሱ ውስጥ በሽታ አለበት ። ከበሽታውና ከጤንነቱ ያሸነፈ እርሱን ይወርሰዋል። መልአክ  ደረጃ  ይደርስና በበሽታው ምክኒያት ወደ እንስሳዊ ባህሪው ይመለሳል ።

👉ሁለት ተጣሪዎች አሉት
♦️ ወደ ቅርቢቱ ዱንያ የሚጣራ እና
ለሁለቱም ሀገር ስኬት የሚጣራ

♦️ ወደ ሰላምና መረጋጋት ይጓዝና ጥመትም ይወሰውሰዋል

♦️ ማምታቻዎች ያወዛግቡታል

♦️ አላህን በመሀይምነት ላይ ሆኖ ያመልከዋል

🌳የዚህ ልብ ባለቤት ሰላምና መረጋጋት አይኖረውም በአላህም ላይ ያለው እምነት  ጥርጣሬ ላይ ይወድቃል

አላህ ልቦቻችን በሀቅ ላይ ያፅናልን  
.
.
.ይቀጥላል
Roman
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

20 May, 12:21


👆ይህ ሩሲያዊ ህፃን ዓረብኛ ቋንቋ ምንም አያውቅም። ግን በሺሻን የቁርኣን ውድድር ላይ እንዴት እንደሚቀራ ተመልከቱ!!

♻️ ታላቁ የቁርአን ሊቅ ዶክተር አይመን ሩሽዲ ሱወይድ በሁኔታው በጣም ተደንቀው እንመለከታለን።

#ቁርኣንን ላለመማር ምን አገደህ?⁉️

https://t.me/tolehaahmed

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

19 May, 11:56


⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
          የልብ ጉዞ
   ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️

ክፍል ሁለት

    የሰው ልጆች ልብ በሶስት መልክ ይታያሉ

1-ህያው
2-የታመመ
3-ሙት

  ☝️ህያው ልቦች
_ህያው ልብ ሰላማዊ  ልብ ነው ያ በትንሳኤ ዕለት እርሱን ይዞ የመጣ ቢሆን እንጂ ስኬት ማይገኝበት
👉አሏህ እንዲህ ይላል
[ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ዕለት ወደ አላህ በንፁህ ልብ የመጣ ሠው ቢሆን እንጂ] ሹዐራእ 88-89

የሰላማዊ ልቦች መገለጫ

♦️አላህ ካዘዛቸው ትዕዛዛት እና ታቀቡ ካላቸው ምግባራት ከሚያዛንፏቸው ስሜቶች  ንፁህ የሆኑ ናቸው

♦️አላህ የተናገራቸውን ነገራቶች እንዳያምኑ እንዲጠራጠሩ ከሚያደርጋቸው ማምታቻዎች የጠሩ

♦️ ከአላህ ውጭ ያሉትን አካላት ከማምለክ የጠሩ 

♦️ ሲወዱ ለአላህ ብለው ሲጠሉም ለ አላህ ብለው ነው 
እነኝህ የንፁህና ቅን ልብ ባለቤቶች ዱንያ ላይ ሰላምና መረጋጋትን ሲያገኙ የአኼራ ምንዳቸው ደግሞ ጀነት ነው።

      ለጌታዬ አሉት ደጋግ ሰዎች
ልባቸው የረጋ ሲያመልክ ማይሰለች
ቀንም ሆነ ሌቱን ሊገዙት የማሉ
ለርካሿ ዱንያ እንደው ማይዋልሉ
ሌቱን ሚናፍቁ ወዱዱን ለማውራት
ሁሌም ሚከጅሉ የረበናን ምህረት
ያረቢ መድበን አንተን ከሚፈሩት
…………………………………………
.ይቀጥላል
Roman
🀄🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
       @tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

15 May, 22:59


ሒዳያ እና አላህ በሚወደው መንገድ ላይ መፅናት
ክፍል 1
    🎙 በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

በወልቂጤ ጉብሬ ላይ የተደረገ ሙሀደራ
https://t.me/tolehaahmed