ሳቅ በሳቅ 😄😆 @ethio_jock Channel on Telegram

ሳቅ በሳቅ 😄😆

@ethio_jock


በሳቅ ይንከትከቱ😁😁😁
No ድብርት
No ጭንቀት
በቃ ፈታብቻ😁😁

ዘና ፈታ ለማለት 😂
የተለያዩ ቀልዶች😅
አስቂኝ video 😆
አዳዲስ የተመረጡ ሙዚቃወች😉
በቃ የሌለ ነገር የለም ብቻ JOIN 😱😱😱👌


ለ CROSS 👇
@merja_semi

ሳቅ በሳቅ 😄😆 (Amharic)

ሳቅ በሳቅ 😄😆 የተለያዩ ቀልዶችንና አዳዲስ የተመረጡ ሙዚቃወችን ለማለት ማህበረሰብ ራሳችን ያቀረቡልን። በሳቅ ይንከትከቱ 😁😁😁 የተለያዩ ቀልዶች ማህበረሰብያችን በአዲስ አይነት በገንዘብ ላይ ሲታነዝዝ የማይቻል በቃ ዅጣሆዎች ናቸው። በበሳቅ ይንከትከቱ 😁 😁 ከታች ስንት አስቂኝ video እና አዳዲስ የተመረጡ ሙዚቃወችን ለማለት የሚለያይ ስለፈታ ሰርተን ለማድረግ እና ጭንቀት ሲነበብ ብቻ ይቅርብን። ድብርት እና ጭንቀት ማወቅ አይቻለን። ማህበረሰብያችን ይህንም ቁጥር ከሚጠቀሙት ብቻ ዘና ላይ ስለጀመረው እንዲህ ብሎ ነው፤ በበሳቅ ይንከትከቱ 😆 ለመምረጥ በባለቤቴሮች አምናለት ድብርት ተመልከቱ። ማህበርሰብ ወዳላችን ከሆነ ሰዎች እና የሳምንቱ ሙዚቃወች ባለቤቴሩን ይመልከቱ። JOIN በቃ የሌለንን።

ሳቅ በሳቅ 😄😆

31 Mar, 09:54


እኔ ምለው ግን ድሮ እህቶቻችን ሱዚ ሲጫወቱ ምን አጭሰው ነው አስከ አንገት አንዴ እስከ ጭንቅላት ሚዘሉ የነበረው 🤔🤔

ሳቅ በሳቅ 😄😆

28 Mar, 15:13


ልጅ ሆኜ ማስበው አውሮፕላን ሰፈራችን ተከስክሶ የተሳፋሪን ላብቶፕ ፣ ስልክ... ምናምን ስወስድ..

#ድድብና ከልጅነቴ ነው የተፀናወተኝ😔🤧

ሳቅ በሳቅ 😄😆

28 Mar, 15:13


`` ህይወት ለማንም ነፃ ትምህርት አትሰጥም "ህይወት አስተማረኝ" ስትል ዋጋ እንደከፈልክ እርግጠኛ ሁን!። ``

                 

ሳቅ በሳቅ 😄😆

23 Mar, 19:59


"መብራት ጠፋ በእንጊሊዘኛ ምንድነው??? "እለዋለው

ባክህ ውጪ አገር መብራት አይጠፋም አላለም😂

ሳቅ በሳቅ 😄😆

22 Mar, 07:56


የሰሞኑ ፀሀይ ግን ምንድነው🤔 ከኑሮ በላይ አቃጠለን እኮ 😭

ሳቅ በሳቅ 😄😆

09 Feb, 21:08


የሚጠብቀን ባያንቀላፋም
'ኳ' ባለ ቁጥር መንቃት አይከፋም


https://t.me/ethio_jock

ሳቅ በሳቅ 😄😆

23 Nov, 07:04


የፈለገ መጥፎ ብትሆንም የማትጠቅም ግን አይደለህም ሌላው ቢቀር ለመጥፎ ምሳሌነት ታገለግላለህ አንተ አስፈላጊ ሰው ነህ ::


🗣Robert Mugabe

ሳቅ በሳቅ 😄😆

10 Nov, 15:12


ምረጥ?
1.ታማኝ ፍቅረኛ
2.ቤተሰብ
3.ገንዘብ
4.ታማኝ ጓደኛ

comment👇👇

ሳቅ በሳቅ 😄😆

02 Nov, 07:53


"#የሒሳብ_አስተማሪ

የሒሳብ አስተማሪ ‹‹ብሩክ 12 ቾኮሌት ቢኖርህ እና 5 ለጓደኛህ ለደረጄ ብትሰጠዉ አንዱን ለአዲሷ ተማሪ ብትሰጣት ስንት ቾኮሌት ይቀርሃል?››
ብሩክ ፡-‹‹ ይቅርታ መምህር ለደረጄ አልሰጥም ሁሉንም ቾኮሌት ለአዲሷ ተማሪ ነዉ የምሰጠዉ! 😁🤪😜

ሳቅ በሳቅ 😄😆

27 Oct, 19:47


VIDEO CALL ለማውራት ሽቶ ምትቀቢው ልጅ ሰላም እደሪ እኔም ጉርድ ፎቶ ለመነሳት ጫማዬን አስጠርጌ አውቃለሁ 😂

https://t.me/ethio_jock

ሳቅ በሳቅ 😄😆

25 Oct, 08:31


ለእንጀራ ጄሶ🤔 ለቅቤ ሙዝ🤔
ለበርበሬ ገል🙄 የፈጠራችሁ ሰዎች👇
     ለሽንኩርት መላ ፈልጉ እንጂ?

ሳቅ በሳቅ 😄😆

21 Oct, 15:50


ቦሌ የሆነ ሞል ውስጥ 1500 ብር የገዛውት ቲሸርት መገናኛ #ብራንዷን_ሃምሳ_ሀምሳ ብር" እያለ አይቼ ድንጋጤው እስካሁን አለቀቀኝም!😢

ሳቅ በሳቅ 😄😆

13 Oct, 06:04


Uniform ለብሼ እያየኝ ከclass ነው?? ይለኛል እንዴ

አይ ከጭፈራ ቤት ብሽቅ😡😁

ሳቅ በሳቅ 😄😆

08 Oct, 15:17


ነገረኛ ሰራተኛ°°°°Stove ታራግባለች።😂😂

ሳቅ በሳቅ 😄😆

07 Oct, 09:46


ለአስር ደቂቃ ለመብላት ብዬ 2 ሰአት ሙሉ ምግብ መስራት😭ምድር ፍትሀዊ አይደለችም🚶‍♀