ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service @rhomecare Channel on Telegram

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

@rhomecare

We care like a family.

ስልክ ቁጥር: 0912389356
We will provide quality home based health care services for any one in need by licenced and experianced health professionals.
ለህክምናና ክትትል አገልግሎት ከፈለጉ ይደውሉልን። ባሉበት መጥተን ፈቃድና የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች አገልግሎት እንሰጣለን።

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service (Amharic)

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service እንዴት እንደሚፈልጉ እና እንደሚፈልጋት እንችላለን? ስለህክምናሽ እናንተም ህክምና አገልግሎት መረጃ ሲሆን ስሜት ላይ እንቆማለን በተመለሱን መከላከያዎች ላይ ቁጥር: 0912389356 ብለን ማድሪ ይኖራል። እኛ በህክምና ተቋማት አንዱን በመቀጠል ህምድ አፈጣጠር በፈጠራቸው በምንም ለመኖር በቅርባ እኛ ህክምናሽን የምረሳበት ህክምና ሰዎች የሆነውን ምንጮች እና ፈቃድ ስንሆን ይህን የተገናኙ ህምዳችን በቸሩ በሌለው አይቆየም። በመቀጠል ላይ ፈቃድ እንዴት ሆኖ በደንብ ሊረጋው ነው? እናንተ ህክምና አገልግሎት በድምጽ አለብንላችሁ በዚህ መረጃ የደንብ ባየ እንብበዋለን። ለህክምናና ክትትል አገልግሎት ከፈለጉ ይደውሉልን። ለዲኤታል፣ ታድሪውን ከቀድሞዎች ጋር የትምህርት እንዲሆኑ ለማሸነፍና ምላሽ ስልክ ቁጥር: 0912389356 ይደውለዋል።

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

11 Sep, 06:53

እንኳን ለ2017 ዓም በሰላም በጤና አደረሳችሁ::

ውድ ቤተሰቦች በአዲሱ ዓመት መጥፎውን ሁሉ አርቆ መልካሙን የምናይበትና እቅዳችን የምናሳካበት ያድርግልን::

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

20 Jun, 03:53

ሮዛ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች በመላው አዲስ አበባ

📌 ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር ( Wound Care )
📌 የስኳር ፣ ደም ግፊትና የልብ በሽታ ታማሚዎች የህክምና አገለገሎቶች መስጠትና አመጋገብ ማስተማር
📌 የመጀመሪያ እርዳታ መስጠትና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶች በታዙልዎት አግባብና ሰአት ባሉበት መጥተን መስጠት
📌 በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች አጠቃቀም ማስተማርና መስጠት
📌 የኮሮና ታማሚዎችን መንከባከብና
📌 ሌሎች አገልገሎቶችን እንደየ በሽታው አይነት በብቁ እና ልምድ ባካበቱና የሙያ ስነምግባሩን በተላበሱ የጤና ባለሙያዎች ባሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

ለበለጠ መረጃና አገልግሎት 0912389356

በ Telegram https://t.me/rhomecare

አገልግሎት ፈላጊዎች ብቻ በስልክ ይደውሉልን።

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

16 Jun, 13:15

ሮዛ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ መልክ አገልግሎት መስጠት ልንጀምር ነው::

አገልግሎት ፈላጊዎች በዚህ ስልክ ይደውሉልን 👉 0912389356
በፈለጉት ባለሙያ ካሉበት መጥተን ጥራት ያለው አገልግሎት በቤተሰባዊ እንክብካቤ እንሰጣለን::

አድራሻ:- መካኒሳ: አዲስ አበባ

ቴሌግራም አድራሻ 👉 https://t.me/rhomecare

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

25 Jul, 20:00

የወንድ ልጅ ግርዛት አሰራር ሙሉ video ይመልከቱ👇
https://youtu.be/yZcY7r4_4LE

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

23 Jul, 19:03

የ #COC ፈተና ተፈታኞች ውጤት
ቀጣይ COC ፈተና ፕሮግራምና
#EXIT EXAM ውጤት ማብራሪያ

ሙሉ ማብራሪያ ከታች መመልከት ትችላላችሁ 👇
https://youtu.be/apmWavSOQDE

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

23 Apr, 20:40

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
*
***

መመሪያ/Instruction/
1. በዚህ የኦንላይን ሲስተም መመዝገብ የሚቻለው ከሚያዚያ 16 - 25/2015 ዓ.ም ብቻ ነው።
2. አመልካቾች በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ኮምፒውተር መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡ (በሞባይል ስልክ ለመመዝገብ መሞከር ምዝገባውን ያልተሟላ ሊያደርገው ይችላል፡፡)
3. ሁሉም ተመዛኞች (አዲስም ሆነ ነባር ተመዛኞች፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋም ተመራቂዎች) ፈተናውን ለመውሰድ በዚህ የኦንላይን ሲስተም መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ተመዛኞች መደበኛ የኢሜይል (email) አድራሻ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ (የ email አድራሻውንና ይለፍ ቃሉን በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባቸዋል)
4. አዲስ አመልካቾች ለመመዝገብ ጉርድ ፎቶ፤ መታወቂያ(ማንኛውም መታወቂያ) ወይም ፓስፖርት እና ዲግሪ ሰርቲፊኬት ስካን አድርገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ፈተናውን በድጋሜ (Re-Exam) የምትወስዱ ተመዛኞች ምንም ዓይነት ዶክመንት ማያያዝ (Attach ማድረግ) አይጠበቅባችሁም፡፡
5. የግል ትምህርት ተቋም ተመዛኞች የትምህርት ማስረጃችሁን ህጋዊነት እና ትክክለኛነት በፌደራል ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በኩል ማረጋገጥ (Authenticate ማስደረግ) የሚኖርባችሁ ሲሆን፣ Authenticate ካስደረጋችሁ በኋላ ስማችሁ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ወደ ጤና ሚኒስቴር እንዲተላለፍ ማድረግ ይጠበቅባችኋል፡፡
6. በምዝገባ ሂደት ወቅት ስማችሁ እንዳልተመዘገበ ወይም እንደሌለ የሚገልጽ መልዕክት ከተመለከታችሁ፣ ቀጥሎ በቢጫ ሰንጠረዥ ውስጥ ከሚያመጣላችሁ ዝርዝር ውስጥ ስማችሁን በመፈለግ በስማችሁ ትይዩ የተገለጸውን የትምህርት ተቋም (institution) ከታች ባለው የምዝገባ ሳጥን ላይ Institution / የተማሩበት ተቋም የሚለው ላይ በድጋሚ መርጣችሁ በማስገባት Next/ቀጥል የሚለውን በመጫን ምዝገባውን መቀጠል ይቻላል፡፡
7. ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይኖርባችኋል ፡፡
- እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።
አዲስ ተመዛኞች ፎርሙን ሞልተውና ማስረጃዎቻቸውን upload አድርገው Submit ካሉት በኋላ ምዝገባቸው የሚጠናቀቀውና Registration ID የሚሰጣቸው ሲስተሙ የማስረጃ ማጣራት (Cross Checking) ስራ ካከናወነ በኋላ ስለሆነ ምዝገባውን ካከናወኑ ከ 72 ሰዓት(3 ቀናት) በኋላ hple.moh.gov.et ላይ ኢሜይልና ፓስወርድ በማስገባት Registration ID መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡ (ምዝገባውን እስከመጨረሻው አጠናቅቆ Registration ID ያልወሰደ ተመዛኝ እንደተመዘገበ አይቆጠርም)
ተመዛኞች ምዝገባቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣቸውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration ID) መዝግበው /ፕሪንት አድርገው/ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ምዝገባቸውን ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች ዋናው ገጽ ላይ System login የሚለውን ሊንክ በመጫን email እና password አስገብተው ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ፦
- ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ለመመዝገብ ተጨማሪ ዝርዝር ሂደቱን እና እንዴት እንመዝገብ ላላችሁ ዝርዝር አመዘጋገብ ሂደቱን ማየት ትችላላችሁ 👇
https://youtu.be/xpzpJ_WQnvY

#Shareit

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

20 Mar, 18:48

የብቃት ምዘና ፈተና ለወሰዳችሁ ተመዛኞች በሙሉ
___

በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ጤና መኮንን፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜድስን፣ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ፣ ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ፣ ፔዲያትሪክስ ነርሲንግ እና ሳይካትሪ ነርሲንግ ሙያ ተመርቃችሁ ከጥር 22 - 26/2015 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከመጋቢት 12/2015 ዓ.ም ጀምሮ hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል መምጣት ሳይጠበቅባችሁ በስልክ ቁጥር 0118275936/952 በመደወል ወይም በኢሜይል [email protected] ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ውጤት እንዴት መመልከት እንዳለብን አጭር ገለፃውን መጀመሪያ ማየት ትችላላችሁ 👇
https://youtu.be/gNZSCqm0Gcg

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

17 Jan, 18:33

ከዚህ በፊት የተሰጡ የ COC ጥያቄዎች እንዲሁም ከነመልሳቸውና ማብራሪያ ጋር በሊንካቸው በመግባት ማግኘት ይችላሉ::

የነርሶች 👇 https://youtu.be/WORKkuej8cg

ፋርማሲስት 👇
https://youtu.be/0mGJ93q9iNE
እንዲሁም
https://youtu.be/lDgkb9fAH7E

ጤና መኮንን 👇
https://youtu.be/LR0UIcTEgyU

ሚድዋይፍ 👇
https://youtu.be/6RC2RBIyQdU

ጠቅላላ ሀኪም 👇
https://youtu.be/LR0UIcTEgyU

ለተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት 👇
https://youtube.com/@HIVN

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

14 Aug, 18:59

Stress እና መፍትሄዎቹ

[Dr. ማቲዎስ ሶቦቃ (PhD in Medical Research)

Stress ለምን ይከሰታል ፤ እንዴት መቆጣጠር ይችላል? በህይወትዎ ውስጥ ውጥረት አጋጥሞዎታል?

 Stress ማለት ተፈጥሯዊ ስሜት ሲሆን የተወሰኑ ፍላጎቶችን እና ክስተቶችን መቋቋም ባለመቻል የሚፈጠር ነው።

 Stress ብዙውን ጊዜ የሚከሰተው ያለንበት ሁኔታ መቆጣጠር ሲከብደን ወይም የተፈተጠረ ሁኔታ ከአቅማችን በላይ ሲሆን ነዉ።

 Stress ሁሉም ሰው ሊያጋጥም ይችላል።
 Stress የሰው ልጅ አካል ከጠላቶች እና ከአደጋ የሚከላከል ተፈጥሯዊ መከላከያ ነው።

 በ Stress ጊዜ የአዕምሮአችን ኬሚካሎች በተለይ ሆርሞን በብዘት ወደ ሌላ ኣካላችን በብዛት ይለቀቃል። በተለይ ሰውነታችን ኮርቲሶል፣ ኢፒንፍሪን እና ኖሬፒንፊን የተባሉትን ኬሚካሎች በብዛት ያመነጫል። እነዚህ ሆርሞኖች ሰዎች በፍጥነት እንዲተነፍሱ, ጡንቻዎቻቸው እንዲወጠሩ, እንዲያልቡ ፤እና ለእርምጃ እንዲዘጋጁ ያደርጋሉ። በተጨማሪም የሚያስፈራ ነገር ሲከሰት ደም ግፊት ይጨምራል፣ ልብ በፍጥነት ይመታል ።ይህ በሚሆንበት ጊዜ የማንቂያ ደወል ስርዓት “መዋጋት ወይም መሸሽ” የሚባል ስርዓት ሰዉዬዉን ከጉዳት ለመጠበቅ ዝግጁ ይሆናሉ። የተወሰነ መጠን ያለው stress የዕለት ተዕለት ሕይወት ዉስጥ የተለመደ ነው። አስፈላጊም ነዉ።

ትንሽ stress ሰዎች ቀነ-ገደቦችን ጠብቆ እንዲሰሩ, ለዝግጅት አቀራረቦች እንዲዘጋጁ, ውጤታማ እንዲሆኑ እና አስፈላጊ ለሆኑ ዝግጅቶች በሰዓቱ እንዲደርሱ ይረዳል። ይሁን እንጂ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ stress ጎጂ ሊሆን ይችላል።

 Stress ከአቅም በላይ ከሆነ እና ረዘም ላለ ጊዜ ከቆዬ ለአእምሮ ጤና እና አካላዊ ሕመም ሊያጋልጥ ወይም እንዲጨመር ሊያደርግ ይችላል።

 የረዥም ጊዜ stress የአእምሮ ጤና ችግሮች እንደ ጭንቀትእና ድብርት/ዲባቴ፣ የዕፅ ሱስ፣ የእንቅልፍ ችግር፣ ህመም እና እንደ የጡንቻ ውጥረት እንዲከሰት ያደርጋል።

 Stress በተጨማሪም እንደ ራስ ምታት፣ የጨጓራ ችግሮች፣ የበሽታ መከላከል ስርዓት መዳከም፣ የመፀነስ ችግር፣ የብልት ኣለመቆም (ስንፈተ ወሲብ) እና የወሲብ ፍላጎት ማጣት፤ የደም ግፊት፣ cardiovascular disease እና ስትሮክ ያሉ የጤና ችግሮች ያጋልጣል።

የstress መንስኤዎች

 የstress ምንጮች የአካባቢ ሁኔታዎች (ለምሳሌ፣ ጫጫታ የበዛበት ጎዳናዎች ወይም ደህንነቱ ያልተጠበቀ የመኖሪያ ቦታ)፣ ግንኙነቶች፣ ስራ፣ የህይወት ሁኔታዎች እና ዋና ዋና የህይወት ለውጦች ያካትታሉ።

 እነዚህ ሁኔታዎች አሉታዊ ክስተቶችን እንደ የገንዘብ ችግር፣ የግንኙነቶች መፍረስ፣ በሥራ ቦታ ወይም በትምህርት ቤት ችግሮች፣ ሥራ ማጣት፤ጉዳት፣ ሕመም ወይም ሞት እና ሀዘን ሊያካትቱ ይችላሉ።
 ነገር ግን፣ ወደ stress የሚመሩ ሁኔታዎችም አዎንታዊ ለውጦች እንደ በስራ ቦታ እድገት ማገኘት ፣ ማግባት፣ ልጅ መዉለድ፤ መኖርያ ቦታ መቀየር፤ ሥራ ማገኘት፤ ቤት መግዛትን ሊሆኑ ይችላሉ። ለአንዱ ደስታ የሆነ ለሌላ ደግሞ ከባድ ሁኔታ ሊሆን ይችላል።
ብዙ ምክንያቶች ውጥረት ሊያባብሱ ይችላሉ,

ለምሳሌ:
 የማህበራዊ ድጋፍ ኣለመኖር
 የሚያስጨነቁ ነገሮች መብዛት
 ስሜቶችን የመቆጣጠር ወይም የማመጣጠን ችግር
 አለመረጋጋት
 በራስ መተማመን ማጣት ወይም የሚያስጨነቅ ነገሮችን መቋቋም ኣለመቻል
 Stressን በአሉታዊ መልክ መቶርገም፣ በዚህም ምክንያት አቅመ ማጣት፣ መጨናነቅ፤ እና እርዳታ የመጣት

የstress ምልክቶች
1. ኮግኒቲቭ ምልክቶች የሚከተሉትን ያካቲታሉ:
 የማተኮር ወይም ማሰብ ችግር
 የማስታወስ ችግሮች
 አሉታዊነት ወይም በራስ መተማመን ማጣት
 የማያቋርጥ ጭንቀት
 ውሳኔ የማድረግ ችግር

2. ከስሜት ጋር የሚገናኙ ምልክቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ :
 ዝቅተኛ ሞራል
 ድብርት ስሜት
 ብስጭት
 ደስ የማይል፤ የሚያስጨነቅ እና የፍርሀት ስሜት
 የጭንቀት ስሜት
 ደስተኛ ኣለመሆነ ወይም የጥፋተኝነት ስሜት
 መበሳጨት ወይም እረፍት ማጣት

3. አካላዊ ምልክቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ:
 ራስ ምታት
 የጡንቻ ውጥረት ወይም ሌላ አካላዊ ሕመም ወይም ምቾት ማጣት
 የሆድ ሕመም
 ማቅለሽለሽ, ተቅማጥ ወይም ማስታወክ
 የወሲብ ስሜት ማጣት
 ፈጣን የልብ ምት
 ከፍተኛ የደም ግፊት
 ድካም

4. የባህሪ ምልክቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ:
 የአመጋገብ ወይም የእንቅልፍ ሁኔታ ላይ የሚታይ ለውጦች
 ማህበራዊ ግኑኝነትን መተዉ
 ከፍርሀት ጋር የተገናኙ እንደ ጥፍር ማንከስ ፤ጥርስ መፋጨት ወይም የእግር ማንቀሳቀስ
 የካፌይን (ቡና፣ ሻይ) ፣ ሲጋራ ፣ አልኮሆል ወይም ሌሎች መድኃኒቶች አጠቃቀም መጨመር
 የቤተሰብ ወይም የሥራ ኃላፊነቶችን ችላ ማለት
 የአፈፃፀም ወይም ምርታማነት መቀነስ
የStress መከለክያ እና ሕክምና
Stress ለመቀነስ እና ለመቆጣጠር ጥሩ መንገዶች፡
 ጥሩ ምግብ መመገብ፣
 አዘውትረው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፣
 አሉታዊነትን ለመቀነስ መሞከር፣
 ለመዝናናት ቅድሚያ መስጠት፣
 አልኮል እና ካፌይን መገደብ፣
 ሲጋራ እና ሌሎች መድሃኒቶችን ማስወገድ እና ትክክለኛ የእንቅልፍ ንፅህናን መከተል ይገኙበታል።
በተጨማሪም
 በጣም ቅድሚያ ለሚፈልግ ተግባራት ቅድሚያ መስጠት, ማደራጀት እና ውክልና መስጠት
 ከቤተሰብ እና ከጓደኞች ድጋፍ መፈለግ
 የጤና ባለሙያ ማማከር

ሁል ጊዜ ጤና ይሁኑ!

@rhomecare

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

14 Aug, 18:58

ሮዛ የቤት ለቤት ህክምና የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🏘 የቤት ለቤት ህክምና ክትትል እና የምክር አገልግሎት (በሐኪሞች)
👉 የ24 ሰአት የነርስ ክትትል
👉 አጠቃላይ የጤና ምርመራ በቤትዎ/በቢሮዎ
👉 የተጓዳኝ ህክምና ክትትል - ለደም ግፊት፣ ስኳር እና ለልብ በሽተኞች
🧪 የሽንት ቱቦ፣ የመመገቢያ ቱቦ ማስገባት እና መቀየር
💉 በመርፌ መልክ የሚሰጡ ማንኛውም አይነት መድሐኒቶችን መስጠት
🩹 ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር
👉 የስነ አእምሮ ህክምና ክትትልና ማማከር
👉 የፊዝዮቴራፒ አገልግሎት
👉 የላቦራቶሪ አገልግሎት

🩺👩‍⚕ ሁሉንም አገልግሎቶች ብቃት ባላቸው ሐኪሞች እና ነርሶች እንዲሁም በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።

ይቀላቀሉን t.me/rhomecare

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

29 Apr, 07:49

የጤና ሚኒስቴር ከተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ የጤና ባለሙያዎች ከግንቦት 01 እስከ 04/2014 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና እንደሚሰጥ አሳውቋል።

ሚኒስቴሩ ፈተናውን ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የገለጸ ሲሆን የተፈታኝ ባለሙያዎች የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።

👉 ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ
ባለሙያዎች ~ ግንቦት 01/2014 ዓ.ም

👉 ነርሲንግ ~ ግንቦት 02/2014 ዓ.ም

👉 ሕክምና፣ ጤና መኮንን እና ዴንታል ሜድስን
ባለሙያዎች ~ ግንቦት 03/2014 ዓ.ም

👉 ሚድዋይፍሪ እና ሜዲካል ላቦራቶሪ
ባለሙያዎች ~ ግንቦት 04/2014 ዓ.ም

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

21 Jan, 14:19

ሮዛ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

📌 ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር ( Wound Care )
📌 የስኳር ፣ ደም ግፊትና የልብ በሽታ ታማሚዎች የህክምና አገለገሎቶች መስጠትና አመጋገብ ማስተማር
📌 የመጀመሪያ እርዳታ መስጠትና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶች በታዙልዎት አግባብና ሰአት ባሉበት መጥተን መስጠት
📌 በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች አጠቃቀም ማስተማርና መስጠት
📌 የኮሮና ታማሚዎችን መንከባከብና
📌 ሌሎች አገልገሎቶችን እንደየ በሽታው አይነት በብቁ እና ልምድ ባካበቱና የሙያ ስነምግባሩን በተላበሱ የጤና ባለሙያዎች ባሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
አድራሻ - አዲስ አበባ
ለበለጠ መረጃና አገልግሎት

በ Telegram https://t.me/rhomecare

አገልግሎት ፈላጊዎች ብቻ በስልክ ይደውሉልን።

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

21 Nov, 19:43

10 Oct, 05:57

29 Jul, 20:28

አድራሻ - መካኒሳ
ለበለጠ መረጃና አገልግሎት
በ Telegram https://t.me/rhomecare
በስልክ ይደውሉልን።

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

03 Jul, 07:56

የትርፍ አንጀት ህመም (Appendicitis)

ትርፍ አንጀት በቀኝ የታችኛዉ የሆድ አካባቢ ከትልቁ አንጀት ላይ ተንጠልጥሎ የሚገኝ ከረጢት መሰል የአንጀት ክፍል ነዉ፡፡የትርፍ አንጀት ህመም (Appendicitis) አጣዳፊ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ሲሆን የሚከሰተዉ የአንጀት ቱቦ ሲዘጋ በዉስጡ ባክቴሪያዎች ሲጠራቀሙ እና የአንጀት መቆጣት፣ እብጠት፣ መግል መያዝ ሲያመጣ ነዉ፡፡

የትርፍ አንጀት ህመም መንስኤዎች

📌 ረዘም ላለ ጊዜ የቆየ ድርቀት
📌 የአንጀት ትላትል
📌 አንጀት ላይ አደጋ ከደረሰ
📌 የአንጀት እጢ

የትርፍ አንጀት ህመም ምልክቶች

📌 በቀኝ የሆድ ክፍል ድንገተኛ ህመም
📌 እንብርት አካባቢ ጀምሮ ወደ ወደ ቀኝ የሆድ ክፍል የሚዘዋወር ህመም
📌 የምግብ ፍላጎት አለመኖር
📌 ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ
📌 የሆድ መነፋት
📌 ትኩሳት

የትርፍ አንጀት ህመም ህክምና

📌 ሊፈጠር የሚችል ኢንፌክሽን ለማከም ጸረ ባክቴሪያ መድሐኒቶች መዉሰድ
📌 የተቆጣዉን ወይም ያበጠዉን የአንጀት ክፍል በቀዶ ህክምና ተቆርጦ እንዲወጣ ይደረጋል

ከትርፍ አንጀት ቀዶ ህክምና በኋላ ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች

📌 ፈሳሽ በደንብ መዉሰድ
📌 ለመፈጨት ቀለል ያሉ ምግቦችን መመገብ
📌 በቂ እረፍት ማድረግ/እንቅስቃሴዎችን ቀስ በቀስ መጀመር
📌 ቢያንስ እስከ ሁለት ሳምንት ከበድ ያሉ እንቅስቃሴዎችን ከማድረግ መቆጠብ
📌 በሚያስሉበት ጊዜ ሆድን ደገፍ ማድረግ
📌 የህመም ማስታገሻ መድሐኒቶች መዉሰድ

የትርፍ አንጀት ህመም በወቅቱ ካልታከመ መግል በመያዝ ሊፈነዳ ይችላል፡፡ይህንን ተከትሎ ኢንፌክሽን ወደ ሌሎች የሆድ ክፍሎች በመሰራጨት እስከሞት ሊያደርስ የሚችል የከፋ ጉዳት ያስከትላል፡፡

ማነኛውም ህክምናና ክትትል አገልግሎት ከፈለጉ ይደውሉልን። ባሉበት መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።
https://t.me/rhomecare

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Roza home based medical service

26 Jun, 16:26

16 Jun, 16:34

https://t.me/rhomecare