Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

@fuadmelka


አሰላሙ አላይኩም ሙንሺድ ፉዓድ መልካ ነኝ | ይህንን ቻናል የከፈትኩበት አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጦ እራሴ ተጠቅሜ እንዲሁም ዑማውን ለመጥቀም ነው።

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

26 Sep, 17:08


https://youtu.be/RoJIzBQz1Pc?si=m2eQ9k9-8bnaId64

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

10 Mar, 18:22


ሊንኮች በመጫን በእያንዳንዱ ሊንክ
ፎሎ 30 ብር በሼር 10 ባቡል ኸይር ያገኛል። ሊንኮችን በመጫን ኢትዮ ቴሌኮምን የማህበራዊ ገጽ ይወዳጁ ፣ ባቡል ኸይርን ይደግፉ።


Amberi Edris 1. ፌስቡክ ኢትዮ ቴሌኮም : https://www.facebook.com/ethiotelecom

2. ቴሌ ብር : https://www.facebook.com/telebirr?mibextid=LQQJ4d

3. ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom

4. ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en

5. ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH

6. ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/

7. ቲዊተር : https://twitter.com/ethiotelecom

8. ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

26 Jan, 20:26


ሱሀይል ኢብኑ አምር ከ ባለቤቱ ጋር ሁኖ ጉዞ ላይ ሳለ ከጫካው መሀል ሽፍታ ይዞቸው ገንዘባቸውን በመዝረፍ የያዙትን ስንቅ ደግሞ ተከፋፍለው ይበሉት ጀመር ።
ሱሀይል ስንቁን ተከፋፍለው ሲበሉ እየተመለከተ ሳላ ድንገት አይኑ ከ አንዱ ሽፍታ ላይ አረፈ ። ሽፍታው የተዘረፈውን ምግብ ከጓደኞቹ ጋር ሁኖ እየተመገበ አልነበረም ።
ሱሀይል፦ <<ለምንድነው ከጎደኞችህ የማትበላው ብሎ ጠየቀው >>
ሽፍታውም ፦<ፆመኛ ነኝ> ሲል መለሰ።
ሱሀይል፦ ግራ ተጋባ ፦ትሰርቃለህም ፣ትፆማለህም ?ሲል ጠየቀው።
ሽፍታውም፦ ወደ አላህ የሚያዳርሱኝ በሮች በሙሉ መዝጋት አልፈልግም። << ምን አልባት ወደርሱ ስመለስ አንድ በር ክፍት ሁኖ ሊጠብቀኝ እከጅላለሁና የፆም በር ክፍት እንዲሆን ሻትኩ >> አለው።
ሱሀይል ፦በ አጋጣሚ መካ ላይ ሁኖ ጠዋፍ እያረገ ሳለ ይህን ሽፍታ ካዕባ ተደግፎ እያለቀሰ አላህን ሲማፀን ተመለከተ።
ሱሀይል ጠጋ ሲል ሁለቱም አይን ለአይን ተገጣጠሙ ፦< አየህ በአላህ እና በነፍሱ መካከል አንዲትን በር ክፍት ያደረገ ሰው የሆነ ቀን በርሷ ሊገባ ይችላል።አለው ፦የቀድሞው ሽፍታ የ አሁኑ ዛሂድ ዓቢድ...
// በተለያዩ ወንጀሎች ተጠምደን ሊሆን ይችላል ምንም ቢሆን አንድ በር እንኮን ክፍት መተው አለብን //

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

05 Jan, 14:33


https://youtu.be/DfHplSCSwVo?si=R3CSiz5O_hck8dm8

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

02 Dec, 16:54


Channel photo updated

Fuad Melka | ፉዓድ መልካ

16 Oct, 18:50


የዋሪዳ ምዕራፍ 7 ''ያ መርሐባ'' ትኬቶች ቀድመው ይያዙ!!!!!!

የመግቢያ ትኬቶችን ባሉበት ቦታ ሁነው በንግድ ባንክ አካውንታችን መክፈል ይችላሉ!
****
የአንድ ሰው የመግቢያ ዋጋ
NORMAL : 500 ብር
V.I.P : 700 ብር
~~~
በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ለሚፈልጉ ቤተሶቦች
ከታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል አካውንት ቁጥር መቀበል ይችላሉ!
0911102654 | አንዋር ኢብራሂም
0911227666 | አሕመድ ኑርዬ
0913842186 | ሙዐዝ ሀቢብ

°°°°
ማሳሰቢያ፦ የከፈሉበትን የባንክ ደረሰኝ በ ቴሌግራም ቦት
https://t.me/WaridaOnlineTicket_bot ላይ በመላክ የመግቢያ ትኬትዎን በስልክዎ መቀበል ይኖርብዎታል፡፡
የተላከልዎትን የኦንላይ ትኬት ከአንድ ሰው በላይ መጠቀም አይችልም!
*
ዋሪዳ - ሰላም ፍቅር አንድነት
ለበለጠ መረጃ
0911227666
0913842186
0911102654 ላይ ይደውሉ

1,137

subscribers

774

photos

36

videos