ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official @fkscofficial Channel on Telegram

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

@fkscofficial


ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ1960 ተመሰረተ!!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official (Amharic)

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ1960 ተመሰረተ። ይህ ስፖርት በማንኛውም ከነማ ክለብ ታቦ እና ታስገባ የቀናት ጥያቄዎችን ያዳምጡዋል። የስፖርት ክለቦችን ይከናወንላል፤ ከነማ ስፖርት ክለብ አለበት። የፊልድ መግለጫዎችን ይመልሳል፤ ጠቃሚውን የጥላቻ መረጃዎችን እና ባህልዎችን ይከታተሉበታል።

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

02 Jan, 18:40


#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_12ኛ_ሳምንት_ጨዋታ!

. ፋሲል ከነማ 🆚 ሀዋሳ ከተማ

🗓️ አርብ 25/2017
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

02 Jan, 18:40


⚽️የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በድሬዳዋ ስታዲዩም ቆይታውን አጠናቆ ወደ አዳማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲዩም የተዛወረ ሲሆን ነገ በሚጀመሩ 2 ጨዋታዎች የ12ኛ ሳምንት መርኃ-ግብር ይጀመራል።

መልካም የውድድር ጊዜ!!

#FKSC_OFFICIAL!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

20 Dec, 20:11


📌Premier League Is Back In Action. Starting December 25!!🥅

#FKSC_OFFICIAL

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

20 Dec, 20:10


🇦🇹#የአፄዎቹ_ድምፅ📻🎙🔊

በጉጉት የሚጠበቀው የአፄዎቹ ድምፅ የሬዲዮ ፕሮግራም እንደተለመደው በእለተ ቅዳሜ ከረፋዱ 5-6 ሰዓት ወደ ተወዳጅ አድማጮቻችን ይደርሳል።

ታሪክን ወደ ኃላ ተመልሰን ልንዳስስ፣ ከማያልቀው የእግር ኳሱ መንደር መረጃ ጨልፈን ልናደርስ ተዘጋጅተናል። ወጣቱ የፋሲል ከነማ ተጫዋች በረከት ግዛው ጋርም አጠር ያለ ቆይታ ይኖረናል።

የሬዲዮ ፕሮግራማችን የአንድ ወር ስፖንሰር
"ራስ ዳሽን ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ"
ሳቅዎ እንደ ህፃናት ፈገግታ ልብ እንዲያሞቅ፤ ፈገግታዎ የስኬቶን ሚስጢር እንዲገልጥ እየሰራሁ ነውና ጎራ ይበሉ ይላል!!

ጎንደር ፒያሳ በጅሮንድ ካፌ አጠገብ አፈወርቅ ዩሐንስ ህንፃ
2ኛ ፎቅ ላይ ያገኙታል።

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

20 Dec, 20:10


የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ ከ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ..

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

20 Dec, 20:02


. #የኢትዮጵያ_ዋንጫ_ጨዋታ

. ኢትዮጵያ መድን 🆚 ፋሲል ከነማ

🗓️ ቅዳሜ 19/2017
🕖 7:00
🏟 አበበ ቢቂላ ስታዲዩም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

20 Dec, 20:02


🏐#2017
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_እጅ_ኳስ_ቡድን🏐

#FKSC_OFFICIAL|#ETHB

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

20 Dec, 20:01


🖼#2017_u20⚽️🥅❤️🤍
🇦🇹#የፋሲል_ከነማ_ስፓርት_ክለብ_ታዳጊ_የቡድን

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

11 Dec, 14:03


🏀#2017
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ቅርጫት_ኳስ_ቡድን🏀

#FKSC_OFFICIAL|#ETBB

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

09 Dec, 17:49


. #የኢትዮጵያ_ዋንጫ_ወንጫ

. ኢትዮጵያ መድን 🆚 ፋሲል ከነማ

የጨዋታው ቀን ፣ ሰዓት እና ሜዳ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሚያሳውቅበት ጊዜ ይገለፃል።

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

09 Dec, 17:48


. #የኢትዮጵያ_ሴቶች_ከፍተኛ_ሊግ_ጨዋታ

. ፋሲል ከነማ 🆚 ጥሩነሽ ዲባባ ስ/አ

🗓️ ቅዳሜ 28/2017
🕙 10:00
🏟 ሀዋሳ ስታዲዩም
🏆 ድል ለምንትዋቦች!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

09 Dec, 17:48


🏟#አጼ_ፋሲለደስ_ስታዲየም!!♨️

በከተማችን ጎንደር እምብርት ላይ የሚገኘውና በ1960ዎቹ እንደተገነባ የሚነገርለት እድሜ ጠገቡ አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም 30 ሺ የሚደርሱ ተመልካቾችን የማስተናገድ አቅም እንዳለው ይገመታል። ስታዲየሙ በአብዛኛው ለእግርኳስ ግጥሚያዎች የሚያገለግል ቢሆንም አልፎ አልፎ የአትሌቲክስ ውድድሮችና ማህበራዊ ጉዳዮችንም ያስተናግዳል።

በጎንደር ከተማ አስተዳደር ባለቤትነት የሚተዳደረው ይህ ስታዲየም በተለይ ለፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ከስቴዲየምነት በላይ ልክ እናታቸው ቤት ፍቅር የሚዘግኑበት ፣ ደስታን የሚመገዝዙበት ፣ ሀዘንን የሚካፈሉበት እርስ በእርስ የሚደጋገፉበት ፣ የጠፋ የሚገኝበት ፣ የተጣላ የሚታረቅበት ፣ ጀግና የሚወደስበት ፣ ችግር የሚፈታበት ፣ ሀዘን የሚረሳበት ስታዲየም ነው።
ፋሲል ከነማ በአጼ ፋሲለደስ ስታዲየም ጨዋታ ሲኖረው የአጼዎቹ ደጋፊዎች በስታዲየሙ ይፈሳሉ። ጎንደር በቀይና ነጭ ቀለማት ትደምቃለች ወጣት ፣ ሽማግሌ ፣ ህፃናት ፣ ሴት ፣ ወንድ በስታዲየሙ ዙርያ ክለባቸውን ለመደገፍ ይሰበሰባሉ። በአባቶቻችን የባህል ልብስ በሆነው ጃኖ ማልያ ተውበው በቀይ እና ነጭ ባንዴራ አጊጠው አንጋፋው ቡድናቸውን በአንጋፋው ስታዲየም ይደግፋሉ።

ጎንደርን እንደቆረቆሯት በሚታመኑት ንጉስ አጼ ፋሲለደስ ስም የተሰየመው ፋሲለደስ ስታዲየም በዙሪያው፦
- ተመልካቾች ወደ ሜዳ የሚገቡበት እና የሚወጡበት 4 በሮች
- አራት የመቀመጫ ክፍሎች
- የተጫዋቾች መልበሻ ክፍል
- ለሚዲያ አካላት ግልጋሎት የሚውሉ ክፍሎች
- ለተመልካች የሚሆኑ መፀዳጃ ቤትና መለስተኛ የሩጫ ትራክን በውስጡ ይዟል።

የአጼው ፋሲለደስ ስታዲየም የአጥር ስራው በ1966 ዓ.ም በጣሊያናዊ መሐንዲስ ጆሜትሪ ማካኛ የተከናወነው ሲሆን የተመልካች መቀመጫዎች ደግሞ በ1980ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ እንደታነፁ መረጃዎች ያመለክታሉ። ከዚህም ሌላ ስታዲየም ተገንብተው ያላለቁ ሁለት መቀመጫ ክፍሎች አሉት።

በነገስታቶች ስምና በፋሲል ከነማ መለያ ቀለማት ያሸበረቀው ስታዲየም ከሀገራችን ስታዲየሞች ለየት የሚያደርገው ተመልካቾች የሚቀመጡበትን ቦታ ከጎንደር ነገስታቶች ታሪክ በመነሳት የተሰየሙ መሆናቸው ነው። እነዚህ የስታዲየም ክፍሎች ቴዎድሮስ (ጥላ ፎቅ) ፣ ቋራ(ካታንጋ) ፣ ምንትዋብ (ዳፍ) ፣እና ዞብል(ሚስማር ተራ) በመባል ይጠራሉ። እንዲሁም በርካታ ክፍሉ በተራራ የተከበበው ስታዲየም ጨዋታ በሚካሔድበት ወቅት ከስታዲየሙ ዙርያ በሚገኙ ተራሮች ላይ በመሆን ጨዋታዎችን የሚከታተሉ ተመልካቾች አይጠፉም። ይህም የስታዲየሙ አምስተኛ ክፍል እስኪመስል ድረስ በቁጥር በርካታ የሆኑ ተመልካቾችን በወንፊት ተራራ መመልከት የተለመደ ሁኔታ ነው።

አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም እስከ 1996 ድረስ ሦስት የመቀመጫ ክፍሎች ብቻ የነበሩት ሲሆን በ1996 ከሰሜን ጎንደር ወረዳዎች በሙሉ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአሁኑ ሰዓት ቴዎድሮስ በመባል የሚጠራውን የመቀመጫ ክፍል ሊገነባ ችሏል። በ2003 ዓ.ም የሜዳው ክፍል ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ታድሶ አሁን ያለውን ገፅታ እንዲይዝ ሆኗል።

አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም ከላይ እንዳያችሁት አብዛኛውን ነገሩ የተሟላ ስታዲየም ነው። ዛሬ ላይ ውድድር ለማካሄድ ብቁ እንዲሆን የተወሰነ እድሳት ነው የሚያስፈልገው። አብዛኛውን ስራ ከእኛ በፊት የነበሩ ሰርተው እዚህ አድርሰውታል። ዛሬ ላይ ደግሞ የእኛ ተራ ደርሷል። ስለዚህም ለከተማችን ጎንደር ትልቅ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን የሚፈጥር እና የከተማዋን እውቅና ከፍ የሚደርግ ተግባር ስለሆነ ፣ በርካታ ውድድሮች በከተማችን እንዲካሄድ ሁላችንም በምንችለው አቅም ይህን ሀሳብ ይዘው የተነሱትን አንድ እርምጃ ከፍ እንዲሉ ብሎም እንዲጨርሱ የተቻለንን ድጋፍ እናድርግ። በጎንደር እና አካባቢዋ ያሉትን ብቻ ሳይሆን በመላው ሀገሪቱ የምትገኙ በስፖርቱ ዙሪያ ያላችሁ እንዲሁም ለከተማዋ አንድ ከፍታ የምትመኙ ሁሉ ይመለከተናል እና እዚህ ስራ ላይ አሻራችን እናሳርፍ።

ምንጭ ፦ የፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) የመጀመሪያ መጽሔት!!
#ዳሽን_ቢራ
#VISIT_GONDAR
#WANAW_SPORT
#GONDAR_UNIVERSITY
#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. 🇦🇹#LIKE_COMMENT_SHARE🇦🇹

. ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ!!
. https://t.me/FKSCOfficial

. fasilkenemascofficial • instagram

https://m.facebook.com/የፋሲል-ከነማ-ስፖርት-ክለብ-ይፋዊ-ገፅ-Fasil-Kenema-S-C-Official-Page-1597743583819217
#ሼር_Share_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

09 Dec, 17:47


#አፄ_ፋሲለደስ_ስታዲየም_እድሳት_የማስጀመሪያ_ፕሮግራም🇦🇹

ለአፄዎቹ ደጋፊዎች እንዲሁም ለስፖርት ወዳዱ የከተማችን ማህበረሰብ በሙሉ የዘመናት ጥያቄያችን የነበረዉ የአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም እድሳት ስራን ለማስጀመር ቅዳሜ ማለትም 28/3/2017 ዓ.ም 7:30 የመጀመሪያ ምዕራፍ የእድሳት ስራው በእለቱ የክብር እንግዶች በተገኙበት ስለሚጀመር በዚህ ታሪካዊ ቀን ተገኝተው የታሪኩ አካል እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

ከጎንደር ከራቀ አመታትን ያለፈው ታሪካዊ ክለባችን ፋሲል ከነማን የመመለስ ሂደቱ የመጀመሪያ ምዕራፍ ለውድድር ብቁ የሆነ ስታዲየም ማዘጋጀት ነውና በእለቱ በክለባችን መለያ ደምቀው እንዲገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

#ስታዲዩማችን_እንገነባለን_የከተማችንን_ስፖርት_እናሳድጋለን!!🇦🇹🇦🇹🇦🇹

🇦🇹#የፋሲል_ከነማ_የደጋፊዎች_ማህበር🇦🇹

#ዳሽን_ቢራ
#VISIT_GONDAR
#WANAW_SPORT
#GONDAR_UNIVERSITY
#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

09 Dec, 17:46


የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር የዕጣ ማውጣት መርኃ-ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዶ 32 ክለቦች ተጋጣሚያቸውን ያወቁ ሲሆን ክለባችን ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ተደልድሏል።

የጨዋታዎች ቀን እና ቦታ በቀጣይ ይገለፃል።

@የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

30 Nov, 05:10


🇦🇹#𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇_𝐃𝐀𝐘

🤎SIDAMA BUNA 🆚 FASIL KENEMA

🗓 Saturday Nov 26
🕙 10:00 Loc
🏟 Dire Dawa
🏆EPL

#Emperors👊🏾🔥
#FKSC_OFFICIAL

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

25 Nov, 16:01


#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት!!
ተጠናቀቀ/ፋሲል ከነማ 1-0 ለሚኩራ ክ/ከተማ 90"

🗓️ ሰኞ 16/2017
🕓 4:00
🏟 ሀዋሳ ሰውሰራሽ ሜዳ

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

24 Nov, 20:29


. #የኢትዮጵያ_ሴቶች_ከፍተኛ_ሊግ_ጨዋታ

. ፋሲል ከነማ 🆚 ለሚኩራ ክ/ከተማ

🗓️ ሰኞ 16/2017
🕓 4:00
🏟 ሀዋሳ ሰውሰራሽ ሜዳ
🏆 ድል ለምንትዋቦች!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

24 Nov, 20:29


🥊#የፋሲል_ከነማ_ቦክስ_ቡድን!!🥊

ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ከዋናው እግር ኳስ ቡድን በተጨማሪ በስሩ ከያዛቸው ስፓርት ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው የቦክስ ቡድን የ2017 አመት የመጀመሪያ ዙር ውድድሩን በአዲስ አበባ በስድስት ካታጎሪ በወንዶች የተሳተፍን ሲሆን በአራቱ የሜዳልያ ሰንጠረዥ ውስጥ በመግባት ውድድራቸውን አጠናቀዋል።

በውድድሩም በ75 ኪ/ግ በአንዳርጋቸው ገ/መድህን አንድ ወርቅ፣ በ54 ኪ/ግ በመልካሙ ውቤ አንድ ብር፣
በ51 ኪ/ግ በኤርሚያስ መስፍን እና በ60 ኪ/ግ በፍታለው ደነቀው ነሀስ በድምሩ አንድ ወርቅ አንድ ብርና ሁለት ነሀስ በማምጣት የመጀመሪያውን ዙር ውድድር አጠናቀው ወደ ጎንደር ተመልሰዋል።

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

05 Nov, 07:17


🇦🇹#𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇_𝐃𝐀𝐘🇦🇹

FASIL 🆚 ETHO ELECTRIC
🗓 Tuesday Nov 05
🕙 10:00 Loc
🏟 Dire Dawa
🏆EPL

#Emperors👊🏾🔥
#FKSC_OFFICIAL

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

29 Oct, 15:07


#ፋሲል_ከነማ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር የመጀመሪያ አሰላለፍ!!

#ድል_ለአፄዎቹ!!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

29 Oct, 15:06


ከአርባምንጭ ከተማ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን!!

#ድል_ለአፄዎቹ!!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

29 Oct, 07:31


🇦🇹#𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇_𝐃𝐀𝐘🇦🇹

FASIL 🆚 ARBAMENCHE
🗓 Tuesday Oct 29
🕐 1:00 Loc
🏟 Dire Dawa
🏆EPL

#Emperors👊🏾🔥
#FKSC_OFFICIAL

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

27 Oct, 10:18


#የሀዘን_መግለጫ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ በተጫዋችነት እና በአሰልጣኝነት አሻራቸውን ያሳረፉት አንጋፋው የእግር ኳስ ሰው አስራት ኃይሌ ህልፈተ ህይወት ተሰምቷል።

በተጫዋችነት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ ጥጥ ማህበር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም በአሰልጣኝነት በተለያዩ ጊዜያት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን እና የሀገራችንን ክለቦች በመምራት፤ የሴካፋ ድልን ጨምሮ የተለያዩ ስኬቶች በማስመዝገብ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ የቆዩት አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ባለውለታ በሆኑት አንጋፋው አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ ፣ ለወዳጅ ዘመድ እና ለመላው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል።

#ነብስ_ይማር🌿

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

27 Oct, 10:18


🇦🇹#የሚዲያ_ጥቆማ🇦🇹
#የአፄዌቹ_ድምፅ🎙📻

በፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ተዘጋጅቶ በጎንደር ፋና ኤፍ ኤም 98.1 ዘወትር ቅዳሜ ከ5:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት የሚቀርበው የአፄዎቹ ድምፅ የሬድዮ ፕሮግራም ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም በወቅታዊ ዓምዷ የአፄዎቹን ቡድን የ4ኛ እና 5ኛ ሳምንት ጨዋታ ዳሰሳ ፣ የክለቡ የቦክስ ቡድን ዝግጅት እንዲሁም በታሪክ ዓምዷ በአፄዎቹ ቁጥር 2 መፅሔት ላይ ቀርቦ በአንባቢያን ተወዳጅነት ያተረፈውን ' የአደራ እስረኞች ' የሚለው ታሪክ ይቀርባል።

ነገ ቅዳሜ ከ5:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ባሉበት ስፍራ ሆነው ቀጠሮዎ ከጎንደር ፋና ኤፍ ኤም 98.1 #የአፄዎቹ_ድምፅ ይሁን።

#እናመሰግናለን!!
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

24 Oct, 18:05


#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት
. ተጠናቀቀ/ኢትዮ ንግድ ባንክ 1-1 ፋሲል ከነማ 90"
. 85'ተስፋዩ ታምራት 30'ማርቲን ኪዛ

🗓️ ሀሙስ 14/2017
🕐 1:00
🏟 ድሬዳዋ

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

24 Oct, 15:07


#Line_Up
#Emperors
#FKSC_Official

#ድል_ለአፄዎቹ!!
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

24 Oct, 14:58


#ፋሲል_ከነማ ከኢትዮ ንግድ ባንክ ጋር የመጀመሪያ አሰላለፍ!!

#ድል_ለአፄዎቹ!!
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

24 Oct, 14:58


ከኢትዮ ንግድ ባንክ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን!!

#ድል_ለአፄዎቹ!!
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

24 Oct, 07:28


🇦🇹#𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇_𝐃𝐀𝐘🇦🇹

CBE 🆚 Fasil
🗓 Thursday Oct 24
🕐 1:00 Loc
🏟 Dire Dawa
🏆EPL

#Emperors👊🏾🔥
#FKSC_OFFICIAL

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

23 Oct, 08:51


. #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_5ኛ_ሳምንት_ጨዋታ

. ኢትዮ ንግድ ባንክ 🆚 ፋሲል ከነማ

🗓️ ሀሙስ 14/2017
🕐 1:00
🏟 ድሬዳዋ
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

21 Oct, 20:20


#Emperors💎
#Dressing_Room
#FKSC_Official

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

21 Oct, 15:29


ፋሲል ከነማ ከአዳማ ከተማ የመጀመሪያ አሰላለፍ!!

#Line_Up
#Emperors
#FKSC_Official

#ድል_ለአፄዎቹ!!
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

21 Oct, 15:02


ፋሲል ከነማ ከአዳማ ከተማ የመጀመሪያ አሰላለፍ!!

#Line_Up
#Emperors
#FKSC_Official

#ድል_ለአፄዎቹ!!
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

21 Oct, 14:53


ከአዳማ ከተማ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን!!

#Starting_Xl
#Emperors

#FKSC_Official

#ድል_ለአፄዎቹ
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

21 Oct, 11:45


🇦🇹#የጨዋታ_ቀን🇦🇹
#𝓜𝓪𝓽𝓬𝓱𝓭𝓪𝔂 ❤️🤍

🆚 Adama
🗓 Monday Oct 21
🕐 1:00 Loc
🏟 Dire Dawa

#Emperors👊🏾🔥
#FKSC_OFFICIAL

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

20 Oct, 22:09


🇦🇹#አፄዎቹ ለጨዋታው የሚያደርጉትን ዝግጅት አጠናቀዋል!!

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት አፄዎቹ በፕሪሚዩር ሊግ ውድድር አንድ አሸንፈው፣ ሁለት አቻ በመለያየት አራተኛ ጨዋታቸውን ከአዳማ ከተማ ጋር ለማድረግ ሊጉ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ተቋርጦ ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ ካለፉት ጨዋታዎች ከታዩ ድክመቶች ላይ ትኩረት አድርገው በመስራት ጨዋታ በሚያደርጉበት ተመሳሳይ ሰዓት እና ሜዳ ጠንከርያለ ልምምዳቸውን በማደርግ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል።

በአፄዎቹ ቡድን ስብስብ ውስጥ ጌታነህ ከበደ ከጉዳቱ ሙሉ ለሙሉ በማገገም ጠንከር ያለ ልምምድ ከቡድኑ ጋር መስራት ሲጀምር፣ መጠነኛ ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩት ብሩክ አማኑኤል እና አንዋር ሙራድ ልምምድ ሰርተዋል። አቤል እንዳለ እና ቃልኪዳን ዘላለም በህመም ዮናታን ፍስሃ በጉዳት ለነገው ጨዋታ ግልጋሎት አይሰጡም።

አማኑኤል ገ/ሚካኤል በ2016 ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት ቀዶጥገና አድርጎ በማገገም የአካል ብቃት ስልጠና እያደረገ የቆየ ሲሆን ሰኞ ጥቅምት 11/2017 አፄዎቹን በመቀላቀል ልምምድ እንደሚጀምር ታውቋል።

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ20 አመት በታች እና ለናይጀሪያ ብሔራዊ ቡድን ግልጋሎት ሲሰጡ የነበሩት ዳግም አወቀ እና ሀማስ ኦባሶጊ ቡድናቸውን ተቀላቅለው ለጨዋታው ዝግጁ እንደሆኑ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ገልፀዋል።

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
🇦🇹#ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

18 Oct, 16:21


. #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_4ኛ_ሳምንት_ጨዋታ

. አዳማ ከተማ 🆚 ፋሲል ከነማ

🗓️ ሰኞ 11/2017
🕐 1:00
🏟 ድሬዳዋ
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

15 Oct, 17:11


🇦🇹#ፋሲል_ከነማ #ዋናው👕

ውብ የፋሲል ከነማ ማልያዎች #በዋናው ስፓርት ትጥቅ አቅራቢ በጥራት ተመርተው በፋሲል ከነማ የደጋፊ ማህበር ለሽያጭ ቀርበዋል!!

📍 #ጎንደር ለምትገኙ ደጋፊዎች፦ ፒያሳ ከኮፊ ሀውስ ፊት ለፊት በሚገኘው እንዲሁም ጣና ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የመሸጫ መደብሮች ያገኛሉ።
👉🏾 #አዲስ_አበባ ለምትኖሩ ደጋፊዎች፦በአዲስ አበባ መገናኛ መተባበር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 115 ማግኘት ይችላሉ።
👉🏾 #ባህር_ዳር ለምትገኙ ደጋፊዎች፦ኢጎሊ የገበያ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 17 ማገኘት ይችላሉ።

📌 #ለበለጠ_መረጃ፦
📞 +251912614139 ጎንደር፣
+251918297418 ጎንደር፣ +251918773497 አዲስ አበባ በመደወል ያናግሩ።

🏅 የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ አጋር ዋናው ወደፊት...

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

01 Oct, 15:03


#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት
. ተጠናቀቀ / ስሑል ሽረ 0-0 ፋሲል ከነማ 90"

🗓️ ማክሰኞ 21/2017
🕙 10:00
🏟 ድሬ ዳዋ

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

01 Oct, 13:54


#የግማሽ_ሰዓት_ውጤት..
. እረፍት/ ስሑል ሽረ 0-0 ፋሲል ከነማ 45"

🗓️ ማክሰኞ 21/2017
🕙 10:00
🏟 ድሬ ዳዋ

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

01 Oct, 13:31


#ጨዋታው_ተጀምሯል..

. 1ኛ አጋማሽ/ ስዑል ሽረ 0-0 ፋሲል ከነማ 1'

🗓️ ማክሰኞ 21/2017
🕙 10:00
🏟 ድሬ ዳዋ

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

01 Oct, 12:25


#ፋሲል_ከነማ ከስዑል ሽረ ጋር የመጀመሪያ አሰላለፍ!!

#ድል_ለአፄዎቹ!!
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil Kenema SC Official

01 Oct, 12:25


ከስዑል ሽረ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን!!

#ድል_ለአፄዎቹ!!
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹