The True Love Family @ewunetegnawfikir Channel on Telegram

The True Love Family

@ewunetegnawfikir


💓💨በዚህ መረብ ውስጥ ኢየሱስ ብቻ ይነገራል ይሰበካል💨💓
🌻 ህይወት ለዋጭ
👉ስብከቶች 🙏
👉ትምህርቶች 🙏
👉የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች 🙏
👉ክርስቲያዊ አባባሎች 🙏
👉ዝማሬዎች 🙏
የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://www.youtube.com/channel/UCSGAYhj6BgS8kXnsF7uyBaQ

#ƒσɾ_αηy_ɕσʍʍεηt

@Ewunetegnawfikirbot ን ይጠቀሙ

The True Love Family (Amharic)

በዚህ መረብ ውስጥ 'The True Love Family' በመሆኑ መደመጥ የሚያስፈልገና በመረብና ህይወት ለዋጭ ተገኝተው ኢየሱስ ብቻን ያነገራሉ እና ይሰበካሉ። በትምህርቶችና ክርስቲያዊ አባባሎች ላይ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ለመስጠት ከመጸሐፍና ቃል ብርቱካን ያዝዛሉ። ዝማሬዎች እንደ በጣም ይደምሳሉ። ከዩቲዩብ ቻናላችን በስጦታው ላይ የሚያደርግን ይቀረብላቸዋል። እናም በኢንተርናችን በ '@Ewunetegnawfikirbot' ጠቀሱ። ስትልፊት ለማምረት እባኮት በማስጠበቅ ያዘጋጀውን ምሳሌ ይጠቀሙ።

The True Love Family

04 Jan, 02:45


Please 🙏

The True Love Family

08 Sep, 11:19


Requirements for Travel to East Africa conference at Nairobi, Kenya from Oct 4 to 6/2024

1. Passport with at least 6 months validity
2. Yellow fever vaccination certificate
3. Round trip ticket
4. Kenya eTa Visa
Please apply before hand at Kenya Electronic System for Travel Authorisation (eTa)


Travel Budget Estimation
⁃ 50,000 birr for air transportation
⁃ 250$ USD for:- 4 days accommodation, and food for 3 days (3meals per day).


For more information
⁃ regarding the plane ticket please contact Brook Shimels at +251913606867.
⁃ regarding the eTa Visa please contact Ruhama Andualem at +251 91 038 8220.




ከኦክቶበር 4 እስከ 6/2024 ለ መንፈሳዊ ጉባኤ ምስራቅ አፍሪካ ናይሮቢ ኬንያ ለመጓዝ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

1. ፓስፖርት ቢያንስ ለ6 ወራት የሚያገለግል
2. ቢጫ ወባ የክትባት የምስክር ወረቀት
3. የጉዞ ቲኬት
4. የኬንያ eTa ቪዛ።
እባክዎን ለኬንያ ኤሌክትሮኒክ ቪዛ (Visa) አስቀድመው ያመልክቱ https://www.etakenya.go.ke/en


የጉዞ ወጪ ግምት
⁃ ለአየር ትራንስፖርት 50,000 ብር
⁃ 250$ USD :- ለ4 ቀናት ማረፊያ እና ለ 3 ቀናት ምግብ (በቀን 3 ጊዜ)።


ለበለጠ መረጃ
⁃ የአውሮፕላን ትኬትን በተመለከተ ብሩክ ሽመልስን በ+251913606867 ያግኙ።
⁃ eTa ቪዛን በተመለከተ ሩሃማ አንዷለምን በ +251 91 038 8220 ያግኙ።

The True Love Family

15 Aug, 17:17


The True Love Family pinned «https://www.gofundme.com/f/fundraising-to-purchase-the-house-of-the-lord-nairobi-kenya»

The True Love Family

12 Aug, 08:56


https://www.gofundme.com/f/fundraising-to-purchase-the-house-of-the-lord-nairobi-kenya

The True Love Family

01 Jul, 20:17


https://youtu.be/b22r8g-Fl44?si=Cv9fmBZZPWicvr6P

The True Love Family

14 Jun, 17:50


The Bible explicitly commands all Christians to pray in Jesus' name:

1. John 14:13-14
Prayer in Jesus' Name

2. John 16:23-24
Asking in Jesus' Name

3. John 15:16
Fruitful Prayer in His Name

4. Colossians 3:17
Doing All in the Name of the Lord

The True Love Family

03 Jun, 12:29


https://youtu.be/MmpVmdNi7kM?si=WzY2vdtH4y0T-SX0

The True Love Family

07 May, 16:01


https://www.youtube.com/channel/UCGWqiRHa7VqmPfIiCJcW4lw?sub_confirmation=1

The True Love Family

04 May, 20:51


https://youtu.be/2jAWHWYhfps?si=o5augHdgOtKwBjPt

The True Love Family

01 May, 04:55


መዝሙር 121
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
² ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።

በስፍራው ሁሉ ለምትገኙ የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ሕብረት ምዕመናን በሙሉ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሠላም ይብዛላችሁ እያልን, ከዚህ በፊት በኬንያ የሐዋርያዊት ቤተ ክርስትያን የአማርኛ ሕብረት መዘምህራን እየተዘጋጀ ወደእናንተ ይደርስ የነበረው የዝማሬ አገልግሎት በተለያዩ ምክንያቶች ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ እንደነበር ይታወቃል። በአሁንም ሰዓት ግን እንደቀድሞ ለመመለስ ዝግጅታችንን አጠናቀን በዚህ "እረዳቴ " በተሰኘ አዲስ ዝማሬ ወደ እናንተ ስንቀርብ በታላቅ ደስታ ብቻ ሳይሆን ተሰምቶ ለበረከትና ለመታነጽ ይሆን ዘንድ በትህትና እና በፀሎትም መንፈስ ጭምር ነው። ለሌሎችም በረከት ይሆን ዘንድ ይህን መልዕክት ማጋራትዎን አይርሱ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
አለም አቀፍ የሐዋርያዊት ቤተ ክርስትያን የኬንያ አማርኛ መዘምራን ሕብረት

The True Love Family

04 Apr, 18:19


#ወንድማችንን_እናግዘው!
#Let_us_help_our_brother!

❗️ውድ ወገኖች
ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወጣት ወንድማችን በደረሰበት አደጋ ምክንያት ጭንቅላቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። ላለፉት 7 ወራት ጀምሮ ራሱን ስቶ በፅኑ ህሙማን ማቆያ ክትትል ሲደረግለት ቆይቷል። እስካሁን ግን ራሱን አላወቀም። ቤተሰብም ለህክምናው ከ900,000 ብር በላይ አውጥተው አሁን ባዶ እጃቸውን ቀርተዋል። አሁንም ለህክምናው በቀን ከ7000 ብር በላይ ያስፈልገዋል። ሁለት ታናናሽ እህቶቹን እና እናት እና አባቱን ሰርቶ የሚያስተዳድረው እሱ ስለነበር ቤተሰብም አሁን ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ እባካችሁ አግዙን እያሉ እየተማፀኑ ይገኛሉ።

ሀምሳ ሎሚ ለ አንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነውና በተቻለን አቅም ሁሉ ከታች ባሉት የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች ለህክምና ወጪ ይረዳው ዘንድ የበኩላችንን በገንዘብ እናግዝው
በተጨማሪም በውጪ የምትኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለዚሁ አላማ በተከፈተው የጎፈንድሚ አካውንት የአቅማችሁን ገቢ በማድረግ ወንድማማችንን እናግዘው። ስለምታደርጉልን መልካም ስራ ሁሉ ከወዲሁ ፈጣሪ ብድራታችሁን ይክፈል እንላለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

#1000396595641
Tadesse Esmael Ahmed

አቢሲንያ ባንክ
#63209465
Tadesse Esmael Ahmed

አዋሽ ባንክ
#01320432380000
Tadesse Esmael Ahmed

በውጪ የምትኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለዚሁ አላማ በተከፈተው የጎፈንድሚ አካውንት👇
https://gofund.me/eba512dc
https://gofund.me/eba512dc
https://gofund.me/eba512dc

#ሼር በማድረግ ለብዙዎች እናድርስ

The True Love Family

20 Mar, 18:00


https://youtu.be/A0e0XxJ0p4Y?si=bjells1nKhZIJd_E

The True Love Family

22 Dec, 08:04


ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የቤተክርስቲያናችን ተማሪዎች በመጀመሪያ እንኳን የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አልፋችሁ ለከፍተኛ ትምህርት እግዚአብሔር አበቃችሁ የምንላችሁ #ከAASTUAPOSTOLICFELOWSHIP ሲሆን ወደግቢያችን የተመደባችሁ ወንድምና እህቶቻችን በስልክ ቁጥር
1.+251 91 919 8850 ወ/ም ካሌብ ተድላ
2.+251967454273 ወ/ም በረከት ዮሐንስ
በመደወል ልታገኙን ትችላላችሁ

በዚሁ አጋጣሚ ይህን መልዕክት የተመለከታችሁና ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የተመደቡ ተማሪዎችን የምታውቁ እንዲያገኙን ስለምታደርጉላቸው ትብብር ሁላችሁንም ኢየሱስ ይባርክ እንላለን።

ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!

3,394

subscribers

1,631

photos

112

videos