Ethiopian Banking Business @ethiopianbanking Channel on Telegram

Ethiopian Banking Business

@ethiopianbanking

Ethiopian Banking Business Information will be updated on this channel!

Ethiopian Banking Business (English)

Welcome to Ethiopian Banking Business, the go-to Telegram channel for all the latest information and updates on the banking sector in Ethiopia! If you are interested in staying informed about the various banking institutions, financial services, and trends in the Ethiopian banking industry, then this channel is perfect for you. With regular updates and insights, Ethiopian Banking Business provides valuable information that can help you make informed decisions about your finances. Whether you are a customer, investor, or simply curious about the banking landscape in Ethiopia, this channel is a valuable resource for you. Join Ethiopian Banking Business today to stay ahead of the curve and keep up with the dynamic world of banking in Ethiopia!

Ethiopian Banking Business

06 Jan, 06:36

የሚሸጡ የባንክ እና ኢንሹራንስ አክሲዮኖች
🎄🎄🎄🎄🎄
የገና ሥጦታ!
🎄🎄🎄🎄🎄
🎁የሥጦታ በዓል በሆነው ገና ለወዳጅ ዘመድ የአትራፊ ድርጅቶችን አክሲዮኖች ያበርክቱ፣ ዘመን ተሻጋሪ ሥጦታ ይስጡ።
🎯ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
🌎 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
🌎 የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🌎ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
🌎 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock

🎄🎄 መልካም በዓል! 🎄🎄
#Insurance #Investment #Dividend #Profit #EPS #ኢንሹራንስ #ገና #ሥጦታ #ባንክ

Ethiopian Banking Business

05 Jan, 10:25

የሚሸጡ የዘመን ኢንሹራንስ አክሲዮኖች
🎄🎄🎄🎄🎄
የገና ሥጦታ!
🎄🎄🎄🎄🎄
🥇. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ 100,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 135,000 ብር
🥈. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ200,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 270,000 ብር
🥉. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ 500,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 675,000 ብር
4️⃣. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ 700,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 945,000 ብር
5️⃣ የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,350,000 ብር
🎄🎄🎄🎄🎄
🎁የሥጦታ በዓል በሆነው ገና ለወዳጅ ዘመድ የአትራፊ ድርጅቶችን አክሲዮኖች ያበርክቱ፣ ዘመን ተሻጋሪ ሥጦታ ይስጡ።
🎁ዘመን ኢንሹራንስ የ2016 በጀት ዓመት ትርፉን ከ ሦስት እጥፍ በላይ ያሳደገ ድርጅት ነው!

💱ዘመን ኢንሹራንስ በ2016 በጀት ዓመት የገበያ ድርሻውን በማሳደግ 181 ሚሊዮን ያልተጣራ ትርፍ ያገኘ ሲሆን ጠቅላላ ሐብቱን ከ 961 ሚሊዮን በላይ አድርሧል።
💱ዘመን ኢንሹራንስ በአንድ አክሲዮን 74.89% ትርፍ(Earning per Share) ያስመዘገበ ሲሆን ፣ 54.34%( Dividend ) የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፍሏል።
🎯ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
🌎 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
🌎 የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🌎ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
🌎 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
🎄🎄 መልካም በዓል! 🎄🎄
#ZemenInsurance #Zemen #Dividend #Profit #EPS #ዘመንኢንሹራንስ #ዘመን_ኢንሹራንስ #ዘመን #ኢንሹራንስ

Ethiopian Banking Business

04 Jan, 10:30

የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ
🎁🎁🔥🎁🎁
እንኳን ለብርኃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!
🎁🎁🔥🎁🎁
🛫. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ250,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 312,500 ብር
🛫. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,250,000 ብር
🛫. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 6,000,000 ብር
🛫. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ7,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 8,400,000 ብር
🛫. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ10,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 12,000,000 ብር
🎄🎄🎄🎄🎄
↗️↗️ለወዳጅ የአትራፊና ግዙፍ ድርጅት አክሲዮኖች የኢንቨስትመንት ሥጦታ!
↗️↗️↗️ የአቢሲኒያ ባንክ አክሲዮን በጥሩ ዋጋ(በ 25% ጭማሪ ብቻ) ይግዙ፤ ኢንቨስትመንትዎን ያስፉ!
🎉አቢሲኒያ ባንክ ከግል ባንኮች በትርፋማነቱ፣በእድገቱ፣ በአዳዲስና ቴክኖሎጅን ማዕከል ባደረጉ አገልግሎቶቹ፣ እንዲሁም በካፒታልና ሐብቱ ከቀዳሚ ባንኮች አንዱ ነው።
🎉አክሲዮኖችን በመግዛት በአማካይ 30% እስከ 60% (Dividend + Capital Gain) አትራፊ መሆን ይቻላል።
🎉ፈጥነው በመግዛት የአትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ።
🎯ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
🌎 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
🌎 የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🌎ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
🌎 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
🎄🎄 መልካም በዓል! 🎄🎄
#አቢሲኒያ #Abyssinia #BOA #banking #Ethiopia

Ethiopian Banking Business

27 Dec, 10:18

Zemen Insurance Shares for Sale የሚሸጡ የዘመን ኢንሹራንስ አክሲዮኖች
📈📈📈📈📈
የአትራፊና በፍጥነት በማደግ ላይ ያለ ድርጅት ላይ ኢንቨስትመንት ይጀምሩት!
💡
💡💡💡💡💡
🥇. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ 500,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 650,000 ብር
🥈. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,300,000 ብር
🥉. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ3,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 3,900,000 ብር
4️⃣. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 6,500,000 ብር
5️⃣ የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ10,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 13,000,000 ብር
**
ዘመን ኢንሹራንስ የ2016 በጀት ዓመት ትርፉን ከ ሦስት እጥፍ በላይ ያሳደገ ድርጅት ነው!

📈ዘመን ኢንሹራንስ በ2016 በጀት ዓመት የገበያ ድርሻውን በማሳደግ 181 ሚሊዮን ያልተጣራ ትርፍ ያገኘ ሲሆን ጠቅላላ ሐብቱን ከ 961 ሚሊዮን በላይ አድርሧል።
📈ዘመን ኢንሹራንስ በአንድ አክሲዮን 74.89% ትርፍ(Earning per Share) ያስመዘገበ ሲሆን ፣ 54.34%( Dividend ) የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፍሏል።
ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!

🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
➡️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
➡️ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
➡️ የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬
✉️Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
#ZemenInsurance #Zemen #Dividend #Profit #EPS #ዘመንኢንሹራንስ #ዘመን_ኢንሹራንስ #ዘመን #ኢንሹራንስ

Ethiopian Banking Business

26 Dec, 13:19

የ2016 በጀት ዓመት የግል ኢንሹራንስ ኩባንያዎችና ባንኮች ዓመታዊ የፋይናንስ አፈፃፀም በዋና ዋና መለኪያዎች!
**********

መረጃ ምንጭ፡ ዓመታዊ ሪፖርት
ሁሉም ድርጅቶች ዓመታዊ ሪፖርታቸውን ሲያወጡ እንዲካተት እናደርጋልን።
**********
ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
********
🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
➡️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
➡️ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
➡️ የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬
✉️Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
#ባንክ #Dividend #Profit #EPS #Bank #Insurance #investment #ኢንሹራንስ

Ethiopian Banking Business

20 Dec, 15:49

የሚሸጡ የፀሐይ ኢንሹራንስ አክሲዮኖች
📈📈📈📈📈
የትርፋማ ድርጅት አክሲዮን በመግዛት ኢንቨስትመንት ይጀምሩት!

🥇. የፀሐይ ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ 100,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 125,000 ብር
🥈. የፀሐይ ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ300,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 375,000 ብር
🥉. የፀሐይ ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ 500,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 625,000 ብር
4️⃣. የፀሐይ ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,200,000 ብር
5️⃣ የፀሐይ ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ2,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 2,400,000 ብር
**
📈ፀሐይ ኢንሹራንስ በአንድ አክሲዮን 43% ትርፍ(Earning per Share) ያስመዘገበ ሲሆን ፣ 38%( Dividend ) የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፍሏል።
ለመግዛት/ ለመረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!

🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
➡️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
➡️ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
➡️ የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬
✉️Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
#TsehayInsurance #Tsehay #Dividend #Profit #EPS #investment #ፀሐይኢንሹራንስ #ፀሐይ_ኢንሹራንስ #ፀሐይ #ኢንሹራንስ

Ethiopian Banking Business

20 Dec, 15:25

የዓባይ ኢንሹራንስ እና ፀሐይ ኢንሹራንስ የ 2016 ዓመታዊ የፋይናንስ አፈፃፀም
*********
ለበለጠ መረጃ፡
📲💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🌐ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
🔗 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock

Ethiopian Banking Business

15 Dec, 10:50

የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ
***********
1. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ250,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 312,500 ብር
2. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,250,000 ብር
3. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 6,000,000 ብር
3. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ7,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 8,400,000 ብር

3. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ10,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 12,000,000 ብር
📊📊📊📊📊
⚠️ የአቢሲኒያ ባንክ አክሲዮን በጥሩ ዋጋ(በ 25% ጭማሪ ብቻ) ይግዙ፤ ኢንቨስትመንትዎን ያስፉ!
🎉አቢሲኒያ ባንክ ከግል ባንኮች በትርፋማነቱ፣በእድገቱ፣ በአዳዲስና ቴክኖሎጅን ማዕከል ባደረጉ አገልግሎቶቹ፣ እንዲሁም በካፒታልና ሐብቱ ከቀዳሚ ባንኮች አንዱ ነው።
🎉አክሲዮኖችን በመግዛት በአማካይ 30% እስከ 60% (Dividend + Capital Gain) አትራፊ መሆን ይቻላል።
🎉ፈጥነው በመግዛት የአትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🌐ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
🔗 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock

#አቢሲኒያ #Abyssinia #BOA #banking #Ethiopia

Ethiopian Banking Business

12 Dec, 13:22

Zemen Insurance Shares for Sale የሚሸጡ የዘመን ኢንሹራንስ አክሲዮኖች
📈📈📈📈📈
የአትራፊና በፍጥነት በማደግ ላይ ያለ ድርጅት ላይ ኢንቨስትመንት ይጀምሩት!
💡
💡💡💡💡💡
🥇. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ 500,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 650,000 ብር
🥈. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,350,000 ብር
🥉. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ3,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 3,900,000 ብር
4️⃣. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 6,500,000 ብር
5️⃣ የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ10,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 13,000,000 ብር
**********
ዘመን ኢንሹራንስ የ2016 በጀት ዓመት ትርፉን ከ ሦስት እጥፍ በላይ ያሳደገ ድርጅት ነው!

📈ዘመን ኢንሹራንስ በ2016 በጀት ዓመት የገበያ ድርሻውን በማሳደግ 181 ሚሊዮን ያልተጣራ ትርፍ ያገኘ ሲሆን ጠቅላላ ሐብቱን ከ 961 ሚሊዮን በላይ አድርሧል።
📈ዘመን ኢንሹራንስ በአንድ አክሲዮን 74.89% ትርፍ(Earning per Share) ያስመዘገበ ሲሆን ፣ 54.34%( Dividend ) የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፍሏል።
ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!

🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
➡️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
➡️ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
➡️ የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬
✉️Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
#ZemenInsurance #Zemen #Dividend #Profit #EPS #ዘመንኢንሹራንስ #ዘመን_ኢንሹራንስ #ዘመን #ኢንሹራንስ

Ethiopian Banking Business

12 Dec, 12:49

Nile Insurance and Tsehay Insurance 2023/24 Annual performance Reviewed !

Ethiopian Banking Business

12 Dec, 12:49

የ2016 በጀት ዓመት የግል ኢንሹራንስ ኩባንያዎችና ባንኮች ዓመታዊ አፈፃፀም
መረጃ ምንጭ፡ ዓመታዊ ሪፖርት
ሁሉም ድርጅቶች ዓመታዊ ሪፖርታቸውን ሲያወጡ እንዲካተት እናደርጋልን።
ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!

🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
➡️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
➡️ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
➡️ የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬
✉️Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
#ባንክ #Dividend #Profit #EPS #Bank #Insurance #investment #ኢንሹራንስ

Ethiopian Banking Business

10 Dec, 17:12

አማራ ባንክ 550 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ።

አዲስ አበባ፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባንኩ ባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው።

በጉባኤው ላይ የተገኙት የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ ጋሻው ደበበ አማራ ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት በባንክ ኢንዱስትሪው ዘርፍ አዎንታዊ እና አሉታዊ ሁኔታዎች እንደነበሩ አንስተዋል።

አማራ ባንክ እነዚህን ችግሮች ተቋቁሞ ሥራ በጀመረበት ዓመት ከገጠመው ኪሳራ በመውጣት 550 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ትርፍ ለማስመዝገብ ችሏል ብለዋል።

አማራ ባንክ እንደ አውሮፖውያን አቆጣጠር እስከ ሰኔ 30/2024 በድምሩ 25 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ በማሰባሰብ 20 ነጥብ 4 ቢሊዮን ለዋና ዋና የኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ ዘርፎች እያቀረበ መኾኑ ተገልጿል።

ባንኩ የተደራሽነት አቅሙን ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር በማሳደግ በሀገሪቱ ያለውን የቅርንጫፍ ብዛቱን ወደ 310 ከፍ አድርጓል።

ባንኩ የደንበኞቹን ቁጥር ወደ 1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ማድረስ ችሏል። የባንኩ አጠቃላይ የሃብት መጠን ቀድሞ ከነበረበት በ24 በመቶ በመጨመር አሁን ላይ 35 ነጥብ 2 ቢሊዮ ብር መድረሱ ተመላክቷል።

የባንኩ አጠቃላይ ካፒታል እና መጠባበቂያ ገንዘብም ከነበረበት 21 በመቶ እድገት በማስመዝገብ 7 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር እንደደረሰም በመድረኩ ተገልጿል::
#አማራባንክ #Amharabank
#አሚኮ

Ethiopian Banking Business

03 Dec, 10:40

የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ
***********
1. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ250,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 325,000 ብር
2. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,300,000 ብር
3. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ3,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 3,900,000 ብር
3. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 6,500,000 ብር

3. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ10,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 13,000,000 ብር
📊📊📊📊📊
🎉አቢሲኒያ ባንክ ከግል ባንኮች በትርፋማነቱ፣በእድገቱ፣ በአዳዲስና ቴክኖሎጅን ማዕከል ባደረጉ አገልግሎቶቹ፣ እንዲሁም በካፒታልና ሐብቱ ከቀዳሚ ባንኮች አንዱ ነው።
🎉አክሲዮኖችን በመግዛት በአማካይ 30% እስከ 60% (Dividend + Capital Gain) አትራፊ መሆን ይቻላል።
🎉ፈጥነው በመግዛት የአትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🌐ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
🔗 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock

#አቢሲኒያ #Abyssinia #BOA #banking #Ethiopia

Ethiopian Banking Business

03 Dec, 10:40

Zemen Bank Shares for Sale 🛍
📊📊📊📊📊
የ 2016 እና 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘመን ባንክ EPS(Earning per Share) 38% ፣ 43%
📈📈📈📈📈
🥇. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ 100,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 135,000 ብር
🥈. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ500,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 675,000 ብር
🥉. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,350,000 ብር
4️⃣. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ3,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 4,000,000 ብር

5️⃣. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 6,650,000 ብር
📊📊📊📊📊
📈 የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች አክሲዮን መግዛት ይችላሉ!
📈 ዘመን ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ አዳዲስና ዘመናዊ አሰራሮችን በማስተውቅወቅ ዘርፉን በበጎ የቀየረ ባንክ ነው።
📈 የዘመን ባንክ አክሲዮኖችን በመግዛት የአትራፊና በፍጥነት እያደገ ያለ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ!

#ZemenBank #bankinginethiopia #Zemen #ዘመን #ዘመንባንክ

Ethiopian Banking Business

29 Nov, 13:43

ሕብረት ባንክ በ2023/24 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 3.08 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ተገለጸ።
የሕብረት ባንክ ባለአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሕዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ተካሂዷል፡፡
ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የሕብረት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ስብሳቢ ኢንጂነር ሳምራዊት ጌታመሳይ ባለፈው በጀት አመት አለም አቀፍ እና አገር አቀፍ ተግዳሮቶችን በመቋቋም ባንኩ በሁሉም የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን ገልፀው ከታክስ በፊት 3.08 ቢሊዮን ብር ትርፍ መገኘቱን አስታውቀዋል፡፡ ሰብሳቢዋ አያይዘውም በበጀት ዓመቱ የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 74.65 ቢሊዮን ብር መድረሱንና የባንኩ የተከፈለ ካፒታል ወደ 7 ቢሊዮን ብር ማደጉን ገልጸዋል።
ሕብረት ባንክ ከዘመናዊና ምቹ የባንክ አገልግሎቱ ባሻገር የኮርፖሬት ማሕበራዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ የሚገኝ መሆኑና ባለፈው በጀት አመትም ለ19 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የ20.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉ በጉባኤው ተጠቅሷል።
በቀጣይም ባንኩ ሊገጥሙ የሚችሉ ተግዳሮቶችን በጽናት ተቋቁሞ በፋይናንስ ሴክተሩ ያለውን ከፍተኛ ፉክክር በድል ለመሻገር ከመቼውም ጊዜ በላቀ ሁኔታ እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
Hibret Bank
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
#Hibretbank #Hibret #ሕብረት #ሕብረትባንክ

Ethiopian Banking Business

28 Nov, 17:20

Zemen Bank Shares for Sale 🛍
📊📊📊📊📊
የ 2016 እና 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘመን ባንክ EPS(Earning per Share) 38% ፣ 43%
📈📈📈📈📈
🥇. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ 100,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 135,000 ብር
🥈. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ500,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 675,000 ብር
🥉. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,350,000 ብር
4️⃣. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ3,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 4,000,000 ብር

5️⃣. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 6,650,000 ብር
📊📊📊📊📊
📈 የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች አክሲዮን መግዛት ይችላሉ!
📈 ዘመን ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ አዳዲስና ዘመናዊ አሰራሮችን በማስተውቅወቅ ዘርፉን በበጎ የቀየረ ባንክ ነው።
📈 የዘመን ባንክ አክሲዮኖችን በመግዛት የአትራፊና በፍጥነት እያደገ ያለ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ!
🎉ፈጥነው በመግዛት የአትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ።

ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🌐ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
🔗 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock

#ZemenBank #bankinginethiopia #Zemen #ዘመን #ዘመንባንክ

Ethiopian Banking Business

25 Nov, 13:36

የአዋሽ ባንክ የ 2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም መረጃ!
ባንኩ ከታክስ በፊት 10.8 ቢሊዮን ብር አትርፏል።
#Awash #AwashBank

Ethiopian Banking Business

23 Nov, 12:16

Abay Bank
ዓባይ ባንክ በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ብር 8.4 ቢሊየን ጠቅላላ ገቢ አስመዘገበ። ይህ የተገለፀው የባንኩ ባለአክሲዮኖች 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ዛሬ እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው።

ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የዓባይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ስብሳቢ ዶ/ር አምላኩ አስረስ ባለፈው በጀት ዓመት በባንክ ኢንዱስትሪው አውንታዊና አሉታዊ ሁኔታዎችን የፈጠሩ አለም አቀፋዊና አገራዊ ክስተቶች የነበሩ ቢሆንም ባንኩ በሁሉም የአፈፃፀም መለኪያዎች ውጤት ማስመዝገቡን ገልፀዋል።

በበጀት ዓመቱ የዓባይ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ መጠን 52.6 ቢሊየን ብር መሆኑ ተገልጿል።

የዓባይ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በበኩላቸው የባንኩ አጠቃላይ ሃብት ባለፈው በጀት ዓመት የ21 በመቶ ዕድገት በማስመዝገብ ብር 66.4 ቢሊየን የደረሰ መሆኑን እና ደንበኞቹ 3.5 ሚሊዮን መድረሳቸውን ገልፀዋል፡፡
#Abaybank #Abay #ዓባይ

Ethiopian Banking Business

21 Nov, 10:46

የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ
***********
1. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ250,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 325,000 ብር
2. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,300,000 ብር
3. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ3,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 3,900,000 ብር
3. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 6,500,000 ብር

3. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ10,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 13,000,000 ብር
📊📊📊📊📊
🎉አቢሲኒያ ባንክ ከግል ባንኮች በትርፋማነቱ፣በእድገቱ፣ በአዳዲስና ቴክኖሎጅን ማዕከል ባደረጉ አገልግሎቶቹ፣ እንዲሁም በካፒታልና ሐብቱ ከቀዳሚ ባንኮች አንዱ ነው።
🎉አክሲዮኖችን በመግዛት በአማካይ 30% እስከ 60% (Dividend + Capital Gain) አትራፊ መሆን ይቻላል።
🎉ፈጥነው በመግዛት የአትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🌐ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
🔗 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock

#አቢሲኒያ #Abyssinia #BOA #banking #Ethiopia

Ethiopian Banking Business

20 Nov, 14:00

Zemen Bank Shares for Sale
📊📊📊📊📊
የ 2016 እና 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘመን ባንክ EPS(Earning per Share) 38% ፣ 43%
********
🥇. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ 100,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 135,000 ብር
🥈. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,350,000 ብር
🥉. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 6,750,000 ብር
📊📊📊📊📊
📈 የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች አክሲዮን መግዛት ይችላሉ!
📈 ዘመን ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ አዳዲስና ዘመናዊ አሰራሮችን በማስተውቅወቅ ዘርፉን በበጎ የቀየረ ባንክ ነው።
📈 የዘመን ባንክ አክሲዮኖችን በመግዛት የአትራፊና በፍጥነት እያደገ ያለ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ!
🎉ፈጥነው በመግዛት የአትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🌐ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
🔗 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock

#ZemenBank #bankinginethiopia #Zemen #ዘመን #ዘመንባንክ

Ethiopian Banking Business

19 Nov, 13:59

ኢት ስዊች በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከፍተኛ ትርፍ አስመዘገበ።
**********
በባንኮች፣ ኢንሹራንሶች፣ ማይክሮፋይናንሶችና ብሄራዊ ባንክ ባለአክሲዮንነት የተቋቋመው ኢትስዊች በተጠናቀቀው 2016 በጀት ዓመት 1.06 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ያገኘ ሲሆን ይህም ከባለፈው ዓመት በ 73.7% ጨማሪ አለው። የድርጅቱ ጠቅላላ ሐብት 3.45 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን አጠቃላይ ገቢው በ 86% ጨምሮ 1.13 ቢሊዮን ብር ደርሷል። እንደ ድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ይለበስ አዲስ ማብራሪያ ድርጅቱ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የክፍያ አሳላጮች ጋርም በትብብር እየሰራ ይገኛል።
ምንጭ፡ አዲስ ፎርቹን፣ ካፒታል
#ኢትስዊች #ኢትዮጵያ #EtSwitch

Ethiopian Banking Business

18 Nov, 11:39

አቢሲኒያ ባንክ በተጠናቀቀው የ2016 ሒሳብ ዓመት 4.2 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አገኘ !
*************
#ሪፖርተር
በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ከግል ባንኮች በቀዳሚነት ከሚቀመጡ ሦስት ባንኮች መካከል አንዱ የሆነው አቢሲኒያ ባንክ በተጠናቀቀው የ2016 የሒሳብ ዓመት 4.2 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ የባንኩን ካፒታል ወደ 17.5 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ወሰነ፡፡
ባንኩ ባለፈው ሐሙስ ኅዳር 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ያቀረበው ሪፖርት እንደሚያስረዳው በ2016 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት 5.28 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ነው፡፡
ይህ የትርፍ ምጣኔ ከቀዳሚው ዓመት አንጻር ሲታይ መጠነኛ ዕድገት የተመዘገበበት ሲሆን፣ በዚህም መሠረት የባንኩ አንድ አክሲዮን ያስገኘው የትርፍ ድርሻ 33 በመቶ ወይም 330 ብር ነው፡፡
ሌሎች የባንኩን አፈጻጸም ከሚያመለክቱ አኃዛዊ መረጃዎች መካከል አንዱ የባንኩ ዓመታዊ ገቢ ከ27.75 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱ ነው፡፡ ይህ የገቢ መጠን ከቀዳሚው ዓመት የ22.09 በመቶ ወይም የ5.02 ቢሊዮን ብር ጭማሪ አሳይቷል፡፡ በኢንዱስትሪው የግል ባንኮች ካገኙት ዓመታዊ ገቢ አንጻር የአቢሲኒያ ባንክ የ2016 የገቢ መጠን ሁለተኛና ትልቅ ገቢ በመሆን የሚጠቀስ መሆኑንም ለማወቅ ተችሏል፡፡

የበለጠ ለማንበብ .........

Ethiopian Banking Business

16 Nov, 12:21

Zemen Insurance Shares for Sale የሚሸጡ የዘመን ኢንሹራንስ አክሲዮኖች
📈📈📈📈📈
የአትራፊና በፍጥነት በማደግ ላይ ያለ ድርጅት ላይ ኢንቨስትመንት ይጀምሩት!
💡
💡💡💡💡💡
🥇. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ 500,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 700,000 ብር
🥈. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,400,000 ብር
🥉. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ3,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 4,200,000 ብር
4️⃣. የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 7,000,000 ብር
5️⃣ የዘመን ኢንሹራንስ የአክሲዮን መጠን የ10,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 14,000,000 ብር
**********
ዘመን ኢንሹራንስ የ2016 በጀት ዓመት ትርፉን ከ ሦስት እጥፍ በላይ ያሳደገ ድርጅት ነው!

📈ዘመን ኢንሹራንስ በ2016 በጀት ዓመት የገበያ ድርሻውን በማሳደግ 181 ሚሊዮን ያልተጣራ ትርፍ ያገኘ ሲሆን ጠቅላላ ሐብቱን ከ 961 ሚሊዮን በላይ አድርሧል።
📈ዘመን ኢንሹራንስ በአንድ አክሲዮን 74.89% ትርፍ(Earning per Share) ያስመዘገበ ሲሆን ፣ 54.34%( Dividend ) የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፍሏል።
ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!

🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
➡️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
➡️ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
➡️ የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬
✉️Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
#ZemenInsurance #Zemen #Dividend #Profit #EPS #ዘመንኢንሹራንስ #ዘመን_ኢንሹራንስ #ዘመን #ኢንሹራንስ

Ethiopian Banking Business

16 Nov, 10:14

የመክሊት ማይክሮ ፋይናንስ የአክሲዮን ሽያጭ!
አትራፊ ኢንቨስትመንት !
********
📌 በጣም ትርፋማ የሆነው መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ የአክሲዮኖችን በመሸጥ ላይ ነው!
📌 መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ በ 2023/24 100 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዝግቧል።
📌 ባለፉት ዓመታት እስከ 86.9% ትርፍ ለባለድርሻዎቹ ያስገኘው መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ በ 10% ብቻ የአገልግሎት ክፍያ የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ።
📌የተቋሙ የተከፈለ ካፒታል 154 ሚሊዮን የደረሠ ሲሆን ጠቅላላ ካፒታላችን ብር 330 ሚሊዮን ብር ደርሷል።

🛍 Five years EPS:
👉🏼 80.4%.....2023
👉🏼 86.9%.....2022
👉🏼 52.9%.....2021
👉🏼 56.5%....2020
👉🏼 60.2%....2019

⚠️ ለመግዛት/ለመረጃ ይደውሉልን፡
📲 0940599595
📲 0911248597
**********
🖥ስለ አክሲዮን ሽያጭና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይከተሉ!

🔗
https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🔗
https://t.me/abayaxionmarket
🔗
https://abaystock.com/
🔗
https://www.youtube.com/@abaystockmarket
🔗
https://www.linkedin.com/company/abaystock
🔗
https://www.tiktok.com/@abay_stock

© Abay Stock Market
#ኢትዮጵያ #stocks #capitalmarket #stockmarket #sharesales #Ethiopia #microfinance #መክሊት #Finance #Business #Investment #Meklit

Ethiopian Banking Business

16 Nov, 07:07

የአቢሲኒያ ባንክ ጠቅላላ ሐብቱ 222.3 ቢሊዮን ብር ደረሠ!
*******
አቢሲንያ ባንክ 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ በኢንተርሌክዥሪ ሆቴል አድርጓል።
በዚህ ጉባኤ ላይ እንደተገለጸው አጠቃላይ የባንኩ ሀብት 222.30 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ32.79 ቢሊዮን ብር ወይም የ17.30 በመቶ ዕድገት አሳይቷል።
#አቢሲኒያ #BankofAbyssinia #Finance #ባንክ

Ethiopian Banking Business

10 Nov, 11:41

ሕብረት ኢንሹራንስ የተጣራ 525 ሚሊዮን ብር አተረፈ።
*****
የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በማክበር ላይ የሚገኘው ኅብረት ኢንሹራንስ በኩባንያው ታሪክ ከፍተኛ የተባለውን ትርፍ በማስመዝገብ የ2016 የሒሳብ ዓመቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

ኩባንያው ባለፈው ሐሙስ ጥቅምት 28 ቀን 2017 ዓ.ም. ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እንደገለፀው፣ በ2016 የሒሳብ ዓመት በሁሉም ዘርፍ ስኬታማ ውጤት ማገኘቱንና ከትርፋማነት አንጻርም ከግብር በፊት 611.9 ሚሊዮን ብር ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ በኩባንያው ታሪክ ከፍተኛ የሚባል ውጤት መመዝገቡን የሚያመለክተው የኩባንያው ሪፖርት ከግብር በኋላም 525.6 ሚሊዮን ብር ማትረፍ መቻሉን ጠቅሷል፡፡ ኩባንያው በሒሳብ ዓመቱ ከታክስ በፊትም ሆነ በኋላ ያስመዘገበው የትርፍ መጠን ከሌሎች ዓመታት በተለየ ከፍተኛ ልዩነት የታየበት ስለመሆኑም በዕለቱ የቀረበው ሪፖርት ያመላክታል፡፡

ኅብረት ኢንሹራንስ ከትርፍ አንጻር ያስመዘገበውን ውጤት በተመለከተ የኩባንያው የቦርድ ሊቀመንበር አቶ አቶ ወንድወሰን ተሾመ እንደገለጹትም በሒሳብ ዓመቱ ከግብር በፊት የተገኘው ትርፍ ከቀዳሚው ዓመት በ56.6 በመቶ ብልጫ አለው፡፡ ከግብር በኋላ ያገኘው ትርፍ ደግሞ በ60.2 በመቶ ብልጫ እንዳለው ተናግረዋል፡፡

ኩባንያው በ2015 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት አግኝቶት የነበረው 327 ሚሊዮን የነበረ ሲሆን ከታክስ በኋላ የተመዘገበው የትርፍ መጠን 325 ሚሊዮን ብር እንደነበር አይዘነጋም፡፡

የኅብረት ኢንሹራንስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሠረት በዛብህ በበኩላቸው ኩባንያቸው ከኦፕሬሽን ያገኘው ትርፍ (Underwriting Profit) በቀዳሚው ዓመት ከተመዘገበው 433.4 ሚሊዮን ብር ጋር ሲነጻጸር የ46.59 በመቶ ከፍተኛ ጭማሪ በማሳየት 635.3 ሚሊዮን ብር ሆኖ መመዝገቡን አመልክተዋል፡፡

በኩባንያው በሒሳብ ዓመቱ ያገኘኁወ የትርፍ መጠን የትርፍ ድርሻ ክፍፍል እንዲጨምር ያስቻለ መሆኑንም የጠቀሱት ወ/ሮ መሠረት፣ የኩባንያው ካፒታል ዕድገት ያሳየ ቢሆንም በአንድ አክሲዮን የተመዘገበው ትርፍ ድርሻ (Earing Per Share) 53.21 በመቶ መድረሱን አመልክተዋል፡፡ በቀዳሚው ዓመት ኩባንያው ለአንድ አክሲዮን የከፈለው የትርፍ ድርሻ 47.99 በመቶ ነበር፡፡

በ2016 የሒሳብ ዓመት የትርፍ ድርሻ ምጣኔ መሠረት አንድ አክሲዮን ከ530 ብር ትርፍ ያገኘ መሆኑን የሚያመላክት ሲሆን በኢንዱስትሪው ከፍተኛ የትርፍ ድርሻ ሆኖ የሚጠቀስ ስለመሆኑም ለማወቅ ተችሏል፡፡

በቀደመው ዓመት አንድ አክሲዮን ያስገኘው የትርፍ ድርሻ 479 ብር እንደበር ሪፖርቱ ያሳያል፡፡ ይህ ውጤት የተገኘው በቀላሉ እንዳልሆነ የገለጹት የቦርድ ሊቀመንበሩ የተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪው በርካታ ተግዳሮቶችን ያሳለፈበት ስለመሆኑ የተለያዩ ምሳሌዎችን በመጥቀስ አብራርተዋል፡፡ ከእነዚህም መካከል በአንዳንድ የአገሪቱ ክፍሎች ተከስተው የነበሩ ማኅበራዊ ውጥረቶችና ግጭቶች የሰዎችን እንቅስቃሴ በመገደብ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ማስከተላቸው አንዱ ነው፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው የዋጋ ግሽበት፣ የኢትዮጵያ ብር ከዓለም ዋና ዋና ከሚባሉ ምንዛሪዎች አንጻር ያለው የመግዛት አቅም ማሽቆልቆል፣ የውጪ ምንዛሪ እጥረት፣ በኢንቨስትመንቱ ረገድ የተፈጠረው ጉልህ የሆነ መቀዛቀዝ፣ የጥሬ ገንዘብ እጥረትና የባንክ ብድር መገደብ ወይም እንደሚፈለገው አለመሆኑ በሒሳብ ዓመቱ አጋጠሙ ካሏቸው ተግዳሮቶች መካከል ዋነኞቹ ናቸው፡፡

ምንም እንኳን በብሔራዊ ባንክ እንዲተገበር የተወሰነ ቁርጥ የተሽከርካሪ ዓረቦን ተመን ተግባራዊ የተደረገ ቢሆንም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው ፉክክር በኢንዱስትሪው አልፎ አልፎ የሚታየው ሥነ ምግባር የጎደለው የንግድ ሥራ እንቅስቃሴ በዓመቱ ያጋጠሙ ተጨማሪ ፈተናዎች እንደበሩ አስታውሰዋል፡፡ አጠቃላይ የንግድ (Cost of Business) መጨመር እንዲሁም የመለዋወጫ ዕቃዎች፣ የባለሙያ ዋጋና የሕክምና ወጪዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየናረ መምጣቱ ሌላው የኢንዱስትሪው ተግዳሮት እንደነበር በሪፖርታቸው አመልክተዋል፡፡

ይህም ሆኖ ግን ኩባንያው በዓመቱ መባቻ ላይ የተቀመጡትን አብዛኞቹን ዕቅዶች እንዳሳካና ካስመገበው ትርፍ ባሻገር ሌሎች ተጨማሪ ስኬት ማስመዝገብ የቻለበት ዓመት እንደነበር ጠቅሰዋል፡፡ ለዚህም በአስረጂነት ካቀረቡት መካከል ከሁለቱም ዓብይ የመድን ዘርፎች (ከሕይወትና ሕይወት ነክ ካልሆነው የኢንሹራንስ ዘርፍ) የሰበሰበው አጠቃላይ የዓረቦን ገቢ ከቀዳሚው ዓመት ከተገኘው አጠቃላይ ዓረቦን ገቢ ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ብልጫ ማሳየቱን ነው፡፡

በዓረቦን አሰባሰብ ረገድ ኩባንያው በ2016 ከሁለቱም ዘርፎች የሰበሰበው ዓረቦን 1.96 ቢሊዮን ብር ደርሷል፡፡ ይህ የዓረቦን ገቢ በቀደመው ዓመት ተገኝቶ ከነበረው 1.5 ቢሊዮን ብር አንጻር ሲታይ ወደ ግማሽ ቢሊዮን ብር የተጠጋ ጭማሪ አሳይቷል፡፡

ኩባንያው በ2016 የሒሳብ ዓመት ከሰበሰበው አጠቃላይ ዓረቦን ውስጥ 1.72 ቢሊዮን ብር ያገኘው ሕይወት ነክ ካልሆነ የኢንሹራንስ ሥራ ሲሆን፣ ቀሪው ዓረቦን 232.4 ቢሊዮን ብር ከሕይወት ኢንሹራንስ የተገኘ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡

የኩባንያውን የካሳ ክፍያ በተመለከተ በሒሳብ ዓመቱ የሕይወት ነክ ባልሆነና በሕይወት ነክ የመድን ዘርፎች ለካሳ ክፍያ በድምሩ 693.4 ሚሊዮን ብር ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ይህ የካሳ ክፍያ መጠን በቀዳሚው ዓመት ከነበረው 463,5 ሚሊዮን ብር ጋር ሲነጻጸር የ49.57 በመቶ ጭማሪ ያሳየ ለመሆኑ ለማወቅ ተችሏል፡፡

በሒሳብ ዓመቱ አጠቃላይ የከፈለው የካሳ ክፍያ ምጣኔ (Loss Ratio) በቀዳሚው ዓመት ከነበረው 47 በመቶ ጋር ሲነጻጸር መጠነኛ ጭማሪ በማሳየት 47.91 በመቶ ሆኖ የተመዘገበ ቢሆንም በአጠቃላይ በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪው ከተመዘገበው የ53.03 በመቶ አማካይ የካሳ ክፍያ ምጣኔ ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ስለመሆኑም አቶ ወንድወሰን አብራርተዋል፡፡

ኅብረት ኢንሹራንስ ባፈው ዓመት ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔው ላይ የባለአክሲዮኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የኩባንያው ካፒታል ወደ 1.5 ቢሊዮን ብር እንዲያድግ ባሳለፈው ውሳኔ መሠረት ባለአክሲዮኖች የካፒታል ማሳደጊያ ውሳኔው መሠረት የገዙት ተጨማሪ አክሲዮኖች የተከፈለ ካፒታሉን እያሳደገው መጥቷል፡፡ በ2016 የሒሳብ ዓመት መጨረሻ ላይም የኩባንያው የተከፈለ ካፒታል መጠን 1.06 ቢሊዮን ብር ሊደርስ ችሏል፡፡

በቀዳሚው ዓመት መጨረሻ (2015) የኩባንያው የተከፈለ ካፒታሉ 840.6 ሚሊዮን ብር የነበረ ሲሆን በአንድ ዓመት ውስጥ የተከፈለ ካፒታሉን በ27 በመቶ ማሳደግ መቻሉን ያመለክታል፡፡ የኅብረት ኢንሹራንስ የተከፈለ ካፒታል 1.06 ቢሊዮን ብር መድረሱ ከግል የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የከፈለ ካፒታላቸውን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ካደሱ ሦስት ኩባንያዎች መካከል አንዱ ያደርገዋል፡፡

‹‹የወደፊቱን ስንመለከት የኢኮኖሚ ተግዳሮቶቹ ኢንሹራንስ ኢንዱስትሪውን ዕድገት የመግታት አዝማሚያ ቢኖራቸውም፣ በማክሮ ኢኮኖሚው አካባቢ እየታዩ ያሉ አዎንታዊ መሻሻሎች ለኢንዱስትሪው ዕድገት ምቹና ደጋፊ የሆነ ሁኔታን ይፈጥራሉ›› ብለዋል፡፡

የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪውን ከተቀላቀለ 30ኛ ዓመት ላይ የደረሰው ኅብረት ኢንሹራንስ አጠቃ ላይ የሀብት መጠኑን ወደ 4.5 ቢሊዮን አድርሷል፡፡

በመላ አገሪቱ 69 ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን 563 ሠራተኞችን ይዞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡
@ በ ሪፖርተር

Ethiopian Banking Business

08 Nov, 12:34

የሚሸጡ የዘመን ባንክ አክሲዮኖች Zemen Bank Shares for Sale
**********
📈 በ 35% ጭማሪ ብቻ
📈የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች አክሲዮን መግዛት ይችላሉ!
📈 ዘመን ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ አዳዲስና ዘመናዊ አሰራሮችን በማስተውቅወቅ ዘርፉን በበጎ የቀየረ ባንክ ነው።
📈 የዘመን ባንክ አክሲዮኖችን በመግዛት የአትራፊና በፍጥነት እያደገ ያለ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ!
📊ፈጥነው በመግዛት የአትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ።
********
ለበለጠ መረጃ/ለመግዛት፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
*****
Follow us:
🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
➡️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
➡️ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
➡️ የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬
✉️Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
#Zemen #Zemenbank #Dividend #Profit #investment

Ethiopian Banking Business

04 Nov, 19:36

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ!
👉ዓባይ ባንክ
👉ንብ ባንክ
👉ፀሐይ ባንክ
👉ፀሐይ ኢንሹራንስ

Ethiopian Banking Business

24 Oct, 12:32

የሚሸጡ የባንክ አክሲዮኖች
*****
🛍 አቢሲኒያ ባንክ በ 35%
🛍 ዘመን ባንክ በ 35%
🛍 ሕብረት ባንክ በ 25%
***
ለበለጠ መረጃ/ለመግዛት፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
*****
Follow us:
🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
➡️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
➡️ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
➡️ የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬
✉️Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
#bankofabyssinia #Abyssinia #Zemenbank #hibretbank#Dividend #Profit #investment

Ethiopian Banking Business

21 Oct, 10:50

የአትራፊ ባንኮችንና ኢንሹራንስ ድርጅቶችን አክሲዮኖች ይግዙ።
***********
➡️በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ኢንቨስት በማድረግ ከ 25% እስከ 50% ትርፍ በዓመት ማግኘት ይቻላል።
➡️ትውልደ ኢትዮጵያውያን (ዲያሥፖራዎች) የባንክ/ኢንሹራንስ አክሲዮን መግዛት ይችላሉ!
⚠️ ለመግዛት/ለመረጃ ይደውሉልን፡
📲 0940599595]
📲 0911248597
**********
🖥ስለ አክሲዮን ሽያጭና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይከተሉ!
🔗 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🔗 https://t.me/abayaxionmarket
🔗 https://abaystock.com/
🔗 https://www.youtube.com/@abaystockmarket
🔗 https://www.linkedin.com/company/abaystock
🔗 https://www.tiktok.com/@abay_stock
© Abay Stock Market

Ethiopian Banking Business

21 Oct, 10:18

Invest on Ethiopian Banks በኢትዮጵያ ባንኮች አክሲዮኖችን ይግዙ!
***
ለመግዛት/ለመረጃ፡
📲💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!

🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
⭐️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🌐ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
🔗 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock

#አቢሲኒያ #Abyssinia #BOA #banking #Ethiopia #Hibret #HibretBank #ሕብረት #ባንክ

Ethiopian Banking Business

20 Oct, 10:29

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ!
*****
Bank of Abyssinia
የተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች ሐሙስ ሕዳር 5 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጧቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባዔዎቹ ላይ እንድትገኙልን የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ የጉባዔውን አጀንዳዎች እና ተጨማሪ መረጃዎች ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ድረ-ገጻችንን ይመልከቱ።
**
👉 https://www.bankofabyssinia.com/የባለአክሲዮኖች-28ኛ-መደበኛ-እና-15ኛ-አስቸኳ/
#BankofAbyssinia #Abyssinia #BOA

Ethiopian Banking Business

19 Oct, 18:40

ዘመን ባንክ 3.77 ቢሊዮን ብር አተረፈ።
*****
Zemen Bank S.C.
ዘመን ባንክ በ2016 (እ. አ. አ 2023/24) በጀት ዓመት ከግብር በፊት 3.77 ቢሊዮን ብር ማትረፉንና የአንድ አክሲዮን ትርፍ 37.6 በመቶ መሆኑን በዛሬው ዕለት በሚሌኒየም አዳራሽ በተካሄደው 16ኛ የባለአክስዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተገለጸ፡፡
ባንኩ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት እቅዱን ሙሉ በሙሉ በማሳካት ያገኘው ትርፍ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ1.01 ቢሊየን ብር ወይም በ36.8 በመቶ ብልጫ አለው፡፡ ባለፉት አምስት ዓመታት ባንኩ በአማካይ ለአንድ አክሲዮን የከፈለው ትርፍ 44.28 በመቶ ደርሷል፡፡
ይህ ስኬት እንዲመዘገብ የበኩላችሁን አስተዋጽዎ ላበረከታችሁ ውድ ደንበኞቻችን፣ ባለአክሲዮኖቻችን፣ ሠራተኞቻችንና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
በቀጣይም ለጋራ ዕድገትና ስኬት ጠንክረን እንሰራለን!
***
Zemen Bank Share Market
#ዘመንባንክ #shareholdersmeeting #annualmeeting #ZemenBank

Ethiopian Banking Business

17 Oct, 16:32

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ!
አማራ ባንክ፣ ወጋገን ባንክ ፣ሕብረት ኢንሹራንስ እና ንብ ኢንሹራንስ!

Ethiopian Banking Business

15 Oct, 16:01

ዳሸን ባንክ 6.4 ቢሊየን ብር ትርፍ አስመዘገበ!
Dashen Bank
(ጥቅምት 05 ቀን 2017 ዓ.ም)- ዳሸን ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት ብር 6.4 ቢሊየን ትርፍ ማስመዝገቡን ገለጸ፡፡ የባንኩ ባለአክሲዮኖች 31ኛ መደበኛና 26ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በሚሊንየም አዳራሽ ዛሬ የተካሄደ ሲሆን ያለፈው ዓመት የባንኩ የስራ አፈፃፀም፣ የዚህ በጀት ዓመት እቅድና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡

Read More ............

Ethiopian Banking Business

14 Oct, 14:02

Awash Bank Shares for Sale የሚሸጡ የአዋሽ ባንክ አክሲዮኖች
*****
📈አዋሽ ባንክ ከትርፋማና ግዙፍ የግል ባንኮች አንዱ ነው።
***
ለበለጠ መረጃ/ለመግዛት፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!

🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
➡️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
➡️ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
➡️ የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬
✉️Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
#AwashBank #Awash #Dividend #Profit #investment

Ethiopian Banking Business

14 Oct, 09:02

ዘመን ኢንሹራንስ የ2016 በጀት ዓመት ትርፉን ከ ሦስት እጥፍ በላይ አሳደገ!
*********
📈ዘመን ኢንሹራንስ በ2016 በጀት ዓመት የገበያ ድርሻውን በማሳደግ 181 ሚሊዮን ያልተጣራ ትርፍ ያገኘ ሲሆን ጠቅላላ ሐብቱን ከ 961 ሚሊዮን በላይ አድርሧል።
📈ዘመን ኢንሹራንስ በአንድ አክሲዮን 74.89% ትርፍ(Earning per Share) ያስመዘገበ ሲሆን ፣ 54.34%( Dividend ) የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፍሏል።
ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!

🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
➡️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
➡️ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
➡️ የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬
✉️Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
#ZemenInsurance #Zemen #Dividend #Profit #EPS

Ethiopian Banking Business

13 Oct, 07:09

ኢትዮ ቴሌኮም ለሽያጭ የሚያቀርበውን አሥር በመቶ ድርሻ በቴሌብር ራሱ እንዲያገበያይ ተፈቀደለት!
**********
ሙሉ በሙሉ በመንግሥት ባለቤትነት የተያዘው ኢትዮ ቴሌኮም ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ለመሸጥ ያቀደውን አሥር በመቶ ድርሻውን፣ የራሱን የቴሌብር መተግበሪያ በመጠቀም ራሱ እንዲያገበያይ ተፈቀደለት።

ከኢትዮ ቴሌኮም ጠቅላላ ሀብት ውስጥ አሥር በመቶ የሚሆነው በአክሲዮን ተከፋፍሎ በሚቀጥለው ሳምንት ከረቡዕ ጥቅምት 6 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ለሽያጭ የሚያቀርብ ሲሆን፣ መንግሥት ቀደም ብሎ በወሰነው መሠረት የኩባንያው አክሲዮኖች ለአገር ውስጥ አክሲዮን ገዥዎች ይሸጣል።

የኢትዮጵያ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የኢትዮ ቴሌኮምን አሥር በመቶ ድርሻ በማገበያየት አገልግሎቱን እንደሚጀምር ከዚህ ቀደም ተግልጾ የነበረ ቢሆንም፣ ይህ ዕቅድ ተቀይሮ ኢትዮ ቴሌኮም ራሱ ለሕዝብ የሚያቀርበውን ድርሻ በቴሌብር መተግበሪያው በመጠቀም እንዲያገበያይ እንደተፈቀደለት ለማወቅ ተችሏል።

ማክሰኞ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም. በለንደን በተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ኮንፈረንስ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)፣ በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ሲያብራሩ የኢትዮ ቴሌኮም አሥር በመቶ ድርሻ በቀጣዩ ሳምንት ለገበያ እንደሚቀርብ አረጋግጠዋል።

በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ በቀጣዩ ወር በይፋ ሥራ እንደሚጀምር የተናገሩት ብሩክ (ዶ/ር)፣ ኢትዮ ቴሌኮም እንዲሸጥ የተፈቀደለትን አሥር በመቶ ድርሻውን በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ አማካይነት ሳይሆን የራሱን የቴሌብር መተግበሪያ በመጠቀም ለሽያጭ እንደሚያቀርብና የግብይት ሒደቱም በኩባንያው እንደሚፈጸም አስታውቀዋል።

የመጀመሪያ ዙር የሕዝብ አክሲዮን ሽያጭ (Initial Public Offering) ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ በመሆኑ፣ ይህ ሒደት ተዘሎ ኩባንያው ራሱ በቀጥታ አክሲዮኖቹን እንደሚሸጥ ገልጸዋል።

ኢትዮ ቴሌኮም የሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ግብይት አገናኝነት (broker) ፈቃድ ከኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ያገኘ መሆኑን የጠቀሱት ብሩክ (ዶ/ር)፣ ይህም ኩባንያው የራሱን አሥር በመቶ ድርሻ በቀጥታ ለአገር ውስጥ ኢንቨስተሮች መሸጥ እንደሚያስችለው አስረድተዋል።

በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰነደ ሙዓለ ነዋዮችን ለማገበያየት የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ፣ በሚቀጥለው ወር በይፋ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምርም ተናግረዋል።

የተመሠረተበትን 130ኛ ዓመት ዘንድሮ የሚያከብረው ኢትዮ ቴሌኮም በ2016 በጀት ዓመት 93 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ያስታወቀ ሲሆን፣ ይህንን ገቢ በ2017 ዓ.ም. ወደ 163.7 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ዕቅድ ይዟል።
Source: #Reporter
#ethiotelecom #Investment #Business #ኢትዮጵያ