Peka - ፔካ @ethiopetowoderos Channel on Telegram

Peka - ፔካ

@ethiopetowoderos


The Great source of Knowledge.

ፔካ ብሩህ የሆነ ነጭ ዕንቁ ነው።

You Tube => https://www.youtube.com/@peka369

Channel 2 => t.me/Peka369

Owner - @Hailemichaeldt

Peka - ፔካ (Amharic)

ፔካ - አሜባሽኛnnፔካ በመሆኑ ከአስተማሪ መሪ በታች የሚሆን ነጭ ዕንቁ ነው። ግጥምናለት እና ሳምንት ሴትን ማህበረሰብ ጠበቃለሽ። ፔካ ሁለተኛ መልእክቶች ድምጽ፣ ትክክለኛ የዩትዩብ ምርመራ፣ የጥንቃቄ ምልልስ እና እያንዳንዱ ትምህርት እና መልእክቶቻችን የተሰየገውን የቴሌግራም ትምህርት እና መልእክቶቻችን እና አስታወቀ የት/ማ ትምህርት ፈቃዶችን ማውረድ ይችላል። ፔካ የቴሌግራም አስተማሪ ቤት ነው። ፔካ በኢትዮጵያ ከተመሳሰለ በላይ ከሆነ የግልጽ አካባቢን ማክሰኞች እና ሰአት መጽሐፍ ማፅዳት ድምጻችን እና መልእክቶቻችን እና ቴሌግራም ምስክሮችን ማንኛውም እራስ ለማኝዝ ያብዛል። ፔካ የቴሌግራም ክረምት የቴሌግራምን ምርመር እና አስተማሪ መረጃዎች ይኖራል። እና የዚህ በዓልን የግልጽ አካባቢን እና ስነልቦችን ይደምሳል። እና ስነልቦችን ለመተንተን የግልጽ አካባቢን እና ስነልቦችን ማሳደግ እንጂ እና አዝራሩን ወደ ቴሌግራም የገቡ አስተካክሎታዎችን ተረᄀማሪ ተናጋዳችን እና ሼር ተቋራጻችንን መሻሽ።nnፔካ በYouTube በተጠቃሚ ተመሳሳይ ምሽትን ለመስራት እና በቴሌግራም የእርስዎ የቴሌግራም መረጃዎችን የመማከር ያላቸውን አስተማሪ ቤት ኣቂላዋነው። ፔካ በTelegram በተከታዮችን ስነልቦችን ወደ ቴሌግራም ያወጡ እና ያክብሩና እና በየቴሌግራም ዳሰሳዊ ማህበረሰብ መድረሱን ማህደሩን እና የትምህርት ሰጪዎችን ለመለወጥ አድርገሽ ነው። ፔካ በTelegram በከንቲንግራም ስነልቦችን ላይ የእርስዎ በተለያዩ መንገዶች ለመደገፍ ብሏል። ፔካ የተመረጡትን የእንጨትና መረጃዎችን የመማከር አስተማሪ ቤት ኣቂላዋነው። ፔካ አሁን በማህበረሰብ በ@Hailemichaeldt የሚጀመር ኣስተማሪ ሆኖ፣ የቴሌግራም ምክር እና ምርመራዎች አጋንኃቸዋለሁ።

Peka - ፔካ

17 Feb, 10:52


ስንቶቻችሁ ናችሁ ድሮ የተከፈተ ግሩፕ እንደሚሸጥ የምታውቁት

Old group ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ እየገዛን ነው እንዳያመልጣችሁ ግዜው ሳያልፍ ሽጡት::

ማሳሰቢያ‼️

old group ሲያመጡ  history clear እንዳያረጉበፍፁም ‼️

members ብዛት ለውጥ የለውም
    ዋናው groupፑ old text ይኑረው.

2 Step verification on መሆኑን check አድርጉ

በነዚህ አመት ላይ የተከፈተ :
2023 (first 8 months)
2022 - 💸💸
2021 - 💸💸
2020 - 💸💸
2019-16 - 💸💸 ያላችሁ

ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ በውስጥ በመምጣት መሸጥ ትችላላችሁ።


በታማኝነት እንገዛለን መታመን ለራስ ነው። 


@oldgpbuyerET

Peka - ፔካ

05 Feb, 18:05


ኔልሰን ማንዴላ ፕሬዚዳንት ከሆኑ በሗላ አንድ ቀን ጠባቂዎቻቸው ለምን ወጣ ብለን ምሳ አንበላም ብለዋቸዉ ይዘዋቸዉ ይወጣሉ።

✔️  አንድ ሞቅ ያለ ሰፈር ሲደርሱ ምግብ ቤት አግኝተው ምግብ እንዳዘዙ ከፊት ለፊታቸዉ ያዘዘዉ ምግብ የዘገየበት አንድ ሰው ስላዩ"ጥሩትና ከእኛ ጋር ይብላ"ብለዉ አንዱን ወታደር ላኩ። ሰዉየዉ መጥቶ አብሯቸዉ ተመገበ።

✔️ ሰዉየዉ እየተመገበ እጁ ይንቀጠቀጥ ነበር። ጨርሶ ሲሄድ ከጠባቂዎቹ መሀል አንዱ "ማንዴላ የቅድሙ ሰዉዬ ህመምተኛ ነው መሰለኝ እጁ ይንቀጠቀጥ ነበር ። " ይላቸዋል ማንዴላም "አይ አይደለም የታሰርኩበት እስር ቤት ጠባቂ ዘበኛ ነበር። ብዙ ጊዜ ተደብድቤ ከቶርች ስመለስ ዉሀ ስለሚጠማኝ ዉሀ እንዲሰጠኝ ስጠይቀው ይኼ ሰዉ በምላሹ ፊቴ ላይ ሽንቱን ይሸናብኝ ነበር። አሁን ፕሬዚዳንት ሆኜ ሲያየኝ የምበቀለዉ መስሎት ፈርቶ ነዉ።" ነበር ያሉት

አገር በመቻቻል እንጂ በቂም በቀል አትገነባም። ደካሞች ይቅርታን አያዉቂም። ይቅርታ የጠንካሮች መለያ ባህሪ ናትና።



©
Join here 😊👉 @poethaymi

Peka - ፔካ

26 Jan, 15:55


በዚህ ቻናል ላይ የቆዩም ሆነ አዳዲስ የሆኑ የተለያዩ መፃህፍት በPDF መልክ ያገኛሉ።
ሌላ ቦታ ሊገኙ የማይችሉ መጻሕፍትም ጭምር የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

@Yemesahft_Alem
@Yemesahft_Alem

Peka - ፔካ

16 Jan, 17:10


Coming soon! 🔥

Peka - ፔካ

14 Jan, 07:48


Me: running to his home😂😆

Peka - ፔካ

11 Jan, 14:39


ተወዳጁ ተዋናይ አማኑኤል ሐብታሙ  ቤቱ ደጅ ላይ ባለች መጠነኛ ሳጥን መጻሕፍትን ከአንዱ ወደሌሎች  ማስተላለፍ ከጀመረ ከራርሟል :: ይህ ድንቅ ዓላማ በደንብ መሰራጨትና መተዋወቅ ያለበት ጉዳይ ነው ::

በእውነቱ ይህ የተዋናይ አማኑኤል ሐሳብ  በየቤቱ ሼልፍ ላይ ሳያስፈልጉ እንዲሁ የታፈኑና የተጨቆኑ መጻሕፍትን ነጻ የሚያወጣ እና የንባብ ባህላችን እንዲዳብር ራሱን የቻለ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ምርጥ መላ ነው ይዞ የመጣው ::  በነጻ ወስደህ ታነባለህ ያለህን መጽሐፍ ደግሞ አምጥተህ ትስቀምጣለህ ::

በምትመለከቱት የተዋናይ ሐብታሙ ደጅ ላይ ባለችው ሳጥን ውስጥ መጻሕፍት አሉት :: ውስጥ ያሉትን መጻሕፍት ወስዳችሁ ማንበብ ትችላላችሁ :: እንዲሁም ደግሞ ቤታችሁ የማትፈልጓቸው መጻሕፍት ካሉ እዚች ሳጥን ውስጥ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ::

Source: Jafer Books

@Peka369

Peka - ፔካ

09 Jan, 15:16


💥DID YOU KNOW?

ባሶር / ሥጋ 🥩
ሥጋ ብዕራይ 🥩🐂
አጽመ ዶርሆ 🍗
ዓሣ 🐟
ዓሣት 🐟🐟

Source: Geez lekulu

Peka - ፔካ

06 Jan, 21:01


እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ !
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!

Peka - ፔካ

06 Jan, 21:01


🎁ሰብአ ሰገል🎁
Type👉 PDF
Size👉 180 KB ብቻ
☑️ምንነት፥ ታሪክ፥ ኮከቡ፥ ጉዟቸው፥ በስተመጨረሻው መሰወራቸው☑️
👇በውስጡ የያዛቸው ጥናቶች👇
🔰ሰብአ ሰገሎች ማን ናቸው ?
🔰ሰብአ ሰገል ኢትዮጵያዊ ለመሆናቸው ማስረጃዎች
🔰ሰብአ ሰገል የተመለከቱት ኮከብ
ምን አይነት ነው? መቼስ ታየ?
🔰የሰብአ ሰገል ጉዞ[ከኢትዮጵያ ወደ ኢየሩሳሌም]
🔰ፍጻሜ
ኃይለሚካኤል
#ሼር #ሼር #ሼር

ቻናል👉@EthiopeTowoderos

Peka - ፔካ

27 Dec, 11:37


3333
The master number

3+3+3+3 = 12 , 1+2= 3,

በዚህም ምክንያት 3333 የፈጠራና የፈጣሪ ቁጥር ትባላለች።

Peka - ፔካ

21 Dec, 12:37


ከቻናሉ እየወጣችሁ ያላችሁ ሰዎች ደግሞ ችግራችሁን መንግስት ያይላችኋል😂 አትውጡ . . . ምን እንዳጋጠማችሁ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ . . . በንግግር መፍታት እንችላለን . . . እስኪ ምን ይስተካከል 😁

Peka - ፔካ

21 Dec, 12:36


#Share እያረጋችሁ ያላችሁ በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ🙏

3,297

subscribers

83

photos

2

videos