Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ @ethiomatholympiad Channel on Telegram

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

@ethiomatholympiad


Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ (Amharic)

እንቁላላ! ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ ዘግበል ለመወዳት እና ለዲሲግና ለማስፈላጊያው የማት መተግበሪያ የተሸጠው ታሪክ ነው። በዚህ ታሪክ የሚታይ በርኒንግ የአማርኛ ቋንቋ ተከታትለው በነጻ ከትምህርት ቤት ገጽ ብለው የከንፈርና መሳሪ ነገሮችን ወደሚሰጥልበት ቦታ አስመልክተው በየ፦ሙከሰር አማካኝ በነጻ ስለፋብሪን ወክለው ነው። ይህን ታሪክ እንዲሁም ገጻሚ አስተምሩት የማት መተግበሪያን አስቀምጡ። የዋርሳ ትምህርት ቤቱ እና ከፍተኛ ኢትዮጵያ ማህበረሰብን በፋሲሉን ስለማመልከቱ ይህን ቦታ እንደግንዛብና ትልምቱ ለመስራት የማት መተግበሪያ መረጃዎችን አስቦ ባንክናትንና ቴሌግራምን እንምእግረም በማስፈልግ በቃሊቴጋል ተዘጋጅተው እንድናድር ሯስታንበር ለተጠናቀልነቱ የቀንድና የግንዛታ አዋጅ ካገኘባቸው ከኢትዮ ትምህርት ቤት ገጽ ወደ መላውነቱ ትምህር ለማግኘት ያልተሰራው መልእክት ነው።

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

05 Apr, 04:31


ለአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች በሙሉ

ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ ከተማ

አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስፈላጊውን

ፍቃድና እውቅና ስለተሰጠው

ከሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም ጀምሮ በየትምህርት

ቤቶቻችሁ በመገኘት የ2016 ዓ.ም ውድድር

እንደሚጀምር እናሳውቃለን።

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

29 Dec, 13:46


አስቸኳይ ማስታወቂያ

ወደ ሁለተኛ ዙር ያለፋችሁ በኢስት አፍሪካ

የሒሳብ ትምህርት ውድድር ላይ እየተሳተፋችሁ

የምትገኙ ተማሪዎች ሁለተኛ ዙር ፈተና

እሁድ ታህሳስ 21/2016 ዓ.ም መሆኑን

እናሳውቃለን።

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

19 Dec, 08:17


List of students promoted to stage 2 of the East African Mathematics Olympiad

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

06 Dec, 16:59


በዚህ ማስታወቂያ  በተለቀቀው መሠረት ለአዲስ አበባ ተማሪዎች ፈተናው ቅዳሜ ህዳር 29/2016ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 4 ኪሎ ካምፓስ ስለሚከናወን ከጠዋቱ 2:30 በዩኒቨርስቲው እንድትገኙ።

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

02 Dec, 11:01


I am sharing 'Previous Exams' with you

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

29 Nov, 18:33


በ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሒሳብ ትምህርት

ውድድር ላይ የሚሳተፉ ትምህርት ቤቶች

ምዝገባ ሊጠናቀቅ 30 ቀን ብቻ ቀረው።

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

09 Nov, 05:23


የማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ እና እህት ኩባንያዎች

የስራ አባላት ሙሉ ለሙሉ ስራ ስለጀመሩ

ማንኛውንም አይነት ተገቢ ጥያቄዎች

በመቀበል ለማስተናገድ ዝግጁ መሆናችንን

ስንገልፅ በከፍተኛ ደስታ ነው።

ማንኛውንም አይነት ጥያቄዎችን እና መልዕክቶች ለመጠየቅ በየከተማ ስልክ ቁጥሮችን ዛሬ እናሳውቃለን።

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

06 Nov, 08:55


የ2016 ዓ.ም የውድድር ዓይነቶች

   4.  ሀገር አቀፍ የሱዱኩ ውድድር
ከ4-12 ክፍል በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚያሸንፉ
1ኛ   50,000 ብር
2ተኛ 45,000 ብር
3ተኛ 40,000 ብር
         :
         .
10 ኛ 10,000 ብር

የሱዱኩ ውድድሩ የሚከናወነው በቴሌግራም ነው ማብራሪያ የሠጣል።

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

06 Nov, 08:55


የ2016 ዓ.ም የውድድር ዓይነቶች

   3.  ሀገር አቀፍ የስሌት ውድድር
ከ4-8 ክፍል በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚያሸንፉ
1ኛ   50,000 ብር
2ተኛ 45,000 ብር
3ተኛ 40,000 ብር
         :
         .
10 ኛ 10,000 ብር

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

06 Nov, 08:55


የ2016 ዓ.ም የውድድር ዓይነቶች

   2. ሀገር አቀፍ የሶሮባን ውድድር
ከ1-3 ክፍል በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚያሸንፉ
1ኛ   50,000 ብር
2ተኛ 45,000 ብር
3ተኛ 40,000 ብር
         :
         .
10 ኛ 10,000 ብር

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

06 Nov, 08:55


የ2016 ዓ.ም የውድድር ዓይነቶች

1. ሀገር አቀፍ የሒሳብ ትምህርት ውድድር
ከ3-12 ክፍል በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚያሸንፉ
1ኛ 50,000 ብር
2ተኛ 45,000 ብር
3ተኛ 40,000 ብር
:
.
10 ኛ 10,000 ብር

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

01 Nov, 02:45


የ2016  ዓ.ም

    5ተኛው

ሀገር አቀፍ የሒሳብ ትምህርት ውድድር

    ከ25 ከተሞች

1000 ትምሀርት ቤቶች ይሳተፉበታል።

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

27 Oct, 10:46


የ 2016 ዓ.ም ውድድር የምዝገባ ጊዜ

ከህዳር 17/2016 እስከ ታህሳስ 16/2016

በነፃ ይከናወናል።

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

26 Oct, 01:35


ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ ከእህት ኩባንያዎች ጋር በ2016 ዓ.ም የሚያከናውናቸው የውድድር ዓይነቶች

     1. ሀገር አቀፍ የሒሳብ ትምህርት ውድድር

     2.ሀገር አቀፍ የሶሮባን ውድድር

     3. ሀገር አቀፍ የስሌት ውድድር እና

     4. ሀገር አቀፍ የሱዱኩ ውድድር ናቸው።

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

26 Oct, 01:04


ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ የ2016 ዓ.ም ስራ ጀመረ።

Ethio math olympiad ኢትዮ ማት ኦሎምፕያድ

30 Sep, 11:34


በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተማሪዎች

በቁጥሮች ሊጫወቱባቸው ነው።

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀው አዲሱ

መፅሐፍ አማካኝነት

መደመር(+)

መቀነስ(-)

ማባዛት( ×) እና

ማካፈል (÷)
ጨዋታ ሆነ።