Exam Time ⏰ @thinkhub Channel on Telegram

Exam Time

@thinkhub


Exam Time is a mobile application that helps students to practice model exams and also previous exams in Ethiopia.

App links👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

Exam Time ⏰ (English)

Are you a student in Ethiopia preparing for exams and feeling overwhelmed by the amount of material you need to study? Look no further, because Exam Time is here to help you!

Exam Time is a mobile application designed to assist students in practicing model exams and reviewing previous exams in Ethiopia. With this app, you can access a wide range of exam questions, test your knowledge, and track your progress as you study for your upcoming exams.

Whether you are preparing for university entrance exams, national exams, or any other important tests, Exam Time has got you covered. The app offers a user-friendly interface, making it easy for students to navigate and find the practice materials they need to succeed.

Don't let exam stress get the best of you. Download Exam Time now and take control of your study schedule. Practice, review, and ace your exams with confidence!

To download the app, click on the following link:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

Exam Time

17 Sep, 01:44


#AddisAbabaUniversity

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በማታ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾች ልታሟላቸው የሚገቡ ከላይ ተያይዟል።

በ https://portal.aau.edu.et ወይም www.aau.edu.et ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል።

ምዝገባ የሚያበቃው 👇
መስከረም 8/2017 ዓ.ም

@tikvahuniversity

Exam Time

10 Sep, 08:02


#BongaUniversity

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

የ2017 ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

@tikvahuniversity

Exam Time

10 Sep, 08:02


የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈተናቸው ሁሉም ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በትምህርት ቤቱ የተመዘገበ ከፍተኛው ውጤት 563 (ከ600) ሲሆን፤ ዝቅተኛው ደግሞ 375 (ከ600) መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

@tikvahuniversity

Exam Time

10 Sep, 08:02


የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ያስፈተናቸው ተማሪዎች በሙሉ በላቀ ውጤት ማለፍ መቻላቸውን አሳውቋል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ለተከታታይ አምስት ዓመታት ያስፈተናቸውን ተማሪዎች 100% ማሳለፍ መቻሉ ተገልጿል፡፡

@tikvahuniversity

Exam Time

10 Sep, 08:02


የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈተናቸው ሁሉም ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

ተማሪ ናታን ግርማ 551 (ከ600) ውጤት በማምጣት የትምህርት ቤቱን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡

@tikvahuniversity

Exam Time

10 Sep, 08:02


በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የነጋሶ ጊዳዳ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈተናቸው ሁሉም ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ተማሪ ኢብሳ ተስፋ 563 (ከ600) ውጤት በማምጣት የትምህርት ቤቱን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡

ተማሪ ኢብሳ ምትኩ 551 (ከ600)፣ ተማሪ እዮብ ፍቃዱ 539 (ከ600)፣ ተማሪ ለማ መገርሳ 517 (ከ600)፣ ተማሪ አርጁማ ጥላሁን 514 (ከ600) እና ተማሪ የሩማን ድሪባ 503 (ከ600) ከ500 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

@tikvahuniversity

Exam Time

09 Sep, 11:48


#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።

መግለጫውን በቀጥታ ይከታተሉ : https://t.me/tikvahethiopia/90513

@tikvahethiopia

Exam Time

09 Sep, 11:48


በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰጡ ትምህርት ቤቶች መካከል 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳፉም፡፡
- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

@tikvahuniversity

Exam Time

09 Sep, 11:48


የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው፡፡

በክልሉ ከ700 ከወሰደው ፈተና 675 ያመጣ ወንድ ተማሪ ከፍተኛውን ውጤት ማስመዝገቡን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡

@tikvahuniversity

Exam Time

09 Sep, 11:48


በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች 36,409 ወይም 5.4 በመቶ ናቸው፡፡
- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

@tikvahuniversity

Exam Time

09 Sep, 11:48


#ውጤት : የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ይገለጻል።

የትምህርት ሚኒስቴር በውጤቱ ዙሪያ ከደቂቃዎች በኃላ መግለጫ ይሰጣል።

መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ የሚያሰራጭ ይሆናል።

ይጠብቁ !

#TikvahEthiopiaFamilyAddisAbaba

@tikvahethiopia

Exam Time

07 Sep, 22:41


" የመመዝገቢያ ቀናት ከጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም - መስከረም 8/2017 ዓ.ም ድረስ ነው " - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

አንጋፋዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ /ም  ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች ለመቀበል መዘጋጀቱን አሳውቆናል።

ዩኒቨርሲቲው ለ2017 ቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀ ገልጾልናል።

ከማክሰኞ ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2017 ዓ.ም የመመዝገቢያ ቀናት እንደሆኑ ይፋ አድርጓል።

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በራሱ በተቋሙ ማህበራዊ ሚዲያ ይገለጸል።

www.aau.edu.et

@tikvahethiopia

Exam Time

06 Sep, 16:54


#MoE

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

@tikvahuniversity

Exam Time

31 Aug, 18:54


የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል?

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ የሚጠይቁ በርካታ መልዕክቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡

የመልቀቂያ ፈተናው ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል ስንል አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን ጠይቀናል፡፡

"የፈተናው እርማት በጥንቃቄ እየተከናወነ እንደሆነ" የገለፁት ኃላፊው፤ እርማቱ እንደተጠናቀቀ በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡

"እርማቱ በጥንቃቄ እና በፍጥነት እየተሠራ መሆኑንና በቅርቡም ውጤቱ ይፋ እንደሚደረግ" ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡

@tikvahuniversity

Exam Time

07 Jul, 15:02


እንግዳችን ቃልኪዳን ገዛኸኝ ከእናንተ ሚነሱትን ጥያቄዎች ለመመለስ ዝግጁ ነው ስለፈተና ቅድመ ዝግጅት እና ማንኛውንም ጥያቄ አስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጡልን።


Download The App from here ➝ Playstore


Follow us on

Instagram | Telegram | Youtube | Facebook | Tiktok |

Exam Time

05 Jul, 18:37


Live stream finished (33 minutes)

Exam Time

05 Jul, 18:30


Time for bonus question on live

Exam Time

05 Jul, 18:26


There is exam time Giveaway Please join the live stream