እሁድ ምሽት 1:00 ላይ ይጠብቁን!
በዚህ ሳምንት መርሃበን ሾው ላይ የአዛን ፊልም ፕሮዳክሽን መስራች እና ባለቤት እንዲሁም የዋሪዳ የመድረክ ፕሮግራም መስራች የሆኑትን አቶ አህመድኑርዬን እንግዳችን አድርገናል።
በእለቱ የተለያዩ ጠንከር ያሉ ሀሳቦች ይነሱበታል፦
• መጅሊስ ከሙስሊም ሚዲያዎች ጋር ያለው ግንኙነት ምንይመስላል
• ስለ መንዙማ እና ነሺዳ ኢንደስትሪ
• በኢስላሚክ ሚዲያዎች መካከል ያለው ትብብር እስከምን ድረስ ነው?
• ሙስሊም ባለሀብቶች ከኢስላሚክ ሚዲያ ጋር የመስራት ባህላቸው ምን ይመስላል
• የ2011 የሐጅ ገንዘብ ጉዳይ
• የሐጅ ዋጋ 650,000 ብር መድረሱ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ
እነዚህንና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ከአቶ አህመድኑርዬ ጋር ቆይታ ይኖረናል።
እሁድ ምሽት 1:00 ላይ በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን!
#መርሃበንሾው #አልፋሩቅመልቲሚዲያ #አህመድኑርዬ #ኢስላሚክሚዲያ