EECMY Youth Ministry @eecmyyouthministry Channel on Telegram

EECMY Youth Ministry

@eecmyyouthministry


Fellowship - Discipleship - Evangelism

1Thimothy 4:12

This is the official telegram channel of EECMY Head Office - Youth Ministry

EECMY Youth Ministry (English)

Welcome to the EECMY Youth Ministry Telegram channel! This channel is dedicated to fostering fellowship, discipleship, and evangelism among young individuals. As the official telegram channel of the EECMY Head Office - Youth Ministry, we bring you inspiring messages, updates on events, and opportunities for spiritual growth. Our motto is inspired by 1Thimothy 4:12, which encourages young people to be examples in speech, conduct, love, faith, and purity. We believe in empowering the youth to be active participants in the church and society, making a positive impact through their actions. Whether you are looking for a community of like-minded individuals, seeking guidance on your spiritual journey, or simply wanting to connect with others who share your beliefs, this channel is the perfect place for you. Join us in our mission to make a difference in the world and spread the message of love and hope. Together, we can inspire each other to live out our faith and make a lasting impact on those around us. Stay tuned for exciting updates, engaging discussions, and opportunities to get involved in meaningful projects. Let's grow together in faith, friendship, and service. Join the EECMY Youth Ministry channel today and be a part of something bigger than yourself!

EECMY Youth Ministry

10 Jan, 19:35


***የመጽሐፍ ቅዱስ ድጋፍ ለ'FOCUS' ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት መሪዎች ተደረገ
***Deeggarsi Kitaaba Qulqulluu 'Following Jesus' jedhu Geggeessitoota Feelooshiippii FOCUS'f Taasifame
***Donations of 'Following Jesus Bible' were made to FOCUS- University Students Fellowship Leaders
===
የኢ/ወ/ቤ/መ/ኢ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ለ'FOCUS' ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት መሪዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ድጋፍ አበርክቷል። ስጦታውንም የመምሪያው ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሳ በ'FOCUS' ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት 13ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት ለመሪዎች አስረክበዋል። በተማሪዎች ህብረቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተሰራ ስላለው መልካም የወንጌል ስራ አመስግነው: አገልግሎቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ባለድርሻ አካላት አገልግሎቱን መደገፍ እንዳለባቸው ገልጸዋል።የ'FOCUS' ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ሀገርአቀፍ አስተባባሪ አቶ ሚልክያስ ኢትቻ ስለተደረገላቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ስጦታ አመስግነዋል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ድጋፉ ከ'Rafiki Foundation' የተበረከተ ሲሆን ,ተመሳሳይ ድጋፍ ለ 'EvaSUE' የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት መሪዎችም የሚደረግ ይሆናል።
===
WKWWMYI'tti Qajeelchi Tajaajila Ijoollee fi Dargaggoo, geggeessitoota Feelooshiippii barattoota yuunivarsiitii 'FOCUS'f kennaa Kitaaba Qulqulluu 'Following Jesus' taasisee jira. Kennaa Kitaaba Qulqulluu kanas Daarektarri Qajeelchichaa kan ta'an Wondmagegn Udessa Yaa'ii Waliigalaa 'FOCUS' 13ffaa irratti argamuun geggeessitootaaf taasisanii jiru. Hojiilee Wangeelaa karaa 'FOCUS Ministry' hojjatamaa jiruuf galateeffatanii, tajaajilli kun cimee akka itti fufuuf qaamni hunduu tajaajila kana bira dhaabachuu akka qabu ibsaniiru.
Qindeessaa biyyoolessaa Feelooshiippii FOCUS kan ta'an Ob. Milkiyaas Itichaa Kennaa Kitaaba Qulqulluu taasifame kanaaf WKWWMYI-QTID galateeffataniiru.
Deeggarsi Kitaaba Qulqulluu kun dhaabbata 'Rafiki Foundation' irraa deeggarsaan kan argame yoo ta'u, kennaan wal fakkaataan geggeessitoota Feelooshiippii barattoota Yuunivarsiitii 'EvaSUE'tiifis itti fufiinsaan kan taasifamu ta'a.
***
The EECMY Department of Children and Youth Ministry gave Bible gifts to the leaders of the ' FOCUS MINISTRY 'University Students Fellowship.

The director of the department, Wondmagegn Udessa attended the 13th General Assembly of the 'FOCUS' University Students' Fellowship and handed over the gift to the leaders. He thanked the fellowship for the good evangelistic work being done nationwide. Mr. Milkiyas Eticha, National Coordinator of 'FOCUS' University Students' Fellowship thanked the EECMY-DCYM for the gift of the Bible.

Mr. Wondmagegn stated that the support of the Bible was donated by the ' Rafiki Foundation'' and it will be given to 'EvaSUE' university students fellowship leaders.

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus
EECMY Youth Ministry
EECMY Children Ministry - MY Sunday School
Mekane Yesus TV

#EECMY #FOCUSFellowship #RafikiFoundation

@eecmyyouthministry
@mysundayschool

EECMY Youth Ministry

07 Jan, 21:03


'ትውልዱ ትህትናን፣ ፍቅርንና ለሌሎች መኖርን ከኢየሱስ መማር አለበት” (ወንድማገኝ ኡዴሳ: ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/EPA አፋን ኦሮሞ ክፍል ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ የአማርኛው ትርጉሙ ሙሉ ጽሁፍ እነሆ።)

#EthiopianPressAgency: ወጣትነት ሁሉን ነገር ለማድረግ አቅም ያለበት ጊዜ ነው። ይህ የዕድገት ደረጃ ወሳኝ ጊዜ ነው፣ እናም በአግባቡ ካልተያዘ እና ካልተመራ፣ የጥፋት ጊዜ የሚሆንበት ጊዜ አለ። ስለዚህ መንግስታዊ፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ እና የሃይማኖት ድርጅቶችም ልዩ ትኩረት ለወጣቱ ይሰጣሉ።
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በወጣቶች ጉዳይ ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥተው ከሚሰሩ የሃይማኖት ድርጅቶች አንዷ ናት። በዚህ አገልግሎት ዙርያ በቤተክርስቲያኒቱ ዋና መሥሪያ ቤት የልጆችና ወጣቶች አገልግሎት ዳይሬክተር የሆኑትን ወንድማገኝ ኡዴሳ ብድሬን አነጋግረናቸዋል።

#EthiopianPressAgency: ስለ ቤተክርስቲያኒቱ የልጆችና ወጣቶች አገልግሎት...?
#Wondmagegn: የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ኢትዮጵያ ውስጥ አገልግሎት መስጠት ከጀመረች
125 አመታት ተቆጥረዋል። በቤተክርስቲያኑ የሚሰጡ አገልግሎቶች 'ሁለንተናዊ አገልግሎቶች' በመባል ይታወቃሉ; ማለትም፣ ሙሉውን ሰው ማገልገል፣ ለሰው ነፍስ፣ መንፈስ እና ሥጋ የሚሆን የወንጌል መልእክት እና ማህበራዊ እና የልማት አገልግሎት መስጠትን ያካትታል።
በእነዚህ ዓመታት ሁሉ ወጣቶች ሁለንተናዊ አገልግሎቶችን በመስጠት ረገድ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል; በስብከተ ወንጌል አገልግሎት፣ በማህበራዊ ስራ እና በተለያዩ የበጎ ፈቃድ ተግባራት በመሰማራት።

የወጣቶች ሁለንተናዊ አገልግሎትም በቤተክርስቲያኒቱ እውቅና አግኝቶ ስራውን በአገር አቀፍ ደረጃ ለማስተባበር የሚያስችል የአገልግሎት መምሪያ በየ ስራ ዘርፉ ተደራጅቶ ስራውን በማስተባበር ላይ ይገኛል።

#EthiopianPressAgency: የቤተክርስቲያኒቱ የልጆችና ወጣቶች አገልግሎት የትኩረት አቅጣጫዎች...?
#Wondmagegn: የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የልጆችና ወጣቶች አገልግሎት: ልጆች እና ወጣቶች ከእግዚአብሔር የተሰጣቸውን መንፈሳዊ ስጦታዎች እና የተፈጥሮ ችሎታቸውን ለይተው እንዲያውቁ፣ እንዲያዳብሩ እና እንዲጠቀሙበት በማድረግ ለትውልድ በረከትና ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሆኑ ለማድረግ ይሰራል እና ይህን አገልግሎት እንደ ሀገር ያደራጃል: ያስተባብራል።

በአገልግሎቱም መምሪያው ሰባት የትኩረት አቅጣጫዎችን በመለየት እየሰራባቸው ይገኛል። እነርሱም: የመንፈሳዊ ህይወት እድገት, የአካዳሚክ/የትምህርት ስኬት, አርት, ስራ ፈጠራ (መልካም የስራ ባህል), ስፖርት, የአካባቢ ጥበቃ እና ሰላም ናቸው። በመንፈሳዊ ሕይወት እድገት ስር፣ ደቀመዝሙርነት፣ የወንጌል ሚስዮናዊ ሥራ፣ ዲያቆኒያ (የበጎ ፈቃደኝነት ሥራ)፣ ጤናማ ህብረት እና ቤተሰብ የተካተቱ ነጥቦች ናቸው።

#EthiopianPressAgency: በአገልግሎቱ
የተሳተፉትን ወጣቶች የሚለያቸው ነገሮች...?
#Wondmagegn: በቤተ ክርስቲያኒቱ ሁለንተናዊ አገልግሎት የሚሳተፉ ወጣቶች: ትውልድን በመሠረታዊ ገንቢ መንገድ በመገንባት: ትውልዱን ውጤታማ በማድረግ ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ በ1ኛ ጢሞቴዎስ 4፡15 ላይ እንደሚናገረው እድገታቸው በሁለንተናዊ መልኩ እንዲገለጥ በመትጋት የበኩላቸውን ሚና መጫወት አለባቸው።

#EthiopianPressAgency: የኢየሱስ መወለድ ለክርስቲያኖች በተለይም ለወጣቶች ያለው ጠቀሜታ እና ትርጉም...?

#Wondmagegn: የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ለክርስቲያኖች ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች ሁሉ የምሥራች ዜና ነው። ምክንያቱም ኢየሱስ ማለት የስሙ ትርጉም ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ሁሉ የሚያድን ማለት ነው (ማቴ 1፡21)።
የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ለሰው ልጆች ሁሉ ትልቅ ትርጉም አለው: የሰው ልጆች በኃጢአታቸው ምክንያት ከእግዚአብሔር ተለይተው እንዳይጠፉ እግዚአብሔር ወልድ ሰው ሆኖ ወደ ምድር መጣ: በሞቱ ሕይወትን ሰጠን : እርቅና ሰላምን ሰጠን...
(2ኛ ቆሮንቶስ 5፡14)
የኢየሱስ በመወለዱ ተስፋን፣ ሰላምንና ልዩ ደስታን አግኝተናል። ከመወለዱ ከሰባት መቶ ዓመታት በፊት በነቢዩ ኢሳይያስ በኩል የተነገረው ትንቢታዊ መልእክት እርሱ ‘የሰላም አለቃ’ እንደሆነ ይናገራል (ኢሳይያስ 9፡6)።
በመወለዱ ሰላም አገኘን ፣ ተስፋችን ታደሰ፣ ልዩ ደስታ ሆነልን።
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና። ” (ዮሐንስ 3፡16)

#EthiopianPressAgency: ወጣቶች የክርስቶስን ልደት እንዴት ማክበር አለባቸው...?

#Wondmagegn: የክርስቶስ ልደት በእርሱ የተቀበልነውን ፍቅር፣ ሰላም፣ ተስፋ እና በረከት ለሌሎች የምናካፍልበት ጊዜ ነው። እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ብሎ ስላዘዘን (ዮሐ. 15፡12) ይህንን ትእዛዝ ለመፈጸም የበኩላችንን ድርሻ መወጣት ይጠበቅብናል።
ለሌሎች ያለንን ፍቅር በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባርም ማሳየት ይጠበቅብናል። እንደ ደጉ ሳምራዊ ምሳሌ (ሉቃስ 10፡30-37) ወጣቶች ከራሳችው አልፈው ለትውልድ እንዲኖሩ ይጠበቅባቸዋል። ይህም የሰላም አምባሳደሮች በመሆን፣ ልዩ ልዩ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን በመስራት፣ ድሆችንና ችግረኞችን በመርዳት፣ የተራቡትን በማብላት፣ የተጠሙትን በማጠጣት፣ የታረዙትን በማልበስ፣ በሽተኞች አጠገብ በመቆም፣ የታሰሩትን በመጠየቅ መከናወን እንዳለበት መፅሃፍ ቅዱስ ይነግረናል (ማቴ.25: 34-40)።

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ይህንን የማህበራዊና የልማት ስራዎችን ለማከናወን የልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን የተሰኘ ትልቅ ኮሚሽን አቋቁሟ ከሀገር ውጪ ከሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት እና ከተለያዩ በጎ አድራጎት እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር በመሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን በሁለንተናዊ አገልግሎቷ በኩል እየደገፈች ይገኛል: ታሪካዊ ስራም እየሰራች ትገኛለች።

የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያም ወጣቶች በቤተ ክርስቲያኒቱ ሁለንተናዊ አገልግሎት በግንባር ቀደምትነት እንዲሳተፉና የአካባቢያቸውን ማኅበረሰቦች እንዲያገለግሉ የማስተማር፣ የማሰልጠን እና የማስተባበር ሥራ እየሰራ ነው።

#EthiopianPressAgency: ትውልዱ ከኢየሱስ ልደት ምን መማር አለበት ...?

#Wondmagegn: ትውልዱ ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ፣ ትህትና ፣ ፍቅር እና ለሰዎች መኖርን መማር አለበት ብዬ አስባለሁ ። ኢየሱስ የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ እንዳደረገ፥ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን እንዳዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ እንደ ሆነ (ፊልጵ. 2:7-8); የእሱን ምሳሌ በመከተል በትሕትና ማገልገል ይጠበቅብናል።
ኢየሱስ የደቀ መዛሙርቱን እግር በማጠብ ‘እኔ እንደ ወደድኳችሁ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ’ ብሎ እንዳስተማረ (ዮሐ. 15:12) እኛም እርስ በርሳችን መዋደድና በፍቅር አብሮ መኖር ይጠበቅብናል።

👇👇👇
@eecmyyouthministry

EECMY Youth Ministry

07 Jan, 21:03


#EthiopianPressAgency: ለወጣቶች የማጠቃለያ መልእክት...?
#Wondmagegn: በአገራችን እና በአፍሪካ አህጉራችን ልጆች እና ወጣቶች ቁጥራቸው 70 በመቶ ይገመታል። ይህን ለተረዳ እና ተግቶ ለሰራበት ታላቅ በረከት ነው። ልጆችና ወጣቶችን ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ ለመገንባት እና ለስኬት ለማብቃት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።

ውድ ወጣቶች፣ እናንተ የዚህች አገር ተስፋና ባለአደራ ስለሆናችሁ : በሁለንተናዊ መንገድ ራሳችሁን እንድትዘጋጁ: መጽሐፍ ቅዱስ ‘ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ’ (ፊልጵስዩስ 4፡13) እንደሚል በእግዚአብሔር ኃይል እንድትታምኑ: እግዚአብሄር በውስጣችሁ ያስቀመጠውን መንፈሳዊ ጸጋ እና የተፈጥሮ ችሎታ ለይታችሁ እንድታሳድጉ እና እንድትሰሩበት በጌታ ፍቅር ላበረታታችሁ እወዳለሁ።

እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን በሰላም፣ በፍቅርና በመልካም አንድነት ይባርክ። መልካም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ይሁንላችሁ።

Wondmagegn Udessa Bidire , The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus : Director of Children and Youth Ministry Department

( Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
Ethiopian Press Agency /Bariisaa በሳምራዊት ግርማ)

የኢትዮጵያ ፕሬስ ኤጀንሲ: ታህሳስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም

#Christmas #Ethiopia #EECMY #Youth #Children #Ministry

@eecmyyouthministry

EECMY Youth Ministry

07 Jan, 21:02


'ትውልዱ ትህትናን፣ ፍቅርንና ለሌሎች መኖርን ከኢየሱስ መማር አለበት” (ወንድማገኝ ኡዴሳ: ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/EPA አፋን ኦሮሞ ክፍል ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ የአማርኛው ትርጉሙ ሙሉ ጽሁፍ እነሆ።)

👇👇👇
@eecmyyouthministry

EECMY Youth Ministry

07 Jan, 10:48


#EthiopianPressAgency/Bariisaa: Daragaggummaan yeroo waa hunda hojjechuuf humna qabaniidha. Umriin kun umurii murteessaa yoo ta’u, sirnaan qabamuufi hogganamuu baannaan immoo yeroo badiisaa yommuun itti ta’u ni jira. Kanarraa ka’un dhaabbileen mootummaa, miti mootummaa akkasumas dhaabbileen amantiillee xiyyeeffannaa adda itti kennanii hojjetu.

Dhaabbilee amantii dhimma dargaggootaa addatti qabatanii hojjetan keessaa Waldaan Kiristaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesus Itoophiyaa ishee tokko. Nutis dhimma kanaafi Ayaana Dhaloota Yesus Kiristoos irratti waajjira olaanaa waldittiitti, Daarektara Qajeelcha Tajaajila Ijoolleefi Dargaggootaa Wondimmaagany Uddeessaa Bidiree dubbisneerra.

#EthiopianPressAgency/Bariisaa: Waa’ee Qajeelcha Tajaajila Ijoolleefi Dargaggootaa

#Wondmagegn: Waldaan Kiristaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesus Itoophiyaa erga tajaajila Wangeelaa jalqabdee waggoota 125 lakkoofsisteerti.

Tajaajilli waldattiin kennitus ‘Tajaajila Hundagaleessa’ jedhamee beekama; kana jechuunis guutummaa namaa tajaajiluu, ergaa wangeelaafi tajaajila lubbuu, hafuuraafi jireenya foon namaatiif ta’u kennuu of keessatti kan qabateedha.

Waggoota kanneen hundumaa keessatti tajaajila hundagaleessa kennamu keessatti gaheen dargaggootaa guddaadha; tajaajila Wangeelaatiin, hojii hawaasummaafi hojiilee tola ooltummaa garagaraatiin tajaajilu.

Hojiin dargaggootaa kunis waldattiidhaan beekamtiin kennameefii, hojicha akka biyyaatti qindeessuudhaaf qajeelchi hundeeffamee, waajjira olaanaarraa kaasee amma Waldaa Amantootaatti irratti hojjatamaa jira.

#EthiopianPressAgency/Bariisaa: Sochiifi xiyyeeffannaa hojii qajeelchichaa
#Wondmagegn: Qajeelchi Tajaajila Ijoolleefi Dargaggootaa Waldaa Kiristaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesus Itoophiyaa, ijoolleefi dargaggootni kennaa hafuuraafi dandeettii uumamaa Waaqayyo biraa kennamee adda baafatanii, guddifatanii ittifayyadamuudhaan dhalootaaf eebba, Waaqayyoof immoo ulfina akka ta’anif hojjata, tajaajila kanas akka biyyaatti qindeessa.

Tajaajila isaa irrattis, qajeelchichi qabxiilee xiyyeeffannoo torba adda baasee irratti hojjachaa jira. Guddina jireenya hafuuraa, milkaa’ina barnootaa, aartii, interpireenarshiippii (aadaa hojii gaarii), ispoortii, kunuunsaafi eegumsa naannawaafi nageenya. Guddina jireenya hafuuraa keessatti, waa’een duuka buutummaa, hojii miisiyoonii Wangeelaa, diyaakooniyaa (hojii tola ooltummaa), hariiroofi maatii qabxiilee irratti hojjataman ta’uus ni eera.

#EthiopianPressAgency/Bariisaa: Wantoota dargaggoota achi keessatti hirmaatan adda taasisan
#Wondmagegn: Dargaggootni tajaajila hundagaleessa waldattii keessatti hirmaatan bifa hundagaleessaan ijaaramaa dhaloota ijaaru, milkaa’anii dhaloota milkeessu, eebbifamanii dhalootaaf eebba ta’u. Akkuma Macaafni Qulqulluun 1Ximootewoos 4:15 irratti dubbatutti, guddachuunsaanii karaawwan hundaan akka ta’uufi, akka mul’atuuf; dargaggootni karaa hundumaan guddachuuf gahee isaanirraa eegamu bahuu qabu.

#EthiopianPressAgency/Bariisaa: Hiika dhalachuun Yesus kiristaanootaaf keessumaa dargaggootaaf qabu

#Wondmagegn: Dhalachuun Yesus Kiristoos kiristaanota qofaaf osoo hintaane dhala namoota hundaaf sagalee misiraachooti, oduu gammachuutisi. Sababnisaas, Yesus jechuun hiikni maqaasaa, sabasaa cubbuu hunda keessaa kan fayyisu jechuudha (Maatewoos 1:21).

Dhalachuun Yesus Kiristoos dhala namaa hundumaaf hiika guddaa qaba: dhala namaa sababa cubbuu isaatiin Waaqayyorraa adda bahee ture, namni cubbuu isaatiin akka hinbadne, jireenya barabaraa akka argatuuf, araaraafi nagaa buusuuf Waaqayyo ilmatu nama ta’ee gara biyya lafaa dhufe, cubbuu dhala namaa hundumaaf du’ee jireenya nuuf kenne (2Qorontos: 5:14).

Dhalachuun Yesus abdii, nageenyaafi gammachuu addaas qabatee nuu dhufe. Dhalachuu isaa waggaa dhibba torba dura ergaan raajii karaa Raajii Isaayyaasiin dubbatame, Inni ‘Angafa Nagaa’ akka ta’e dubbata (Isaayaas 9:6).
👇👇👇

EECMY Youth Ministry

07 Jan, 10:48


☝️☝️☝️
👇👇👇
Dhalachuu Isaatiin nagaatu argame, abdiitu haareffame, gammachuu addaatu ta’e. ‘Waaqayyo, akkasitti tokkicha ilma isaa hamma kennuufitti biyya lafaa jaallate; kun immoo isatti kan amanu hunduu jireenya bara baraa haa qabaatuuf malee, haa baduuf miti!’ jedha Sagaleen Waaqayyoo waan ta’eef (Yohaannis 3:16).

#EthiopianPressAgency/Bariisaa: Akkaataa dargaggoonni ayyaana Dhalachuu Yesus itti kabajuu qaban

#Wondmagegn: Ayyaanni Dhalachuu Gooftaa Yesus yeroo itti jaalala, nagaa, abdii fi eebba karaa isaa arganne hundumaa yeroo itti dhalootaaf qoodnuudha. Akkuma ani isin jaaladhe kana isinis waljaaladhaa jedhee nu abboomeera waan ta’eef (Yohaannis 15:12), abboommii ykn ajaja kana hojiirra oolchuuf gahee keenya bahuun nurraa eegama.

Namoota jaalachuu keenyas kan agarsiisnu jecha ykn haasawa afaanii qofaan osoo hintaane, gochaan agarsiisuun nurraa eegama. Akkuma fakkeenya namicha Samaariyaa sana (Luqaas 10:30-37), dargaggootni ofirra darbinee dhalootaaf jiraachuun nurraa eegama; kanas ambaasaaddara nageenyaa ta’uudhaan, hojiilee tola ooltummaa garagaraa hojjachuudhaan, warra rakkataniifi harkaqal’eeyyii gargaaruudhaan, warra beela’an nyaachisuudhaan, warra dheebotan obaasuudhaan, warra daaran uffisuudhaan, warra dhukkubsatan bira dhaabachuudhaan, warra hidhaman gaafachuudhaan ta’uu akka qabu Macaafni Qulqulluun nutti dubbata (Maatewoos 25:34-40).

Waldaan Kiristaanaa Makaana Yesusis hojii hawaasummaafi gargaarsaa kana hojjachuuf koomishinii guddaa, Komishinii Misoomaafi Tajaajila Hawaasummaa jedhamu hundeessitee, waldoota Kiristaanaafi dhaabbilee tola ooltummaafi mitimootummaa garagaraa biyya alaa jiran waliin ta’uudhaan namoota miiliyoonotaan lakkaa’aman karaa tajaajila hundagaleessa isheetiin deeggaraa jirti, hojii seena qabeessas hojjachaa jirti.

Qajeelchi Tajaajila Ijoolleefi Dargaggootaas, sadarka sadarkaadhaan tajaajila hundagaleessa waldattii kana keessatti dargaggootni adda durummaan akka hirmaatan, hawaasa naannawaa isaaniis akka tajaajilan hojii barsiisuu, leenjisuufi qindeessuu hojjachaa jira.

#EthiopianPressAgency/Bariisaa: Dhaloonni dhalachuu Yesus irraa waan barachuu qabu

#Wondmagegn: Dhalachuu Yesus Kiristoosirraa dhalootni, gad of deebisuu, jaalalaafi namootaaf jiraachuu irraa barachuu qaba jedhee yaada. Yesus ulfina guddaa gad dhiisee, bifa garbummaa fudhatee; fakkaattii namummaatiin dhalate, waan hundumaanis nama ta’ee argame.

Akkuma inni gad of deebisee, hamma du’aatti, hamma fannifamee du’utti iyyuu abboomamaa ta’e sana (Filiph. 2:7-8), nuutis fakkeenyummaa isaa kana fudhachuudhaan gad of deebisnee tajaajiluun nurraa eegama. Akkuma Yesus miila bartootasaa gad jedhee dhiqee, ‘Akkuma ani isin jaaladhe kana isinis waljaaladhaa’ (Yohaannis 15:12) jedhee barsiise sana, waljaalachuun, jaalalaan waliin jiraachuun nurraa eegama.

#EthiopianPressAgency/Bariisaa: Ergaa waliigalaa dargaggootaaf

#Wondmagegn: Biyya keenyaafi aardii keenya Afrikaattis, ijoolleefi dargaggootni dhibbeentaa 70’tti tilmaamamu. Kun nama hubatee, irratti hojjateefi itti fayyadameef eebba guddaadha. Ijoolleefi dargaggoota bifa hundagaleessaan ijaaranii ceesisuudhaaf, dhaloota eebbaa taasisuudhaaf hundumtuu gahee irraa eegamu bahuu qaba.

Dargaggootaa, isinimmoo abdiifi egeree biyya kanaa ta’uu keessan beektanii, karaa hundaan akka of qopheessitan, akkuma Macaafni Qulqulluun jedhu ‘Jabina Gooftaan anaaf kennuun waan hundumaa gochuu nan danda’a’ (Filiphisiyuus 4:13), jettanii, humna Waaqayyootti amanattanii mul’ata keessan adda baafattanii guddifachuudhaan irratti akka hojjattan jaalala Gooftaatiin isin jajjabeessuu jaaladha.

Waaqayyo Gooftaan biyya keenya nagaa, jaalalaafi tokkummaan haa eebbisuu. Ayyaanni Dhalachuu Gooftaa Yesus kan eebbaa nuuf haa ta’u.

Horaa Bulaa Deebanaa!
Wondmagegn Udessa Bidire , The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus : Director of Children and Youth Ministry Department

(Ethiopian Press Agency/ Bariisaa:; Saamraawiit Girmaatiin)
BARIISAA SANBATAA Mudde 26 Bara 2017

#Christmas #Ethiopia #EECMY #Youth #Children #Ministry
@eecmyyouthministry

EECMY Youth Ministry

07 Jan, 10:48


“Dhaloonni Yesusirraa gad of deebisuu, jaalalaafi namootaaf jiraachuu barachuu qaba”
(Barreeffamni guutuun gaaffii fi deebii Wondmagegn Udessa, Dhaabbata Ethiopian Press Agency /Bariisaa  waliin taasisan guutummaansaa kunooti...)

👇👇👇
@eecmyyouthministry

EECMY Youth Ministry

07 Jan, 05:14


“Dhaloonni Yesusirraa gad of deebisuu, jaalalaafi namootaaf jiraachuu barachuu qaba”
-Wondimmaagany Uddeessaa Bidiree
**
Gaazexaa Bariisaa
Daragaggummaan yeroo waa hunda hojjechuuf humna qabaniidha. Umriin kun umurii murteessaa yoo ta’u, sirnaan qabamuufi hogganamuu baannaan immoo yeroo badiisaa yommuun itti ta’u ni jira.

Kanarraa ka’un dhaabbileen mootummaa, mitmootummaa akkasumas dhaabbileen amantiillee xiyyeeffannaa adda ikennaniifii hojjetu.

Dhaabbilee amantii dhimma dargaggootaa addatti qabatanii hojjetan keessaa Waldaan Kiristaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesus Itoophiyaa ishee tokko.

Nutis dhimma kanaafi Ayaana Dhaloota Yesus Kiristoosirratti waajjira olaanaa waldittiitti, Daarektara Qajeelcha Tajaajila Ijoolleefi Dargaggootaa Wondimmaagany Uddeessaa Bidiree dubbisneerra.

Waa’ee Qajeelcha Tajaajila Ijoolleefi Dargaggootaa
👇
https://press.et/oromifa/2025/01/04/dhaloonni-yesusirraa-gad-of-deebisuu-jaalalaafi-namootaaf-jiraachuu-barachuu-qaba-wondimmaagany-uddeessaa-bidiree/

EECMY Youth Ministry

05 Jan, 06:03


የመንፈሳዊ መጽሐፍት ድጋፍ ለአርባ ምንጭ ሴሚናሪዮም
ተደረገ
Donations of Theological Books were made to Arba-Minch Seminary
***
የኢ/ወ/ቤ/መ/ኢ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ለመማር ማስተማር ህደት እና ለአገልጋዮች የሚረዱ የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍትን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ አርባምንጭ ከተማ ለሚገኘው የአርባ ምንጭ ሴሚናሪዮም አበርክቷል።
መጽፍቶቹንም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ፕረዚዳንት ቄስ ሚልክያስ ምታቸው ከሌሎች የሲኖዶሱ አመራር ጋር በዋናው ጽ/ቤት በመገኘት ከቤተክርስቲያኒቱ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሣ ተረክበዋል::

የአርባ ምንጭ ሴሚናሪዮም በ1962 ዓ.ም (1970እኤአ) በመጽሐፍ ቅዱስ ት/ቤት ደረጃ ተመስርቶ በሰርተፍኬት መርሃግብር ማስተማር የጀመረ ሲሆን በ2007ዓ.ም (2014እኤአ) ወደ መደበኛ ድፕሎማ ፕሮግራም አድጎ በአሁኑ ጊዜ በድግሪ እና በድፕሎማ ፕሮግራሞች (በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ) ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል:: ሴሚናሪው ትውልዱን በሁለንተናዊ መልኩ እያነጸ የሚገኝ: ከቤተክርስቲያኒቱ አልፎ ለሌሎች አብያተ ክርስቲያናትም በረከት የሆነ እና እየሆነ ያለ የኢት./ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ ተቋም ነው። የመምሪያው ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሣ የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍትን ለቤተክርስቲያኒቱ ድጋፍ ያደረጉትን ተቋማት: 'Rafiki Foundation' fi 'Lutheran Heritage Foundation' እና ሌሎችንም በማመስገን : መጽሐፍቶቹን ለቤተክርስቲያኒቱ ሴሚናሪዎች: መጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጆች እና ት/ቤቶች ከተባባሪ ድርጅቶች ጋር በመሆን ድጋፍ የማድረጉ ስራ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።
===
===
The EECMY Department of Children and Youth Ministry donated spiritual books that help for academic classes and ministries of the church, to the South West Synod, Arbaminch Seminary.

The books were handed over by the Director of the church's Children and Youth Ministry Department, Wondmagegn Udessa, to South West Synod President Rev. Milkias Mitachew, & other synod leaders, at the central of the EECMY.

Arba Minch Seminary was established in 1970 as a Bible school and started teaching in a certificate program. In 2014 it was upgraded to a regular diploma program and is currently accepting and teaching students in degree and diploma programs (in Amharic and English languages).

The seminary is one of the institutions of the Mekane Yesus Church that are equipping generations in a holistic way & becoming a blessing to other churches beyond the church. The director of the department, Wondmagegn Udessa, thanked the organisations that supported the ministry by donating different spiritual books for the church: Rafiki Foundation and Lutheran Heritage Foundation, & others and stated the continuation of book support to the church's seminaries, Bible colleges, and Bible schools in cooperation with partner organizations.

===
የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍትን በ'softcopy' ለማግኘት: ቀጥሎ ያለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ...

https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool

EECMY Youth Ministry

03 Jan, 12:04


AYYAANA WANGEELAA WAGGAA 100FFAA
የስብከተ ወንጌል 100ኛ ኢዮቤልዩ
*** #EECMY #Ilubabor #Metu
Sagantaa Ayyaaneffannaa Waggaa 125ffaa Abbaa Gammachiis (Hiikaa Awwaajii) tiin Macaafni Qulqulluun Afaan Oromootti hiikamee fi waggaa 100ffaa Wangeelli Iluu Abbaa Booritti lallabame ilaalchisuun sagantaan qophaa'e bakka Pirezidaantiin WKWWMYI fi gaggeessitootni waajjira olaanaa fi sinoodoosiiwwan garagaraa argamanitti Magaalaa Mattuutti adeemsifamuu jalqabeera.

Hundumtuu Affeeramtanii!

Bakka: Istaadiyoomii Magaalaa Mattuutti
Guyyaa: Muddee 25- 27/2017 A.L.I

“Yesuus Kiristoos kaleessa isuma ture, har'as bara baraanis isuma sana!”
— Ibr. 13:8

በአባ ገመቺስ (ሂካ አዋጂ) መጽሐፍ ቅዱስ ወደ አፋን ኦሮሞ የተተረጎመበት 125ኛ ዓመት እና በኢሉባቦር ምድር የስብከተ ወንጌል 100ኛ ኢዮቤልዩ በማስመልከት የተዘጋጀው ፕሮግራም
የኢ/ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ ፕረዚዳንት : የሲኖዶስ ፕሬዝዳንቶች እና የቤተክርስቲያኒቱ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በመቱ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ።

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

ቦታ፡ መቱ ከተማ ስታዲየም
ቀን፡ ታህሳስ 25-27: 2017 ዓ.ም

'ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።' ዕብ. 13:8

EECMY Youth Ministry

01 Jan, 09:17


#Wangeelaaf_Nan_Fiiga #ለወንጌልእሮጣለሁ
*** #EECMY #Ilubabor #Metu
Sagantaa Ayyaaneffannaa Waggaa 125ffaa Abbaa Gammachiis (Hiikaa Awwaajii) tiin Macaafni Qulqulluun Afaan Oromootti hiikamee fi waggaa 100ffaa Wangeelli Iluu Abbaa Booritti lallabame ilaalchisuun sagantaan fiigichaa 'Wangeelaaf Nan Fiiga' jedhuun qophaa'e Magaalaa Mattuutti adeemsifameera. Sagantootni Ayyaana Wangeelaa kanaaf qophaa'an garagaraa Muddee 25- 27/2017 A.L.I Istaadiyoomii Magaalaa Mattuutti haala bareedaadhaan kabajuuf qophee guddaan taasifamaa jira.

Eebbi gamoo haaraan hirmaannaa Amantootaatiin ijaarames Muddee 25/2017 bakka pirezidantonni Sinodoosota WKWWMYI keessatti argamaniif hoggantoonni Olaanaan Waldatti argamanitti Pirezidaantii WKWWMYI'tiin ebbifama.

Miseensotni WKWWMYI dhiyoo fi fagoo jirtan Ayyaana Guddaa kana irratti akka argamtanu jaalala Waaqayyootiin affeeramtanii jirtu.

Bakka: Istaadiyoomii Magaalaa Mattuutti
Guyyaa: Muddee 25- 27/2017 A.L.I

“Yesuus Kiristoos kaleessa isuma ture, har'as bara baraanis isuma sana!”
— Ibr. 13:8

በአባ ገመቺስ (ሂካ አዋጂ) መጽሐፍ ቅዱስ ወደ አፋን ኦሮሞ የተተረጎመበት 125ኛ ዓመት እና በኢሉባቦር ምድር የስብከተ ወንጌል 100ኛ ኢዮቤልዩ በማስመልከት የተዘጋጀው የሩጫ ፕሮግራም 'ለወንጌል እሮጣለሁ' በሚል በመቱ ከተማ ተካሄዷል። በዓሉን በማስመልከት የተዘጋጁ ሌሎች ፕሮግራሞች ከታህሳስ 25-27 ቀን 2017 በመቱ ከተማ ስታዲየም ይካሄዳል።

አዲስ የተገነባው ሕንፃ ምረቃም ምዕመናን በተገኙበት በታህሳስ 25/2008 ዓ.ም የኢ/ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ ፕረዚዳንት : የሲኖዶስ ፕሬዝዳንቶች እና የቤተክርስቲያኒቱ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ይመረቃል።

በቅርብ እና በሩቅ ያላችሁ የቤተክርስቲያኒቱ አባላት በዚህ ታላቅ በዓል ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

ቦታ፡ መቱ ከተማ ስታዲየም
ቀን፡ ታህሳስ 25-27: 2017 ዓ.ም

'ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።' ዕብ. 13:8

(EECMY- Ilubabor Bethel Synod)
#EECMY #Ilubabor #Metu

EECMY Youth Ministry

01 Jan, 09:17


#Wangeelaaf_Nan_Fiiga #ለወንጌልእሮጣለሁ
*** #EECMY #Ilubabor #Metu

👇👇👇

EECMY Youth Ministry

01 Jan, 00:11


May God bless you with a joyful Christmas and a peaceful New Year - 2025.

''Glory to God in the highest heaven, and on earth peace to those on whom His favor rests."Luke 2:14

#EECMY_Youth_Ministry
#EECMY_Children_Ministry - MY Sunday School
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - Children and Youth Ministry

EECMY Youth Ministry

31 Dec, 03:58


'...ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥...''
ማቴ. 24:14
የ2017 የሚስዮን ክብረ በዓል: ጥር 18: 2017 ዓ.ም
***ሚስዮናዊ ትውልድ: ሚስዮናዊ ቤተሰብ: በወንጌል ላልተደረሰው ማህበረሰብ

***
***

''...Wangeelli Mootummaa kun guutummaa biyya lafaatti in lallabama;...'' Maat. 24:14

Kabaja Ayyaana Miisiyoonii, Amajjii 18, 2017
***Dhaloota Misiyoonii, Maatii Misiyoonii, Hawaasa Wangeelli bira hin ga'in jiru

***
***

''...this Gospel of the Kingdom will be preached in the whole world as a testimony to all nations,...
'' Matthew 24:14

#EECMY #InternationalMissionSociety #AnnualMissionDay Jan. 18, 2017EC, Jan. 26, 2024

***Missionary Generation, Missionary Family, To Unreached Communities

#EECMY #InternationalMissionSociety #GlobalMission

EECMY Youth Ministry

28 Dec, 20:58


የመንፈሳዊ መጽሐፍት ድጋፍ ለጊዳዳ ቲኦሎጂካል ኮሌጅ እና ታቦር ኢቫንጀሊካል ኮሌጅ ተደረገ
==
Deeggarsi Kitaabilee Hafuuraa Kolleejii Ti'ooloojii Gidaadaa fi Kolleejii Ivaanjelikaalii Taaboriif Godhame.
===
Donations of Spiritual Books were made to Gidada Theological College and Tabor Evangelical College.

የኢ/ወ/ቤ/መ/ኢ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ለመማር ማስተማር ህደት እና ለአገልጋዮች የሚረዱ የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍትን በምዕራብ ወለጋ ቤቴል ሲኖዶስ ደምቢዶሎ ከተማ ለሚገኘው ጊዳዳ ቲኦሎጂካል ኮሌጅ እና በሀዋሳ ለሚገኘው
ታቦር ወንጌላዊት ኮሌጅ አበርክቷል።
መጽፍቶቹንም የምዕራብ ወለጋ ቤቴል ሲኖዶስ
ፕረዚዳንት ቄስ ምህረቱ ዱጉማ እና የሲኖዶሱ ወንጌል እና ቲኦሎጂ መምሪያ ዳይሬክተር ቄስ እስራኤል አበራ: እና ታቦር ኢቫንጀሊካል ኮሌጅ ፕሪንሲፓል ቄስ ዶ/ር ታምራት ታደለ በዋናው ጽ/ቤት በመገኘት ከቤተክርስቲያኒቱ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሣ ተረክበዋል::
የጊዳዳ ቲኦሎጂካል ኮሌጅ በ1986ዓ.ም (1994እኤአ) ተመስርቶ በሰርተፍኬት መርሃግብር ማስተማር የጀመረ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በድግሪ እና በድፕሎማ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል:: የታቦር ወንጌላዊት ኮሌጅ በ1960ዓ.ም (በ1968እኤአ) በኖርዌይ ሉተራን ሚስዮን (NLM) የተመሰረተ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በድግሪ እና በድፕሎማ ፕሮግራሞች በስነ መለኮት ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ የሚገኝ ሲሆን: በተጨማሪም ከ 9-12 ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል:: እነኝህ ተቋማት ትውልዱን በሁለንተናዊ መልኩ እያነጹ የሚገኙ: ከቤተክርስቲያኒቱ አልፈው ለሌሎች አብያተ ክርስቲያናትም በረከት የሆኑ እና እየሆኑ ያሉ የኢት./ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ ተቋማት ናቸው። የመምሪያው ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሣ የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍትን ለቤተክርስቲያኒቱ ድጋፍ ያደረጉትን ተቋማት: 'Rafiki Foundation' fi 'Lutheran Heritage Foundation' እና ሌሎችንም በማመስገን : መጽሐፍቶቹን ለቤተክርስቲያኒቱ ሴሚናሪዎች: መጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጆች እና ት/ቤቶች ከተባባሪ ድርጅቶች ጋር በመሆን ድጋፍ የማድረጉ ስራ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።
===
WKWWMYI Qajeelchi Tajaajila Ijoollee fi Dargaggoo kitaabilee garagaraa adeemsa baruu fi barsiisuuf kan gargaaranii fi tajaajiltootaaf barbaachisan Sinoodoosii Beeteel Lixa Wallaggaa, Magaalaa Dambi Doollootti kan argamu, Kolleejii Ti'ooloojii Gidaadaa fi
Kolleejii Ivaanjelikaal Taaboor, Magaalaa Hawaasaatti kan argamuuf deeggarsa taasisee jira. Kitaabilee kanneen Pirezidaantiin Sinoodoosii Beeteel Lixa Wallaggaa Lubni Mihiratuu Dhugumaa fi Daarektarri Qajeelcha Wangeelaa fi Miisiyoonii Lubni Israa'eel Abarraa, fi Pirinsipaalii Kolleejii Ivaanjelikaal Taaboor kan ta'an Lubni Dr. Taammiraat Taaddalaa, waajjira olaanaa waldattiitti argamuudhaan Daarektara Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Waldattii Wondmagegn Udessa Bidire irraa fudhataniiru.

Kolleejiin Ti'ooloojii Gidaadaa bara 1986 (1994ALA) hundeeffamee sadarkaa sartafikeetiitiin barsiisuu kan jalqabe yoo ta'u, amma irratti sadarkaa digrii fi dipploomaatiin barattoota simatee afaan Ingiliziitiin barsiisuu irratti kan argamu yoo ta'u, Afaan Oromootiinis barsiisuuf qophii xumuraa jira.
Kolleejiin Ivaanjelikaal Taaboor immoo bara 1968ALA'tti Dhaabbata Miisiyoonii Luutaraanii Noorweeyiin kan hundeeffame yoo ta'u, amma irratti sadarkaa digrii fi dipploomaatiin barattoota simatee afaan Ingilizii fi Amaariffaan barsiisuu irratti argama. Dabalataan barattoota kutaa 9-12 simatee barsiisuu irratti argama.
Dhaabbileen kunneen waldattiirra darbanii waldoota Kiristaanaa kanneen birootiifis tajaajila kennuu irratti kan argaman dhaabbilee WKWWMYI ti. Daarektarri Qajeelchichaa Wondmagegn Udessa , dhaabbilee deeggarsa kitaabilee garagaraa waldattiidhaaf taasisan, 'Rafiki Foundation' fi 'Lutheran Heritage Foundation' fi kanneen biroo galateeffachuudhaan, deeggarsi Kitaabilee kunneen seeminarootaaf, kolleejotaa fi manneen barumsaa Kitaaba Qulqulluutiif dhaabbilee deeggarsa taasisan waliin ta'uun kan itti fufu ta'uu ibsaniiru.
===
The EECMY Department of Children and Youth Ministry donated spiritual books that help for academic classes and ministries of the church, to West Wollega Bethel Synod, Gidada Theological College, and Tabor Evangelical College in Hawassa.

The books were handed over by the Director of the church's Children and Youth Ministry Department, Wondmagegn Udessa, to West Wollega Bethel Synod President Rev. Mihretu Duguma, & DMT Director of the synod Rev. Israel Abera, and Tabor Evangelical College Principal Rev. Dr. Tamirat Tadele.

Gidada Theological College was founded in 1994 and started teaching in a certificate program, and is currently accepting and teaching students in degree and diploma programs.

👇👇👇
@eecmyyouthministry
👇👇👇

EECMY Youth Ministry

28 Dec, 20:58


☝️☝️☝️
👇👇👇
Tabor Evangelical College was founded in 1968 and is currently accepting and teaching students in degree and diploma programs. It is also accepting and teaching students from grades 9-12.

The two colleges are the institutions of the Mekane Yesus Church that are becoming a blessing to other churches beyond the church. The director of the department, Wondmagegn Udessa, thanked the organisations that supported the ministry by donating different spiritual books for the church: Rafiki Foundation and Lutheran Heritage Foundation, & others and stated the continuation of book support to the church's seminaries, Bible colleges, and Bible schools in cooperation with partner organizations.

===
የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍትን በ'softcopy' ለማግኘት: ቀጥሎ ያለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ...
Kitaabilee hafuuraa garagaraa 'softcopy'dhaan argachuudhaaf chaanaalii teeleegiraamii asii gadii kanneen #join tolchaa...

https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool

EECMY Youth Ministry

28 Dec, 11:16


የልጆች አገልግሎት መጽሐፍት ሁለንተናዊ ክለሳ ስራ እየተሰራ ነው
***
የኢት./ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ በልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ፤ የልጆች መጽሐፍት ሁለንተናዊ ክለሳ ቡድን ከዚህ በፊት ባደረገው ስልጠና እና ምክክር መሰረት የመጽሐፍቶቹ ክለሳ ሥራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ የመጽሐፍቶቹ ክለሳ እና ዝግጅት ሥራ ከዚህ በፊት የተዘጋጁ እና አዲስ እየተዘጋጁ ባሉት የልጆች መጽሐፍት ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ የክለሳው ስራ ሀገርአቀፍ አስተባባሪ ቡድን ከተለያዩ የቤተክርስቲያኒቱ ሲኖዶሶች የተወጣጣ ሲሆን: በአገልግሎቱ ብዙ ልምድ ያካበቱ የልጆች አገልግሎት መምህራንን እና ባለሙያዎችን በማሳተፍ ቀጣይ ስራዎች የሚሰሩ ይሆናል።
ውድ የቤተክርስቲያናችን የልጆች አገልግሎት መምህራን እና አገልጋዮች : በልጆች አግልግሎት መጽሐፍት ላይ ያላችሁን ሃሳብ እና አስተያየት በልጆች አገልግሎት ክፍል ኢ-ሜይል አድራሻችን ([email protected]) በኩል ላኩልን: በፌስቡክ ገጻችን በኩልም ልታደርሱን ትችላላችለሁ::

እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁን አብዝቶ ይባርክ።

Gamaaggamni Kitaabota Tajaajila Daa'immanii fi Ijoollee Taasifamaa Jira

WKWWMYI Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaatti, gareen gamaggamaa fi fooyya'iinsa kitaabota ijoollee waliigalaa akkaatuma kanaan dura leenjii fi mariin gaggeesseen hojiin gamagamaa fi fooyya'iinsa kitaabilee hojjatamaa jira.
Hojiin gamaggama kitaabota ijoollee kun kitaabota kanaan dura qophaa'anii fi haaraa qophaa'aa jiran irratti kan xiyyeeffateedha.

Gareen qindoomina biyyoolessaa hojii gamaaggamaa kun sinoodoosota WKWWMYI adda addaa irraa kan dhufan yoo ta'u, hojiin gamaggama kitaabilee kun barsiisota tajaajila ijoollee fi ogeessota tajaajila kanarratti muuxannoo guddaa qaban hirmaachisuun itti fufee kan hojjatamu ta'a.
Gooftaan kan jaalatamtan barsiisotaa fi tajaajiltoota tajaajila ijoollee Waldaa Kiristaanaa keenyaa: Kitaabota tajaajila ijoollee irratti gorsaa fi yaada keessan karaa teessoo imeelii tajaajila ijoollee keenyaa ([email protected]) nuuf ergaa. Waaqayyo Gooftaan tajaajila keessan haa eebbisuu!
***
A Holistic Review of Children's Ministry Books...

The EECMY - Department of Children and Youth Ministry, the Children's Books National Review Team, is currently working on the review of the books. The revision and preparation of the books focuses on children's books that have been published and are being prepared.

The national coordination team of the review work is drawn from various synods of the church and will be involved in the ongoing work involving children's ministry teachers and professionals who have a lot of experience in the ministry.

Dear teachers and ministers of our church's children's ministry: Send us your ideas and comments on children's ministry books through our children's ministry e-mail address ([email protected]). You can also send us (inbox) through our Facebook page.

📷: Olif Jira, EECMY Digital Communication Officer


@MYSundaySchool
@eecmyyouthministry

EECMY Youth Ministry

22 Nov, 11:50


የመንፈሳዊ መጽሐፍት ድጋፍ ለግምቢ ሁለንተናዊ ሴሚናሪ እና ሺንሽቾ መ/ቅዱስ ት/ቤት ተደረገ
==
Deeggarsi Kitaabilee Hafuuraa Seeminarii Hundagaleessa Gimbii fi Mana Barumsa Kitaaba Qulqulluu Shinshichootiif Godhame.
===
Donations of Spiritual Books were made to Ghimbi Holistic Seminary and Shinshicho Bible School.


የኢ/ወ/ቤ/መ/ኢ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ለመማር ማስተማር ህደት እና ለአገልጋዮች የሚረዱ የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍትን በግምቢ ጆርጎ ሲኖዶስ ግምቢ ከተማ ለሚገኘው ለግምቢ ሁለንተናዊ ሴሚናሪ እና በአምበርቾ ብላቴ ሲኖዶስ ለሚገኘው ሺንሽቾ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት የመጽሐፍት ድጋፍ አድርጓል። መጽፍቶቹንም የግምቢ ጆርጎ ሲኖዶስ ፕረዚዳንት ቄስ አዲሱ መልካ እና የአምበርቾ ብላቴ ሲኖዶስ ፕረዝዳንት ቄስ ሰማቱ ሂቤቦ በዋናው ጽ/ቤት በመገኘት ከቤተክርስቲያኒቱ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሣ ተረክበዋል::
የግምቢ ሁለንተናዊ ሴሚናሪ በ2001ዓ.ም (2009እኤአ) ተመስርቶ በድፕሎማ መርሃግብር ማስተማር የጀመረ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በድግሪ እና በድፕሎማ መርሃግብሮች ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል:: የሺንሽቾ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በ1993 ዓ.ም (2001እኤአ) የተመሠረተ ሲሆን: አሁን ላይ በአማርኛ በሰርተፍኬትና በድኘሎማ፥ እንዲሁም በእንግሊዝኛ በድፕሎማ መርሃግብር እያስተማረ ይገኛል።

ሴሚናሪው እና የመጽሐፍ ቅዱስ ት/ቤቱ ከቤተክርስቲያኒቱ አልፈው ለሌሎች አብያተ ክርስቲያናትም በረከት የሆኑ እና እየሆኑ ያሉ የኢት./ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ ተቋማት ናቸው። የመምሪያው ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሣ የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍትን ለቤተክርስቲያኒቱ ድጋፍ ያደረጉትን ተቋማት: 'Rafiki Foundation' fi 'Lutheran Heritage Foundation' እና ሌሎችንም በማመስገን : መጽሐፍቶቹን ለቤተክርስቲያኒቱ ሴሚናሪዎች: መጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጆች እና ት/ቤቶች ከተባባሪ ድርጅቶች ጋር በመሆን ድጋፍ የማድረጉ ስራ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።
===
WKWWMYI Qajeelchi Tajaajila Ijoollee fi Dargaggoo kitaabilee garagaraa adeemsa baruu fi barsiisuuf kan gargaaranii fi tajaajiltootaaf barbaachisan Sinoodoosii Gimbii Jorgoo, Magaalaa Gimbiitti kan argamu, Seeminarii Hundagaleessa Gimbii fi Sinoodoosii Ambarichoo Bilaatteetti kan argamu Mana Barumsa Kitaaba Qulqulluu Shinshichootiif taasisee jira. Kitaabilee kanneen Pirezidaantiin Sinoodoosii Gimbii Jorgoo Luba Addisuu Malkaa fi Pirezidaantiin Sinoodoosii Ambarichoo Bilaattee Lubni Saamaatuu Hibeeboo, waajjira olaanaa waldattiitti argamuudhaan Daarektara Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Waldattii Wondmagegn Udessa irraa fudhataniiru.

Seeminariin Hundagaleessi Gimbii bara 2001 (2009ALA) hundeeffamee sadarkaa dippiloomaatiin barsiisuu kan jalqabe yoo ta'u, amma irratti sadarkaa digrii fi dipploomaatiin barattoota simatee barsiisuu irratti argama. Manni Barumsa Kitaaba Qulqulluu Shinshichoo immoo bara 1993 (2001ALA) hundeeffamee, sadarkaa sartafikeetii fi dippiloomaatiin (Afaan Amaariffaatiin), dabalataan Afaan Ingiliziitiin sadarkaa dippiloomaatiin barattoota simatee barsiisuu irratti argama. Seeminariinii fi Manni Barumsa Kitaaba Qulqulluu kunneen waldattiirra darbanii waldoota Kiristaanaa kanneen birootiifis tajaajila kennuu irratti kan argaman dhaabbilee WKWWMYI ti. Daarektarri Qajeelchichaa Wondmagegn Udessa , dhaabbilee deeggarsa kitaabilee garagaraa waldattiidhaaf taasisan, 'Rafiki Foundation' fi 'Lutheran Heritage Foundation' fi kanneen biroo galateeffachuudhaan, deeggarsi Kitaabilee kunneen seeminarootaaf, kolleejotaa fi manneen barumsaa Kitaaba Qulqulluutiif dhaabbilee deeggarsa taasisan waliin ta'uun kan itti fufu ta'uu ibsaniiru.
===
The EECMY Department of Children and Youth Ministry donated spiritual books that help for academic classes and ministries of the church, to Ghimbi Jorgo Synod, Ghimbi Holistic Seminary, and Ambericho Bilate Synod, Shinshicho Bible School.
The books were handed over by the Director of the church's Children and Youth Ministry Department, Wondmagegn Udessa, to Ghimbi Jorgo Synod President Rev. Addisu Melka and Ambericho Bilate Synod President Rev. Sematu Hibebo.

Ghimbi Holistic Seminary was founded in 2009 and started teaching in a diploma program, and is currently accepting and teaching students in degree and diploma programs.
Shinshicho Bible School was founded in 2001 and is currently teaching in Amharic in certificate and diploma programs, as well as in English in diploma programs.
The seminary and the Bible school are institutions of Mekane Yesus Church that are becoming a blessing to other churches beyond the church.

@eecmyyouthministry
@MYSundaySchool

EECMY Youth Ministry

22 Nov, 11:50


☝️☝️☝️
👇👇👇
The director of the department, Wondmagegn Udessa, thanked the organisations that supported the ministry by donating different spiritual books for the church: 'Rafiki Foundation' and 'Lutheran Heritage Foundation', & others and stated the continuation of book support to the church's seminaries, Bible colleges, and Bible schools in cooperation with partner organizations.

===
የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍትን በ'softcopy' ለማግኘት: ቀጥሎ ያለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ...
Kitaabilee hafuuraa garagaraa 'softcopy'dhaan argachuudhaaf chaanaalii teeleegiraamii asii gadii kanneen #join tolchaa...

https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus
EECMY Youth Ministry
EECMY Children Ministry - MY Sunday School
Mekane Yesus TV

EECMY Youth Ministry

20 Nov, 08:45


The Second All Africa Youth Congress to occur from 1st to 4th Nov. 2025 in Addis Ababa, Ethiopia
***
The All Africa Conference of Churches (AACC) recognizes that African youth are significant stakeholders in the continent’s welfare, growth, and development. This is because the youth constitute most of Africa’s population, with young people below thirty years comprising 70% of the continent’s population. Additionally, they possess various unique gifts, talents, skills, resources, and abilities that they can offer and utilize to achieve any agenda they set their hearts and minds to. This confidence in the African youth's potential to drive and achieve transformative change is based on the biblical evidence of significant ways through which God worked through and with young people like Shadrach, Meshach, and Abednego, who defied ungodliness (Daniel 3), among many others. It is for this reason that AACC, through its All Africa Youth Network, initiated the All Africa Youth Congress (AAYC) to inspire the African youth to be Patriotic, Pan-African, and transformative Christians who invest in the realization of the vision and aspirations of Africa We Want.

The Inaugural AAYC took place in Accra, Ghana 2022, and brought together close to a thousand African youth from 43 African Countries and the diaspora. Among the key outcomes of this congress is the AAYC Ghana declaration, an expression of the youth commitment to spearhead Africa’s sustainable development. Since this congress, youth in various countries have engaged in various ecumenical and interfaith endeavors, accelerating the realization of the 17 Sustainable Development Goals and the seven aspirations of the Agenda 2063 in Africa. To strengthen the AAYC, consolidate its gains, and expand its impact, AACC is organizing the second AAYC to occur during the 2025 African Youth Month from 1st to 4th November 2025 in Addis Ababa, Ethiopia.

Visit #theAllAfricaYouthCongress website:

https://allafricayouthcongress.aacc-ceta.org

AACC - CETA Youth
All Africa Conference of Churches


https://t.me/eecmyyouthministry

EECMY Youth Ministry

20 Nov, 08:45


The Second All Africa Youth Congress to occur from 1st to 4th Nov. 2025 in Addis Ababa, Ethiopia

👇👇👇
@eecmyyouthministry

EECMY Youth Ministry

12 Nov, 06:33


የኢ/ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ ካለንደር: ህዳር 2017 ዓ.ም

Kaalandarii WKWWMYI, Sadaasa  2017/2024

(Source: EECMY- Yemisrach Dimts Communication Service)

https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool

EECMY Youth Ministry

08 Nov, 12:29


https://vm.tiktok.com/ZMhq9Cuho/

EECMY Youth Ministry

30 Oct, 06:43


የልምድ ልውውጥ እና የመማማር ጊዜ በኦስሎ የኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ዋና መስሪያ ቤት ተደረገ
Experience Sharing Session was held at the headquarters of the Norwegian Lutheran Mission in Oslo, #EECMY #NLM #Youth

የኢት./ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሳ በኖርዌይ ኦስሎ በሚገኘው የኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ዋና መስሪያ ቤት፡ ከወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ጋር የልምድ ልውውጥ እና የምክክር ጊዜ አድርገዋል፤ የወጣቶችን እና የልጆችን አገልግሎት ክፍሎች እና ስራዎቻቸውን ጎብኝተዋል፡፡ በቆይታቸውም በሀገር-አቀፍ ኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ኮንፈረንስ ላይ የሚሳተፉ ይሆናል፡፡ የኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን ከ1948እኤአ ጀምሮ ከቤተክርስቲያኒቱ ጋር በሁለንተናዊ አገልግሎት አብሮ እየሰራ ያለ ከቀደምት እና መስራች የሚስዮን ተቋማት አንዱ እና ዋነኛው ነው፡፡

Wondmagegn Udessa, Director of the Department of Children and Youth Ministry of the Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus, at the headquarters of the Norwegian Lutheran Mission in Oslo, Norway, had an exchange of experiences and a consultation with the youth ministry leaders. They visited youth and children's departments and their work. During his stay, he will participate in the Norwegian Lutheran Mission National Youth Conference. The Norwegian Lutheran Mission is one of the earliest and founding mission institutions that have been working with the Church in the holistic ministry of the church since 1948.

Waldaa Kiristaanaa Warra Wangeelaa Makaana Yesuus Itoophiyaatti, Daarektarri Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Wondimmaagany Uddeessaa, waajjira muummee dhaabbata Miisiyoonii Lutaraanii Noorweey, Osloo, Norweey’tti argamuudhaan, hoggantoota tajaajila dargaggootaa waliin yeroo marii fi muuxannoo wal jijjiiruu taasisaniiru. Yeroo marii boodas, kutaa tajaajila dargaggootaa fi ijoollee, akkasumas hojiilee isaanii daawwataniiru. Turtii isaanii kanaan Konfiraansii biyyoolessaa dargaggootaa NLM irratti kan hirmaatan ta’a. Dhaabbatni Miisiyoonii Lutaraanii Noorweey, dhaabbata miisyiyoonotaa jalqabaa fi hundeessitoota keessa tokko yoo ta’u, bara 1948 irraa eegalee tajaajila hundgaleessa irratti WKWWMYI waliin hojjechaa jira.

#EECMY #NLM #Ethiopia #Norway #Global #Mission
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus

https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool

EECMY Youth Ministry

23 Oct, 11:30


የልጆች አገልግሎት መጽሐፍት ሁለንተናዊ ክለሳ ስልጠና እና ምክክር ተካሄደ

የኢት./ወ/ቤ/ክ/መካነ ኢየሱስ በልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ፤ የልጆች መጽሐፍት ሁለንተናዊ ክለሳ ቡድን ስልጠና እና ምክክር ተካሄደ፡፡ ስልጠናው እና ምክክሩም ከዚህ በፊት የተዘጋጁ እና አዲስ እየተዘጋጁ ባሉት የልጆች መጽሐፍት ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር፡፡ ስልጠናው እና ምክክሩ ከክለሳ ስራው ጎን ለጎን በሰፊው የሚቀጥል ይሆናል፡፡

Leenjiin fi mariin fooyya'iinsa waliigalaa kitaabota daa'immanii fi ijoollee taasifame

WKWWMYI Qajeelcha Ijoollee fi Dargaggootaatti, garee gamaggamaa fi fooyya'iinsa kitaabota ijoollee waliigalaa waliin yeroon leenjii fi marii gaggeeffameera. Leenjii fi mariin kun kitaabota daa'immanii fi ijoollee kanaan dura qophaa'anii fi haaraa qophaa'aa jiran irratti kan xiyyeeffateedha. Hojii qophii fooyya'iinsa kitaabilee kana cinaatti yeroon leenjii fi mariin bal’inaan kan itti fufu ta’a.


EECMY Children and Youth Ministry Department- Children Ministry Books Holistic Revision
https://t.me/MYSundaySchool

EECMY Youth Ministry

21 Oct, 09:54


በቻይልድ ኢቫንጀሊዝም ፌሎሺፕ ኢትዮጵያ ከተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት ለተወጣጡ የልጆች አገልግሎት መሪዎች ስልጠና ተሰጠ።

ለሶስት ተከታታይ ቀናት 5ኪሎ በሚገኘዉ አዲስ አበባ መካነ ኢየሱስ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ስልጠናው የተሰጠ ሲሆን አላማውም የልጆች አገልግሎት መሪዎች ልጆችን በውጤታማነት በወንጌል መድረስ፣ ደቀመዝሙር ማድረግ እና በማ/ምዕመናናቸው ተተክለው እንዲያድጉ የማድረግ ሀላፊነትን እንዲወጡ ነው ።

እያንዳንዱን ልጅ፣ በእያንዳንዱ ቀን፣ በሁሉም ስፍራ!
-----------------------------
Karaa Dhaabbata 'The Child Evangelism Fellowship- Ethiopia' jedhamuun Tajaajiltoota Ijoollee Waldoota Kiristaanaa garagaraa irraa dhufaniif leenjiin kenname

Leenjichi guyyoota sadiif walitti aansuun galma walgahii 'Addis Ababa Mekane Yesus' kan kiiloo 5'tti argamutti kan kenname yoo ta'u, kaayyoon isaas tajaajiltootnii fi qindeesitootnii tajaajila ijoollee, Wangeela ijoollee dhaqqabsiisuu, duuka bu'oota Gooftaa Yesuus taasisuu fi waldaa amantootaatti qabamanii karaa Gooftaatti akka guddatan gochuuf ta'uu ibsameera.
==================
The Child Evangelism Fellowship trained children's ministry leaders from various denominations. The training was given at the meeting hall of Addis Ababa Mekane Yesus at 5 Kilo, for three consecutive days. The aim is for children's ministry leaders to effectively reach children with the gospel, make them disciples and help them grow in a healthy local congregations in the areas where they coordinate.

September 2024
Child Evangelism Fellowship
         

https://t.me/MYSundaySchool
https://t.me/eecmyyouthministry

EECMY Youth Ministry

20 Oct, 08:53


#አዲስየልጆችመጽሐፍ :

'መሪ ያለው መርከብ ለልጆች' በሚል ርዕስ በአገልጋይ ህሩት ታመነ የተዘጋጀው የልጆች መጽሐፍ: ልጆች በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ታንጸው: የእምነታቸውን መሰረት አውቀው እንዲያድጉ ስለሚረዳ እንድትጠቀሙበት እንመክራለን::

ለበለጠ መረጃ
0913075226: 0927859190
Emana Book Store: 0911656553

https://t.me/MYSundaySchool
https://t.me/eecmyyouthministry

EECMY Youth Ministry

18 Oct, 09:10


#Vacancy #LWF
Position: Program Executive for Global Public Theology
-Location: Geneva, Switzerland

Full-timePartially remote

Application closes: Oct 31, 2024

Place of Assignment: Geneva Head Office

Starting date: to be agreed, preferably first quarter of 2025

Contract period: initial contract of 5 years, renewable once

Work time: 100 %

Average travel days per year: more than 20 days

Closing dates for applications: 31 October 2024
For more information, use the following link.

https://www.facebook.com/100079315697957/posts/pfbid036n4bUq3jTt1C8Duev6DwU4Q7tLMvAeJVyF5GxKqub2ZJ7pUPYfr67WVFgA3uZAjml/?app=fbl