ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page @ebrahimsportpage Channel on Telegram

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

@ebrahimsportpage

አጠቃላይ ስፓርታዊ መረጃወች በፈጣን ሁኔታ ያገኛሉ

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች 
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

አስተያየት ካሎት

ለማስታወቂያ ስራ 

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page (Amharic)

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ (Ebrahim Nuru Ariro) አሪሮ ስፓርት ገፅ (Sports Page) ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ ባለፈው ትኩስ ሁኔታ ነበር። ይህ ትኩስ ሁኔታ አጠቃላይ የሚሆነው የሃገር ቤት መረጃዎችን እና የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎችን በሙሉ ያነጋገረ ነው። ቁጥራዊ መረጃዎችና ዳሰሳዎች ማንኛውም ስፖርት በማገኘት ይህ ተመሳሳይ የሚያገኙ ስፖርቶችን አስተያየት ካሎት። ይህ ትኩስ ሁኔታ፣ ለማስታወቂያ ስራ እና ረገድ ምንም አላስፈንጉም። የእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን መረጃዎች ማንኛውም የስፖርት ታሪኮ እንዲሁም ማግኘት የምንጽፍ በማሰብ እንደሆነ አድርገናል።

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

27 Dec, 17:53

OFFICIAL ፦ ሪያል ማድሪድ በግሎብ እግር ኳስ ሽልማት ‘የአለም ምርጥ ክለብ’ ተብሎ ተሸልሟል።

ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ በግሎብ እግር ኳስ ሽልማት 'ምርጥ ፕሬዝዳንት' ተብሎ ተሸልሟል።

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

27 Dec, 17:52

OFFICIAL ፦ ካርሎ አንቸሎቲ በግሎብ እግር ኳስ ሽልማት የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ተሸልሟል።

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

27 Dec, 17:51

በግሎብ እግር ኳስ አዋርድ በምርጥ የተጨዋች ወኪል ዘርፍ ሆርግ ሜንዴስ ተሸላሚ ሆኗል።

በምርጥ የተጫዋች የእግርኳስ ህይወት ዘርፍ ሪዮ ፈርዲናንድ የግሎብ እግር ኳስ አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል።

በምርጥ የተጫዋች የእግርኳስ ህይወት ዘርፍ እንዲሁ ቲቦ ኮርቱዋም የግሎብ እግር ኳስ አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል።

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

27 Dec, 17:51

በምርጥ የተጫዋች የእግርኳስ ህይወት ዘርፍ ኔይማርም እንዲሁ የግሎብ እግር ኳስ አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል።

በምርጥ አጥቂ ዘርፍ ቪኒሺየስ ጁኒየር የ2024 የግሎብ እግር ኳስ አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል።

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

27 Dec, 17:50

ላሚን ያማል በግሎብ እግር ኳስ አዋርድ በምርጥ ተስፈኛ ባለታለንት ዘርፍ አሸናፊ ሆኗል።

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

27 Dec, 17:49

ጁድ ቤሊንግሃም ሁለቱንም ምርጥ አማካይ እና የማራዶና ሽልማትን በግሎብ እግር ኳስ አዋርድ ስነስርአት ላይ አሸንፏል።

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

27 Dec, 17:48

🚨 OFFICIAL;-

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የግሎብ ሶከር አዋርድ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ መመረጥ የቻለ ሲሆን በ ግሎብ ሶከር የምንጊዜም ከፍተኛ ግብአስቆጣሪነት ሽልማትም ተበረክቶለታል።

በሌሎች ዘርፎች በዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ቪኒሽየስ ጁኒየር ፣ በዓመቱ ምርጥ አማካኝ ጁድ ቤሊንግሀም ፣ ምርጥ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ፣ ምርጥ ታዳጊ ተጫዋች ላሚን ያማል ፣ ምርጥ ክለብ ሪያል ማድሪድ ፣ ምርጥ ወኪል ሆርጌ ሜንዴዝ ሆነዉ ተመርጠዋል።

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

26 Dec, 22:09

ሞ ሳላህ ዛሬ በፕሪሜር ሊጉ በአንፊልድ ብቻ 100ኛ ግቡን አስቆጥሯል።

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

26 Dec, 22:09

መሀመድ ሳላህ በዚህ ውድድር አመት በ 25 ጨዋታዎች 34 ግብ + አሲስት አሰመዝግቧል።

King 👑

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

26 Dec, 22:04

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 18ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ :-

                 ተጠናቀቀ''

      ሊቨርፑል 3-1 ሌስተር ሲቲ
       ጋክፖ 45+2 ⚽️          አዩ 6'⚽️
        ጆንስ 49'⚽️
       ሳላህ 82'⚽️

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

22 Dec, 19:51

ሳላህ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል 👑

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

22 Dec, 19:23

በ #PL ከ ቶፕ 6 ጋር በርካታ ግቦችን ያስቆጠሩ

56 — አለን ሽረር 🏴
46 — ሞ ሳላህ 🇪🇬
45 — ዋይን ሩኒ 🏴

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

08 Dec, 06:39

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ፉልሃም ከ አርሰናል
11:00 | ኢስፕዊች ከ በርንማውዝ
11:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ብራይተን
01:30 | ቶተንሀም ከ ቼልሲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
01:00 | ሐዋሳ ከተማ ከ አርባ ምንጭ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ፊዮረንትና ከ ካግላሪ
11:00 | ቨሮና ከ ኢምፖሊ
02:00 | ቬንዛ ከ ኮሞ
04:45 | ናፖሊ ከ ላዚዮ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሌንስ ከ ሞንፔሌ
01:00 | ናንትስ ከ ሬንስ
01:00 | ስታርስበርግ ከ ሬምስ
04:45 | ሴንት ኢቴን ከ ማርሴ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ወልቭስበርግ ከ ሜንዝ
02:30 | ሆፈናየም ከ ፍራይበርግ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሌጋኔስ ከ ሪያል ሶሴዳድ
12:15 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ቪያሪያል
02:30 | ኦሳሱና ከ አላቬስ
05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሴቪያ

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

08 Dec, 06:39

ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

PP | ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል
አስቶን ቪላ 1-0 ሳውዝሃፕተን
ክሪስታል ፓላስ 2-2 ማንችስተር ሲቲ
ብሬንትፎርድ 4-2 ኒውካስትል ዩናይትድ
ማንችስተር ዩናይትድ 2-3 ኖቲንግሃም

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ጄኖዋ 0-0 ቶሪኖ
ጁቬንቱስ 2-2 ቦሎኛ
ሮማ 4-1 ሊቼ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞናኮ 2-0 ቶሉስ
ኒስ 2-1 ሌ ሃቬር
አንገርስ 0-3 ሊዮን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ባየር ሌቨርኩሰን 2-1 ሴንት ፓውሊ
ባየር ሙኒክ 4-2 ሀይደናየም
ፍራንክፈርት 2-2 ኦግስበርግ
ሆልስታይን ኪል 0-2 RB ሌፕዝሽ
ቦኩም 0-1 ቬርደር ብሬመን
ሞንቼግላድባህ 1-1 ዶርትሙንድ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ላስ ፓልማስ 2-1 ሪያል ቫላዶልድ
ሪያል ቤቲስ 2-2 ባርሴሎና
ቫሌንሲያ 0-1 ራዮ ቫልካኖ
ጅሮና 0-3 ሪያል ማድሪድ

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

07 Dec, 05:52

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል
12:00 | አስቶን ቪላ ከ ሳውዝሃፕተን
12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ማንችስተር ሲቲ
12:00 | ብሬንትፎርድ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ
02:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኖቲንግሃም

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ላስ ፓልማስ ከ ሪያል ቫላዶልድ
12:15 | ሪያል ቤቲስ ከ ባርሴሎና
02:30 | ቫሌንሲያ ከ ራዮ ቫልካኖ
05:00 | ጅሮና ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ጄኖዋ ከ ቶሪኖ
02:00 | ጁቬንቱስ ከ ቦሎኛ
04:45 | ሮማ ከ ሊቼ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሴንት ፓውሊ
11:30 | ባየር ሙኒክ ከ ሀይደናየም
11:30 | ፍራንክፈርት ከ ኦግስበርግ
11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ RB ሌፕዝሽ
11:30 | ቦኩም ከ ቬርደር ብሬመን
02:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ዶርትሙንድ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሞናኮ ከ ቶሉስ
03:00 | ኒስ ከ ሌ ሃቬር
05:00 | አንገርስ ከ ሊዮን

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

04 Dec, 22:27

ሞ ሳላህ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ በአንድ ጨዋታ ግብና አሲስቶችን ያደረገ የመጀመርያው ተጫዋች ነው። (37)

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

04 Dec, 22:23

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ደረጃ ይሄን ይመስላል:

1, ሊቨርፑል ➜ 35
2, ቼልሲ ➜ 28
3, አርሰናል ➜ 28
4, ማንቸስተር ሲቲ ➜ 26
5, ብራይተን ➜ 23
6, ኖቲንግሃም ➜ 22
7, አስቶንቪላ ➜ 22
8,  ቶተንሃም ➜ 20
9, ብሬንትፎርድ ➜ 20
10, ኒውካስትል  ➜ 20
11, ማንቸስተር ዩናይትድ ➜ 19

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

04 Dec, 22:22

🗣|| ስሎት

" ሞ ሳላህ እሱን በፈለግን ቁጥር ሁሌ ጎል ያስቆጥራል። ከኛ ጋር ለረጅም ጊዜ አብሮን እንደሚቆይ ተስፋ እናደርጋለን። በሁለተኛው አጋማሽ ልዩ ነበር። በርካታ የተለዩ ነገሮችን በሜዳ ላይ ሰጥቶናል።"

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

04 Dec, 22:22

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 14 ተኛ ሳምንት ጨዋታ

               ⌚️ ተጠናቀቀ'

➜ አርሰናል 2-0 ማንቸስተር ዩናይትድ
⚽️ #ቲምበር 54'
⚽️ #ሳሊባ 74'

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

04 Dec, 22:21

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 14 ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

               ⌚️ ተጠናቀቀ'

➜ ማን ሲቲ 3-0 ኖቲንግሃም
⚽️ #ሲልቫ 8'
⚽️ #ዴብሮየን 31'
⚽️ #ዶኩ 57'

➜ ኒውካስትል 3-3 ሊቨርፑል
⚽️ #አይሳክ 34'  ⚽️ #ጆንስ 50'
⚽️ #ጎርደን 62'   ⚽️ #ሳላህ 68'
⚽️ #ሻር 90'        ⚽️ #ሳላህ 83'

➜ ሳውዝሃምፕተን 1-5 ቼልሲ
⚽️ #አሪቦ 11'   ⚽️ #ዲሳሲ 7'
                          ⚽️ #ንኩንኩ 17'
                          ⚽️ #ማዱኬ 34'
                          ⚽️ #ፓልመር 77'
                          ⚽️ #ሳንቾ  87'

➜ ኤቨርተን 4-0 ወልቭስ
⚽️ #ያንግ 10'
⚽️ #ማንጋላ 34'
⚽️ #ዳውሰን 50'(OG)
⚽️ #ዳውሰን 72'(OG)

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

04 Dec, 04:58

ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች!

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ
01:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ኤቨርተን ከ ወልቭስ
04:30 | ማን ሲቲ ከ ኖቲንግሃም
04:30 | ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል
04:30 | ሳውዝሃምፕተን ከ ቼልሲ
05:15 | አስቶን ቪላ ከ ብሬንትፎርድ
05:15 | አርሰናል ከ ማንችስተር ዩናይትድ

በስፔን ላሊጋ

05:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሪያል ማድሪድ

በኮፓ ኢታሊያ

05:00 | ፊዮረንቲና ከ ኢምፖሊ

በጀርመን DFB ፖካል

02:00 | ኮሎኝ ከ ሄርታ በርሊን
04:45 | RB ሌፕዚሽ ከ ፍራንክፈርት

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

04 Dec, 04:56

ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ድሬደዋ ከተማ 3-1 ሲዳማ ቡና
መቻል 4-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኢፕስዊች ታውን 0-1 ክሪስቲያል ፓላስ
ሌስተር ሲቲ 3-1 ዌስተሀም ዩናይትድ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ማዮርካ 1-5 ባርሴሎና

🇮🇹 በኮፓ ኢታሊያ

ኤሲ ሚላን 6-1 ሳሱሎ

🇩🇪 በጀርመን DFB ፖካል

ባየር ሙኒክ 0-1 ባየር ሌቨርኩሰን

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

02 Dec, 17:38

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሲፋን ሀሰን የተናገረችው

" ከትልቅ አትሌቶች መካከል የአለም ምርጥ አትሌት ተብሎ መመረጥ ለእኔ ትልቅ ክብር ነው ኮርቻለሁ "

"ይህ ሽልማት ለእኔ ብቻ ሳይሆን በስፖርት ስኬታማ ለመሆን ህልም ላላቸው እና ማሳካት እንደሚችሉ ለሚያምኑ ወጣት ሴቶች ጭምር ነው ወጣት ሴቶች የማይሳካ ህልም እንደሌለ አውቀው ጠንክረው እንዲሰሩ እመክራለሁ::"

ለኔዘርላንድ የምትሮጠው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሲፋን ሀሰን የ 2024 አለም ምርጥ አትሌት ተብላ መመረጧ ይታወቃል።

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

02 Dec, 06:53

ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወላይታ ድቻ 1-1 ሀዋስ ከተማ ስዑል ሽሬ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ቼልሲ 3-0 አስቶን ቪላ
ማንቸስተር ዩናይትድ 4-0 ኤቨርተን
ቶተንሀም ሆትስፐር 1-1 ፉልሀም
ሊቨርፑል 2-0 ማንቸስተር ሲቲ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ቪያሪያል 2-2 ጅሮና
ሪያል ማድሪድ 2-0 ጌታፈ
ራዮ ቫልካኖ 1-2 አትሌቲክ ቢልባዎ
ሪያል ሶሴዳድ 2-0 ሪያል ቤቲስ

  🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ዩድንዜ 0-2 ጄኖዋ
ፓርማ 3-1 ላዚዮ
ቶሪኖ 0-1 ናፖሊ
ፊዮረንትና vs ኢንተር ሚላን (postponed)
ሊቼ 1-1 ጁቬንቱስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሜንዝ 2-0 ሆፈናየም
ሀይደናየም 0-4 ፍራንክፈርት

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞንፔሌ 2-2 ሊል
ሌ ሀቬር 0-1 አንገርስ
ሊዮን 4-1 ኒስ
ቶሉስ 2-0 አክዙሬ
ማርሴ 2-1 ሞናኮ

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

02 Dec, 06:49

የዘንድሮ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች
ዘንድሮ በፕሪምየር ሊጉ በርካታ አሲስት ያደረጉ ተጫዋቾች  🔥🅰

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

01 Dec, 18:11

በፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ላይ በውድድሩ ታሪክ ብዙ ጊዜ ጎልም አስቆጥረው አሲስት ያደረጉ ተጨዋቾች፡

◎ 36 - ዋይኒ ሩኒ
◉ 36 - መሀመድ ሳላህ

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

01 Dec, 18:11

ፔፕ ጋርዲዮላ በማን ሲቲ በአሰልጣኝነት ባደረጋቸው እያንዳንዳቸው ያለፉት 3 ጨዋታዎች ላይ መጥፎ ሪከርድ አስመዝግቧል። 👀

በቶተንሃሙ ጨዋታ ላይ በአሰልጣኝነት ህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ቡድኑ አምስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ሲሸነፍ ተመልክቷል። 

በፌይኖርዱ ጨዋታ ላይ በአሰልጣኝነት ህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በ3 ጎል ልዩነት እየመራ ግን ማሸነፍ ሲሳነው ተመልክቷል። 

በሊቨርፑል ጨዋታ ደግሞ በአሰልጣኝ ህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ቡድኑ ሰባት ተከታታይ ጨዋታዎችን ሳያሸንፍ ሲጓዝ አይቷል። 

የማይታመን 🤯

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

01 Dec, 18:08

ሞሃመድ ሳላህ በፕሪሚየር ሊጉ big six ክለቦች ጋር ያለው ሪከርድ

➜ ማን ዩናይትድ : 12 goals, 6 assists
➜ አርሰናል : 11 goals, 2 assists
➜ቶተንሃም : 9 goals, 2 assists
➜ ማን ሲቲ : 7 goals, 5 assists
➜ ቼልሲ : 5 goals, 3 assists 

62 goal contributions 👑

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

01 Dec, 18:07

ሞሃመድ ሳላህ ለሊቨርፑል

🏟️ 369 ጨዋታዎች
224 ግቦች
🎯 100 አሲስት

323 G/A.

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

01 Dec, 18:06

🚫🗣️ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ፔፕ ጋርዲዮላን ነገ ጠዋት ትባረራለህ እያሉ ሲዘምሩበት

በፕሪሚየር ሊጉ ያሳካቸውን ዋንጫዎች ብዛት ለደጋፊዎቹ በጣቶቹ አሳይቷል ።

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

10 Oct, 04:21

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🌍በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

10:00 | ናምቢያ ከ ዚምባብዌ
01:00 | ኬፕ ቬርዴ ከ ቦስታዋና
01:00 | DR ኮንጎ ከ ታንዛኒያ
01:00 | ጋና ከ ሱዳን
04:00 | አልጄሪያ ከ ቶጎ
04:00 | ቡርኪና ፋሶ ከ ብሩንዲ

🇪🇺በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች

03:45 | እስራኤል ከ ፈረንሳይ
03:45 | ጣልያን ከ ቤልጅየም
03:45 | ፊንላንድ ከ አይርላንድ
03:45 | ኖርዌይ ከ ስሎቫኒያ

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

09 Oct, 13:26

🚨🚨| BREAKING:

የርገን ክሎፕ የረዥም ጊዜ ኮንትራት በመፈረም ከጃንዋሪ 1, 2025 ጀምሮ በሬድ ቡል የ"ግሎባል እግር ኳስ ኃላፊ" ሆነው ስራቸውን ይጀምራሉ።

Plettigoal

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

07 Oct, 20:28

የባሎንዶር አሸናፊ ሊታወቅ ሶስት ሳምንታት ቀርተዋል።

ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ?

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

07 Oct, 20:28

ሞ ሳላህ በ2017 ከኤስ ሮማ ሊቨርፑልን ሲቀላቀል ሊቨርፑልን 34.3 ሚልየን ፓውንድ ብቻ ወጪ አድርጓል።

ከዛ በፕሪምየር ሊጉ በ270 ጨዋታዎች 234 ጎሎች ላይ መሳተፍ ችሏል።

እሱ አሁን በፕሪምየር ሊጉ ከታዩ የምንግዜም ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ሆኖ በታሪክ ውስጥ ይመዘገባል።

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

07 Oct, 20:25

አንድሬስ ኢኔስታ ከፕሮፌሽናል እግር ኳስ እራሱን ማግለሉን አሳውቋል።

🏆 የአለም ዋንጫ
🏆 2x ዩሮ
🏆 4x ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆 9x ላሊጋ
🏆 3x የአለም ክለቦች ዋንጫ
🏆 3 x ሱፐር ካፕ
🏆 6x ኮፓ ዴል ሬይ
🏆 7x ሱፐር ኮፓ
🏆 1x የጃፓን ሻምፒዮን
🏆 1 x የጃፓን ዋንጫ
🏆 1 x የጃፓን ሱፐር ካፕ

የእግር ኳስ ሌጀንድ 🐐

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

07 Oct, 17:12

በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ሊጋቸውን እየመሩ ተጫዋቾቻቸውን ወደ ሀገራዊ ግዳጅ የላኩ ቡድኖች!💥

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 Liverpool
🇮🇹 Napoli
🇪🇸 Barcelona
🇩🇪 Bayern
🇫🇷 Monaco

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

07 Oct, 17:03

7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሳንጠረዥ

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

06 Oct, 18:19

የባርሴሎና ሶስቱም የፊት መስመር አጥቂዎች በአውሮፓ ተወዳዳሪ አጥተዋል🤯🔥

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

06 Oct, 18:16

የ7ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ ውጤቶች

   አስቶን ቪላ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

      ቼልሲ 1-1 ኖቲንግሀም ፎረስት
   ⚽️ ማዱዌኬ 57' ⚽️ ውድ 49'

     ብራይተን 3-2 ቶተንሃም
     ሜንቴ 48'⚽️ ጆንሰን 24'⚽️
     ሩተር 58'⚽️   ማዲሰን 38'⚽️
     ዌልቤክ 66'⚽️

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

06 Oct, 04:39

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
10:00 | ቼልሲ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት
12:30 | ብራይተን ከ ቶተንሀም 

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ጅሮና ከ አትሌቲክ ቢልባዎ
11:15 | አላቬስ ከ ባርሴሎና
01:30 | ሴቪያ ከ ሪያል ቤቲስ
04:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ጁቬንቱስ ከ ካግላሪ
10:00 | ቦሎኛ ከ ፓርማ
10:00 | ላዚዮ ከ ኢምፖሊ
01:00 | ሞንዛ ከ ሮማ
03:45 | ፊዮረንትና ከ ኤሲ ሚላን

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሃይዳናይም ከ RB ሌፕዚግ
12:30 | ፍራንክፍርት ከ ባየር ሙኒክ
02:30 | ስቱትጋርት ከ ሆፈናየም

🇫🇷  በፈረንሳይ ሊግ 1

10:00 | ሊዮን ከ ናንትስ
12:00 | ብሬስት ከ ሌ ሃቭሬ
12:00 | ሬምስ ከ ሞንፔሌ
12:00 | ስታርስበርግ ከ ሌንስ
03:45 | ኒስ ከ ፒኤስጂ

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

06 Oct, 04:38

ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ክሪስታል ፓላስ 0-1 ሊቨርፑል
አርሰናል 3-1 ሳውዛሀፕተን
ብሬንትፎርድ 5-3 ወልቭስ
ሌሰተር ሲቲ 1-0 በርንማውዝ
ማንችስተር ሲቲ 3-2 ፉልሀም
ዌስትሃም 4-1 ኢፕስዊች
ኤቨርተን 0-0 ኒውካስትል

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ኢስፓኞል 2-1 ማሎርካ
ጌታፌ 1-1 ኦሳሱና
ላስ ፓልማስ 0-1 ሴልታ ቪጎ
ቫላዶሊድ 1-2 ራዮ ቫልካኖ
ሪያል ማድሪድ 2-0 ቪያሪያል

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

ባየር ሌቨርኩሰን 2-2 ሆልስታይን ኪል
ቦኩም 1-3 ወልቭስበርግ
ዩኒየን በርሊን 2-1 ዶርትሙንድ
ወርደር ብሬመን 0-1 ፍራይበርግ
ፓውሊ 0-3 ሜንዝ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

ዩድንዜ 1-0 ሊቼ
አታላንታ 5-1 ጄኖዋ
ኢንተር ሚላን 3-2 ቶሪኖ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

ሴንት ኢቴን 3-1 አክዥሬ
ሊል 2-1 ቶሉስ
ሬንስ 1-2 ሞናኮ

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

አል ናስር 3-0  አል ኦሩባህ

🇺🇸 በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር

ቶሮንቶ 0-1 ኢንተር ማያሚ

ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page

05 Oct, 18:33

7ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

               ተጠናቀቀ!

ኤቨርተን 0-0 ኒውካስል

ጉዲሰን ፓርክ

2,047

subscribers

6,465

photos

13

videos