ማንዱራ ስፖርት @mandurasport1 Channel on Telegram

ማንዱራ ስፖርት

@mandurasport1


አዳዲስ መረጃዎች ፣ የጨዋታ መርሃ-ግብሮች ፣ የጨዋታ ዉጤቶች ፣ የደረጃ ሰንጠረዥ ሁሉንም በማንዱራ ስፖርት

ማንዱራ ስፖርት (Amharic)

ማንዱራ ስፖርት ይህንን አገልግሎት ለማግኘት የምንጠቀመው የቴሌግሬስን ቻናሎች ስለሆነ፣ እና ሌሎችም ከዛሬ እዚህ በማንዱራ ስፖርት ስለወለዱ። ከአዳዲስ መረጃዎች እና መርሃ-ግብሮች ጋር የጨዋታ መርሃ-ግብርዎች ለማስወጣት የጀርመን የሀገር ውስጥ እና ዓለም መረጃዎችን ከተመለከተው እንዲሁም ከሚከብርበት ምስጢር ጋር ያደረጉትን ፓርላማችንን በተመለከተ ቡድን መረጃዎች ይከታተሉታል። ማንዱራ ስፖርት በጥቅም ሊኖርና ሊሠሩ ነገር ግን ማንዱራዊ ቴሌግሬስ ጸሎት ለመጠበቅ በጣም ነው። የኢትዮጵያ አሻራ ድርጅቶችን ወይም ከሚሰራበት ይልቅ የምንከታተል ከፍተኛ የውይይትን ባለሥልጣናት ሰጪታለ። ማንዱራ ስፖርት በጥምለስና ህዝብ ለማበቃት እና ቃለ-መልእክትን ያጠናክረዋል።

ማንዱራ ስፖርት

08 Jan, 14:07


🇪🇹 የ13ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ሀዋሳ ከተማ 0 - 1 ባህር ዳር ከተማ ⚪️
⚽️80' ጄሮም ፊሊፕ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

08 Jan, 12:53


🎙 አርቴታ ከትላንትናዉ ሽንፈት በኋላ የሰጠዉ አስገራሚ አስተያየት

“ በካራባኦ ካፕ ያለው ኳስ ከፕሪሚየር ሊጉ ኳስ
ፍፁም የተለየ ነው ለመላመድ ተቸግረናል “

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

08 Jan, 11:42


🇪🇹 የ13ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃ-ግብር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

07 Jan, 22:24


⛳️ አንቶኒ ጎርደን አርሰናል ላይ ጎል ካስቆጠረ በኃላ የቴሪ ሄንሪን የደስታ አገላለፅ ተጠቅሟል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

07 Jan, 21:55


አርሰናል በካራባኦ ካፕ በኒዉካስትል ተሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 አርሰናል 0 - 2 ኒዉካስትል ⚪️
⚽️38' ኢሳክ
⚽️51' ጎርደን

- የመልሱ ጨዋታ ጥር 27 በሴንት ጄምስ ፓርክ ስታዲየም የሚደረግ ይሆናል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

07 Jan, 21:04


🚨 ቪኒሺየስ ጁኒየር በስፔን ላሊጋ የሁለት ጨዋታዎች እገዳ ቅጣት ተጥሎበታል። 🚫

- በዚህም ክለቡ ከላስ ፓልማስ እና ቫላዶሊድ ጋር በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች አይሰለፍም።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

07 Jan, 20:50


🏆 የካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ

⏱️ እረፍት
🔴 አርሰናል 0 - 1 ኒዉካስትል ⚪️
⚽️37' ኢሳክ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

07 Jan, 19:19


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

⏱️ 5:00 | 🔴 አርሰናል 🆚 ኒዉካስትል ⚪️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

07 Jan, 14:37


🇦🇷 በርንማዉዝ አርጀንቲናዊው የግራ መስመር ተከላካይ ጁሊዮ ሶለርን በ€10m አስፈርሟል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

07 Jan, 13:46


የአለን ሼረር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት ምርጥ ቡድን

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

07 Jan, 11:23


🏆 የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች መርሃ-ግብር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

07 Jan, 11:21


✍️ 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ሰን ሂዩንግ ሚን በቶተንሃም እስከ 2026 የሚያቆየዉን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

07 Jan, 10:01


የምትደግፉት ክለብ ስንተኛ ደረጃ ነዉ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

07 Jan, 09:04


📊 ኖቲንግሃም ፎረስት ከ1966/67 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ 6 ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታዎችን አሸንፏል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

07 Jan, 04:32


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

🌲መልካም የገና በአል 🎄

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

06 Jan, 22:18


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቶፕ 6 ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

06 Jan, 21:54


🔥 ኖቲንግሃም ፎረስት ወልቭስን 3ለ0 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🟡 ወልቭስ 0 - 3 ኖቲንግሃም ፎረስት ⚫️
⚽️7' ጊብስ-ዋይት
⚽️44' ክሪስ ዉድ
⚽️90+4' አዎኒ

- ኖቲንግሃም ነጥቡን ከአርሰናል እኩል 40 በማድረስ 3ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

06 Jan, 21:41


🏆 ኤስ ሚላን የጣልያን የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን በታሪኩ ለ8ተኛ ጊዜ ማሳካት ችሏል 🇮🇹

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

06 Jan, 21:00


🏆 ኤስ ሚላን የጣልያን ሱፐር ካፕ ሻምፒዮን ሆነ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ኢንተር ሚላን 2 - 3 ኤስ ሚላን 🔴
⚽️45+1' ማርቲኔዝ ⚽️52' ሄርናንዴዝ
⚽️47' ታሬሚ ⚽️80' ፑሊሲች
⚽️90+3' አብርሃም

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

06 Jan, 20:49


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ እረፍት
🟡 ወልቭስ 0 - 2 ኖቲንግሃም ፎረስት ⚫️
⚽️7' ጊብስ-ዋይት
⚽️44' ክሪስ ዉድ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 21:00


📊 አሁናዊ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቶፕ 6 ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 19:32


🤝 ብራይተን እና አርሰናል አንድ አቻ ተለያዩ 🤝

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ብራይተን 1 - 1 አርሰናል ⚫️
⚽️61' ፔድሮ(P) ⚽️16' ንዋኔሪ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 18:17


⭐️ ኢታን ንዋኔሪ 18 አመቱ ሳይሞላው በፕሪምየር ሊጉ 2 ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው የአርሰናል ተጫዋች ሆኗል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 17:07


🔥 አሁን የተጠናቀቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 17:02


🔥 ማንቸስተር ሲቲ ዌስትሃምን 4ለ1 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ማንቸስተር ሲቲ 4 - 1 ዌስትሃም 🔴
⚽️10' ሱፋል(OG) ⚽️71' ፉልክሩግ
⚽️42' ሀላንድ
⚽️55' ሀላንድ
⚽️58' ፎደን

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 15:11


📊 በ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብዙ ክሊንሺት ያስመዘገቡ ግብ ጠባቂዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 14:34


🔥 ኒዉካስትል ከሜዳው ዉጭ ቶተንሃምን አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
⚪️ ቶተንሃም 1 - 2 ኒዉካስትል ⚫️
⚽️4' ሶላንኬ ⚽️6' ጎርደን
⚽️38' ኢሳክ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 14:11


🇪🇹 የ12ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ባህር ዳር ከተማ 1 - 1 ድሬዳዋ ከተማ ⚪️
⚽️45+3' ሙጂብ ቃሲም ⚽️88' አህመድ ረሺድ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 14:01


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

⏱️ 12:00 | 🔵 ክርስታል ፓላስ 🆚 ቼልሲ ⚪️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 13:59


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

⏱️ 12:00 | 🔵 ማን-ሲቲ 🆚 ዌስትሃም 🔴

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 13:45


📊 አንቶኒ ጎርደን ከBIG 6 ክለቦች ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች በ19 ጎሎች ላይ በቀጥታ ተሳትፏል 🔥

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 13:36


📊 በ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብዙ አሲስት ያደረጉ ተጫዋቾች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 13:23


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ እረፍት
⚪️ ቶተንሃም 1 - 2 ኒዉካስትል ⚫️
⚽️4' ሶላንኬ ⚽️6' ጎርደን
⚽️38' ኢሳክ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 12:46


🔥 ዛሬ ምሽት 12:00 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክርስታል ፓላስ ከቼልሲ ይጫወታሉ።

ማን ያሸንፋል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 12:09


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 11:51


🔥 ዛሬ ምሽት 12:00 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ ከዌስትሃም ይጫወታሉ።

ማን ያሸንፋል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 11:27


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

⏱️ ቀን 9:30 | ⚪️ ቶተንሃም 🆚 ኒዉካስትል ⚫️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 11:08


📰 ሴልቲክ የቀድሞ ተጫዋቹን ኪራን ቲየርኒን ከአርሰናል የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 07:54


🔥 ዛሬ ቀን 9:30 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቶተንሃም በሜዳው ከኒዉካስትል ያስተናግዳል።

ማን ያሸንፋል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Jan, 04:56


🔥 ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Jan, 04:15


📰 አስቶንቪላ ኔዘርላንዳዊዉን አጥቂ ዶኔል ማሌንን ከዶርትሙንድ ለማስፈረም ንግግር ጀምሯል።

[ ምንጭ፡ Daily Mail Sport ]

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Jan, 04:07


📰 ጁቬንቱሶች የማንቸስተር ዩናይትዱን አጥቂ ጆሹዋ ዚርክዜን በውሰት ለማስፈረም እያሰቡ ነው።

[ ምንጭ: TUTTO SPORT ]

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Jan, 03:42


🇦🇷 ባየር ሊቨርኩሰን የ18 አመቱን አጥቂ አሌጆ ሳርኮን ከቬሌዝ ሳርስፊልድ አስፈርሟል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Jan, 21:56


📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ሆፌንሃይም የሊዮኑን አጥቂ ጊፍት ኦርባንን €9M አስፈርሟል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Jan, 21:01


🔥 ኢንተር ሚላን በጣልያን ሱፐር ካፕ ለፍፃሜ አለፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ኢንተር ሚላን 2 - 0 አታላንታ ⚪️
⚽️49' ዱምፍሪስ
⚽️61' ዱምፍሪስ

- ኢንተር ሚላን በፍፃሜው ከጁቬንቱስና ኤስ ሚላን አሸናፊ ጋር የሚገናኝ ይሆናል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Jan, 17:16


📰 አርሰናል የፍራንክፈርቱን አጥቂ ኦማር ማርሙሽን ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ሊቨርፑል ፣ ፒኤስጂ እና ኤሲ ሚላንን ተቀላቅሏል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Jan, 16:53


📝 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ፊዮረንቲና ኒኮላስ ቫለንቲኒን ከቦካ ጁኒየር በነፃ ዝውውር አስፈርሟል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Jan, 16:02


🇪🇹 የ12ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃ-ግብር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Jan, 15:51


📰 ኤስ ሚላን የሊቨርፑሉን አጥቂ ዳርዊን ኑኔዝን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Jan, 15:30


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የታህሳስ ወር ምርጥ ጎል እጩዎች

🇸🇪 አሌክሳንደር ኢሳክ [ሊቨርፑል ላይ]
🇬🇭 ታሪቅ ላፕቴ [ሌስተር ሲቲ ላይ]
🇨🇮 አማድ ዲያሎ [ማን-ሲቲ ላይ]
🇹🇷 ኢኔስ ኡናል [ዌስትሃም ላይ]
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኮል ፓልመር [ፉልሃም ላይ]
🇧🇷 ማቲየስ ኩንሃ [ማን-ዩናይትድ ላይ]
🇳🇿 ክሪስ ዉድ [ኤቨርተን ላይ]
🇬🇭 ታሪቅ ላምፕቴ [አስቶንቪላ ላይ]

የእናንተ የወሩ ምርጥ ጎል የማንነዉ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Jan, 14:59


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የታህሳስ ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች በወሩ ያስመዘገቡት ቁጥራዊ መረጃ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Jan, 12:10


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የታህሳስ ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል

🇵🇹 ኑኖ ኢስፒሪቶ ሳንቶ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኤዲ ሀዉ
🇪🇸 አንዶኒ ኢራኦላ
🇳🇱 አርኔ ስሎት

የእናንተ የወሩ ምርጥ ማን ነዉ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Jan, 11:51


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የታህሳስ ወር ምርጥ ተጫዋች እጩዎች በወሩ ያስመዘገቡት ቁጥራዊ መረጃ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Dec, 20:57


📸 የ2024 የካላንደር አመት በፎቶ ሲገለፅ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Dec, 20:51


🚨 ላሊጋዉ የባርሴሎናን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል!

- ዳኒ ኦልሞ እና ፓው ቪክቶር በላሊጋው እንደማይመዘገቡ ተረጋግጧል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Dec, 20:37


📊 በ2024 በአዉሮፓ ታላላቅ ሊጎች በርካታ ጎሎችን ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Dec, 20:29


📊 በ2024 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፓልመርና ሳላህ በ39 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርገዋል 🔥

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Dec, 20:14


📊 የ2024 የካላንደር አመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Dec, 14:51


📊 ማንቸስተር ዩናይትድ በዲሴምበር ወር ብቻ 18 ግቦችን አስተናግደዋል

- ከ1964 በኋላ በአንድ ወር ያስተናገዱት ትልቁ የግብ መጠን ነው።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Dec, 13:20


♨️ የ19ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Dec, 09:18


📊 ኒዉካስትል ዩናይትድ 4 ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሏል 🔥

- 13 ጎሎችን አስቆጠረዉ ጎል አላስተናገዱም

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Dec, 07:59


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቶፕ 6 ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Dec, 07:21


🇮🇹 የ18ተኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪ ኤ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Dec, 06:06


ኒዉካስትል ማን-ዩናይትድን ባሸነፈበት ጨዋታ አሌክሳንደር ኢሳክ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል 🇸🇪🇪🇷

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Dec, 22:22


ማንቸስተር ዩናይትድ ከ45 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦልድትራፎርድ በ3 ተከታታይ ጨዋታዎች ተሸንፏል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Dec, 22:06


🔥 ዛሬ ሰኞ የተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Dec, 21:54


🔥 ኒዉካስትል ማን-ዩናይትድን 2ለ0 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ማን-ዩናይትድ 0 - 2 ኒዉካስትል ⚪️
⚽️4' ኢሳክ
⚽️19' ጆሊንተን

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Dec, 21:45


🔥 ኢፕስዊች ታዉን ቼልሲን 2ለ0 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ኢፕስዊች ታዉን 2 - 0 ቼልሲ ⚪️
⚽️12' ዴላፕ (P)
⚽️53' ሃቺንሰን

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Dec, 21:33


ኦማሪ ሃቺንሰን የቀድሞ ክለቡ ቼልሲ ላይ ጎል አስቆጥሮ ደስታዉን የገለፀበት መንገድ 🤸‍♂️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Dec, 20:51


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ19ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ እረፍት
🔴 ማን-ዩናይትድ 0 - 2 ኒዉካስትል ⚪️
⚽️4' ኢሳክ
⚽️19' ጆሊንተን

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Dec, 20:41


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ19ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ እረፍት
🔵 ኢፕስዊች ታዉን 1 - 0 ቼልሲ ⚪️
⚽️12' ዴላፕ (P)

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Dec, 20:35


⭕️ ማንቸስተር ዩናይትድ በቴስታ 2 ጎሎች ተቆጥረዉበት በኒዉካስትል 2ለ0 እየተመራ ይገኛል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Dec, 20:21


🇸🇪 አሌክሳንደር ኢሳክ በ6 ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ጎል ማስቆጠር ችሏል 🔥

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Dec, 13:05


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የህዳር ወር ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል

🇧🇷 ማቲዉስ ኩንሃ
🇵🇹 ብሩኖ ፈርናንዴዝ
🇳🇱 ሪያን ግራቨንበርች
🇳🇴 ማርቲን ኦዴጋርድ
🇧🇷 ጃኦ ፔድሮ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቡካዮ ሳካ
🇪🇬 ሞሀመድ ሳላህ
🇨🇩 ዩአኔ ዊሳ

የእናንተ የወሩ ምርጥ ማን ነዉ

@mabdurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Dec, 13:04


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የህዳር ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል

🇩🇪 ፋቢያን ሁርዜለር
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጋሪ ኦኔል
🇳🇱 አርኔ ስሎት

የእናንተ የወሩ ምርጥ ማን ነዉ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Dec, 11:27


📊 አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ ካለፈው የውድድር ዘመን ጀምሮ 22 ጎሎችን ከማዕዘን ጎል ማስቆጠር ችሏል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Dec, 07:21


⭕️ ሌኒ ዮሮ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታዉን ማድረግ ችሏል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Dec, 07:16


👑 ሞ ሳላህ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ በ37 ጨዋታዎች ጎልና አሲስቶችን ያደረገ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Dec, 07:03


📊 አርሰናል በሊጉ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ማንቸስተር ዩናይትድን በ4 ተከታታይ ጨዋታዎች ማሸነፍ ችሏል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 22:48


📊 አሁናዊ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቶፕ 6 ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 22:33


🔥 ዛሬ ዕሮብ የተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ14ተኛ ሳምንት የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 22:32


አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በማን-ዩናይትድ ያለመሸነፍ ጉዞዉ በአርሰናል ተገቷል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 22:09


🔥 አርሰናል ማንቸስተር ዩናይትድን 2ለ0 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 አርሰናል 2 - 0 ማን-ዩናይትድ ⚫️
⚽️54' ቲምበር
⚽️73' ሳሊባ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 22:02


ሪያል ማድሪድ በአትሌቲክ ቢልባኦ 2ለ1 ተሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 አትሌቲክ ቢልባኦ 2 - 1 ሪያል ማድሪድ ⚪️
⚽️53' በረንገር ⚽️79' ቤሊንግሃም
⚽️80' ጉሩዜታ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 21:49


🔥 አሁን የተጠናቀቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ14ተኛ ሳምንት የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 21:35


🔥 ማንቸስተር ሲቲ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ማንቸስተር ሲቲ 3 - 0 ኖቲንግሃም 🔴
⚽️በርናርዶ
⚽️ዴብሮየን
⚽️ዶኩ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 21:34


🔥 ቼልሲ ከሜዳው ዉጭ ሳዉዝሃምተንን 5ለ1 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ሳዉዝሃምተን 1 - 5 ቼልሲ 🔵
⚽️11' አሪቦ ⚽️7' ዲሳሲ
⚽️17' ንኩንኩ
⚽️35'ማዱኬ
⚽️77' ፓልመር
⚽️87' ሳንቾ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 21:27


🤝 የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ከኒዉካስትል ጋር አቻ ተለያየ

⏱️ ተጠናቀቀ
⚪️ ኒዉካስትል 3 - 3 ሊቨርፑል 🔴
⚽️35' ኢሳክ ⚽️50' ጆንስ
⚽️62' ጎርደን ⚽️68' ሳላህ
⚽️90' ሻር ⚽️83' ሳላህ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 21:04


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ14ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ እረፍት
🔴 አርሰናል 0 - 0 ማን-ዩናይትድ ⚫️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 20:32


🎯 አሽሊ ያንግ በ39 አመት ከ148 ቀኑ በፕሪሚየር ሊጉ ከቅጣት ምት በቀጥታ ጎል ያስቆጠረ በዕድሜ ትልቁ ተጫዋች ሆኗል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 20:21


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ14ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ እረፍት
⚪️ ኒዉካስትል 1 - 0 ሊቨርፑል 🔴
⚽️35' ኢሳክ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 19:33


⭕️ አርሰናል ዛሬ በኤምሬትስ ስታዲየም 500ኛ
ጨዋታውን ያደርጋል!

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Dec, 19:27


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

⏱️ 5:15 | 🔴 አስቶንቪላ 🆚 ብሬንትፎርድ ⚪️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

01 Dec, 03:48


🔥 ዛሬ እሁድ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ13ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 20:05


📊 አሁናዊ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቶፕ 6 ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 19:39


🤝 ተጠባቂዉ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል

⏱️ ተጠናቀቀ
🟡 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ 1 - 1 ባየርን ሙኒክ 🔴
⚽️27' ጃሚ ጊቴንስ ⚽️85' ሙሲያላ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 19:28


🔥 አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ 2ተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ዌስትሃም 2 - 5 አርሰናል ⚫️
⚽️38' ዋንቢሳካ ⚽️10' ማጋሌስ
⚽️40' ኤመርሰን ⚽️27' ትሮሳርድ
⚽️34' ኦዴጋርድ(P)
⚽️36' ሀቨርትዝ
⚽️45+5' ሳካ(P)

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 18:25


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ13ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ እረፍት
🔴 ዌስትሃም ዩናይትድ 2 - 5 አርሰናል ⚫️
⚽️38' ዋንቢሳካ ⚽️10' ማጋሌስ
⚽️40' ኤመርሰን ⚽️27' ትሮሳርድ
⚽️34' ኦዴጋርድ(P)
⚽️36' ሀቨርትዝ
⚽️45+5' ሳካ(P)

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 17:16


🔥 አሁን የተጠናቀቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ13ተኛ ሳምንት የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 17:10


🔥 ብሪንትፎርድ ሌስተር ሲቲን 4ለ1 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ብሬንትፎርድ 4 - 1 ሌስተር ሲቲ 🔵
⚽️25' ዩአኔ ዊሳ ⚽️21' ቡናኖቴ
⚽️29' ኬቨን ሻዴ
⚽️45+8' ኬቨን ሻዴ
⚽️59' ኬቨን ሻዴ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 16:54


🇳🇱 ጀስቲን ክላይቨርት በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ በፔናሊቲ ሀትሪክ የሰራ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ችሏል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 16:43


🇩🇪 ኬቨን ሻዴ ሌስተር ሲቲ ላይ ሀትሪክ ሰርቷል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 16:20


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

⏱️ ማታ 2:30 | 🔴 ዌስትሃም 🆚 አርሰናል ⚫️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 15:09


ባርሴሎና በሜዳው በላስ ፓልማስ ተሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ባርሴሎና 1 - 2 ላስ ፓልማስ 🟡
⚽️61' ራፊንሃ         ⚽️49' ራሚሬዝ
                             ⚽️67' ፋቢዮ ሲልቫ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 14:48


🔥 ዛሬ ምሽት 2:30 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዌስትሃም ከአርሰናል ይጫወታሉ።

ማን ያሸንፋል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 14:20


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

⏱️ 12:00 | 🔴 ኖቲንግሃም 🆚 ኢፕስዊች 🔵

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 14:17


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

⏱️ 12:00 | 🔵 ክ/ፓላስ 🆚 ኒዉካስትል ⚪️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 14:16


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

⏱️ 12:00 | 🟡 ወልቭስ 🆚 በርንማዉዝ 🔴

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 14:15


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

⏱️12:00 | 🔴 ብሪንትፎድ 🆚 ሌስተር ሲቲ 🔵

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 10:14


🔥 ቅዳሜ እና እሁድ በአዉሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 09:57


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ፍሊን ዳውንስ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

30 Nov, 03:34


🔥 ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ13ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

29 Nov, 22:05


🔥 ብራይተን በሊጉ 2ተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ብራይተን 1 - 1 ሳዉዝሃምተን 🔴
⚽️29' ሚቶማ ⚽️59' ዶዉነስ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 22:24


🇮🇹 የ13ተኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪ ኤ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 22:03


♨️ የ12ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 21:56


🔥 ዌስትሃም ኒዉካስትልን 2ለ0 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
⚪️ ኒዉካስትል 0 - 2 ዌስትሃም 🔴
                             ⚽️10' ሶቼክ
                             ⚽️53' ዋን-ቢሳካ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 21:24


🔥 አሮን ዋን-ቢሳካ ከ3 አመት ከ9 ወር በኋላ የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን አስቆጥሯል

- በዌስትሃም ማልያ የመጀመሪያ ጎሉ ሆናለች ❤️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 21:14


⚪️ የኒዉካስትል ደጋፊዎች አሌክሳንደር ኢሳክ ያላቸውን ድጋፍ አሳይተዋል 🙌

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 20:49


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ12ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ እረፍት
⚪️ ኒዉካስትል 0 - 1 ዌስትሃም 🔴
⚽️10' ሶቼክ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 19:30


🇪🇬 ግብፃዊው ኮከብ ሞሃመድ ሳላህ በእግርኳስ ህይወቱ 300 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል 👑

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 19:13


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

⏱️ 5:00 | ⚪️ ኒዉካስትል 🆚 ዌስትሃም 🔴

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 18:08


🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ አል ናስር ዛሬ በተደረገ የኤሽያ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ላይ 2 ጎሎችን አስቆጥሯል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 17:43


🎙 “ ሊቨርፑልን የመልቀቅ እድሌ ሰፊ ነው “ ሞሐመድ ሳላህ

- የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጨዋች ሞሐመድ ሳላህ ከክለቡ እስካሁን የቀረበለት የውል ማራዘሚያ ጥያቄ አለመኖሩን ገልጿል።

“ ከሊቨርፑል እስካሁን የቀረበልኝ የውል ማራዘሚያ ጥያቄ የለም “ ያለው ሞሐመድ ሳላህ በዚህም ምክንያት በሚቀጥለው ክረምት ሊቨርፑል የሚለቅበት እድል እንዳለ ገልጿል።

- ሳላህ ከክለቡ ጋር ስላለበት ሁኔታ ሲያስረዳም “ አሁን ባለው ሁኔታ በቀጣይ ከመቆየቴ ይልቅ የመልቀቅ እድሌ ይሰፋል “ በማለት ተናግሯል።

“ እዚህ ብዙ አመት አሳልፌያለሁ እንደ ሊቨርፑል የሚሆን የለም ፣ አሁን ትኩረቴ የሊጉን እና ሻምፒየንስ ሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ላይ ነው በውል ጉዳይ ተበሳጭቻለሁ ነገርግን የእኔ ውሳኔ አይደለም።" ሳላህ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 13:46


🔷 የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የ5ተኛ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ቀንና ሰዓት አቆጣጠር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 12:28


🚨 ብራዚላዊዉ አጥቂ ቪኒቪየስ ጁኒየር በጉዳት ምክንያት ለ3 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 11:29


🔥 ዛሬ ምሽት 5:00 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኒዉካስትል ከዌስትሃም ጋር ይጫወታሉ።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 07:26


🇪🇸 የ14ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

25 Nov, 04:08


🇩🇪 የ11ኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

24 Nov, 19:55


🎙 ሩበን አሞሪም ለቢቢሲ ስፖርት የተናገረዉ፦

" በስፖርቲንግ በነበረኝ የአራት አመት ቆይታ ከሜዲያ ጋር ካደረኩት ቆይታ በላይ በዚህ ሳምንት ብዙ ንግግር አድርጊያለሁ። "

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

24 Nov, 19:34


🔥 ሪያል ማድሪድ ሌጋኔስን 3ለ0 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
⚪️ ሌጋኔስ 0 - 3 ሪያል ማድሪድ 🟠
⚽️43' ምባፔ
⚽️66' ቫልቨርዴ
⚽️85' ቤሊንግሃም

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

24 Nov, 18:44


🇵🇹 ሩበን አሞሪን የመጀመሪያ ጨዋታውን በአቻ ዉጤት ጀምሯል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

24 Nov, 18:26


🤝 ማን-ዩናይትድ እና ኢፕስዊች አቻ ተለያዩ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ኢፕስዊች ታዉን 1 - 1 ማን-ዩናይትድ 🔴
⚽️43' ሁትቸንሰን ⚽️2' ራሽፎርድ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

24 Nov, 18:21


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቶፕ 6 ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

23 Nov, 08:20


🇮🇹 አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የቀድሞ ክለባቸዉን ሌስተር ሲቲን በኪንግ ፓወር ይገጥማሉ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

23 Nov, 05:13


🔥 ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ12ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Nov, 21:36


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሀሪ ኬን ኦግስበርግ ላይ ሀትሪክ ሰርቷል 🔥

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Nov, 19:47


🌍 የ2024ቱ የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Nov, 19:31


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Nov, 15:25


ቪኒሺየስ ጁኔየር የሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Nov, 14:10


🇩🇪 የ11ኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ቀንና ሰዓት አቆጣጠር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Nov, 13:36


🇪🇹 የ8ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃ-ግብር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Nov, 13:21


🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ማቲዮ ኮቫቺች በጉዳት ምክንያት ከ3 እስከ 4 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Nov, 11:48


♨️ የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ድልድል

🇳🇱 ኔዘርላንድ 🆚 ስፔን 🇪🇸
🇭🇷 ክሮሺያ 🆚 ፈረንሳይ 🇫🇷
🇩🇰 ዴንማርክ 🆚 ፖርቹጋል 🇵🇹
🇮🇹 ጣልያን 🆚 ጀርመን 🇩🇪

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Nov, 20:14


✍️ ፔፕ ጋርዲዮላ በማን-ሲቲ ቤት እስከ 2027 የሚያቆየዉን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Nov, 19:58


🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የተናገሩት

“ ቻንን ለማለፍ አስበን ነው የምንጫወተው ፤ ያሸነፍንበት ውጤት በአጋጣሚ ወይም በስሜት የመጣ ውጤት ስለመሆኑ በቀጣይ ጨዋታ እናየዋለን ፤ ለማሸነፍ ምንም የሚከለክለን ነገር የለም ስራ ነው የሚፈልገው"

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Nov, 16:52


🇮🇹 የ13ተኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪ ኤ የጨዋታ መርሃ-ግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰዓት አቆጣጠር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Nov, 15:18


የቼልሲዉ አምበል ሬስ ጄምስ በጉዳት ምክንያት 129 ጨዋታዎች አምልጠዉታል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Nov, 13:48


📰 አርሰናል አርዳ ጉለርን ከሪያል ማድሪድ በማስፈረም የኦዴጋርድን ዝውውር መድገም ይፈልጋሉ።

[Diario Sport]

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Nov, 04:43


🇪🇸 የ14ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ የጨዋታ መርሃ-ግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰዓት አቆጣጠር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

20 Nov, 20:32


📰 ሳዉዝሃምተን ብራዚላዊዉን የሪያል ማድሪድ አጥቂ ኢንድሪክን በዉሰት የማስፈረም ፍላጎች አላቸዉ።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

20 Nov, 20:04


🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኪንሻሳ የአራት ሰዓት በረራ በማድረግ ምሽቱን አዲስ አበባ በሰላም ደርሷል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

20 Nov, 15:40


🇨🇩 ዲ/ሪ ኮንጎ 🆚 ኢትዮጵያ 🇪🇹 | የጨዋታ ሀይላይት

📲 More: 👇👇👇
youtu.be/azh2wc_HV-I

ማንዱራ ስፖርት

20 Nov, 15:09


🇲🇦 ሞሮኮ በ2025ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

🏟️ 6 ጨዋታዎች
6 አሸነፉ
⚽️ 26 ጎሎች
⛔️ 4 ክሊንሺት

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

11 Nov, 21:09


የፕርሚየር ሊጉ ዳኛ ዴቪድ ኩት ታገዱ!

- የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ዳኛ ዴቪድ ኩት በማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨውን የተንቀሳቃሽ ምስል ቅጂ ተከትሎ መታገዳቸው ተገልጸ።

- ዋና ዳኞው በተሰራጨው የቪዲዮ ቅጂ ሊቨርፑልን እና የቀድሞ አሰልጣኛቸውን የርገን ክሎፕን ሲሳደቡ እና ሲተቹ ተስተውለዋል።

- አሁን ላይ የፕርሚየር ሊጉ ፕሮፌሽናል ዳኞች ማኅበር የ49 ዓመቱ ዳኛ ዴቪድ ኩት ማገዱን አስታውቋል።

- ማህበሩ በዳኛው ላይ የሚያደርገውን ሙሉ ምርመራ መቀጠሉን እና በቀጣይ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን እንደሚሰጥ አሳውቋል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

11 Nov, 20:42


⭕️ ማን-ዩናይትድን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት የመራው ሩድ ቫን ኔስትሮይ ከክለቡ ጋር በይፋ ተለያይቷል።

@mandurasport2

ማንዱራ ስፖርት

11 Nov, 19:28


🇵🇹 አዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በካሪንክተን

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

11 Nov, 18:44


🇩🇪 የጀርመን ቡንደስሊጋ ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

11 Nov, 16:17


🇮🇹 የጣልያን ሴሪ ኤ ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

11 Nov, 10:28


ሩድ ቫን ኔስትሮይ ማን-ዩናይትድን በጊዚያዊ አሰልጣኝነት እየመራ ስኬታማ ጊዜን አሳልፏል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

11 Nov, 09:00


🇪🇸 የ2024/25 የስፔን ላሊጋ ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

11 Nov, 05:09


🇮🇹 የ12ተኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪ ኤ የጨዋታ ዉጤቶች

@manduraaport1

ማንዱራ ስፖርት

11 Nov, 04:51


🇪🇸 የ13ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

10 Nov, 21:48


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

10 Nov, 19:09


⭕️ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ በመጀመሪያ ጨዋታዉ ሽንፈት አስተናግዷል

- በአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን የመክፈቻ ጨዋታውን አድርጓል።

- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ከናይጄሪያው ኤዶ ኪዊንስ ጋር ያደረገውን የምድብ መጀመሪያ ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።

- ንግድ ባንክ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን ከሶስት ቀናት በኋላ ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር የሚያደርግ ይሆናል።

- የወቅቱ የውድድሩ አሸናፊ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከማሳር ጋር አድርጎ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

10 Nov, 19:00


♨️ የ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

10 Nov, 18:32


🔥 ተጠባቂዉ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ቼልሲ 1 - 1 አርሰናል 🔴
⚽️70' ፔድሮ ኔቶ ⚽️60' ማርቲኔሊ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

10 Nov, 17:20


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ እረፍት
🔵 ቼልሲ 0 - 0 አርሰናል 🔴

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

10 Nov, 16:21


🔥 አሁን የተጠናቀቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

10 Nov, 16:20


🔥 ማን-ዩናይትድ በሜዳው ሌስተር ሲቲን አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ማን-ዩናይትድ 3 - 0 ሌስተር ሲቲ 🔵
⚽️17' ፈርናንዴዝ
⚽️38' ክሪስቲያንሰን(OG)
⚽️82' ጋርናቾ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

10 Nov, 15:30


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

ማታ 1:30 | 🔵 ቼልሲ 🆚 አርሰናል 🔴

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

10 Nov, 14:55


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

⏱️ እረፍት

🔴 ማን-ዩናይትድ 2 - 0 ሌስተር ሲቲ 🔵
⚽️17' ፈርናንዴዝ
⚽️38' ክሪስቲያንሰን(OG)

🔴 ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 0 ኒዉካስትል ⚪️
⚽️21' ሞሪሎ

⚪️ ቶተንሃም 0 - 2 ኢፕስዊች ታዉን 🔴
⚽️31' ስሞዲክስ
⚽️43' ዴላፕ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

10 Nov, 14:17


📊 ቼልሲ እና አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ ለመጨረሻ ጊዜ በተገናኙበት ጨዋታ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

10 Nov, 12:57


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

11:00 | 🔴 ማን-ዩናይትድ 🆚  ሌስተር ሲቲ 🔵

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 20:06


ፔፕ ጋርዲዮላ በአሰልጣኝነት ህይወቱ 4 ተከታታይ ጨዋታዎች ሲሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 19:34


🔥 ብራይተን ከመመራት ተነስቶ ማን-ሲቲን አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ብራይተን 2 - 1 ማንቸስተር ሲቲ 🔴
⚽️78' ጇ ፔድሮ ⚽️23' ሃላንድ
⚽️83' ማት ኦሪሊ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 19:02


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

5:00 | 🔴 ሊቨርፑል 🆚  አስቶንቪላ ⚪️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 17:16


🔥 አሁን የተጠናቀቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዉጤት

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 15:14


🔥 ሪያል ማድሪድ ኦሳሱናን 4ለ0 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
⚪️ ሪያል ማድሪድ 4 - 0 ኦሳሱና 🔴
⚽️34' ቪኒሺየስ
⚽️42' ቤሊንግሃም
⚽️61' ቪኒሺየስ
⚽️69' ቪኒሺየስ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 14:46


🇧🇷 ቪኒሺየስ ጁኒየር ኦሳሱና ላይ ሀትሪክ ሰርቷል 🔥

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 14:37


🔥 ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማታ 5:00 ሊቨርፑል ከአስቶንቪላ ጋር ይጫወታል።

ማን ያሸንፋል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 14:20


🤍 ጁድ ቤሊንግሀም በውድድር አመቱ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል 🤍

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 14:10


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

12:00 | 🔴 ብሬንትፎርድ 🆚 በርንማዉዝ ⚫️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 14:06


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

12:00 | 🔵 ክርስታል ፓላስ 🆚 ፉልሃም ⚪️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 14:06


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

12:00 | 🟡 ወልቭስ 🆚 ሳዉዝሃምተን 🔴

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 13:51


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

12:00 | 🔴 ዌስትሃም 🆚 ኤቨርተን 🔵

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 13:37


🔥 ዛሬ ማታ 2:30 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብራይተን ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ይጫወታሉ።

ማን ያሸንፋል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 10:55


🔥 ቅዳሜና እሁድ በአዉሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

09 Nov, 04:47


🔥 ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

08 Nov, 19:06


🇩🇪 የ10ኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ የጨዋታ መርሃ-ግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰዓት አቆጣጠር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

08 Nov, 16:33


🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2024 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከታንዛንያ እና ኮንጎ ዲሪ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ዝግጅቱን ትናንት የጀመረ ሲሆን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም የሁለተኛ ቀን ልምምድ አከናውኗል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

08 Nov, 13:33


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ኒኮላስ ጃክሰን ኒዉካስትል ላይ ያስቆጠራት ጎል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ጎል ተብላ ተመርጣለች።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

08 Nov, 12:34


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ኑኖ ኢስፔርቶ ሳንቶ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጥቅምት ወር ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

08 Nov, 12:33


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ክሪስ ዉድ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጥቅምት ወር ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 22:17


🔥 ዛሬ ማክሰኞ በአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የተደረጉ የ4ተኛ ጨዋታዎች ዉጤት

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 22:01


ሪያል ማድሪድ በኤስ ሚላን 3ለ1 ተሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
⚪️ ሪያል ማድሪድ 1 - 3 ኤስ ሚላን 🔴

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 21:57


😱 ስፖርቲንግ ሊዝበን ማንቸስተር ሲቲን 4ለ1 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🟢 ስፖርቲንግ ሊዝበን 4 - 1 ማን-ሲቲ 🔵
⚽️38' ጊዮከርስ ⚽️4' ፊል ፎደን
⚽️46' አራዉሆ
⚽️49' ጊዮከርስ (P)
⚽️81' ጊዮከርስ (P)

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 21:55


🔥 ሊቨርፑል ባየር ሊቨርኩሰንን 4ለ0 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ሊቨርፑል 4 - 0 ባየር ሊቨርኩሰን ⚪️
⚽️61' ዲያዝ
⚽️63' ጋክፖ
⚽️83' ዲያዝ
⚽️90+3' ዲያዝ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 19:54


🔥 ዳይናሞ ዛግሬብ ስሎቫን ባርቲስላቫን አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ስ/ባርቲስላቫ 1 - 4 ዳይናሞ ዛግሬብ ⚪️
⚽️5' ስትሬሌክ ⚽️10' ስፒኪች
⚽️30' ሱቺች
⚽️74' ኩሌኖቪች
⚽️73' ኩሌኖቪች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 19:49


🔥 ፒኤስቪ በቻምፒየንስ ሊግ ጂሮናን አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ፒኤስቪ 4 - 0 ጂሮና ⚪️
⚽️16' ፍላሚንጎ
⚽️33' ቲልማን
⚽️83' ባካዮኮ
⚽️89' ላዲስላቭ (OG)

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 19:23


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

5:00 | ⚪️ ሪያል ማድሪድ 🆚 ኤስ ሚላን 🔴

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 19:12


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

5:00 | 🔴 ሊቨርፑል 🆚 ሊቨርኩሰን ⚫️

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 18:30


🇪🇹 የ7ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ ተጠናቀቀ
🟡 ኢትዮጵያ ቡና 1 - 1 ስሑል ሽረ ⚪️
⚽️45+3' አንተነህ ተፈራ(ፍ) ⚽️26' ፋሲል አስማማው

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 14:59


🇪🇹 የ7ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ ተጠናቀቀ
⚪️ ፋሲል ከነማ 2 - 3 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 🟢
⚽️10' ጌታነህ ከበደ ⚽️45' አቤል ሀብታሙ
⚽️77' ጌታነህ ከበደ ⚽️49' ናትናኤል ገ/ጊ
                          ⚽️75' ያሬድ የማነ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 13:13


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 12:41


🇳🇴 ማርቲን ኦዴጋርድ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሙሉ የቡድን ልምምድ ተመልሷል 😄

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 08:08


🔷 ዛሬ ማክሰኞ በአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሚደረጉ 4ተኛ ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 07:01


🔥 𝗧𝗛𝗜𝗦 𝗜𝗦 𝗣𝗥𝗘𝗠𝗜𝗘𝗥 𝗟𝗘𝗔𝗚𝗨𝗘 🔥

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

05 Nov, 06:55


🇪🇸 የ12ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Nov, 22:14


♨️ የ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Nov, 21:58


🔥 ፉልሃም ከመመራት ተነስቶ ብሪንትፎርድን አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
⚪️ ፉልሃም 2 - 1 ብሪንትፎርድ ⚫️
⚽️90+2' ዊልሰን ⚽️24' ያንሌት
⚽️90+7' ዊልሰን

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Nov, 21:43


🇮🇹 የ11ኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪ ኤ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Nov, 20:52


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ እረፍት
⚪️ ፉልሃም 0 - 1 ብሪንትፎርድ ⚫️
⚽️24' ያንሌት

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

04 Nov, 19:22


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

5:00 | ⚪️ ፉልሃም 🆚 ብሪንትፎርድ 🔴

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Nov, 20:49


📷 ብሩኖ ፈርናንዴ ፔናሊቲ ሲመታ ኦናና እና ካስሚሮ 😁

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Nov, 19:53


📈 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቶፕ 6 ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Nov, 18:29


🤝 ተጠባቂዉ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ማን-ዩናይትድ 1 - 1 ቼልሲ 🔵
⚽️70' ፈርናንዴዝ(P)    ⚽️74' ካይሴዶ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Nov, 16:01


🔥 ቶተንሃም አስቶንቪላን 4ለ1 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
⚪️ ቶተንሃም 4 - 1 አስቶንቪላ 🔴
⚽️49' ጆንሰን ⚽️32' ሮጀርስ
⚽️75' ሶላንኬ
⚽️79' ሶላንኬ
⚽️90+6' ማዲሰን

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Nov, 13:34


🔥 አትላንታ ከሜዳው ዉጭ ናፖሊን 3ለ0 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ናፖሊ 0 - 3 አትላንታ 🟡
⚽️10' ሎክማን
⚽️31' ሎክማን
⚽️90+2' ሬቴጊ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Nov, 12:46


📊 አሌክሳንደር ኢሳክ በሊጉ በሴንት ጄምስ ፓርክ ባደረጋቸው ያለፉት 12 ጨዋታዎች 12 ጎሎችን አስቆጥሯል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Nov, 11:05


🔥 ዛሬ ቀን 11:00 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቶተንሃም ከአስቶንቪላ ጋር ይጫወታል።

ማን ያሸንፋል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Nov, 10:31


🇪🇹 የ7ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃ-ግብር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Nov, 09:09


🔥 ዛሬ ምሽት 1:30 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ ከቼልሲ ይጫወታሉ።

ማን ያሸንፋል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Nov, 08:40


🇹🇷 ፌርዲ ካዲዮግሉ የመጀመሪያ የእንግሊዝ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን ሊቨርፑል ላይ አስቆጥሯል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Nov, 04:22


🔥 ትናንት በጀርመን ቡንደስሊጋ ፍራንክፈርት ቦቹምን 7ለ2 ማሸነፍ ችሏል

⚫️ ፍራንክፈርት 7 - 2 ቦቹም 🔵
⚽️9' ኢኪቲኬ ⚽️35' ዴ ዊት
⚽️18' ማርሙሽ ⚽️51' ሆፍማን
⚽️20' ክናፍ
⚽️32' ብራዉን
⚽️62' ዳሁድ
⚽️66' ኡዙን
⚽️69' ኢኪቲኬ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

03 Nov, 03:29


🔥 ዛሬ እሁድ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 20:36


በርንማዉዝ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ማንቸስተር ሲቲን ማሸነፍ ችሏል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 20:23


🔥 አስደናቂ ሲዝንን የእያሳለፈ የሚገኘው ኖቲንግሃም በሊጉ 3ተኛ ጀረጃ ላይ ተቀምጧል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 20:02


📈 አሁናዊ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቶፕ 6 ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 19:57


🔥 በርንማዉዝ የዋንጫ ተፎካካሪ የሆኑትን ማን-ሲቲንና አርሰናልን በሜዳዉ አሸንፏል 💪

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 19:27


🤝 ወልቭስ እና ክርስታል ፓላስ አቻ ተለያዩ 🤝

⏱️ ተጠናቀቀ
🟡 ወልቭስ 2 - 2 ክርስታል ፓላስ 🔵
⚽️67' ላርሰን ⚽️60' ቻሎባህ
⚽️72' ጃኦ ጎሜዝ ⚽️77' ጉሂይ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 17:23


🔥 አሁን የተጠናቀቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 17:03


🔥 ሊቨርፑል ብራይተንን አሸንፎ የሊጉ መሪ ሆኗል

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ሊቨርፑል 2 - 1 ብራይተን 🔵

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 17:03


ማንቸስተር ሲቲ በበርንማዉዝ 2ለ1 ተሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 በርንማዉዝ 2 - 1 ማንቸስተር ሲቲ 🔵

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 16:02


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

           እረፍት

ሊቨርፑል 0-1 ብራይተን

በርንማውዝ 1-0 ማንቸስተር ሲቲ

ኢፕስዊች ታውን 0-0 ሌስተር ሲቲ

ኖቲንግሃም ፎረስት 1-0 ዌስተሀም

ሳውዝሃምፕተን 0-0 ኤቨርተን

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 14:35


አርሰናል በኒዉካስትል ዩናይትድ 1ለ0 ተሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
⚪️ ኒዉካስትል 1 - 0 አርሰናል 🔴
⚽️12' ኢሳክ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 14:10


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

12:00 | 🔴 በርንማዉዝ 🆚 ማን-ሲቲ 🔵

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 14:08


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

12:00 | 🔴 ሊቨርፑል 🆚 ብራይተን 🔵

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 14:07


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

12:00 | 🔴 ሳዉዝሃምተን 🆚 ኤቨርተን 🔵

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 13:20


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏱️ እረፍት
⚪️ ኒዉካስትል 1 - 0 አርሰናል 🔴
⚽️12' ኢሳክ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 11:26


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

ቀን 9:30 | ⚪️ ኒዉካስትል 🆚 አርሰናል 🔴

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 11:20


🔥 ዛሬ ምሽት 12:00 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑል በሜዳዉ አንፊልድ ከብራይተን ጋር ይጫወታል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 10:05


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማን-ዩናይትድ 🤝 ስፖርቲንግ ሊዝበን 🇵🇹

🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ
🇵🇹 ልዊስ ናኒ
🇵🇹 ብሩኖ ፈርናንዴዝ
🇵🇹 ሩበን አሞሪም 🆕

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 09:18


🔥 ቅዳሜ እና እሁድ በአዉሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 06:08


🇸🇪 ስዊድናዊው አጥቂ ቪክቶር ጂዮከርስ ስፖርቲንግ ሊዝበን ኢስትሬላን 5ለ1 ሲያሸንፍ 4 ጎሎችን አስቆጥሯል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

02 Nov, 04:51


🔥 ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

01 Nov, 13:30


🚨 ወልቂጤ ከተማ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እንዲሳተፍ ተወሰነ

- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሰረዘው ወልቂጤ ከተማ በዘንድሮው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሚጠይቀውን መስፈርት በማሟላት እንዲወዳደር ውሳኔ አሳልፏል።

- በዚህም መሠረት ወልቂጤ ከተማ በ2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ላይ ተደልድሎ የሚወዳደር ይሆናል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

01 Nov, 12:31


🇵🇹 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ማን-ዩናይትድ ሩበን አሞሪምን የክለቡ አዲስ አሰልጣኝ አድርጎ በይፋ ሹሟል።

- የ39 ዓመቱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከ10 ቀናት በኋላ በይፋ ስራቸውን እንደሚጀምሩ ይፋ ሆኗል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

01 Nov, 10:52


🔥 የጥቅምት ወር ለባርሴሎና የማይታመን ነበር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

01 Nov, 10:27


🇺🇸 ትዉልደ ኢትዮጵያዊቷ የአሜሪካ ብሄራዊ ቡድን ተከላካይ ናኦሚ ግርማ አሜሪካ አርጀንቲናን 3ለ0 ባሸነፈችበት ጨዋታ 2 ጎሎችን ማስቆጠር ችላለች

ኢትዮጵያ በእግርኳሱ ላይ አልሰራችበትም እንጂ እንደ ናኦሚ ግርማ አይነት ድንቅ ተጫዋቾችን ማፍራት ትችል ነበር 😥

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

01 Nov, 05:11


ዴቪድ ዴሂያ ፊዮረንቲና ጄኖዋን 1ለ0 ባሸነፈበት ጨዋታ ኮከብ ተብሎ ተመርጧል 🇪🇸

- ዴሂያ በፊዮረንቲና ማልያ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ሲመረጥም ይህ ለ2ተኛ ጊዜ ነው።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

01 Nov, 04:52


🇮🇹 የጣልያን ሴሪ ኤ ደረጃ ሰንጠረዥ

@manduraaport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Oct, 21:46


🇮🇹 የ10ኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪ ኤ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Oct, 21:23


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጥቅምት ወር ምርጥ ጎል እጩዎቹ ይፋ ሆነዋል።

🇦🇷 ፋኩንዶ ቦናኖቴ [ በርንማዉዝ ላይ ]
🇧🇷 አንድሪያስ ፔሬራ [ ማን-ሲቲ ላይ ]
🇧🇪 ጄረሚ ዶኩ [ ፉልሃም ላይ]
🇦🇷 አሌሃንድሮ ጋርናቾ [ ብሪንትፎርድ ላይ ]
🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 ሪያን ክርስቲ [ አርሰናል ላይ ]
🇭🇷 ጄስኮ ግቫርዲዮል [ ወልቭስ ላይ ]
🇸🇳 ኒኮላስ ጃክሰን [ ኒዉካስትል ላይ ]
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቡካዮ ሳካ [ ሊቨርፑል ላይ ]

የእናንተ ምርጥ ጎል የማንነዉ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Oct, 20:45


✍️ 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ፈርሚን ሎፔዝ በባርሴሎና እስከ 2029 የሚያቆየዉን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Oct, 19:17


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጥቅምት ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች በወሩ ያላቸው ቁጥራዊ መረጃዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Oct, 16:08


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጥቅምት ወር ምርጥ ተጫዋች እጩዎች በወሩ ያላቸው ቁጥራዊ መረጃዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Oct, 13:11


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጥቅምት ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎቹ ይፋ ሆነዋል።

🇵🇹 ኑኖ ኢስፒሪቶ ሳንቶ
🇪🇸 ፔፕ ጋርዲዮላ
🇩🇪 ፋቢያን ሁርዜለር
🇳🇱 አርኔ ስሎት

የእናንተ ምርጡ ማንነዉ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

31 Oct, 11:25


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጥቅምት ወር ምርጥ ተጫዋች እጩዎቹ ይፋ ሆነዋል።

🇦🇷 ፋኩንዶ ቦኖኖቴ
🇭🇷 ጄስኮ ግቫርዲዮል
🇨🇲 ብሪያን ምቤሞ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኮል ፓልመር
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቡካዮ ሳካ
🇧🇪 ማትዝ ሴልስ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዳኒ ዌልቤክ
🇳🇿 ክሪስ ዉድ

የእናንተ ምርጥ ማን ነዉ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Oct, 21:53


🇪🇹 አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ በኤምሬት ስታዲየም ተገኝቶ የአርሰናልን ጨዋታ ተመልክቷል 📷

@manfurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Oct, 21:23


🔥 ዛሬ ማክሰኞ የተደረጉ የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የ3ተኛ ጨዋታዎች ዉጤት

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Oct, 21:03


🔥 ሪያል ማድሪድ 2ለ0 ከመመራት ተነስቶ ዶርትሙንድን 5ለ2 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
⚪️ ሪያል ማድሪድ 5 - 2 ዶርትሙንድ 🟡
⚽️60' ሩዲገር ⚽️30' ማለን
⚽️61' ቪኒሺየስ ⚽️34' ቢዮን-ጊቴንስ
⚽️83' ቫዝኬዝ
⚽️86' ቪኒሺየስ
⚽️90+3' ቪኒሺየስ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Oct, 21:02


🔥 አርሰናል በቻምፒየንስ ሊግ ሻክታር ዶኔስክን አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 አርሰናል 1 - 0 ሻክታር ዶኔስክ 🔵
⚽️29' ሪዝኒክ (OG)

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Oct, 20:24


🇪🇹 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Oct, 19:54


🇪🇹 የ4ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Oct, 19:17


🇦🇷 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ሊዮኔል ሜሲ የሜጀር ሊግ ሶከር የመስከረም ወር ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Oct, 18:18


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

4:00 | 🔴 አርሰናል 🆚 ሻክታር ዶኔስክ 🔵

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Oct, 13:08


🔷 ዛሬ ማክሰኞ በአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሚደረጉ 3ተኛ ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

22 Oct, 10:09


🇪🇹 ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ይፋዊ ጥያቄ አቀረበች

- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የ2029ኙን የአፍሪካ ዋንጫ እንድታዘጋጅ ይፋዊ ጥያቄ አቅርበዋል፡፡

- ሃገሪቱ በ2029 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ የማዘጋጀት አቅም እንዳላት የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፤ በዚሁ ጊዜ የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ እንድታዘጋጅ ይፋዊ ጥያቄም አቅርበዋል፡፡

- የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሙትሴፔ (ዶ/ር) በበኩላቸው ፤ ኢትዮጵያ የ2029ኙን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ያቀረበችውን ጥያቄ ካፍ ከኮሚቴው ጋር እንደሚመክርበት ተናግረዋል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Oct, 21:22


♨️ የ8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Oct, 21:06


🔥 ኖቲንግሃም ፎረስት በሜዳው ክ/ፓላስን አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 0 ክርስታል ፓላስ 🟡
⚽️65' ክሪስ ዉድ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Oct, 21:04


🇪🇸 የ10ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Oct, 20:49


🇮🇹 የ8ተኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪኤ የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Oct, 20:01


🇩🇪 የጀርመን ቡንደስሊጋ ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Oct, 18:25


🔴 ሌኒ ዮሮ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ልምምድ ተመልሷል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

21 Oct, 12:43


🔷 የ2024/25 የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የ3ተኛ ጨዋታዎች መርሃ-ግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰዓት አቆጣጠር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

20 Oct, 21:06


🔥 ባርሴሎና የስፔን ላሊጋ መሪነቱን አጠናክሯል

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ባርሴሎና 5 - 1 ሲቪያ ⚪️
⚽️24' ሌዋንዶዉስኪ (P) ⚽️87' ኢዱምቦ
⚽️28' ፔድሪ
⚽️39' ሌዋንዶዉስኪ
⚽️82' ፓብሎ ቶሬ
⚽️89' ፓብሎ ቶሬ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

20 Oct, 20:08


📊 አሁናዊ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

20 Oct, 15:01


🔥 ማንቸስተር ሲቲ ከመመራት ተነስቶ ወልቭስን 2ለ1 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🟡 ወልቭስ 1 - 2 ማንቸስተር ሲቲ 🔴
⚽️7' ላርሰን ⚽️33' ግቫርዲዮል
⚽️90+5'' ስቶንስ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

20 Oct, 14:22


👕 የጨዋታ አሰላለፍ

⏱️ ምሽት 12:30 | 🔴 ሊቨርፑል 🆚 ቼልሲ 🔵

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

20 Oct, 09:41


♦️ የሊቨርፑል ቀጣይ 5 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

በእነዚህ ጨዋታዎች ስንት ነጥብ ያገኛል?

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

20 Oct, 07:57


🔥 ዛሬ ምሽት 12:30 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑል ከቼልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል።

ማን ያሸንፋል

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

20 Oct, 07:04


🔥 ዛሬ እሁድ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

20 Oct, 04:53


🔥 አርጀንቲናዊዉ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በ4 ቀናት ለ2ተኛ ጊዜ ለሀገሩ እና ለክለቡ ሃትሪክ ሰርቷል 🇦🇷

◾️ ማክሰኞ - 🅰️🅰️
◾️ ቅዳሜ -

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

19 Oct, 21:07


🔥 ሪያል ማድሪድ ከሜዳው ዉጭ ሴልታ ቪጎን አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔵 ሴልታ ቪጎ 1 - 2 ሪያል ማድሪድ ⚫️
⚽️51' ዊልዮት ⚽️20' ምባፔ
⚽️66' ቪኒሺየስ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

19 Oct, 20:46


🔥 ቪክተር ኦስሜን ለጋላታሳራይ ድንቅ የመቀስ ምት ጎል አስቆጥሯል 👌

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

19 Oct, 18:57


የአርሰናል ያለመሸነፍ ጉዞ በበርንማዉዝ ተገቷል

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 በርንማዉዝ 2 - 0 አርሰናል ⚪️
⚽️70' ክሪስቲ 🟥30' ሳሊባ
⚽️79' ክላይቨርት (P)

- በጨዋታው ዊሊያን ሳሊባ በ30ኘዉ ደቂቃ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

19 Oct, 16:34


🔥 አሁን የተጠናቀቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት የጨዋታ ዉጤቶች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

19 Oct, 16:08


🔥 ማን-ዩናይትድ በሜዳዉ ብሪንትፎርድን 2ለ1 አሸነፈ

⏱️ ተጠናቀቀ
🔴 ማን-ዩናይትድ 2 - 1 ብሪንትፎርድ ⚪️
⚽️47' ጋርናቾ ⚽️45+5' ፒኖክ
⚽️62' ሆይሉንድ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

19 Oct, 10:01


♦️ የአርሰናል ቀጣይ 5 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

በእነዚህ ጨዋታዎች ስንት ነጥብ ያገኛል?

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

19 Oct, 03:53


🔥 ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

18 Oct, 20:44


🇪🇹 የ4ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃ-ግብር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

18 Oct, 19:36


🇪🇹 ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ የምትጫወትበት ዲሲ ፓወር ከዳላስ ትሪንቲ ክለብ ጋር በነበረዉ ጨዋታ ሎዛ በመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ተካታ 64 ደቂቃ ሜዳ ላይ ቆይታ ጥሩ ተንቀሳቅሳ አራት የግብ ሙከራ ማድረግ ችላለች። ጨዋታውም ያለ ግብ 0ለ0 በሆነ አቻ ዉጤት ተጠናቋል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

18 Oct, 19:10


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

18 Oct, 17:55


📊 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

18 Oct, 12:32


🟣 ንግድ ባንክ የምድብ ተጋጣሚዎቹን አውቋል

- ኢትዮጵያን በአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚወክለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የምድብ ተጋጣሚዎቹን ከደቂቃዎች በፊት አውቋል።

- ይህንንም ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በምድብ 2 ማሜሎዲ ሰንዳውንስ (ደቡብ አፍሪካ) ፤ ቱታንካሙን (ግብፅ) ፤ ኢዶ ኪዊንስ (ናይጄሪያ) ጋር ተደልድሏል።

- በሁለት ምድብ የሚደረገው ውድድሩ ምድቡን አንደኛ እና ሁለተኛ በመሆን የሚያጠናቅቁ ክለቦች ግማሽ ፍፃሜውን ይቀላቀላሉ።

- የዘንድሮው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ከጥቅምት 30 እስከ ህዳር 14/2017 ዓ.ም ሞሮኮ ላይ እንደሚካሄድ ይታወቃል።

- ኢትዮጵያ በውድድሩ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግርኳስ ቡድን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ትወከላለች።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

18 Oct, 05:43


🎙 አሰልጣኝ ገ/መድህን ኃይሌ በወቅታዊ የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ዙሪያ የሰጡት መግለጫ

🎦 ከታች ያስቀመጥነውን ሊንኩን/ምስሉን በመጫን ሙሉ ቪዲዮዉን መከታተል ትችላላችሁ!

📲 More: 👇👇👇👇👇👇
youtu.be/myC6N0PRAhA

ማንዱራ ስፖርት

17 Oct, 20:25


🇪🇬 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ኦማር ማርሙሽ የጀርመን ቡንደስሊጋ የመስከረም ወር ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

17 Oct, 20:08


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ሊዮኔል ሜሲ የአለማችን የምንግዜም ምርጡ ተጫዋች ተብሎ በማርካ ሽልማት ተበርክቶለታል።

1. 🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ
2. 🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ
3. 🇧🇷 ፔሌ
4. 🇦🇷 ዲ ስቴፋኖ
5. 🇦🇷 ማራዶና
6. 🇳🇱 ክራይፍ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

17 Oct, 19:29


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ኮል ፓልመር የPFA የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመስከረም ወር ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

17 Oct, 15:30


🇮🇹 የ8ተኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪ ኤ የጨዋታ መርሃ-ግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰዓት አቆጣጠር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

17 Oct, 14:29


🌍 ለ2025ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀገራት

🇲🇦 ሞሮኮ
🇩🇿 አልጄሪያ
🇸🇳 ሴኔጋል
🇪🇬 ግብፅ
🇧🇫 ቡርኪናፋሶ
🇨🇲 ካሜሮን
🇨🇩 ዲሞክራቲክ ኮንጎ
🇦🇴 አንጎላ

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

17 Oct, 10:15


🇪🇸 የ10ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ የጨዋታ መርሃ-ግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰዓት አቆጣጠር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

17 Oct, 09:48


'' የኢትዮጲያ ሽንፈቱን የአለም ፍፃሜ አታድርጉት ፤ ጊኒን የገጠምነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ይዘን ነው ''

አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ

" ምን እንደሚያስጨንቃችሁ አላውቅም ውሌ የሚጠናቀቅበት ጊዜ ጥቅምት 23 ነው አትጨነቁ እለቅላችኋለው ''

" በ2 ጨዋታ 4ለ1 እና 3ለ0 ተሸነፍን እንጂ ለማጋነን ተብሎ 7ለ1 መባል የለበትም ልክ አይደለም "

" 7ለ1 ተሸነፍን ተብሎ መጋነን የለበትም ክሬዲት ለማሳጣት እንዳይሆንባችሁ እሰጋለሁ 8ለ0 ተሸንፈንም እናውቃለን ''

" ሽንፈቱን የዓለም ፍጻሜ አታድርጉት ጊኒን የገጠምነው ትልቅ ቡድን ይዘን አይደለም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ይዘን ነው "

( ምንጭ: ዮሴፍ ከፈለኝ )

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

16 Oct, 21:18


📅 ልክ በዛሬዋ ቀን ከ20 አመታት በፊት አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ ለባርሴሎና የመጀመሪያ ጨዋታ አደረገ።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

16 Oct, 19:26


🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከቀትር በኋላ ከአቢጃን በመነሳት ምሽቱን አዲስ አበባ በሰላም ደርሷል።

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

16 Oct, 15:57


🔥 የ8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃ-ግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰዓት አቆጣጠር

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

16 Oct, 12:26


🎙 አሰልጣኝ ስዩም ከበደ

« ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ትልልቅ አሰልጣኞች መካከል አንድ ብትጠሩ እኔ ነኝ፤ ሁለት ብትጠሩ እኔው ነኝ። »

@mandurasport1

ማንዱራ ስፖርት

16 Oct, 11:27


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ቶማስ ቱሄልን የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል።

- አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ከሚቀጥለው ጥር ወር ጀምሮ ሶስቱን አናብስት በአሰልጣኝነት የመምራት ስራቸውን እንደሚጀምሩ ይፋ ሆኗል።

@mandurasport1