Bereket Lemma | በረከት ለማ @bereketlemma Channel on Telegram

Bereket Lemma | በረከት ለማ

@bereketlemma


Gospel singer and songwriter. I will upload my songs and messages on this channel.

YouTube 👇👇 https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw
FaceBook 👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61558660441567
Tiktok 👇👇
tiktok.com/@bekilemma

Bereket Lemma | በረከት ለማ (Amharic)

በረከት ለማ ለአንደኛው ስም እና ውድ ነኝ በጥሩ የሚመለከተው መዝሙሮች እና የሚጠብቅ መልአክ ነው። እኔ የመዝሙር እና አምራች ታለቅሳሲ ነኝ። እኔ ይህ የገና መንፈሳዊ መበላሽትን እና መልአኩን ከእኔም እና ከመንገዳችሁም ያጣም ነኝ። የትኩረኛ ስፖንሽ ፡ https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw የፌስቡክ ፡ https://www.facebook.com/profile.php እና ትክታም ፡ @bekilemma

Bereket Lemma | በረከት ለማ

03 Jan, 06:28


140  #ሰው_ይጠመቃሉ

1ሰው 1 ሳሙና በ50 ብር
በሀዋሳ ማረሚያ ቤት  ጌታን ተቀብለው  የመሠረት ትምህርት ተምረው ሰኞ ታህሳስ 28/2017 ለመጠመቅ ፕሮግራም ይዘዋል ስለዚህ ለነዚህ ለሚጠመቁ ለእያንዳንዳቸው አንድ የልብስ #ሳሙና 
እንዲንወስድላቸው ጠይቀውናል።
አንድ ሰው አንድ ሳሙና
50x140= 7000 ብር ይሆናል።
የአንዱ ሳሙና ዋጋ 50 ብር
ይሄን በማረሚያ ቤት ላሉ የቤተክርስቲያን መሪዎች እሁድ ታህሳስ 27 ላይ እናድርስላቸው
በ50 ብር በወንጌል ጎን ስለ ቆማችሁ ተባረኩ።

ስለነዚህ በጌታ ቤት ስለፀኑ ወገኖች እግዚአብሔር ይባረክ።

ብር ለማስገባት
1000324243864
wondmagegn kebede
Screenshots
0916623103 or @eforj

Bereket Lemma | በረከት ለማ

13 Dec, 08:47


የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ 🙏

Clubhouse የሚባል መተግበሪያ ከ Play store በማውረድ ከስር ያስቀመጥኩትን "የአልበም ግምገማ" ብታደምጡት መልካም ነው በተለይ ዘማሪዎችና ከ ዝማሬ ጋር የተገናኘ ነገር ላይ የምታገለግሉ ሰዎች በዚህ አልበም ላይ የሚነሱ አስተያየቶች ገንቢና ጠቃሚ መስለው ይታዩኛል። ተባረኩ 🙏
👇👇 ከስር ያለውን Link ይጫኑ
https://www.clubhouse.com/room/Prk6jlGV?utm_medium=ch_room_pxr&utm_campaign=IKKVWYtDD-Z2mXJ_dpw2Iw-1550917&chs=dX7TKzrdbz%3AnSLUJTrGcQVICC2yr0d74_h7xdAbGyfA7aRfpAPbhQE



YouTube 👇👇 https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw
FaceBook 👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61558660441567
Tiktok 👇👇
tiktok.com/@bekilemma

Bereket Lemma | በረከት ለማ

24 Nov, 14:49


ተለቋል 👇👇
https://youtu.be/PFUKvumdAmc?si=HYg6d5lubEmwx_-D

Bereket Lemma | በረከት ለማ

23 Nov, 18:23


https://vm.tiktok.com/ZMhv47oK3/

ነገ ይለቀቃል 👇👇 https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw

Bereket Lemma | በረከት ለማ

16 Nov, 14:33


እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርብ ቀን "አንተ አለህበት ወይ?" በሚለው ዝማሬ እንባረክበታለን 😍

https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma

Bereket Lemma | በረከት ለማ

12 Nov, 15:21


Subscribe to our YouTube Channel to see our work and to stay updated on what we are doing!

https://youtube.com/@lijehoy?si=yGf1hCRk2hFYIcYp

Bereket Lemma | በረከት ለማ

02 Nov, 06:27


ወንጌል ተሰበከ
በአፖስቶ ከተማ የኢትዮጵያን ለኢየሱስ 6ኛ አመት ምክንያት በማድረግ ከአፖስቶ አብያተክርስቲያናት ጋር በመሆን በከተማይቱ ወንጌል ተሰብኳል።

ወንጌል ይቀጥላል....

@e4jsong

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ

Bereket Lemma | በረከት ለማ

30 Oct, 18:48


https://vm.tiktok.com/ZMhQdKc84/

Bereket Lemma | በረከት ለማ

22 Oct, 15:00


https://youtu.be/q30C-nM-zUE?si=UP0Mw4YTukyPMkLv

Bereket Lemma | በረከት ለማ

01 Oct, 18:26


https://t.me/yetezelelewsibeket?livestream

Bereket Lemma | በረከት ለማ

25 Jul, 12:29


https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma

Bereket Lemma | በረከት ለማ

14 Jul, 19:53


#በፀሎታችሁ_አስቡን
የ2016 የኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብረት ታላቅ ዕቅድ ወደ ሆነው ወደ ደቡብ ኦሞ ዘመቻ
እግዚአብሔር ሁሉን ነገር መልካም አድርጎልን ዛሬ ሐምሌ 7/2016 ከሰዓታት በኃላ ከሌሊቱ 8:00 ሰዓት ጉዞ ወደ ደቡብ ኦሞ አልዱባ እናቀናለን።

እስከ አሁን በፀሎት በገንዘብ እና በሀሳብ ከጎናችን የነበራችሁ ከልብ እያመሰገንን

እግዚአብሔር በሁሉ ይረዳን ዘንድ ጥብቅ ፀሎት ይደረግልን።

ወንጌል ይቀጥላል
ደቡብ ኦሞን ለኢየሱስ።

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ.
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

Bereket Lemma | በረከት ለማ

01 Jul, 19:52


ያቦቅን_ስሻገር
#yabokinsisheger
“ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12

https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma

Bereket Lemma | በረከት ለማ

28 Jun, 19:10


ነገ እጅግ ከተወደደው መጋቢ እሸቴ በለጠ ጋር "እውነተኛ አምልኮ" በሚል ርዕስ ጠዋት 2:30 ጀምሮ በ አዳሬ ህይወት ብርሃን ቤ.ክ ስልጠና ይኖረናል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ሌሎች ወዳጆቻችሁንም ጋብዙአቸው።
ብዙ ፍቅርና አክብሮት 🙏
ዘማሪ በረከት ለማ

https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma

Bereket Lemma | በረከት ለማ

28 Jun, 19:07


ክብር ለጌታ ይሁን!! እግዚአብሔር ድል ሰጠን
ሰኔ 23 የሚኖረንን "ያቦቅን ስሻገር" የመዝሙር ድግስ ምክንያት በማድረግ ዛሬ ዓርብ ሰኔ 21 በሃዋሳ ወንጌል ተሰብኳል በርካታ ሰዎች ወንጌል ሰምተዋል ብዙ ነፍሳትም ድነዋል። ጌታችን ኢየሱስ ክብርን ይውሰድ 🙏

https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma
https://t.me/bereketlemma