Don Bosco Catholic First and Middle level School (1-8) A.A

@donbosco2014e

Don Bosco Catholic First and Middle level School (1-8) A.A

10 Oct, 07:02

Channel name was changed to «Don Bosco Catholic First and Middle level School (1-8) A.A»

Don Bosco Catholic First and Middle level School (1-8) A.A

03 Oct, 17:08

ቀን 23 / ዐ 1 / 2017 ዓ.ም

ለዶን ቦስኮ ካቶሊክ የመ / ደ / ት / ቤት ተማሪዎችና ወላጆች / አሳዳጊዎች በሙሉ

ነገ ( ዓርብ / 24 / ዐ 1 / 2017 ዓ.ም ) በኢሬቻ በዓል ምክንያት የመንገድ መዘጋጋትና የትራንስፖርት ዕጥረት ስለሚኖር ትምህርት የሚሰጠው ለግማሽ ቀን እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ ብቻ መሆኑን እየገለፅን ከሰዓት በኋላ ት/ት እንደማይኖር እናሳውቃለን ።

ማሳሰቢያ :- ወላጆችና የሰርቪስ ሾፌሮች በ6: 00 ሰዓት በት/ ቤት ተገኝታችሁ ተማሪዎችን ልትቀበሉ ይገባል።
ት/ቤቱ

Don Bosco Catholic First and Middle level School (1-8) A.A

13 Sep, 14:51

ውድ ተማሪዎቻችንና የተከበራችሁ ወላጆች በ2016ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና  ውድ ተማሪዎቻችን ባስመዘገቡት ከፍተኛ ውጤት
     እንኳን ደስ አላችሁ !!!
* ተማሪ ሃና ኃ/ስላሴ 551የት/ቤቱን ከፍተኛ ውጤትአስመዝግባለች
* 10 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል
* በአጠቃላይ 97.5% ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ማስመዝገብ ችለዋል።
ይህ በተማሪዎቻችን የተመዘገበው ውጤት እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ውጤት የጥረት ውጤት ነውና ውድ ተማሪዎቻችን ባስመዘገባችሁት ከፍተኛ ውጤት ኮርተንባችኋል።
  መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ!
                                  ት/ቤቱ