የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

@deawa_selefiya


የታላላቅ ዳኢዎችን ፈዋኢድ የሚያገኙበት ቻናል ነው።ይቀላቀሉ።

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

20 Oct, 05:15


💫ብስራት  💫ብስራት  💫ብስራት

🫧[[ ታላቅ የደዕዋእና የኢጅቲማእ ፕሮግራም ]]🫧

🌃  በዉቢቱ'ና የሙስሊሙች መናገሻ በሆነቺው "በደቡብ ወሎ ዞን" አልብኮ ወረዳ ሶባና ጀብል በ013 ቀበሌ  ሶባ ቢላል መስጅድ ታላቅ የደዕዋ እና የኮንፈረንስ ፕሮግራም ✈️

📢 ለመላው ደዕዋ ናፋቂ ሙስሊም ማህበረሰብ  በሙሉ እነሆ የፊታችን እሁድ ጥቅምት -10/02/2017- በአይነቱ ለየት ያለ የደዕዋ ፣የኢጅቲማእ ፣የዚያራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃቹህ ይገኛል።

🔄የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ፦

❶ ሸይኽ  ሙሀመድ መኪን -ሐፊዞሁሏህ - [ከደሴ]

     ❷ ኡስታዝ ሀሰን ኢድሪስ(አቡ ሙአዝ) -ሐፊዞሁሏህ -[ከሀርቡ]

          ❸  ሸይኽ ሙሀመድ ሰኢድ- ሐፊዘሁሏህ [ከደሴ]

❹ ሸይኽ ጀማል አዘ ሀቢ  -ሐፊዞሁሏህ -[ከደሴ]

      ❺ ሸይኽ ኢማም ፔፕሲ -ሐፊዞሁሏህ -[ከደሴ]

           ❻ ሸይኽ አህመድ አወቀ -ሐፊዞሁሏህ - [ከደሴ]

  ❼  ሸይኽ ሀሰን ቃዲ -ሐፊዘሁሏህ (ከደሴ)

❽. ሸይኽ ሙሀመድ አሚን-ሐፊዘሁሏህ (ከደሴ) (ከደሴ) (ከደሴ)

❾.   አቡ ሶላሁዲን ሸይኽ ሁሴን- ሐፊዘሁሏህ (ከደሴ)

❿ ወንድም አቡ ሀሳን አሊይ -ሐፊዘሁሏህ (ከኮ/ቻ)

❶❶ ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሴን- ሐፊዘሁሏህ(ከደሴ)

❶❷ ወንድም አቡ ዑበይዳህ ሰኢድ-ሐፊዘሁሏህ(ከኬሚሴ)

❶❸ ወንድም አብደል መሊክ-ሐፊዘሁሏህ (ከኬሚሴ)

❶❹ ሸይኽ ኢስማኢል-ሀፊዘሁሏህ(ከኮ/ቻ)

❶❺  ሸይኽ ሙሀመድ ኡመር ''ጀሜ''-ሐፊዘሁሏህ (ከደሴ)

እና በሌሎችም ተናፋቂና ብርቅየ መሻኢኾች እና ኡስታዞች 'ሶባ'' ደምቃ እና ተውባ ትውላለች-ኢንሻ አሏህ- ስለሆነም የሶባ(የአሸዋው) እና    እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች ብሎም ተወላጆችም ጭምር  በየትም የምትገኙ የደዕዋ ናፋቂዎች  በሙሉ በክብር ተጋብዛችኋል።

🕌 አድራሻ ፦ አልብኮ ወረዳ ጦሳ ፈላናን ተሻግሮ በተለምዶ "አሸዋው "  በመባል የሚጠራው ሰፈር "ቢላል መስጅድ" ወንዙን ተሻግሮ ከጁኒየር ትምርት ቤቱ አጠገብ።

አዘጋጅ = የሶባ ቢላል መስጅድ ጀመአ

በአካል መገኘት የማትችሉ ኔት ካለ -ኢንሻ አሏህ- በዚህ ቻናል ለማስተላለፍ እንሞክራለን!
ወይንም እሪከርድ ይለቀቃል
👇👇👇
https://t.me/Sobabilalmesjid/4305
https://t.me/Sobabilalmesjid/4305

የፕሮግራሙ ሰዓት፦ ጠዋት 3:00-4:00 ባለው ሰአት ይጀመራል

🚙እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል

መልዕክቱን ሸር እና ኮፒ አድርጉልን
ሸር ሸር ሸር

ይህ ቻናል ዳእዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል 013 የቴሌግራም ቻናል ነው። ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

18 Oct, 18:59


🛑አድስ ሙሀደራ ቀጥታ ስርጭት
➫➬➫➬➫➬➫➬➫➬➫➬➫


🎙በወንድማችን ከማል «አቡ ዘይድ»

🔖ርዕስ ፦በድን ላይ መፅናት።

   
      መ
           ረ
          

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/bukharimesjid

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

18 Oct, 17:59


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

     ➳የዳዕዋ እና የኒካህ ፕሮግራም

የእህታችን ፎዚያ እና የወንድማችን  ሰዒድ የኒካህ ብሮግራም አስመልክት የተዘጋጀ ጥሪያችንን ስናቀርብላችሁ ከታላቅ ደስታጋር ነው !!


ሙሽሪት ሙሽራው አልፉፉፉፉፉ መብሩክ⤵️
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير


         ➾ተጋባዥ እንግዶቻችን


🎙ኡስታዝ አቡ ሃሳን حفظه الله

🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን حفظه الله

🎙ወንድም አቡ አይመን حفظه الله


🎙ወንድም አቡ ፋሩቅ حفظه الله



ከምሽቱ 3:20 ሰዓት በቅርብ ርቀት ላይ ሁናችሁ  ይጠብቁን  !!


ሙሽሪት ሙሽራው  በድጋሜ አልፉፉፉፉፉ መብሩክ⤵️
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير

ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ ➘➘➘➘


     👉https://t.me/tgewid

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

16 Oct, 05:22


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

16 Oct, 03:02


🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት

📚 رياض الصالحين
ክፍል - 93

(34) باب بر الوالدين وصلة الأرحام

رقم الحديث 331

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ

የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

14 Oct, 06:12


አዲስ  🔠🔠🅰️🔠🔠🔠🔠🔠🔠
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ወደ ኸይር ስራ ላመላክታችሁ 

ከስር ያለው የኡስታዝ

muhammedsirag

📱YouTube  📱ቻናል

😚☺️🥰😚😋😋😄🥰😉
ማድረግ  ⭐️
በመቀጠልም  screenshot በኮሜንት መላክ

👇👇
https://youtube.com/@muhammedsirage
https://youtube.com/@muhammedsirage

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

13 Oct, 06:59


🆘የመጀመሪያው ፕሮግራሙ
👑ርዕስ ➡️አኽላቅ


➡️በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ

🔠🔠🔠🔠

t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

12 Oct, 17:27


ሂጃብ ኒቃብ  ለማይለብሱ  እህቶል ገሳጭ ነሲሃ !!

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

12 Oct, 01:42


ካረባ ጓደኛ ይሻላል ብቸኛ
=
ከዒባዳ ከሚያዘናጋ ሺ ጓደኛ ከዒባዳ ጋር ብቻውን መኖር ያረካል

قال الشافعي
አል ኢማሙ_ሻፊዒይ(رحمه الله)እንዲህ ሲሉ ገጠሙ

إذا لَمْ أَجِدْ خِلًّا تَقِيًّا فَوِِحْدتي
ألذُّ وأشهى من غَوِيٍّ أُعَاشِرهُ

አሏህን ሚፈራ ልዩ ወዳጅ ካላገኘሁ ከምኗኗረው ጠማማ ጓደኛ ብቸኝነቴ በጣም ያረካና ያጓጓ ነው


وَأَجْلِسُ وَحْدِي للعِبَادَةِ آمِناً
أَقَرُّ لِعَيْنِي مِنْ جَلِيسٍ أُحَاذِرُه

በሰላም ለዒባዳ ብቻዬን መቀመጤ ከምሰጋው አቀማማጭ ለአይኔ በጣም ያስደስታል

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

11 Oct, 16:45


ተጠርታችኋል !! እጂግ አጓጊ ፕሮግራም ነው እዳያመልጣችሁ !!

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

11 Oct, 16:44


በሸባበ-ሰለፍይን ቻናል....!!

ዛሬ ጁሙዓ ነው ሳህ⁉️

ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም አለን እንዳረሱት
--------------------------------

እኔ አይመቸኝም አልመጣም አይሰራም፡
ነገ ጁሙዓ አለ የደዕዋ ፕሮግራም፡
በተውዳችና በጀግና ዑስታዞች፡
በሱና በፀኑ የመንሀጅ ጎበዞች፡

ግሩም ማንቂያ ደወል ሊቆሰቁሱብን፡
በቁርዓን በሀዲስ ቻርጅ ሊያደርጉብን፡
በፈገግታ ደምቀው ኢስላምን ሊመክሩ፡
እንዳናንቀላፋ ወጣቱን ሊዘክሩ፡
ካገር ቤትም ከውጭ መጥተው በዚህ ቻናል፡
አደራ እንዳትቀሩ ደዕዋ አለ ብለናል።

ሸባበ-ሰለፍይን ቻናል በሰለፍያ ዱዓትች ይደምቃልና በክብር ተጠርታችኋል ።

ሰዓት አመቻቹ እንዳያመልጣችሁ፡
በዚህ ፕሮግራም ላይ መጣድ አለባችሁ፡

በተወዳጅ ዑስታዞች
በጀግና የሰለፍያ ወጣቶች የሚታደሙበት ምርጥና አጓጊ ትውውስ ኢንሻ አሏህ

➊ሸይኽ ሁሴን አቡ ሰለሀዲን

➨በዲን ላይ ቢዲዓ የመፍጠር አደጋው‼️

➋ዑስታዝ ሁሴን አልይ

......ሰለፍያ እና ወጣቱ....‼️

➌ወንድም አብደል መሊክ

«የችግሮቻችን መፍትሔ»

❹ወንድም አቡ ዑበይዳ

«እስከ መቼ»

❺ወንድም አቡ ሐሳን

➨ከወንጀል መፀፀት‼️

❻ወንድም አህመድ-ኑር

«እናንተ ወጣቶች ሆይ ንቁ»

➐ወንድም አቡ-ማሒር

«የሁላችን አደራ»

ሌሎችም ወንድሞች ይጠበቃሉ ኢንሻ አሏህ...

ሁላችንም ሊንኩን ሸር በማድረግ እንሰባሰብ ባረከሏሁ ፊኩም።

ሰለፍይ ወጣቶች በሸባበ-ሰለፍይን ይደምቃሉ.....ኑ ስለ ዲናችን እንተዋወስ ተብላችኋል።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

11 Oct, 16:25


"መተናነስ ያለው ደረጃ" ...

[ خطبة الجمعة ٨-٤-١٤٤٦هــ  | Khutbah Jumu’ah 11-10-2024]

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

10 Oct, 06:22


ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 03/02/2017 በወልቂጤ ከተማ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

በእለቱም :-
(1) ተውሒድ እና ሺርክ በኢብኑ ሙነወር
(2) ሱንና እና ቢድዐህ በአቡል ዐባስ
(3) አኽላቅ በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ እና
ሌሎችም እንግዶች ይሳተፋሉ፣ ኢንሻአላህ።

ለተጨማሪ መረጃ:- 0905097178 ሙራድ

በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇
🟢 t.me/tdarna_islam
🔴 t.me/tdarna_islam

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

10 Oct, 03:05


➚➚➚ ነበር የጓደኝነት ጥግ ወላኪን አሁን ላይ ጓደኛ የሚባለው ሰዓታቶችን ደውላ ወከዛ ወከዛ የምታውራን ይመስለናል  ወላህ ሀዛ ቀለጥ እደዚህ አይነት ጓደኛ ከመያዝ ብቸኝነት ውብ ጌጥ ነው ።

አጠቃቀሙን ካወቅንበት ከጀዋላችን ወዳ ምርጥ ጓደኛ የለም ።
ቲላዋወችን የተለያዩ ገሳጭ ሙሀደራወችን በማዳመጥ ቁርዓንን በመቅራት ድምፅ ያላቸው የሚመስሉ አንዳንድ  አሉ ልብን የሚጠግኑ የሚመስሉ ቂሷወች የነብያት ታሪኮች ሌሎችን ታሪኮች በማንበብ ከጀዋላችን ጋር ከተወዳጀን ትርፍ እጂ ኪሳራ የለለብ ምርጥ ጓደኛ ነው ።

አብዛሀኞቻችን ጓደኛ ማለት  የዱኒያን ቀዳዳ እደት መሙላት እዳለብን መፍትሄ የሚሰጡን የህይወት ታሪኳን ..... ያወራችን የሚመስሉን  ለረጂም ሰዓት ስልክ የምታወራን ሁል ጊዜ የምደውልልን  በዛዛታ ወሬ ደስታ የምፈጥርልን የቅርብ ጓደኛ የሚመስሉን አለን ።
የልብ ጓደኛ ማለት ለሰከንድም ቢሆን አላህን የምታስታውስ ናት !!


⛔️ኡኽታየ ጓደኛሽ ወዳጅሽ ማን ናት⁉️


ያቺ የፋሽን ዓይነት እያመጣች የምታስለብስሽ
ያቺ በተገናኛችሁ ቁጥር ፎቶ ምትቀርፅሽ
ያቺ ከዒልም ቦታ የምታዘናጋሽ
ያቺ اللهን ከማስታወስ የምታርቅሽ
ያቺ ሀያዕሽን አስጠፍታ ፈጣጣነትን የምታስተምርሽ
ያቺ በየመንገዱ walk እንብላ   የምትልሽ
ወይስ ያቺ........ የቷ ነች ያንቺ ጓደኛ እ እህት እ የቷ‼️

♨️ይቺ ከሆነች ጓደኛሽ ንቂ ተመለሽ♨️

ዛሬ በባጢል ቦታ በባጢል ነገር ላይ የመሰረሽው ጓደኝነት አይደለም ነገ በአኼራ ይቅር እና ዛሬው ዱንያ ላይ ሳይቀር ምነው ጓደኛዬ ባትሆን ኖሮ እያልሽ ትፀፀችበታለሽ።

ስንት እና ስንት ምርጥ ምርጥ እህቶች ነበሩ በማይሆኑ ጓደኞች ተስበው ከዒልም መንደር ባልታሰበ መንገድ የጠፉት فكم‼️ والله‼️فكم


ياويلتى ليتني لم أتخذ فلانا خليلا
ወዮልኝ እከሌን ጓደኛ ባላደረኩ ኑሮ

لا حول ولا قوة الا بالله العلي العظيم‼️‼️

እከሌን ጓደኛ አድርጌ ባልያዝኩ ኑሮ እያሉ መፀፀት እንዳለ ታውቂ ነበር⁉️አዎ እህቴ ዛሬ ላይ አቀማማጭሽን ጓደኛሽን ተመልከቺ❗️

ይልቅ እህትዬ ይቺ ትሁን
ጓደኛሽ👇

ሒጃብን የምታመላክትሽ❗️
ስትር እንድትሆኚ የምታስተምርሽ❗️
ወደ ቂርዓት የምትጎተጉትሽ
ሀያዕን የምታስተምርሽ
መጥፎ የሆነ አመለካከት ስታመጪ አይ አይሆንምይህ ክልክል ነው እንዲህ አይደረግም የምትልሽ❗️
ዲንሽን እንድታውቂ እንድትማሪ ከባጢል ቦታ ርቀሽ ልታይሽ የምትከጅለው
ባጠቃላይ ከመጥፎ ከልክላ ወደ ኸይር የምታመላክትሽ
ለالله ብላ የምትወድሽ በالله መንገድ ላይ የተገናኘሻት የሆነችዋ

ይቺ ትሁን እህትሽ👆👆

ይቺ ነች አንቺን በالله ፍቃድ የምትጠቅምሽ አኼራን አስታዋሽ ሲጠፋሽ አስተማሪሽ ስትጣበቢ መካሪሽ ሀሳብ ሲጠፋብሽ ሀሳብ ሰጪሽ ይቺ ትሁን እህት
ጓደኛሽ‼️

📣 ካልሆነ ግን ውዷየ
ወዮልኝኝኝኝኝ ማለታችን አይቀሬ ነው !!

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

09 Oct, 06:36


የመግቢያ ትኬት 1000(አንድ ሺ ብር) ነው።
=
የምር ይበዛል ግን ግራ ቀኝ አይታቹህበታል⁉️
=
=
አንድ የኢስላማዊ ኮንፈረንስ መጥሪያ ፅሁፍ አየሁኝ ፅሁፉ ይሄ ነው👇👇

በአይነቱ ልዩ የሆነ ታላቅ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ

የኮንፈረንሱ መሪ ቃል “ዲናችንን ማወቅ መተግበርና ማስተማር”

🏝 የኢትዮጵያ አህለ ሱና ኢስላማዊ ማህበር ታላቅ ሀገር አቀፍ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ ጥቅምት ላይ   በአዲስ አበባ ከተማ ለማካሄድ አስቧል።
ለዚህ ፕሮግራም የአዳራሽ ኪራይ፣ ለተሳታፊዎች ሻይ ቡና ፣ ለዑለማዎች ትራንስፖርትና ማረፊያ ወዘተ የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን እንዲቻል የአንድ ሰው መግቢያ ትኬት 1000 ብር ነው።

🔹 ስለሆነም ትኬት በአካል መግዛት ለምትፈልጉ፦
➡️  አል ኢስላሕ መድረሳ
➡️  ዳሩ ሱና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

🔹በባንክ አካውንት ለምትጠቀሙ
የባንክ አካውንት ቁጥር፦ ………………………………
          ሙሒዲን ሳሊሕ እና ዩሱፍ ኸድር

   የኢትዮዽያ አህሉ ሱና ኢስላማዊ ማህበር
👆👆
የኔ ጥያቄ አንድ ሺ ብር መክፈል የማይችል አንድ መቶ ሰውና ከዚያ በላይ ቢመጣ ትቀበሉታላቹህ ወይስ በመጣህበት እግርህ የደቤትህ ትሉታላቹህ?

አንድ ሺ ብር የከፈለ ሊገባ ያልቻለ ሊመለስ ከሆነ ኢስላማዊ መንፈስነቱን ያጠለሸዋል አስቡት እስኪ ትምህርቱን መሳተፍ እየፈለገ በብር ምክንያት አንብቶ ሲመለስ ምን ያክል የስነልቦና ጫና እንደሚያሳድርበት።

ከዚህ ሁሉ አካውንታቹህን ብቻ በመለጠፍ እርዱንና የኮንፈረንስ ፕሮግራም እናድርግ ብትሉ ይሻላል አይ ጃዳዋ ሰለፊያ አይ መወደዷ ያሳዝናል።

ዱሮ ነበር ተርቲብ፣መውሊድ የኸሚስ ቂምሀ እየተባለ ያለ አቅሙ ባላገሩ ሲቸገር የምናየው።

ለነገሩ በባለፈው ረመዳን ዐሽረል አዋኺር ለኢዕቲካፍ 50 ሰዎችን ወደኛ መስጅድ ለማምጣት ወስነናል እያንዳንዱ ሰው ቀለብ 4ሺ ብር ይዞ ይምጣ ሲባል ገርሞኛል።

ማሳሰቢያ!
ለወግ አጥባቂ ሰው ይሄም ከእንከን አይፀዳም ለማለት ነው

እኛ በሰራንው ኑሮ 10 ዙር ፅሁፍ ይፃፍበት ነበር ግን
ودارهم مادمت في دارهم
وأرضهم مادمت في أرضهم

በሰፈራቸው ላይ እስከሆንክ ድረስ ተኗኗራቸው በምድራቸው ላይ እስከሆንክ ድረስ አስወድዳቸው ሆነ ነገሩ

ማህበር ክቡር ነው አ?

t.me/abumuazhusenedris

የመቅደላ ማሻ ሰለፍዮች ቻናል

08 Oct, 21:49


ከልጃቸው ሞት ላይ ሸይኽ ሙዘሚል ሀፊዞሁሏህ የተናገሩት ነው።

አሏህ ሶብሩን ይስጣችሁ ያ ሸይኽ እንባቸው እየረገፈ ግን በተስፋ እየቋመጡ ህዝባቸውን ያስተምራሉ።

የልጅ መቃብር አባት አንጀት ላይ ነው ይባላል።

ኀhttps://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi

4,922

subscribers

588

photos

192

videos