Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ) @alewyahair Channel on Telegram

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

@alewyahair


አስደሳች ዜና ለተሰባበረ፣ፎሮፎር ላስቸገረው ፣ቁመትና ብዛት ለመጨመር ቤት ውስጥ በተዘጋጁ ለፀጉር እና ለቆዳ በሚመከሩ ከኬሚካል ንፁህ በሆኑ ቅመሞች እንንከባከቦታለን በአላህ ፍቃድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጡን ይመለከታሉ።

ከእንክብካቤ በተጨማሪ የማማከር አገልግሎትም እንሰጣለን።



https://t.me/joinchat/AAAAAElbjGoGhHmP1cCjiA

ስልክ ቁጥር
0923296868
@hanumd

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ) (Amharic)

አላውያ ፀጉርና ቆዳ ቤት (እንክብካቤ) ከእንክብካቤ በተጨማሪ የማማከር አገልግሎት ምንም ነገር እና እንቻለን። በበለጋ ድጋፍና ጉለሌ ታክስስ ውስጥ ለውጥ ይመለከታሉ። ምርጥ ጉዞ ከአዲስ አበባዋቅን ጋር ይቅር ብዙ ቅመሞችን እንከባከያለን! አማርኛ፣ ሃምጣን፣ የወላይቲላይዜ ብሄራ እና እሱም ሆኖ በገንዘብ መመከር የሚሆነውን በተቃራኒ አገልግሎትን መማጸን እና ምንጭ እና ለቤቶች ያስተላልፍ በሚችሉ አከባቢዎች ይቀሳሉ። አማርኛ ግንኙነትና መፅሀፍ እንዴት ጋሽ ውስጥ ለውጥ ለሆነው ሆርሞንያዋድ በስልክ ቁጥር 0923296868 ይደውሉ። @hanumd

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

03 Feb, 19:53


Finally alhamdulilahi rebil alemin!!!🙏🙏🙏😔😔🙏🙏🙏

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

29 Jan, 06:28


ተጠንቀቁ!👆

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

29 Jan, 06:27


https://vm.tiktok.com/ZMk4LKNoy/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

21 Jan, 17:53


Coming soon in sha allah👍

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

01 Dec, 08:02


👆ተስፋ አለመቁረጥ ያለውን ትሩፋት ትማሩበታላችሁ

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

01 Dec, 08:02


https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02TdNXyqEBRhYfS9EDxcBguUJVF1H41Ck56apeCNp7Md41AauBtfEWGSDWYHiB6QU7l&id=100008151008769&sfnsn=mo&mibextid=6aamW6

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

24 Nov, 06:58


https://vm.tiktok.com/ZMhceNkfw/

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

18 Nov, 12:49


👆ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን ሲራራ አዋርድ ላይ እንድናሸንፍ ለውድድር የሰጠነውን ኮሜንት ላይክ ያድርጉልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

🫵ለቀና ተግባሮ አላህ ኸይር ጀዛችሁን🙏 ይክፈላችሁ

🙏ላይክ ማድረግ ያሸልማል🫴

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

18 Nov, 09:51


https://www.facebook.com/share/p/1Ufn44d3ML/?mibextid=qi2Omg

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

01 Nov, 19:57


facial by homemade treatments!!!
https://youtube.com/shorts/DHnL7-z2-n4?si=_MkNq6oLrBSHHyhf

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

13 Oct, 05:02


''synergy tutorial and training service''

በወላጆች ለምን ይመረጣል?

📌ብቃት ያላቸውን አስጠኚዎችንና ኡስታዛዎችን በስራችን ከመቅጠራችን በተጨማሪ ስለልጆች አያያዝ ስልጠና በመስጠት ልጆችዎ በመሰላቸት ሳይሆን ደስተኛ ሆነው እውቀት እንዲያገኙ እንጥራለን።

📌 የልጆችዎን እያንዳንዱን ሂደቱን ከስር ከስር በመከታተል ደካማ በሆኑበት ክፍል ላይ በልዩ ሁኔታ ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን።

📌ልጆች በአንድ አስጠኚና ቁርአን አቅሪ እንዲያዙ ለማድረግ የቁርንና የጥናት ፖኬጅን ለሚጠቀሙ ወላጆች በልዩ ቅናሽ እናስተናግዳለን።

👌 በእውቀት ብቻ ሳይሆን በስነምግባር የታነፀ ትውልድ ይኖር ዘንዳ ካለምንም ተጨማሪ ክፍያ ለልጅዎ በሳምንት አንድ ቀን የተርቢያ ኘሮግራም እናዘጋጃለን።

''empowering minds shaping future''

አድራሻ፦ጀሞ ኦልማርት ፊት ለፊት ሳባ ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306

📞 0991916868

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

12 Oct, 19:23


Channel photo updated

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

01 Jul, 08:57


inna lillahi weinna ileyhi rajiun. እኛ የአላህ ነን ወደ አላህ ተመላሾች ነን። እባክህ አምላኬ...
https://youtube.com/watch?v=wsB3m9BUKCg&si=Rj2phfV3KOE6sYnJ

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

30 Jun, 09:22


በተፈጥሯዊ ትሪትመንት ኢትዮጵያ ላይ ብቸኛ እና የመጀመሪያው!!!
https://youtube.com/watch?v=DRj_TA8IdDs&feature=shared

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

26 Jun, 10:38


facial by homemade treatments!!!
https://youtube.com/shorts/DHnL7-z2-n4?si=_MkNq6oLrBSHHyhf

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

25 Jun, 16:47


ምዝገባ ተጀመረ 📢

እድሜያቸው ከ⭐️ - ⭐️⭐️ለሆኑ ታዳጊዎች ቁርአን፣ሱና እና ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚያስተምር የ 2⃣ ወር ኮርስ ምዝገባ በረባኒይ ኢስላማዊ ማዕከል ተጀመረ !


ተቋሙ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
እርሶም ይህ እድል ሳያመልጦ ልጆቾን ፈጥነው ያስመዝግቡ።

📍አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ከንግድ ባንኩ ጀርባ 90ሜ ገባ ብሎ

የምዝገባ ጊዜ 🗓 ፦ ከሰኔ 19 ጀምሮ

የምዝገባ ሰዐት ፦ ከ 3:00 - 6:00

ለበለጠ መረጃ : 📞
0970448879 / 0970449079
ይደውሉ

⭐️ https://t.me/rebbaniy
🌐 http://rebbaniy.com

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

16 Jun, 07:17


اللہ أکبر اللہ أکبر اللہ أکبر لا اِلاہ الا اللہ ️اللہ أکبر اللہ أکبر و للہ الحمد. . .
عید مبارک کل عم وأنتم بخیر تقبل اللہ منا ومنکم الصالح الأعمال

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

06 Jun, 10:24


📢📢📢 ታላቅ የምስራች ለወላጆች እና ለመምህራን

🌤በብዙዎች ጥያቄ መሰረት በተለያዩ ቦታዎች እንሰጥ የነበረውን  የተርቢያ ስልጠና በአሏህ ፈቃድ በተቀናጀ እና ቀጣይነት ባለው መልኩ በማእከላችን ልንሰጥ ዝግጅታችንን አጠናቀን ምዝገባ መጀመራችንን  ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው:: ትውልድን በመልካም ማነፅ የሁሉም ሀላፊነት ነው በመሆኑ እኛም የበኩላችንን ለማበርከት በማእከላችን የሚሰጠውን የመጀመሪያ ዙር የአንድ ወር ስልጠና አሰናድተን  የናንተን መምጣት በመጠባበቅ ላይ ነን:: ይምጡ አበቦቻችንን በጋራ እንኮትኩት:: 🌴
ስልጠና የሚሰጠው
ቅዳሜ ጠዋት ከ3:30_6:00 ሰዐት
           ወይም
ቅዳሜ ከሰአት ከ7:30 _10:00 ሰዐት
የሚጀመረው ከአረፋ በኋላ የመጀመሪያው ቅዳሜ(ሰኔ 15/2016)
ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ 👇ይደውሉ :: የምንቀበለው የሰልጣኝ ብዛት ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ::
አድራሻ ከጀርመን አደባባይ ከፍ ብሎ ገቢዎች አካባቢ::
☎️ 0982002437

አል ማሒር የተርቢያ ማእከል

👉ለሴቶች ብቻ

https://t.me/almahircenter

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

22 May, 12:39


🤙ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ:-

🫵የስራ አይነት የፀጉር እና 🦶ስራ ባለሞያ ሽሩባ በዲዛይን ለሚችል ሰው ቅድሚያ እንሰጣለን
🦻ብዛት 10
🫵የስራ አይነት ሞሮኮ እና ዋክስ
🦻ብዛት 2
🤝ደሞዝ በስምምነት።


አድራሻ ቤቴል ጥቁርአባይ ሜሮን ክሊኒክ አጠገብ ፀሀይ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
🤳0923296868/0944365842/ 0936662267


Alewya hair & body treatment.

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

10 May, 09:17


👆ውዶችዬ አንዲት የስራ ሞራል ያላት እህት ስራ ጀምራ ነው። ጆይን ያድርጉ በተጨማሪ ምትፈልጉትን እቃ በመግዛት ያበረታቷት።

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

10 May, 09:11


https://t.me/+gxi1wzSQ6gdiZDU8

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

09 Apr, 21:48


🎊ኢድ ሙባረክ🎊
🎉🎉تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🎉🎉
አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን።
﴿ رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا ۖ إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ﴾
«ጌታችን ሆይ! ከእኛ ተቀበል፡፡ አንተ ሰሚውና ዐዋቂው አንተ ነህና»
﴿ وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ﴾
{እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡}

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

31 Mar, 06:50


ሰላም እንዴት ናችሁልን ውድ የአለውያ ቤተሰቦች💞💞

🙌ኢንሻ አላህ! ለኢድ ስራ ትኬት መቁረጥ ጀምረናል።
#ሽሩባ በዲዛይን በሹሩባ ሰሪዎች
#በዲዛይን ማስዋብ
#ሂና በቀይ በጥቁር በፈለገችሁት ለአመታት አስተምራ ብዙ ተማረዎችን ባስመረቀች በሂና ባለሞያ(...pro max)
#ፊት,እግር,ቦዲ ትሪትመንት በቆዳ ባለሞያ

🤚ቆይ ቆይ አላለቀም👇

👉በዘንድሮ ወረሽን ስንቶቻችን የመገጣጠሚያ,የጀርባ,የእግር ህመም አጋጥሞናል? አሊያም ነቃ ብለን ኢዱን ማሳለፍ ፈልገን ይሆናል, እንግዲያውስ ኢድን ምክንያት በማድረግ አለውያ ለየት ያለ የማሳጅ ፓኬጅ በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅታልናለች 🫡

🫡ፈጥነው ይደውሉ 0923296868/0944365842
@hanumd

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

10 Mar, 17:31


👆ውዶችዬ ነሲሀኮ ያለኛ ማን አላት??
ሰደቃ ደግሞ ቁጣን ታበርዳለች።
አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ🙏🙏

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

10 Mar, 03:46


ሰላም እንዴት ናችሁልን ውድ የአለውያ ቤተሰቦች💞💞

👍 ረመዳንን ምክንያት በማድረግ በአላህ ፍቃድ ረመዳን ከገባበት ቀን ጀምሮ እስከፍፃሜው ድረስ አገልግሎት የምንሰጠው ከጠዋቱ 1:00 ሰዐት እስከከቀኑ 7:00 ሰዐት ብቻ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

07 Mar, 15:39


ሰላም እንዴት ናችሁልን ውድ የአለውያ ቤተሰቦች💞💞

👍ነገ ጁምዐ 29/6/16 ከዝሁር በኃላ የረመዳን አቀባበልን ምክንያት በማድረግ ሻይ ቡና እያልን ለመተዋወስና ረመዳንን እንዴት እንቀበለው ለሚለው የክብር እንግዳችንን ዑስታዛን ስለጠራን የጁምዐ ደንበኞቻችን ከጠዋት በመምጣት የከሰዐቱን ክፍለ ጊዜ እንድትለቁልን በትህትና እንጠይቃለን።

Alewya hair & body treatment (እንክብካቤ)

13 Feb, 14:00


https://vm.tiktok.com/ZM6w8sUNE/