Bible verses @bible_verses Channel on Telegram

Bible verses

@bible_verses


" ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።"
(መዝሙረ ዳዊት 119:103)

Bible_verses

Bible verses (Amharic)

ይህን መረጃ ሴሪ በተለያዩ ቁጥሮች አንድ ላይ በአማርኛ እናትችና ልናትች ለመሰብታት ይጠይቃሉ። 'Bible verses' በአማርኛ የትምሁት 'መፃኑ መቃብሮች' በተመሠረተ ሲሆኑ፣ ውድ አጭር ዝርዝሮች ስንት ሳይሆን፣ ጸሎትን ሲቃወሙ፣ ከዘላቂ ባህል እንድንበላ፣ በዚህ እንቅስቃሴ የመፃኑ መቃብሮች ማስተማርም የሚችለውን መልኩን ለማስከበር በሚገኘው 'Bible_verses' መረጃ መምረጫውን ላክልበት ከእነሱ በፊት በውጤት እንገባላለን። ይህን መረጃ ከአንድን ተሳቅቷል።

Bible verses

13 Jun, 17:52


" እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።"
(የዮሐንስ ወንጌል 4:14)

Bible verses

15 Jan, 04:56


1ኛ ዜና መዋዕል 4
10፤ ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ፡ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።

Bible verses

08 Jan, 06:33


ኦሪት ዘዳግም 33
29፤ እስራኤል ሆይ፥ ምስጉን ነህ፤
በእግዚአብሔር የዳነ ሕዝብ እንደ አንተ ማን ነው?
እርሱ የረድኤትህ ጋሻ፥
የከፍተኛነትህም ሰይፍ ነው።
ጠላቶችህም ይገዙልሃል፤
አንተም ከፍታቸውን ትረግጣለህ።

Bible verses

01 Jan, 04:18


New Year 2024 season

Bible verses

01 Jan, 04:17


ትንቢተ ኢሳይያስ 46:9 ፤ እኔ አምላክ ነኝና፥ ሌላም የለምና የቀድሞውን የጥንቱን ነገር አስቡ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።

Bible verses

25 Dec, 04:29


መዝሙረ ዳዊት 60
4፤ ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ፥
ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው።

Bible verses

27 Nov, 08:20


1ኛ ቆሮንቶስ 16
9፤ ሥራ የሞላበት ትልቅ በር ተከፍቶልኛልና ተቃዋሚዎችም ብዙ ናቸው።

Bible verses

07 Nov, 09:27


ትንቢተ ሆሴዕ 14
5፤ ለእስራኤልም እንደ ጠል እሆነዋለሁ፤ እንደ አበባም ያብባል፥ እንደ ሊባኖስም ሥሩን ይሰድዳል።
6፤ ቅርንጫፎቹም ይዘረጋሉ፥ ውበቱም እንደ ወይራ፥ ሽታውም እንደ ሊባኖስ ይሆናል።

Bible verses

22 Sep, 19:38


2ኛ ዜና መዋዕል 1
1፤ የዳዊት ልጅ ሰሎሞን በመንግሥቱ በረታ፤ አምላኩም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረ፥ እጅግም አገነነው።

Bible verses

11 Sep, 23:11


Happy New Year 🎊🎈 🌻🌻
መዝሙረ ዳዊት 65
11፤ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥
ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።

Bible verses

04 Sep, 04:59


2ኛ ሳሙኤል 3
1፤ በሳኦል ቤትና በዳዊት ቤት መካከል ብዙ ዘመን ጦርነት ሆነ፤ የዳዊት ቤት እየበረታ፥ የሳኦል ቤት ግን እየደከመ የሚሄድ ሆነ።

Bible verses

17 Aug, 16:30


1ኛ ሳሙኤል 30
6፤ ስለ ወንዶችና ስለ ሴቶች ልጆቻቸው የሕዝቡ ሁሉ ልብ ተቈጥቶ ነበርና ሕዝቡ ሊወግሩት ስለ ተናገሩ ዳዊት እጅግ ተጨነቀ፤ ዳዊት ግን በአምላኩ በእግዚአብሔር ልቡን አበረታ።

Bible verses

23 Jul, 15:29


የሐዋርያት ሥራ 27
24፤ እርሱም፦ ጳውሎስ ሆይ፥ አትፍራ፤ በቄሣር ፊት ልትቆም ይገባሃል፤ እነሆም፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር የሚሄዱትን ሁሉ ሰጥቶሃል፡ አለኝ።
25፤ ስለዚህ እናንተ ሰዎች ሆይ፥ አይዞአችሁ፤ እንደ ተናገረኝ እንዲሁ እንዲሆን እግዚአብሔርን አምናለሁና።

Bible verses

16 Jul, 06:49


የሐዋርያት ሥራ 4
16፤ የታወቀ ምልክት በእነርሱ እጅ እንደ ተደረገ በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ ሁሉ ተገልጦአልና፥ እንሸሽገው ዘንድ አንችልም፤

Bible verses

07 Jun, 20:09


ትንቢተ ኢሳይያስ 46
9፤ እኔ አምላክ ነኝና፥ ሌላም የለምና የቀድሞውን የጥንቱን ነገር አስቡ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።
10፤ በመጀመሪያ መጨረሻውን፥ ከጥንትም ያልተደረገውን እነግራለሁ፤ ምክሬ ትጸናለች ፈቃዴንም ሁሉ እፈጽማለሁ እላለሁ።

Bible verses

08 May, 19:07


ኦሪት ዘፍጥረት 21
6፤ ሣራም፦ እግዚአብሔር ሳቅ አድርጎልኛል፤ ይህንንም የሚሰማ ሁሉ በእኔ ምክንያት ይስቃል፡ አለች።

Bible verses

30 Apr, 20:05


ኦሪት ዘፍጥረት 32
10፤ ለባሪያህ ከሠራኸው ከምሕረትህና ከእውነትህም ሁሉ ትንሽ ስንኳ የማይገባኝ ነኝ፤ በትሬን ብቻ ይዤ ይህን ዮርዳኖስን ተሻግሬ ነበርና፥ አሁን ግን የሁለት ክፍል ሠራዊት ሆንሁ።

Bible verses

16 Apr, 18:59


የዮሐንስ ወንጌል 15
13፤ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።

ኢየሱስ ብቻውን ከፍሎታል
Happy Easter ❤️🙏

Bible verses

12 Apr, 18:46


Bible verses pinned «መዝሙረ ዳዊት 32 10፤ በኃጢአተኛ ብዙ መቅሠፍት አለበት፤ በእግዚአብሔር የሚታመነውን ግን ምሕረት ይከብበዋል።»

Bible verses

12 Apr, 18:46


መዝሙረ ዳዊት 32
10፤ በኃጢአተኛ ብዙ መቅሠፍት አለበት፤
በእግዚአብሔር የሚታመነውን ግን ምሕረት ይከብበዋል።