LSS @lebusschool Channel on Telegram

LSS

@lebusschool


ለቡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

LSS (Amharic)

ለቡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የታላቁ ስህተት መገናኘት እና የሰራ እሴት ተግባራት በማጥራት የማዘጋጅ እና የትምህርት መረጃዎችን በአስተዳደር በተቀጠቀጠ ትክክለኛ ቀላል በነበረ የእንስሳዊ ቪዲዮ አስተዳደር በብዙ ስራዎች እና ትክክለኛ የሚከተሉ ዝግጅቶች ስስህና ጥራት ያሉት የትምህርትን ስራዎች ምንነግሳ አንዱ ነው! የሰልጣኞች ቤት ከትምህርት ጋር ላይ ይሉን ለማስገንባት የማቅረፍ ስም ምንጭ እንዲባለው እንዲሆን መከላከልን እንሂድ።

LSS

09 Feb, 04:04


https://youtu.be/AaYnKQixST8?si=qa8_Hvjt02KBzD72

LSS

09 Feb, 04:03


https://youtu.be/7YtmbaAigC4?si=h2H-JsyKmYkqvwfZ

LSS

04 Feb, 14:23


Share 'j1.pdf'

LSS

06 Jan, 08:12


ማስታወቂያ!

1 :- የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።


2:- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።


3:- እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።


የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል ።


የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት


(ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም)



መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!



https://linktr.ee/aacaebc

LSS

14 Dec, 13:24


gender based violence Awareness Poster

LSS

14 Dec, 13:24


Her story , learning cartoon video for gender based issues

የሷ ታሪክ፣ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ኢ-ፍትሃዊ ትግባራትን የሚያወግዝ አስተማሪ ቪዲዮ

LSS

14 Dec, 13:24


our journey

LSS

14 Dec, 13:24


Journalist mahlet sharing her life to motivate the youth to dedicate to their works and study

LSS

14 Dec, 13:24


Cartoon teaching video about cleaning your environment and social inclusion

የከባቢን ንጽህናን መጠበቅና ትብብርን የሚያስተምር አኒማሽን

LSS

22 Nov, 17:19


ቀን  13/03/2017ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለተማሪዎች በሙሉ
ከህዳር 16 ጀምሮ  የአጋማሽ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ  ለቅድመ ዝግጅት ጊዜ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ነገ ቅዳሜ(14\3\2017)  የማጠናከሪያ  ትምህርት የማይኖር መሆኑን እንገልፃለን።
መልካም የጥናት ጊዜ እንዲሆንላቹሁ እንመኛለን።

LSS

01 Nov, 08:06


kitaaba A/O afaan 2ffaa k-10

LSS

01 Nov, 08:04


kitaaba A/O afaan 2ffaa k-9

LSS

01 Nov, 08:02


kitaaba Afaan Oromoo k-10

LSS

01 Nov, 08:01


kitaaba barataa afaan Oromoo

LSS

01 Nov, 07:55


english work sheet

LSS

16 Sep, 12:50


student code of ethics

2,889

subscribers

702

photos

9

videos