ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 @eth_sigma_et Channel on Telegram

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@eth_sigma_et


ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው

በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች
ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች
ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች
ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን
እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈

ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @seya_00

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 (Amharic)

አሰተሙን ለኢትዮጵያ ወንዶች እና ሲግማ ፕሮግራም እንኳን መልክ ያለን እናም ማንኛውም ሀሳቦችን ማሰባሰብ በቀላሉ ሲሆኑ። ሲግማ-𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔-𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜ᗩ ቻናል በዚህ ቻናል በእናት ድምበታዊ አመልካች አትክልትን ለመለወጥ ያለብን ነገሮችን በሚጠብቁ ቀላሉ ሲረዱ። አታክልትንም በአጠቃላይ ረቂቅ እና ድምበታሳውዲው በነካይ ድምበታነት እየተናገሩ። ይሄ ቻናል ጥቅም ላይ ያሉ ዝግጅቶችን እና ቪዲዮዎችን በሚለዋወጁ እናድርግ። ከቻናል ለላይ የተመለየ ሲሆን ዝግጁ ቀጣይነትን ታገኘናል። ቻናልም የተዛመነ ከመሆን አልቻሉንም። እና ሌሎችም የሚረዱ ጹፉፎችን መምረጥ ብነህነህ መረቆት እንኳን በመጠቀም።

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

10 Jan, 17:16


ዝምታን ምረጥ ምክንያቱም የዚች ዓለም አብዛኛው ነገር ድራማ ነው!!!

SHARE: @ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

04 Jan, 13:47


ሲግማ ወንዶች የሚያደርጓቸው ድርጊቶች።👇🔥

👉 ከተናደደ-ራሱን ይቆጣጠራል።
👉ከመናገሩ በፊት-በደምብ ያስባል።
👉 የብልግና ስድብ -አይሳደብም
👉እናቱን - ያከብራል።
👉ስፖርት -ቢያንስ በ ሳምንት 4 ቀን ይሰራል።
👉ለብቻው ጊዜ ማሳለፍ ይወዳል።
👉እርዳታ መጠየቅ አይፈልግም።ችግሮችን በራሱ ለመወጣት ይሞክራል።
👉 ጓደኛ አያበዛም።

ከ8ቱ ስንቱን ታሟላላችሁ ?

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈
@ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

02 Dec, 17:10


ለህሊናክ ኑር ሰው ለሚሰጥህ ስም አትጨነቅ !
ለ ሰው ብለክ ሳይሆን ለ ህሊናክ አድርግ ከ ማንም ምስጋና አትጠብቅ !

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ
😈
@ETH_SIGMA_ET ☑️

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

02 Dec, 17:07


1️⃣🩸 gebtnal jmaw 🎁🎁🎁

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

23 Nov, 16:58


1, ስትቸገር የሳቁብህን
2, ስትወድቅ የረገጡህን
3, ስትቆም ሊጥሉህ የሞከሩትን
4, ስምህን ያጠፉትን
5, ክብርህን የነኩትን
6, በህልምህ ላይ የሳቁትን
7, ያስከፉህን

እነዚህን ሰዎች መቼም እንዳትረሳቸው ምክንያቱም የሆነች ቀን ላይ አንተ ከእነሱ በላይ ትቀመጣለህ የዛን ወቅት ለእያንዳንዱ ነገር ዋጋቸውን ታስከፍላቸዋለህ ።

  ተግባባን 🔥🤝

Share :
@ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

20 Nov, 16:25


ቃል ገባችልኝ እኔ አምኜ አፈቀርኳት
ሴት ናትና ጥላኝ ሄደች
እኔም ቤቴ  ሄድኩና  በረኪና ገዝቼ
ልብሴን አጣጥቤ ዘንጬ ሌላ ሴት ጠበስኩ

ለምን በሞላ ሴት ድመት ጥላኝ ልጅሄደች ብለህ ታለቃቅሳለህ

Bro don't confuse


@ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

19 Nov, 16:19


በመጥፎ ጊዜህ ማን ጥሩ ጓደኛ እንደ ሆነ ትለይበታለህ።

አንተም ለጓደኛህ ጓደኛ ሁንለት


@ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

19 Nov, 16:16


ራስን ማወዳደር ፦

👉 እንደዚው ሲባል ቀላል ነገር ሊመስለን ይችላል ነገር ግን በየቀኑ እየገደለን እና ተስፍ ወደመቁረጥ ውስጥ የሚከት ነገር ራስን ከሌላ ሰው ጋር ማወዳደር ነው ምክንያቱም የሰው ልጅ እራሱ ጋር ያለውን እና የተሰጠውን ከማየት ሰው ጋር ያለውን እያየን ማማረር ስለሚቀናን ነው እንጂ የተሰጠን ብንቆጥር የጎደለን የለም ።

👉 እራስህን ማወዳደር ያለብህ ከሌላ ሰው ጋር ሳይሆን ከትላንት ማንነትህ ጋር ነው !!!





@ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

19 Nov, 15:16


without
ሴት
let'go
ወደስኬት
@ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

18 Nov, 16:35


በመጥፎ ጊዜህ ማን ጥሩ ጓደኛ እንደ ሆነ ትለይበታለህ።

አንተም ለጓደኛህ ጓደኛ ሁንለት


@ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

09 Nov, 20:38


ሲግማ ተማሪ ለመሆን ከፈለክ እነዚህን ተግብር

👉ማንም ክብርህን እንዲነካ አትፍቀድ

👉የበታችነት ስሜት እንዲሰማህ ከሚያደርጉህ ተማሪዎች ጋር አትዋል

👉ክብህን ትንሽ አድርገው (1/2 ጓደኛ) ብቻ ያዝ

👉ሰዎችን ለማስደመም ብለህ Act አታሳይ

👉ለብቻህ ተንቀሳቀስ የማንንም ጭራ ይዘህ ስር ስሩ አትከተል

👉ከኃላ ሆነው ሰለ አንተ ሚያወሩትን ግድ አትስጣቸው

👉ጥሩ ጓደኛ ካለህ ጊዜ ስጠው ፤ ችላ አትበለው

👉ዩኒፎርምክን ከልክ በላይ አታስጠብብ።
👉አስተማሪክ ላይ ሙድ አትያዝ።
👉 የተማሪዎችን ፊት ሁል ጊዜም ቀና ብለህ ማየት ልመድ ፡፡
👉 ሴቶችን ሰላም ስትል መጠነኛ ሰላምታ በቂ ነው በጭራሽ እንዳታቅፋቸው ፡፡

👉አብዛኛው ጊዜክን ክፍል ውስጥ አሳልፍ።

👉ሌሎች ነገሮችን ትተህ ትምህርትህ ላይ አተኩር ምክንያት ቤተሰቦች አንተን ለማስተማር የሚከፍሉትን መስዋዕትነት አስብ።

👉 ከሴቶች ጋር ልታይ ልታይ አትበል።

👉በፍፁም ከክላስ ልጅ ጋር የፍቅር ግንኙነት አትጀምርም ምክንያት ራስህ ላይ ሌላ Subject እንደመጨመር ነው።

👉 ከጅሎች ጋር አትዋል ምክንያት አንተም እንደነሱ እንደሆንክ ነው የሚታሰብው ፤ ከሚመጥንህ ጋር ብቻ ዋል።

👉 አመፅ ወይም የቡድን ፀብ ውስጥ በጭራሽ እንዳትሳተፍ ።

👉ማንንም እንዳሰማ የራስክን Mood ብቻ አራምድ🔥🔥🔥

ወንድ ሁን 😈😈😈

SHARE SHARE SHARE

"SHARE"
@ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

09 Nov, 12:33


በመጨረሻ ይሳካል !

አይግረምህ በቃ አንዳንዴ ማለፍ ሲኖርብህ                       
     *ትፈተናለህ
       *ውጣ ውረድ
        *መውደቅ
          *አለመሳካት
ሁሉን ነገር ታስተናግዳለህ ከዚያ በኋላ ግን የማታውቀው አንተን ትሰራዋለህ !

ሲግማ የሆነ ይገባዋል 👿🔥🔥🔥

"SHARE" @ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

09 Nov, 03:13


ይጠቅምሃል ጀግና ይነበብ 👿👿

አባት ልጁ ከዩኒቨርስቲ ሲመረቅለት ደስ ይለውና
እስከ ዛሬ አሳይቶት የማያውቀውን
ከልጁ አያት የተቀበለውን የጥንት መኪና ቁልፍ ይሰጠዋል ።
ከዛም ልጄ መኪናዋ ያንተ ናት
መጀመሪያ ግን በጠዋት የመኪና መሸጫ
ውሰዳትና ዋጋወን ጠይቅልኝ እና ና አለው
ልጁን እንደ ተባለው ሄዶ ጠየቀ
ከዛም ተመልሶ አባ ዋጋዋ በጣም ትንሽ ስለሆነ ባንሸጣት ይሻላል ይላል
ከዛም አባትየው አንድ ትልቅ ጋራጅ ጠቆመው እና
እዛ ሂድና ጠይቅ አለው ልጁ ለምን እንደሆነ ባይገባውም ወደ ጋራጁ ሄደ የጋራጁ ባለቤትም መኪናዋን ካየ በኋላ old is gold እንደሚባለው
ከመኪናው ይልቅ መኪናውን ለመስራት የተጠቀማቸው እቃዎች ማረኩት
ከዛም ትንሽ ጠጠር ያለ ዋጋ አቀረበለት
ከዛም ልጁ በደስታ እየፈነጠዘ ለአባቱ ለመናገር ሄደ ሄዶም አባ የጋራዡ ባለቤት በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ያቀረበልን ሀሳቡን ሳይቀይር እንሽጣት አለ
አባቱም እሽ ትሸጠዋለህ ከዛ በፊት ግን ለመጨረሻ ጊዜ ሙዚየም አሳይታቸው ና አለው ልጅየው በገንዘቡ ቢጓጓም የአባቱን ትዛዝ ለማክበር ሂዶ አሳያቸው የሙዚየሙ አስተዳደሮችም የመኪናውን እንዳዩት የንጉሳውያን ዘመን መኮንንት እና መሳፍት የሚይዙት መኪና እንደ ሆነ ለዩት
ከዛም ለልጁ መኪናው ቅርስ እንደሆነና ትክክለኛ ቦታ ይሄ እንደሆነ በማሳመን በጣም በዙ ብር ሰተው ልጁን ሸኙት ልጁም ደስታውን መቆጣጠር እያቃተው ሄዶ ለአባቱ የተፈጠረውን  ነገረው

ስለዚህ ጀግናው ህይወትም እንደዚህ ናት
የማትታወቅበት እና የማይገባ ቦታ ላይ ስትገኝ
ማንም አይፈልግህም ዋጋህም ርካሽ ነው
በሚገባህ እና ማንነትህን በሚያቁ ዙሪያ
ስትሆን ግን ተፈላጊነህ ይጨምራል ዋጋህም ውድ ይሆነናል

''SHARE''
@ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

08 Nov, 16:16


#ህግ

👉ሰዎች የሚያወሩትን እስኪጨርሱ ድረስ አንተ በመሀል አታውራ።
👉ሰዎች ስላንተ ጥሩ ነገር ካወሩ በፈገግታ ተመልከታቸው።
👉ጓደኛህ መንገድ ላይ ጫማውን እያሰረ ከሆነ ቆመህ ጠብቀው።

👉የምታውቀውን ሁሉ አትናገር።
👉የተነገረህን ሁሉ አትመን።
👉ያለህን ሁሉ አታጥፋ።
👉የሳቀልህን ሁሉ አትውደድ።🔥

ወንድ ሁን።😈😈

#ETHIO_SIGMA_Et

"SHARE"
@ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

08 Nov, 03:19


sigma ማለት ትርጉሙን ከፊልም አይደለም ማወቅ ያለብህ

Sigma ማለት ባህሪ እና ድርጊት ነዉ
Sigma ማለት በራሱ ሕግ የሚመራ ነዉ
Sigma ማለት ቅድሚያ ለሚገባው ቅድሚያ ሚሰጥ ነዉ
Sigma ማለት ለሁሉም ሰው ክብር ያለው ነዉ
Sigma ማለት ሀይማኖትን የሚወድ የሚከተል ነዉ
Sigma በማንም ሕግ አይመራም የሃይማኖት ካልሆነ በስተቀር

#ETHIO SIGMA

"SHARE" @ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

07 Nov, 16:30


መናገር ፈልገህ ግን ደግሞ  መናገር እንደሌለብህ አውቀህ ዝም ካልክ
እመነኝ የመኖር ትርጉም ገብቶሃል!!!.

"SHARE"@ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

07 Nov, 16:18


ሁሌም ቢሆን የማያሳድግህ እና ለእድገትህ ምንም
የማይጠቅም ቦታ ላይ ራስህን አታባክን!!

ተግባባን ጀግናው 👍

SHARE" @ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

07 Nov, 16:14


●እንቁራሪቶች አብዝተው ስለጮሁ ሀይቁ የነሱ ከመሰላቸው ተሳስተዋል።

ስለ ክብራቸው ዝም ያሉ አሳዎች🐟 ሀይቁ ውስጥ በብዛት አሉና!!

😈ስለዚህ ጀግናው ዝምታ ክብርህ ነው።አትጩህ!!!


"SHARE" @ETH_SIGMA_ET

ኢትዮ ሲግማ - 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

07 Nov, 15:24


ጀግናዉ ከፈጣሪ ጋ ህልምህን ብቻ ስለማሳካት አስብ ሌላው በጊዜዉ ይመጣል !!!😎

"SHARE" @ETH_SIGMA_ET