አስገራሚ ዓለም | 𝐖𝐨𝐰 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝 @q_u_i_z_s Channel on Telegram

አስገራሚ ዓለም | 𝐖𝐨𝐰 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝

@q_u_i_z_s


╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
ጥር | 2017
Jan | 2025

increas your knowledge
ጠቅላላ እዉቀቶን ያሳድጉ

ዓለም ላይ የሌለ ነገር የለም
እኛጋር ገብታችሁ በትንሹ እወቁ

Group @dailyblue_chat

Daily Blue (Amharic)

የቀንይ ስሙን ይጠቀሙ! የፈለገዉ በርክቶ በዝሆን ይገኙ፡፡ ይህ በርክቶ ክትራነውን ሌሎች መልሶችን ተገንዝቷል፡፡ ያሳሳሙበት ባለእኛ ድረ-ገጽ በጣም መምሪያዊ መረጃ ያስፈላገናል፡፡ ስለምንተነሃገረ እርስዎ ነቁሞም በውስጣዊ ማለት ማረኛ ተብሏል፡፡ ይህን በማስታወቅ ማንበብ እና ሞከር ድምጻዊት በስልዮን ሜዲዮ ቼንላ ይገበያል፡፡ የ2017 ዓ.ም. ከስነ-ስርኣዎት በሚጫወት የ2024 ዓ.ም. ድምፅን ተቀንፉ፡፡ በቤት ጥሪያና በርካታ ድርጅቶች ያሉ እንደኛ መረጃና ማንበብ ውጤታማ እንደሆነ የቀናዎን አድራች እና አስተያየታችሁን ያለበለዉ መረጃ ዝምዋል፡፡ ብዙ መረጃዋን በርክቶ እንታይ፡፡ የእርስዎ ተመሠረቹ ስትብሽና ድረ-ገጽየና ኢንፎርሜሽን መረጃዋን በነገራችሁ ላይ ለመመልከት እንወድድም፡፡ በተጨማሪም እኛን እንዲሆን ቤት @dailyblue_chat ይለናል፡፡

አስገራሚ ዓለም | 𝐖𝐨𝐰 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝

28 Jan, 05:42


" እስር እና ሰዎችን ወደ መጡበት አገር የመመለስ ሥራ በቁጥር ይጨምራል ሰነድ አልባ ሰዎች በአሰሳ ወቅት ከተያዙ ወደመጡበት አገር ይመለሳሉ "

- የትራምፕ የስደተኞች ጉዳይ ኃላፊ -

አስገራሚ ዓለም | 𝐖𝐨𝐰 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝

28 Jan, 05:40


ኔዘርላንድ ወደሃገራቸው ለሚመለሱ የሶሪያ ስደተኞች "900 ዩሮ እሰጣለሁ" አለች፡፡

የኔዘርላንድ የጥገኝነት አስፈጻሚ ሚኒስትር ማርጆሊን ፌበር በፍቃደኝነት ወደ ደማስቆ ለሚመለሱና ተመልሰው ለማይመጡ የጥገኝነት ጠያቂዎች በመደበኛነት ከሚሰጠው 500 ዩሮ እጥፍ እንደሚከፍል ገልጸዋል፡፡

አስገራሚ ዓለም | 𝐖𝐨𝐰 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝

28 Jan, 05:39


አስገራሚ ዓለም | 𝐖𝐨𝐰 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

15 Jan, 19:39


⇛ኦርቶድክሳዊ ፎቶና ስዕላድኖች...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍትች...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ ዜናወችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ TikTok video ወችን...♡
⇛ኦርቶዶክሳዊ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን..🙏
ማግኘት ከፈለጉ JOIN የሚለውን ይንኩት 🙏❤️‍🩹

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

01 Jan, 20:02


የአእላፋት ዝማሬ የሚደረግበት ቀን እና ሰአት መቼ እንደሆነ በ ጃን ያሬድ የቴለግራም ቻናል ላይ ተለቋል!
መግለጫ ለማየት join በሉ

@yeaelafat_zmare

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

01 Jan, 19:23


🌿🌿🌿መንፈሳዊ ጥያቄዎች 🍀🍀




1, ሰንበት ማለት ምን ማለት ነው ?
2, ሰንበት በብሉይ ቅዳሜ, በሐዲስ እሁድ ለምን ሆነ?
3, አእማደ ሚሥጢራት ለምን ሚሥጢር ተባለ?
4, 10ሩን የቅድስና ማዕረጋት ዘርዝሩ?
5, ሚሥጢር ማለት ምን ማለት ነው ?
6, ሚሥጢረ ሥጋዌ ማለት ምን ማለት ነው?


መልስ ለማግኘት👇👇👇

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

28 Dec, 10:11


የአእላፋት መዝሙር ጥናት ተጀመረ!!!

እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?

አዲስ የአእላፋት መርሙራት ተለቀዋል!

መዝሙሮቹን በቴለግራም ለማጥናት JOIN በሉ!

@yeaelafat_zmare

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

25 Dec, 20:01


ከሚከተሉት ውስጥ የማይደገመው የቤተ ክርስቲያን ምሥጢር የቱ ነው??

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

25 Dec, 19:20


የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇

ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ

👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ

👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው

👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ

👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ

👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ

👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ

👤ዘማሪት አዜብ ከበደ

👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ

👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ

👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ

የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት🎚

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

25 Dec, 15:01


👉 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች?
👉 ግብረ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላልን?
👉 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን?
👉 ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን?
👉 ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል?
👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው?
👉 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው?

ለእነዚህ ሁሉ መልስ ለማግኘት ወደ ቦቱ ይግቡ 👇👇

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

24 Dec, 20:35


የአእላፋት መዝሙር ጥናት ተጀመረ!!!

እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?

አዲስ የአእላፋት መርሙራት ተለቀዋል!

መዝሙሮቹን በቴለግራም ለማጥናት JOIN በሉ!

@yeaelafat_zmare

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

24 Dec, 20:00


👉 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች?
👉 ግብረ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላልን?
👉 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን?
👉 ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን?
👉 ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል?
👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው?
👉 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው?

ለእነዚህ ሁሉ መልስ ለማግኘት ወደ ቦቱ ይግቡ 👇👇

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

09 Dec, 19:59


የአእላፋት መዝሙር ጥናት ተጀመረ!!!

እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?

አዲስ የአእላፋት መርሙራት ተለቀዋል!

መዝሙሮቹን በቴለግራም ለማጥናት JOIN በሉ!

@yeaelafat_zmare

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

05 Dec, 20:19


የአአላፋት ዝማሬ መዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሶበ ሰማዐነ ዘናከ | 2017 ሙሉ ቪድዮውን በጃንረባው ሚዲያ  የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/dYU4MsRnV6o

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

18 Nov, 20:05


ከጌታ ልደት በፊት ያለው ሳምንት ዘመነ __ተብሎ ይጠራል?

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

18 Nov, 20:01


አዜብ ወደ ሰሎሞን ስትሔድ ስንት ደናግላን አስከተለች???

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

06 Nov, 19:30


🌿🌿🌿መንፈሳዊ ጥያቄዎች 🍀🍀




1, ሰንበት ማለት ምን ማለት ነው ?
2, ሰንበት በብሉይ ቅዳሜ, በሐዲስ እሁድ ለምን ሆነ?
3, አእማደ ሚሥጢራት ለምን ሚሥጢር ተባለ?
4, 10ሩን የቅድስና ማዕረጋት ዘርዝሩ?
5, ሚሥጢር ማለት ምን ማለት ነው ?
6, ሚሥጢረ ሥጋዌ ማለት ምን ማለት ነው?


መልስ ለማግኘት👇👇👇

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

19 Sep, 13:56


በ2013 ሬይኖልድስ የተባለው ግለሰብ በ PayPal ስህተት ምክንያት ለ 2 ደቂቃ ያህል የአለማችን ሀብታም ሆኖ ነበር!

92 ኳድሪሊዮን ዶላር በመያዝ


Join = @q_u_i_z_s
Group = @dailyblue_chat

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

19 Sep, 13:56


ባንግላዲሽ ከሩሲያ የበለጠ የህዝብ ቁጥር አላት።

የቆዳ ስፋታቸውን ግን እዩት

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

19 Sep, 13:56


• በአፍሪካዊቷ ሀገር ብሩንዲ መሮጥ የተከለከለ ነው።

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

19 Sep, 13:56


• በዓለም ላይ በጣም ውድ የሆነው ትምባሆ።

የኩባ "Cohiba Behike" ሲጋራዎች በዓለም ላይ በጣም ውድ ናቸው

የአንድ ሳጥን ዋጋ 20 ሺህ ዶላር ያህል ነው።

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

19 Sep, 13:56


የብሪታንያ ወንጀል ሚኒስትር ስለ ወንጀል መጨመር መግለጫ እየሰጡ እያለ የእጅ ቦርሳቸው ተሰረቀ

ሚኒስትሯ በብሪታንያ ስለጨመረው የስርቆት ወንጀል ከፖሊሶች ጋር መግለጫ በመስጠት ላይ ነበሩ

በብሪታንያ አጠቃላይ የወንጀል ምጣኔ እየቀነሰ ቢሆንም የንጥቂያ ወንጀል ግን በ40 በመቶ ጨምሯል

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

19 Sep, 13:56


ይህ በስዊዘርላንድ የሚገኘው ቤት ዋጋው 12.2 ቢሊዮን ዶላር ነው። ዋጋው እንደዚህ የሆነበት ምክንያት 200 ቶን ውድ ብረቶች ጥቅም ላይ በመዋሉ እና የቤቱ ውስጣዊ ክፍል ላይ የዳይኖሰር አጥንቶች እና ሜትሮይትስ ጥቅም ላይ ስለዋሉ ነው

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

19 Sep, 13:56


በሲንጋፖር ያለው የወንጀል መጠን በጣም ዝቅተኛ ከመሆኑ የተነሳ ነጋዴዎች አንዳንድ ጊዜ ሱቃቸውን ማታ ላይ ራሱ ሳይዘጉ ነው የሚሄዱት

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

19 Sep, 13:56


• ረጅሙ ሰው።

በጊነስ ቡክ ኦቭ ሪከርድስ መሰረት በአለም ላይ ረጅሙ ሰው ሮበርት ፐርሺንግ ዋድሎ ነው። ቁመቱ 272 ሴንቲሜትር ነበር.

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

19 Sep, 13:56


ምን ያህሎቻችሁ ቲማቲም ፍራፍሬ እንደሆነ እና አትክልት እንዳልሆነ ታውቃላችሁ።

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

19 Sep, 13:56


ይህን ያውቁ ኖሯል ??

በብዙ የኣፍሪካ ሀገራት በተለይም በገጠራማ ኣካባቢዎች ብ/መዝሙር ለመዘመር ኣልያም ለሌላ ዝግጅት ለማክበር ሰንደቅ ኣላማ ምያስፈልግ ከሆነና ከታጣ እናት ኣዘውትራ ምትለብሰው ሻሽ ወይም ስካርፍ እንደ ሰንደቅ ኣላማ ይሰቀላል

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

18 Sep, 15:00


ለአንድ ቀበሌ ነዋሪዎች በበጎ ፈቃደኝነት ድልድይ የሰራው ሰው ታሰረ

መንግስት ድልድዩን ካፈረሰ በኋላ ደረጃውን ጠበቀ አዲ ድልድይ እገነባለሁ ቢልም እስካሁን እውን አልሆነም

ግለሰቡ ከ18 ሺህ በላይ ዶላር ወጪ በማድረግ ድልድይ ቢሰራም የሁለት ዓመት እስር ተላልፎበታል

Join = @q_u_i_z_s
Group = @dailyblue_chat

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

18 Sep, 14:58


አሜሪካን 50 ቢሊየን ዶላር ያሳጡት አፍሪካውያን ዲጂታል አጭበርባሪዎች

ከምዕራብ አፍሪካ መነሻቸውን ያደረጉ የዲጂታል ማጭበርበሮች ከአፍሪካ ተሸግረው በአውሮፓ እና አሜሪካ እንዲሁም በሌሎች የአለም ክፍሎች ያላቸው ተጽዕኖ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ እንደሚገኝ ይነገራል።

እነዚህ አጭበርባሪዎች ከራሳቸው አልፎ ሌሎች ወጣቶችን በማሰልጠን በዲጂታል ማጭበርበር ላይ በሰፊው እያሰማሩ ነው።

አጭበርባሪዎቹ “እየሰራን ያለነው አውሮፓውያን በቅኝ ግዛት ዘመን የዘረፉትን ንብረት ማስመለስ ነው” ይላሉ።

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

18 Sep, 14:58


• ዋይት ሀውስ ስንት ያወጣል?

132 ክፍል፣ 35 መታጠቢያ ቤት፣ ሶስት ሊፍት አለው

ዋይት ሀውስ 400 ሚሊዮን ዶላር አካባቢ ይገመታል።

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

18 Sep, 14:57


ዝምባብዌ 200 ዝሆኖችን አርዳ ሕዝቧን ልትመግብ ነው‼️
ዝምባብዌ በኢሊኒኖ ምክንያት ባጋጠመ ድርቅ የተከሰተዉን ርኃብ ለመቋቋም 200 ዝሆኖች ታርደው ሥጋዉ ለሕዝብ እንዲከፋፈል ልታደርግ ነው፡፡

በ40 ዓመታት ታሪክ አስከፊ የተባለ ድርቅ የገጠማት ዝምባብዌ ዝሆኖችን አርዶ የመብላት ልምዱን ከጎረቤቷ ናምቢያ ነው፡፡ በተመሳሳይ ድርቅ የተመታችው ናምቢያ ባለፈው ወር 83 ዝሆኖችን በማረድ ሥጋዉን አከፋፍላ ነበር፡፡

በጎረቤታሞቹ ሀገራት ዝምባብወዌ፣ ዛምቢያ፣ ቦትስዋና፣ አንጎላ እና ናምቢያ በሚገኙ ጥብቅ ቦታዎች ከ200 ሺህ በላይ ዝሆኖች እንደሚገኙ ይታመናል፡፡

𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐛𝐥𝐮𝐞

18 Sep, 14:57


• የጎግል ሰራተኛ ሲሞት የትዳር ጓደኛው ለ10 አመት የግማሽ ደሞዝ ይቀበላል እና ልጆቻቸው 19 አመት እስኪሞላቸው ድረስ በወር 1,000 ዶላር ያገኛሉ።

6,910

subscribers

1,505

photos

40

videos