ASHRAF COMPARATIVE @ashraf_com1 Channel on Telegram

ASHRAF COMPARATIVE

@ashraf_com1


•⊰✿❁ *﷽* ❁✿⊱•

ASHRAF COMPARATIVE (English)

Welcome to ASHRAF COMPARATIVE, a Telegram channel that is dedicated to providing insightful comparisons and analysis on a wide range of topics. From technology to culture, politics to entertainment, our channel offers a unique perspective on the various aspects of life. Who is ASHRAF COMPARATIVE? ASHRAF COMPARATIVE is a team of experts and enthusiasts who are passionate about exploring the similarities and differences between different subjects. With a keen eye for detail and a commitment to accuracy, our team strives to present informative content that sparks thought and discussion. What is ASHRAF COMPARATIVE? Our channel serves as a platform for sharing comparative analyses that delve deep into the intricacies of various subjects. Whether you are interested in understanding the evolution of technology or comparing different political ideologies, ASHRAF COMPARATIVE offers a wealth of content that will broaden your perspective and enrich your knowledge. ⊰✿❁ *﷽* ❁✿⊱• Join us on ASHRAF COMPARATIVE for thought-provoking discussions, insightful comparisons, and engaging content that will challenge your thinking and broaden your horizons. Stay up to date with the latest trends and developments in different fields as our team of experts guides you through the complexities of the world around us. Don't miss out on the opportunity to expand your knowledge and engage in meaningful conversations. Join ASHRAF COMPARATIVE today and embark on a journey of discovery and enlightenment.

ASHRAF COMPARATIVE

15 Feb, 14:19


digital apologetics ላይ የሚሰሩ ልጆች መናፍቅ ናቸው ኦርቶዶክስን አይወክሉም እያሉ ሰማዋቸው እኚህን መምህር!
በነገራች ላይ መናፍቅ ማለት አቻ ትርጉሙ አፈንጋጭ (protest) ማለት ነው
በቤተክርስቲያኒቷ ቋንቋ መናፍቅ ተብለው የተጠቀሱት እኛ ጴንጤዎች የምንላቸው ናቸው ያም ማለት እነ አክሊል ቬንጤ ናቸው ምንም እንኳ ኦርቶዶክስ ነን ቢሉም🤓

ASHRAF COMPARATIVE

11 Feb, 20:10


እዛ መንደር ምን ተፈጥሮ ነው🤓
ሁሉም በየ ጎራው መናቆር ጀምሯል
🥴🥴🥴🥴🥴
ደግሞ በቲክቶክ ብር መስራት ማለትም መዝረፍ ተጀምሯል እየተባለ ነው እራሳችሁን ጠብቁ ደግሞ በሽታው ጾታ እየቀያየረ ነው
👀👀👀👀
ለማነኛው በወንዶች የደረሰው ጥቃት እንዳይደርስባችሁ ሴቶች መቀነታችሁን ጠበቅ አድርጉ በእስልምና ምንም አይነት አገልግሎት ብር (ክፍያ) አይጠይቅም👀👀
ወንዶች ደግሞ ወጣትን ጡረተኛ አታድርጉ 🤢🤢🤢
ብዙ ወጣቶች.................... ለምነው ስልክ ስለገዙ ለምነው ቤትና መኪና የሚገዛላቸው እየመሰላቸው ህይወታቸውን እየረሱ ነው👀
ሀገሪቷ የተሟለ ለማኝ አላት ሌላ አትፈልግም 😫😫😫😫😫😫😫😫😫

ደግሞ አንድ አንዶች ኩፋር ሴቶችን ሠላም እየነሳችሁ ነው እየተባለ ነው እ ረ ፉ
ክብራችሁን ጠብቅ አታግማሙን🤓

ማግባባት ከፈለጋችሁ እኛው ጋ አሉላችሁ
ክብራቸው የጠበቁ ለአላህ የታመኑ
በውጭ አስልማችሁ በውስጥ አታክፍሩ🤤

አቅማችሁ ካልቻለ እንደለመዳባችሁ መስጊድ በር.................😫 አንጥፋችሁ ለምኑ



ለማነኛው እኛ ሊብራል ነን👀👀👀👀
https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

08 Feb, 15:30


😊 እስኪ እዚህ መንደር የምታውቁኝ ለነገሩ መች ተገልጬ በምስል😴

ASHRAF COMPARATIVE

04 Feb, 04:48


አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን
ነጃሺ የቲሞች መርጃ ማህበር  2 ዙር ለረመዳን አስቤዛ መስጠት መርሀግብር ጀምሮል ለዚህ ስራ መሳካት የናንተን ድጋፍ እንፈልጋለን
የቻላቹት ነይቱ ለአቅመ ደካማ የቲም ቤተሰቦች  የሚደረግ ድጋፍ ነው ከቻላችሁ የአንድ ቤተሰብ ቻሉ ካልሆነም ለአራት ለአምስት ሆናቹህ የአንድ ቤተሰብ ቻሉ
የምችሉትን ያህል ደግፉ

ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«እኔና የቲምን ተንከባካቢ በጀነት ልክ እንደነዚህ ነን → የአመልካች ጣታቸውንና የመሃል ጣታቸውን አንድ ላይ አድርገው እያመላከቱ!»

[ሶሒሑ ቲርሚዚይ: 1918፣ ሙስሊም: 2983]

ታዲያ ከኛ መካከል ከውዱ ነቢይ ﷺ ጎን መሆን የማይፈልግ ማን አለ?

ባረከላሁፊኩም

Waldaa gargaarsa yatimota Najaashii/ነጃሺ የቲሞች መርጃ ማህበር 1000669736766
https://t.me/+EHO51HRoMaFkNDRk

ASHRAF COMPARATIVE

02 Feb, 05:13


እንደ ወንድም.................
እስልምን በማገልገል የምትታወቁ ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ
በመካከላችሁ ምንም ይፈጠር ምንም ክፍተት እንዳትፈጥሩ ቢፈጠርም እንዳይባባስ ምክንያቱም ክፍተት የአንድነት መጀመሪያ ነው እና።
በተቻላችሁ አቅም ክፍተታችሁን ወደ አንድነት ለማምጣት ሞክሩ የተፈጠረው ክፍተት የእርሰ በራስን ማንነትና ምንነት መተዋወቂያ መንገድ አድርጉት ኢንሻአላህ።
ብዙ ግዜ እርሰ በራስ ክብር እንድናጣ ከሚያደርጉን ነገሮች አንዱ አብዝቶ መቀራረብ ነው ቅርርባችን በከፊሉ ይሁን።

በተቻለ መጠን private group ለቃችሁ ውጡ አብዛኛው ግዜ እርሰ በራስ ክብር እንዳይኖረን ከሚያደርጉ ነገራቶች አንዱ private group ነው ለቃችሁ ውጡ።

የግል ህይወታችሁን ለማንም አታጋሩ ይቅርባችሁ ምክያቱም አንድ ሰው የምያቃችሁ ስለ ራሳችሁ በሰጣችሁት መረጃ ብቻ ነው።
so የግል ህይወት የግል ነው።
ደስታውንም ለብቻችሁ ተደሰቱ ህመሙንም ለብቻችሁ ታመሙ።

ስለ ሰው ሰው ፊት አታውሩ የሆነ ሰው ስለ ሰው ስታወሩ ሲሰማ አይነግራችሁም እንጂ በእጥፍ ነው የሚታዘባችሁ ስለዚህ ስለ ሰው ማውራት ይቅርባችሁ ስለ እዛ ሰው በወራችሁ ቁጥር እናንተ ሰው ፊት እየቀለላችሁ ትመጣላችሁ።

እስኪ እናንተም ምክር ብጤ ጨምሩበት እንማማር ዘንድ.......
https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

30 Jan, 18:56


ወይኔ ስልኬን ወይኔ ስልኬን አለ.....😥 መገናኛ ላይ ሲሰብክ የነበረ ፓስተር😂

ASHRAF COMPARATIVE

29 Jan, 04:57


የዲሱ የቻይና deepseek GPT ስለ እስልምና የጻፈልኝ ግጥም ነው😁

ASHRAF COMPARATIVE

24 Jan, 06:50


አንድ አንዶች ደግሞ አሉ ልክ እንደ ኦርቶዶክስ ሀሙስ የአርብ ዋዜማ እያሉ ማታ እየቃሙ ያድራሉ ጠዋት ማታ ስላረፈዱ እረፍት ነው ቀን ጁምዓ ከሳት የዱዓ ሳዓት ቀኑ ያልቃል💀😁

ASHRAF COMPARATIVE

21 Jan, 07:33


ደግሞ ጎርምሰን የለ tg ላይ ሳየው💀😂😂

ASHRAF COMPARATIVE

21 Jan, 07:32


ይህን video tiktok እያጠፋ አስቸገረኝ እዚሁ ልልቀቀው💀

ASHRAF COMPARATIVE

17 Jan, 18:28


የዘሬው ይለያል ጴንጤና ኦርተዶክስ 💀

ASHRAF COMPARATIVE

15 Jan, 21:15


እስራኤል እና ሀማስ ለድርድር ቀረቡ እያላችሁ ለሰበር የሮጣችሁ ሰዎች ኧረ ተረጋጉ
ሲጀመር አሁን እስራኤል ምን ቀራት? " የሚትፈልገውን እኮ ፈጸመች
ይህን ማለቴ ግን ይዋጉ ማለቴ አይደለም ነገር ግን እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነቱን ከሃማስ በለይ ትፈልገዋለች ምክንያቱም እስራኤል የምትዋጋው ከብዙ ግንባር ነው
ለምሳሌ ከሃማስ፣ ከሔዝቡላህ፣ ከኢስላሚክ ጂሃድ፣ ከአልቃሲም ብርጌድ፣ ከሁቲ፣ ከኢራን፣ ከኢስራማክ ሪዚስታንስ እንዲሁም በኢራቅ ካደፈጡ ታጣቂዎች በየ ቀኑ የሚሳኤል ቅዝምዝም ትጋታለች።
ታድያ ቤተኛው አቅማ ከዚህ ሁሉ ግንባር ትዋጋ?
እስካሁን አሜሪካን እንደ ራሷ ስቴት ስለ ምታያት በየ ሳሚንቱ ነበር የመሳሪያ ማት የምትልክላት።
አሁን ግን አልሃምዱሊላህ አላህ ለራሷ ለአሜሪካ አጃ ሰጥቷታል (የሰደድ* እሳት) ስለዚህ በሠሞኑ የመሳሪያ ድጋፍ ቀርቶባታል በእስራኤል ስለዚህ አቅሟ ተዳክሞል GDP of IDF 0 ገብቷል ስለዚህ ያለው አማራጭ የተኩስ አቁም መፈራረም ነው።
ለዚህም ነው አሁን የተኩስ አቁም ስምምነቱን የተቀበለችው።

ሀማሶች ግን ከሁለቱ በሳል መሪዎች ህልፈት በኋለ በሳል መሪ ያገኘ አይመስልም።
ምክንያቱም በዚህ ሳዓት ነበር እስራኤል መበቀል ምክያቱም በጀት የላትም ነበር።

በነገራችን ላይ እስራኤል ቀመራዊ ጭፍጨፋ ነው በ ጋዛ ያደረገችው
dATA ብትመለከቱ IDF ትኩረት ያደረገው መሪዎች መግደል ሴቶችን እና ህጻናትን መጨፍጨፍ ነው።

ይህም ማለት ልክ አንድን ዛፍ ስሩን እና ጫፉን እንደ መቆረጥ ነው ከዚያህ በኋላ እራሱ ይወድቃል ዛፉ ግዜን ይፍጅ እንጂ።
እስራኤልም የተጠቀመችው ህንን ነው
የበለጠ አላህ ያውቃል
https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

12 Jan, 18:17


"ይቅርታ ትንሽ ሰክሪያለሁ" መወያየት አልችልም ብሏል አገልጋይ ደምረው ስለዚህ ከሱጋ ቀርቷል ውይይቱ።
እሱን ወክላችሁ መወያየት የምትፈልጉ አለሁ በሉኝ።

ASHRAF COMPARATIVE

12 Jan, 05:59


ተጋብዛችኋል

ASHRAF COMPARATIVE

10 Jan, 11:03


የምታውቁትን ንገሩኝ

ASHRAF COMPARATIVE

10 Jan, 11:02


እስኪ ስለ እዚች መዘዘኛ ጥቅስ እንወያይ
²⁰ ይህን በመጀመሪያ እወቁ፤ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም፤
²¹ ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አልመጣምና፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩ።
2ኛ ጴጥሮስ 1፤19-21

ASHRAF COMPARATIVE

08 Jan, 07:43


ይህም ማለት ታድያ ማሪያም መሬት ኾና በትራክተር  ወይም በሞፈርና በቀንበር ትታረሳለች ማለት ነው?
ጥርጥር የለውም መልሳችሁ አይደለም
ከወንድ አልተገናኘቸም ነው ለዛ ነው ዘር ያልተዘራባት የተባለችው ነው ስለዚህ የናንተ ሲሆን ቅዱስ የኛ ሲሆን እርኩስ አይኾንም የናንተ ቁና የኛም ጭምር ነው።
ይቀላቀሉን https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

08 Jan, 07:43


ݧِسَاؤُكُݦْ ځَڔْثٌ ݪَّكُݦْ ڣَأْټُۅا ځَڔْثَكُݦْ أَݧَّىٰ ۺِئْټُݦْ ۖ ۅَقَدِّݦُۅا ݪِأَݧڣُسِكُݦْ ۚ ۅَاټَّقُۅا اݪݪَّهَ ۅَاعْݪَݦُۅا أَݧَّكُم ݦُّݪَاقُۅهُ ۗ ۅَبَۺِّڔِ اݪْݦُؤْݦِݧِيݧَ

[ አል-በቀራህ - 223 ]
ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው፡፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹነታ ድረሱ፡፡ ለነፍሶቻችሁም (መልካም ሥራን) አስቀድሙ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ፡፡ ምእመናንንም (በገነት) አብስር፡፡

ይህ የቁርዓን አንቀጽ የያዘው ሀሳብ ምንድን ነው? ምንን ለማስተላለፍ ተፈልጎ ነው? ይህንን ሳይረዱ ዘለው ጥልቅ በማለት ያንቦራጭቃሉ! "ሴቶቻችሁ ለእናንተ እርሻ ናቸው" ሲል በቀጥታ በመተርጎም ስንዴና ማሽላ የሚበቅልበት አፈር ናት ማለቱ ነው የሚል ቂል አይጠፋም። ነገሩ እማሪያዊ ፍች ሳይሆን ፍካሬያዊ ንግግር ነው፤ ማለትም ሴት ልጅ በወንድ አማካኝነት ዘር ተዘርቶባት፣ ዘርን ስለምትቀበልና ያ ዘር ደግሞ ስለሚበቅል(ፍሬያማ ስለሚሆን) በእርሻ ተመስላለች እንጂ እነሱ እንደሚያስቡት አይደለም። አይ አሁንም አይገባንም ካሉ! ነገሩ የበሽታ ስለሆነ አማራጫችን በሰፈሩት ቁን መስፈር ይሆናል።

እንጀምር የቤተ ክርስቲያን መጻህፍ በሆነው መጽሐፍ አርጋኖን ላይ እንደዚህ ይላል
መጽሐፈ አርጋኖን 6
ሳትዘራ ስንዴ ያፈራች ዝናምም ሳይዘንምባት የወይን ፍሬ ያስገኘች፣ ማረሻ ያልዞረባት እርሻ ድንግል ሆይ የኦሪትና የነቢያት ቃል ዝናምን አጠጭኝ በሐዋርያት ወንጌል ቃል ፈሳሽነትም ሐዲስና ብሉይን እንዳፈራ አድርጊኝ

ድንግል ማሪያምን ማረሻ ያልዞረባት እርሻ ይላታል

ASHRAF COMPARATIVE

08 Jan, 07:27


ሴት ልጅ እርሻ ናት ሲባል ምን ለማለት ነው?

ASHRAF COMPARATIVE

31 Dec, 15:32


ፈነዳሁ አዲስ መዝሙር

ASHRAF COMPARATIVE

30 Dec, 11:53


አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላህ

ቁርአዐንን ከጅማሮው አንስቶ እስከ ተጅዊድ ድረስ መቅራት ምትፈልጉ ልጆች በውስጥ አውሩኝ ኢንሻአላህ ዝርዝር ኢንፎርሜሽን የማቀርብላችሁ ይሆናል።

@IbunReshed

ASHRAF COMPARATIVE

15 Dec, 14:57


https://t.me/ashraf_com1/1457?single
😂😂😂😂 ወረፋ ነው አላለችም 😕*ህዝቤ በነገራችን ላይ audio ተቆርጧል😁
በብር ነው የምትጸልዩት ስላት ሰደበችኝ ያንን ፓርት አውጥቸዋለሁ 😪

ASHRAF COMPARATIVE

14 Dec, 19:22


አይ የፕሮቴስታንት ነቢያት ይህን ሚስኪን ህዝብ ገዝግዘው ጨረሱት

ዛሬ በአይኔ ካየዋቸው ነገሮች አንድ የፕሮቴስታንት ወዳጃችን ወደ ኢስራኤል ዳንሳ ደውሎ ጸሎት እንደሚፈልግ ይነግረዋል
ከዚያም እስራኤል ዳንሳ ደግሞ ጉዳዩ ምን እንደሆነ ይጠይቀዋል ልጁ ጉዳዩን ካስረዳው በኋላ እሺ ለጸሎቱ 1000 ብር አስገብተህ ደረሰኝ በቴሌግራም ላክልኝ ይለዋል  ይህም ሰው አስገብቶ ደረሰኝ ይልክለታይ።

አያችሁ ምን ያክል የማጭበርበር ስራ እንደሚሰሩ?
በነገራችን ላይ ስልክ ቁጥሩ የእስራኤል ዳንሳ የራሱ ነው ደዎላችሁ አረጋግጡ!

https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

07 Dec, 12:32


ተዘጋጁ

ASHRAF COMPARATIVE

07 Dec, 05:28


አሠላም ዓለይኩም ውድ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ።
ከዚህ በፊት በዚህ ቻናል በቻልኩት ያህል የተለያዩ ት/ቶችን በጹሑፍ መልኩ እያዘገጀው ነበር።
ከግዜ ወደ ግዜ ግን በአለማዊ ት/ት ቢዚ እየኾንኹ ነው በዚህም የተነሳ ጹሑፎችን ማዘጋጀት አልቻልኩም። እናም በዚህ ቻናል የዑዝታዞችን ትምህርት ዲናዊ ትምርህት ማስተላለፍ የሚችል ሰው ሙሉ ሀላፍትና ይሰጠዋል ያናግረኝ።

ASHRAF COMPARATIVE

04 Dec, 17:51


ይሰማል ንገሩን እስኪ🙌

ASHRAF COMPARATIVE

04 Dec, 17:46


Live stream started

ASHRAF COMPARATIVE

02 Dec, 14:05


እንግዲህ ወደ ቲክቶክ ብቅ ብለናል😊
እዛው መንደር ያላችሁ ፎሎ በሉት🙂 https://www.tiktok.com/@mukamil85?_t=8rsf6Uge1hg&_r=1

ASHRAF COMPARATIVE

02 Dec, 04:48


በስመ አብ አል-ወልድ ሩሀል ቁዱስ አለህ ዋሒድ ማለት አሁን ነው ጭራሽ ቴዴሮስ ስዕለ አድኖ ኾኖ ብቅ አለ

ASHRAF COMPARATIVE

30 Nov, 18:09


የማታውን ፕሮግራማችንን እንቀጥል እንዴ😂?

ASHRAF COMPARATIVE

29 Nov, 19:36


በሉ ደህና እደሩ ሰዎች እንደኾነ ያአዞ ልብ ነው ያላቸው💀

ASHRAF COMPARATIVE

29 Nov, 19:29


ቅዱስ ዮሓኒ (ከእንሰሳት ጋ ነው ያደጉት ተባለ)

ASHRAF COMPARATIVE

29 Nov, 19:25


ቅድስት ጲላጊያ )🙌(

ASHRAF COMPARATIVE

29 Nov, 19:14


ቅድስት ሰብልቲንያ(💀) ....

ASHRAF COMPARATIVE

29 Nov, 19:10


ቀጣይ የአቡነ ሃራ ድንግል ፎቶ በፍለጋ ላይ.........

ASHRAF COMPARATIVE

29 Nov, 19:08


አቡነ አቢብ

ASHRAF COMPARATIVE

29 Nov, 17:32


ለአባቴ የማነግረውን ሚስጢር ለሚናስ ንገር እያለኝ ከዚያ አናመልከውም ይለኛል።
https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

29 Nov, 17:09


ይህማ እኔ በድሮ ህይወቴ ሳልሆን አልቀርም🙌 ቅጥነታችን ይመሳሰላል

ASHRAF COMPARATIVE

29 Nov, 17:08


ቅዱስ ሚናስ (💀) ዘኦርቶዶክስ

ASHRAF COMPARATIVE

29 Nov, 16:50


አሁና ደንቆሮ(💀) ዘ ኦርቶዶክስ
https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

29 Nov, 14:37


ቅድስት ጣጡስ🙌
አዲስ ጣዖት።

ASHRAF COMPARATIVE

26 Nov, 08:36


ቁጭ ብሎ መሽናት

በ TIKTOK መንደር የሆነ ምስል ሼር ተደርጎልኝ ምላሽ ስጥበት ተባልኩ ምንድነው ብየ ስከፍተው በጣም ነው ያሳቀኝ ምስሉ የሙስሊሞች ነብይ መሓመድ ቁጭ ብሎ ይሸና ነበር ብሎ ይጀምራል።
ከዚያ ሙስሊሞች የሱን ሱና መከተል ስላለባቸው ቁጭ ብለው መሽናት አለባቸው ብሎ ይሞግታል😅

እኔን የገረመኝ በዚህ ልክ የክርስትናው አለም መውረዱ ነው።
አንድ ቀን እንኳ ፍሬ ያለው ጥያቄ መጠየቅ ያቅታቸው?

እኛ ሁሌ ነገረ መለኮት፣ ነገረ ድህነት አንስተን እንሟገታለን እነርሱ ሁሌ ጭን ስር መደበቅ በመሰረቱ ክርስቲያን የተባለ ሰው መች ጽዳት አለውና? ዓፍረት ማጽዳት እንኳ የሙስሊም ነው የሚሉ ጀግኖች ናቸው🤤
ከነዚህ ሰዎች ፊየል ትሻላለች። ለምን እንደኾነ አላብራራው።
የሚያሳዝነው ግን የራስን ንጽህና መጠበቅ እንደ ነውር ታይቶ እራስን መጣል እና ዓፍረትን አለማጽዳት እንደ ጀብድ መታየቱ ነው።

ለነገሩ እነሱ የሚያመልኩት ወንድ እንኳ እጃችሁን ሳትታጠቡ ብሎ አይደል የሚያስተምረው😅 ታድያ እጅን መታጠብ እንደ ነውር ያየ ሃይማኖት ሃፍረትን መጽዳት እንደ ጽድቅ ቢያይ ነበር የሚያጅበኝ።

https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

13 Nov, 18:04


አሚን ያረብ😓
https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

07 Nov, 14:44


ምሳሌ 22:14😉 ለዛ ነው የtiktok ካፊር ሴቶች አፋቸው ሸለቆ የኾነው😂
https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

28 Oct, 10:17


5 ወሳኝ ምክሮች በስደት ላሉ ለእህቶች

1--የዋህነት አታብዙ

~እህቶች የዋህነታችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ከልኩ በላይ ሲሆን ግን ይጎዳል። ሁሉም ነገር ላይ የዋህ አትሁኑ ።ለምን? እንዴት? ማለት ያለባችሁ ነገር ላይም ለምን በሉ። ብልሆች፣ብልጦች፣አስተዋዮች ሁኑ።

2--ሁሉንም አትመኑ

~ሁሉንም በማመናችሁ ያጣችሁት ነገር የለም? የተጎዳችሁት ነገር የለም? በእርግጠኝነት ይኖራል ።ጥርጣሬም አታብዙ ግን ሁሉንም አትመኑ።
ልቅ በሆነ እምነት ስንት ነገሮቻቸውን ያጡ አሉ መሰላችሁ። በተለያዩ ሽፋን በተለያዩ ካፓ የሚንቀሳቀሱ እንዳሉም እወቁ። ተጠንቀቁ።ንቁ። እራሳችሁን፣ገንዘባችሁን ጠብቁ።

3---ስትሰጡ በልክ ስጡ።
መስጠት ያሰጣል።አላህም ይተካል። ጀነትን ያስገኛል።ደስታን ይሰጣል።መካራን ያስወግዳል። ግን በልክ ይሁን ።

4- ለችግር ግዜ የሚሆናችሁን ገንዘብ አስቀምጡ።
~ሰው ነን መታመም ሊመጣ ይችላል።ስራ መፍታት ሊኖር ይችላል። የተለያዩ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ። ለዛ ችግር እዳም እንዳትገቡና እንዳትቸገሩ ለዚህ ቀን የሚሆን ከደሞዛችሁ፣ከጉዳዮቻችሁ ሸረፍ እያደረጋችሁ አስቀምጡ።

5--ደርስ ላይ ፣ቂረአት ላይ በርቱ

~በቻላችሁት አቅም ግዜያችሁን ለመጠቀም ሞክሩ ።በስደት ቆይታችሁ ባለቻችሁ ሽራፊ ግዜ ለመጠቀም ሞክሩ። ወደ ሀገር ቤት ከተመለሳችሁ በሗላ ሁሉ ነገሩ እንደጠበቃችሁት ላይሆን ይችላል። የመቅራቱም ሞራል እንደዛ ላይሆን ይችላልና በርቱ።ሸምቱ።
በሶሻል ሚድያው ተጠቀሙ።
አቡ ሀፍሷ

ASHRAF COMPARATIVE

20 Oct, 08:16


ሞቱን እንዴት በናፍቆት እንደሚጠብቅ ከ 2ዓመት በፊት ተናግሮ ነበር አይ ግዜ! በተመኘው መልኩ 61 ዓመቱ ሰማት ኾኗል።
https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

12 Oct, 08:10


አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ😂😂
ልደተቃል https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

11 Oct, 15:29


እስኪ ስለዚህ ቃሪ ንገሩኝ ድምጹ edit ተደርጎ ነው ወይስ የራሱ ነው?

ASHRAF COMPARATIVE

11 Oct, 15:27


سورة الفرقان بصوت عبد الرحمن الحميداني 🤍.mp3

ASHRAF COMPARATIVE

07 Oct, 08:40


የክርስትና አስተምህሮ በጣም በሞኝነት ነው የተገነባው ልብ በሉ የሃይማኖቱን base ስታዩት እንዴት እንዳሞኟቸው ታያላችሁ ለምሳሌ የክርስትና መሠረት የኢየሱስ ስቅለት ነው።
ይህ ስቅለት የተፈለገው ደግሞ የሰው ልጆች ከአዳም ለወረሱት የውርስ ሃጢያት ነው
እሺ አሁን ጥያቄ እንጠይቅ
መጀመሪያውኑ እኛ ሳናቅ በአዳም ሃጢያት ተጠየቅን ከዚያ እንዲሁ እኛ ሳናቅ በኢየሱስ ደም ተፈወስን ቆይ የኛ ስራ ምንድነው በዚህ ማሃል? ሳናቅ ተጠየቅን ሳናቅ ተፈወስን what mean it? guys, hoo
https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

06 Oct, 19:06


አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዓህ!

ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም ቤተ መጣጥፍ ብዙ ሰዎች እያነበቡ እየተለወጡበት ይገኛል። ሠበቡል ሂዳያህ ለመሆን ይህንን ቤተ መጣጥፍ ከ 37 ሺህ ወደ 100 ሺህ ለማስገባት የእናንተ ሼር ማድረግ እና እርብርብ ይጠይቃል። ሊንኩ ይህ ነው፦
https://t.me/Wahidcom

ይህንን ቻናል በተሻለ ረብጣ አሳብ ለማረቅ እና ለማሳለጥ የምትፈልጉ በኮሜንት ክፍል ሴክሺን ውስጥ አስተያየታችሁን ማስፈር ትችላላችሁ።

ጥሪአችን ሰዎች አንዱን አምላክ በብቸኝነት እንዲያመልኩ ነው፦
24፥55 በእኔ ምንን ነገር የማያጋሩ ሆነው ያመልኩኛል፡፡ ከዚያም በኋላ የካደ ሰው እነዚያ እነርሱ አመጸኞች ናቸው፡፡ يَعْبُدُونَنِي لَا يُشْرِكُونَ بِي شَيْئًا ۚ وَمَن كَفَرَ بَعْدَ ذَٰلِكَ فَأُولَـٰئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ

ASHRAF COMPARATIVE

01 Oct, 09:23


ቅድም መሲ ቤት የጠየቃችሁኝ የንጽጽር መጽሐፍ ይች ናት አንብቧት አንብቤ ከወደድኩት መጽሐፍ አንዷ ናት
https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

24 Sep, 16:00


እሬቻ
አልከሶ
መስቀል
እንቁጣጣሽ
እነኚህ በዓላት የጣዖት አምልኮ በዓላት ናቸው!
ሙሥሊሞች በእኚ በአላት ከመሳተፍ ተጠንቀቁ

ASHRAF COMPARATIVE

18 Sep, 05:38


ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ 😳
እና እኛን በቤተ-ሰብ ማሃል ምን አገባን
ድሮም ሙስሊም አይጠጣም!

ASHRAF COMPARATIVE

18 Sep, 04:27


10ኛ ዙር የነሕው ደርሥ

በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር"Wahid islamic apologetics society" 10ኛ ዙር የነሕው ደርሥ!

አን-ነሕው" اَلنَّحْو ማለት "ሰዋስው"grammar" ማለት ሲሆን የቁርኣንን እና የጥንቱን የአነጋገር ዘይቤ በዐማርኛ እና በእንግሊዝኛ በተደገፈ መልኩ ለሃይማኖት ንጽጽር መማር የምትፈልጉ ሁሉ ቦታው ክፍት ነው። ደርሡ (ትምህርቱ) የሚፈጀው 7 ወር ኢንሻሏህ ሲሆን ሦስት ተርም አለው።

፨ የመጀመሪያው ተርም ዐጽመ-አሳብ በኢሥም ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ 11 ናቸው፥ እነርሱም፦
1. ኢሥሙል ማዕሪፍ፣
2. ኢሥሙል ዐለም፣
3. ኢሥሙል ጂንሥ፣
4. ኢሥሙል ዐደድ፣
5. ኢሥሙ አድ-ደሚር፣
6. ኢሥሙል ኢሻራህ፣
7. ኢሥሙል መውሱል፣
8. ኢሥሙል ኢሥቲፍሃም፣
9. ኢሥሙል ሚልክ፣
10. ኢሥሙል ወስፍ፣
11. ኢሥሙ አዝ-ዘርፍ ናቸው።

፨ የሁለተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በፊዕል ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ 7 ናቸው፥ እነርሱም፦
1. ሸኽስ፣
2. ዐደድ፣
3. ጂንሥ፣
4. ተወቱር፣
5. ሲጋህ፣
6. ሓላህ፣
7. ጁምላህ ናቸው።

፨ የሦስተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በሐርፍ ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ 7 ናቸው፥ እነርሱም፦
1. ሐርፉል ጀር፣
2. ሐርፉል አጥፍ፣
3. ሐርፉ አት-ተፍሲል፣
4. ሐርፉል መስደሪይ፣
5. ሐርፉ አን-ነፍይ፣
6. ሐርፉል ሐስድ
7. ሐርፉ አሽ-ሸርጥ ናቸው።

ደርሡ በሳምንት አንዴ የሚለቀቅ ሲሆን በሁለት ሳምንት አንዴ የሁለቱ ሳምንት ጥያቄ ፈተና ይኖራል። ፈተናው ከ 10 የሚወሰድ ሲሆን ከ 6-10 ማምጣት ይጠበቅባችኃል። ከ 6 በታች ሦስት ጊዜ ካመጣችሁ በሰርተፍኬት አናስመርቅም።

ለመመዝገብ ከታች የተዘረዘሩት አድሚናት በውስጥ ያናግሩ!
እኅት ጀሙቲ፦ http://t.me/JemutiMenhajself34
ወንድም አቡ ኑዓይም፦https://t.me/arhmanu
እኅት ሰላም፦ http://t.me/SeuweSe
አኅት ዘሃራ፦ https://t.me/Zhara_mustefa
እኅት አበባ፦ http://t.me/selemtewa

ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ! መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልዎ!
ወጀዛኩሙሏህ ኸይራ!

ASHRAF COMPARATIVE

08 Sep, 06:04


የሰው ልጅ በደለኛውን በደለኝ የምትሉ ሰዎች ታድያ ከሰው ልጅ ምን ጠብቃችሁ ነበር? አሁንም ቢሆን አላህ ካዘነለት ውጪ አው በደለኞች ነን
የፈጠረንን ፈጣሪ ትተን ላም እና አውልት የምናመልክ! አላህ ሆይ አንተው ይቅር በለንደ

ASHRAF COMPARATIVE

07 Sep, 20:30


በወንጌል እመኑ ቁርኣን አዟቸዋል!

መልካም አሁን ወንጌልን እንየው።
በነገራችን ላይ በወንጌል ማመንና መመራት ይለያያል።
ሲቀጥል እኛ ሙስሊሞች በወንጌል ብቻ ሳይኾን በተውራትም እናምናለን ግን አንመራም።

قُولُوا آمَنَّا بِاللَّهِ وَمَا أُنزِلَ إِلَيْنَا وَمَا أُنزِلَ إِلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَإِسْمَاعِيلَ وَإِسْحَاقَ وَيَعْقُوبَ وَالْأَسْبَاطِ وَمَا أُوتِيَ مُوسَىٰ وَعِيسَىٰ وَمَا أُوتِيَ النَّبِيُّونَ مِن رَّبِّهِمْ لَا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍ مِّنْهُمْ وَنَحْنُ لَهُ مُسْلِمُونَ
«በአላህና ወደኛ በተወረደው (ቁርኣን) ወደ ኢብራሂምም ወደ ኢስማዒልና ወደ ኢስሐቅም ወደ ያዕቁብና ወደ ነገዶቹም በተወረደው በዚያም ሙሳና ዒሳ በተሰጡት በዚያም ነቢያት ሁሉ ከጌታቸው በተሰጡት ከነርሱ በአንድም መካከል የማንለይ ስንኾን አመንን፤ እኛም ለርሱ (ለአላህ) ታዛዦች ነን» በሉ፡፡ በቀራህ 2:136

قُلْ آمَنَّا بِاللَّهِ وَمَا أُنزِلَ عَلَيْنَا وَمَا أُنزِلَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَإِسْمَاعِيلَ وَإِسْحَاقَ وَيَعْقُوبَ وَالْأَسْبَاطِ وَمَا أُوتِيَ مُوسَىٰ وَعِيسَىٰ وَالنَّبِيُّونَ مِن رَّبِّهِمْ لَا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍ مِّنْهُمْ وَنَحْنُ لَهُ مُسْلِمُونَ

«በአላህ አመንን፡፡ በእኛ ላይ በተወረደውም (በቁርኣን)፣ በኢብራሂምና በኢስማዒልም፣ በኢስሓቅም፣ በያዕቆብም፣ በነገዶችም ላይ በተወረደው፤ ለሙሳና ለዒሳም ለነቢያትም ሁሉ ከጌታቸው በተሰጠው (አመንን)፡፡ ከእነርሱ መካከል አንድንም አንለይም፡፡ እኛ ለእርሱ ታዛዦች ነን» በል፡፡ ዒምራን 3:84
የምንመራው በቁርኣን (በፉርቃን) ብቻ ነው

ለምን በወንጌል አንመራም?
አላህ ወንጌልን የሰጠው ለዒሳ ብቻ ነው።
ነገር ግን በአሁን ሳዓት ከጠፉት ጭምር 11 ወንግላት አሉ ታድያ የዒሳ ወንጌል የት አለ እንመራበት ዘንድ?
መልሱም የለም ነው! ታድያ የሉቃስ፣ የማቴዎስ፣ የማርቆስ እና የዮሐንስ ወንጌል ከየት መጡ ምላሹም ቤተ-ክርስቲያን ሰጠችን ስለዚህ እኛ እመኑበት የተባልነው ቤተ-ክርስቲያን በሰጠችው ሳይኾን አላህ ለዒሳ በሰጠው ነው።
ምክንያቱም ቤተ-ክርስቲያን እነኚህን ወንጌላት ስትሰጣችሁ የፈለገችን መርጣ የፈለገችውን ቆርጣ ነው።
ለምሳሌ የነ ቶማስ፣ ሔኖክ፣ በርናባስ እና የማሪያም ወንጌላት ለምን አልሰጠቻችሁም? ከሌሎች ወንጌላት በምን ተለዩ?
እሺ ከመረጠቻቸው ወንጌላት የሚከቱሉትን ጥቅሶች ለምን አስወገደቻቸው?
ማቴዎስ 17:21 KjV
ማቴዎስ 18:11KJV
ማቴዎስ 23:14
ማርቆስ 7:16 9:44 እና 9:46
ማርቆስ 11:26 እና 15:25
ሉቃስ 17:36
በነዚህ ጥቅሶች ምን አይነት ሀሳብ ነበረ?
አሁንስ ለምን የለም?
ታድያ እኛ ይህን እንቀበል?
ይሆንን እንደው እኛ እናንተ እራሱ ሙሉ በሙሉ አልተቀበላችሁትም።
ስለዚህ መጀመሪያ እናንተ ተቀበሉት ከዚያ እኛ እንቀበላለን!
©️ አሽራፍ

https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

30 Aug, 21:05


ያው መመለሳችንን ለማሳወቅ ነው። እስኪ በየ ጉሩፑ ሼር አድርጋችሁ ቻናሌን አሳድጉልኝ😓

ASHRAF COMPARATIVE

30 Aug, 20:58


እውነት ነቢዩ መሐመድ በመርዝ ሞተዋልን?

۞ يَا أَيُّهَا الرَّسُولُ بَلِّغْ مَا أُنزِلَ إِلَيْكَ مِن رَّبِّكَ ۖ وَإِن لَّمْ تَفْعَلْ فَمَا بَلَّغْتَ رِسَالَتَهُ ۚ وَاللَّهُ يَعْصِمُكَ مِنَ النَّاسِ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الْكَافِرِينَ
አንተ መልክተኛ ሆይ! ከጌታህ ወዳንተ የተወረደውን አድርስ፡፡ ባትሠራም መልክቱን አላደረስክም፡፡ አላህም ከሰዎች ይጠብቅሃል፡፡ አላህ ከሓዲዎችን ሕዝቦች አያቀናምና፡
             📚አል-ማእድ 5:67
አምላካችን አላህ ለመልዕክተኛው በሰጣቸው ኪዳን እርሳቸውን ከካዲ  ህዝቦች ሸር (ክፋት)
እንደሚጠብቃቸው ግልጽ አድርጎ ተናግሯል።
እና ይህ በንዲህ እንዳለ በእስልምና አቃቅር ማውጣት የሚፈልጉ ሰዎች  ነቢዩ መሐመድ አላህ ከሰዎች ክፋት አልጠበቃቸውም አሟሟታቸውም
በመርዝ ነው ይላሉ የሚከተለውን ሀዲስ እንደ ማስረጃነት ያቀርባሉ፦

وَقَالَ يُونُسُ عَنِ الزُّهْرِيِّ، قَالَ عُرْوَةُ قَالَتْ عَائِشَةُ ـ رضى الله عنها ـ كَانَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ فِي مَرَضِهِ الَّذِي مَاتَ فِيهِ ‏ "‏ يَا عَائِشَةُ مَا أَزَالُ أَجِدُ أَلَمَ الطَّعَامِ الَّذِي أَكَلْتُ بِخَيْبَرَ، فَهَذَا أَوَانُ وَجَدْتُ انْقِطَاعَ أَبْهَرِي مِنْ ذَلِكَ السَّمِّ ‏"‌‏
.‏የምእመናን እናት የሆነችው አይሻ እንደተረከችው
ነቢዩ ﷺ  በህመማቸው ወክት እንዲህ ይሉኛል ነበር ❝ አይሻ እስካሁንም ውስጤን ህመም ይሰማኛል¡ የኸይበር እለት በአንዲት አይሁዳዊት ሴት የተመረዘ ምግብ ቀርቦልኝ በልቼ ነበር።
እናም በዚህ የተነሳ የደም ስሬ እንደተቆረጠ ይሰማኛል❞ ይሉኝ ነበር ትላለች እናታችን አይሻ።
           📚Sahih al-Bukhari 4428
የአገራችን ኩፋሮች ይህን ሀዲስ በማንሳት መልዕክተኛው በመርዝ ሞተዋል ይላሉ።
ነገር ግን በሐዲሱ ደም ስሬ #ተቆርጧል የሚል ነገር የለም የሚለው የተቆረጠ #ይመስለኛል ነው!
ለምሳሌ መሐመድ አረብኛ ይችላል ይመስለኛል
ብየ ባወራ መሐመድ አረብኛ ይችላል ማለት አይደለም! ሊችልም ላይችልም ይችላል!
ልክ እንዲሁ በሐዲሱ ውስጥ መልክተኛ ያሉት ይመስለኛል ነው እንጂ ተቆርጧል አይደለም!
ይህንን ሀዲስ አንስቶ መሞገት ደግሞ መልዕክተኛው በመርዝ ሞተዋል ብሎ መሞገት ቅልነት ነው!
አይሁዶች በባሕሪያቸው እጅግኑ ተንኮለኛ ናቸው
እናም መልክተኛው አይሁዳውያንን በመሰብሰብ
ይህንን ለምን እንደደረጉ ሲጠይቋቸው ምላሻቸው ይህ ነበር ❝እርሶ እውነተኛ የአላህ መልዕክተኛ ከሆኑ መርዙ እርሶን አይጎዳም ነገር ግን ከልሆኑ መርዙ እርሶን ይጎዳል አላህ አይጠብቆትም!
ስለዚህ እኛ ይህንን ለማረጋገጥ ይህንን አደረግን❞
         📚Sahih al-Bukhari,  5777
ታድያ ይህ መርዝ መልዕክተኛውን ጎዳቸው ወይስ አልጎዳቸውም? መልሱም ቀላል ነው አላህ ጠብቋቸዋል መርዙ አልጎዳቸውም። ባይገርማችሁ አይሁዳዊቷ ሴት ምግቡን መመረዝዋን አልተናገረችም ለመልዕክተኛው አላህ  አሰውቋቸው እንጂ!
በመቀጠል መልዕክተኛው ይህንን ምግብ ከበሉ በኋላ ያለ ምንን ህመም ስሜት ለ4 ዓመት ጤነኛ ህይወት ኖረዋል ህዝቦቻቸውን እያስተማሩ፣ለሊት እየሰገዱ፣ ፈርድ ሰላትን እያሰገዱ እራሳቸው እየሰገዱ፤ የጁምዓ ቁጥባ እያደረጉ።
📚sahih bukahri 678 and 4463 sahih Muslim 418
ታድየ የተኛው መርዝ ነው ለሰው የአራት ዓመት እድሜ ሰጥቶ በ አምስተኛው የሚገድለው ለዛሁም በጤና፣በደስታ እና በፍቅር የሚመራ ህይወት lol
በመቀጠል ይህንን ምግብ የበሉት መልዕክተኛ ብቻ አይደለም የእርሳቸው ሰህባ (ደቀመዝሙር)
የነበረው በሺር ኢብኑ ባራ ከእርሳቸው ጋ በልቶ ነበር ሆኖም እርሱ ወደውኑ ህመሙ ጀመረው
ከሳታት በኋላ ህይወቱ አለፈች  ግን ከእርሱ የበለጠ መልዕክተኛ ነበር የበሉት።
የሞቱት እርሳቸው ሳይሆን የእርሳቸው ሰህባ በሺር ነው ታድያ እርሳቸውን አላህ ከልጠበቃቸ ለምን አልሞቱም?
አይሁዳዊቷ ሴት (ዘይነብ ቢንት አል-ሀርዝ)
ይህንን ያደረገችው እውነተኛ ናቸው ወይስ ሀሰተኛ የሚለውን ለማጣራት ነበር እርሷም ይህንን አድርጋ መልዕክተኛው እውነተኛ ናቸው የተመረዘ ምግብ በልተው አላህ ጠብቋቸዋል ብላ እስልምናን ተቀብላለች ሙስሊም ሆና በእስልምና ነው የሞተችው!
📚zadul-ma'ad ቅጽ 2 ገጽ 139-140
📚fathul-bari ቅጽ 7 ገጽ 497
📚ibn hisham ቅጽ 2 ገጽ 337-338

ደግሞ መልዕክተኛ ከመሞታቸው በፊት ምርጫ ቀርቦላቸው ዱኒያ ላይ መቆየት ይሻሎታል ወይስ አኬራ መሄድ እርሳቸውም አኬራን መርጠዋል
መልዕክተኛው በሐዲሳቸው እንዲህ ይላሉ
❝በሕወት እያለሁ በሕወት የመቆየት ወይም የመሞት ምርጫ ቀርቦልኝ ሞትን መርጫለሁ
እንዲሁም ሁሉም ነቢያት ከመሞታቸው በፊት በሕወት እያሉ በጀነት የሚያርፉበትን ያያሉ እኔም በጀነት የማርፍበትን ቦታ አይቻለሁ❞
   📚sahih bukahri 466 and 4463
እስልምና ውሸት ካልሆነ ክርስትና እውነት አይሆንም የተባላችሁ ይመስል እስልምናን
አተጠለሹ በውሸት አጥር ቤታችሁን አትጠሩ።
ይቀላቀሉን https://t.me/ashraf_com1
ከወንድም አሽራፍ

ASHRAF COMPARATIVE

29 Aug, 16:09


መንፈስና ቅዱስነታቸው በጀምዓ ስያድርብክ😉 https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

19 Aug, 19:37


በውይይት መሃል አንዱ ተነስቶ እናንተ ሙስሊሞች ለምንድነው በቀን 17 ግዜ
اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ
ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡
ብላችሁ የምትጸልዩት ኢየሱስ እኮ እውነትም መንገድም ነው ጸሎት ሳታበዙ እርሱን ተከተሉ አለ* እኛም አረጋግተነው እስኪ ቀትተኛው መንገድ ማለት ምን ማለት እንደኾና እናስረዳህ ብለን ጀመርን
እኛ ሙስሊሞች ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ብለን የምንጸልየው የነቢያትን መንገድ ነው
ለምሳሌ እዛው ቁጥር ሰባት ላይ እንዲህ ይላል
صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ
የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡
  ብሎ ቀጥተኛው መንገድ የነማን  መንገድ እንደኾነ ይናገራል ነገር ግን በተቃራኒው የናንተ መንገድ ስህተት እንደኾነ ቁርኣን ይናገራል ብለን የሚከተለውን የቁርኣን አንቀጽ አሳየነው 

وَقَالُوا كُونُوا هُودًا أَوْ نَصَارَىٰ تَهْتَدُوا ۗ قُلْ بَلْ مِلَّةَ إِبْرَاهِيمَ حَنِيفًا ۖ وَمَا كَانَ مِنَ الْمُشْرِكِينَ
«አይሁድን ወይም ክርስቲያኖችን ኹኑ፤ (ቅኑን መንገድ) ትመራላችሁና» አሉም፡፡ «አይደለም የኢብራሂምን ሃይማኖት ቀጥተኛ ሲኾን እንከተላለን፤ ከአጋሪዎችም አልነበረም» በላቸው፡፡
2:135

ነገር ግን እስልምናን ቀጥተኛ መንገድ እንደኮና ቁርአን እራሱ ይናገራል
إِنَّ اللَّهَ رَبِّي وَرَبُّكُمْ فَاعْبُدُوهُ ۗ هَٰذَا صِرَاطٌ مُّسْتَقِيمٌ
«አላህ ጌታዬና ጌታችሁ ነው፤ ስለዚህ ተገዙት፤ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው» (አላቸው)፡፡
ብለን ካስረዳነው በዋላ ተመሳሳይ ጥያቄ  ጠየቅነው
ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲህ ይላል  ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ
— 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥20-21
ይህ ማለት ታድያ አንተ እንዳልከው ከሆነ  ክርስትናን መርምራችሁ እስልምናን ተቀበሉ ማለት ነውን? ብለን ስጠይቀው አይደለም ሆነ መልካም እንደዛ ከሆነ እኛም እንደዛ ብለን ስንጠይቅ ከእስልምና አውጣን እያልን ሳይኾን እዛው በእስልምና መንገዳችንን አስተካክለን እያልን ነው።
https://t.me/ashraf_com1

ASHRAF COMPARATIVE

09 Aug, 07:33


በኦሮሚያ ክልል የሚደረጉ የዳው እንቅስቃሴዎችን መከታተል የምትፈልጉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉን
https://t.me/Dembalislalmicmedia

1,670

subscribers

260

photos

83

videos