አንዋር መስጂድ @anwar_mesjid Channel on Telegram

አንዋር መስጂድ

@anwar_mesjid


እናትና አባቴ ሰርግ ይደግሳሉ፤ያረሱለሏሂ ﷺ እኔ ላንቱ ገባሁ ማንን ይድራሉ

→ሊሪክሶች
→ኢስላማዊ ቂሷዎች
→ሀዲሶች
→መንዙማ
→ነሺዳ
→ቪዲዮችን ያገኛሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAE32yVb7YEblgoSEZA

ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቺሁ በቦት { bot }ተጠቅማችሁ ያድርሱን✍️
👇
@MESJIDEL_ANWAR_bot

አንዋር መስጂድ (Amharic)

አንዋር መስጂድ ይህ በየቦታ ያካሄዳል፡፡ እናትና አባቴ ሰርግ ይደግሳሉ፤ያረሱለሏሂ ፧ እኔ ላንቱ ገባሁ ማንን ይድራሉ፡፡ ምንም ማንን ዛሬም, ኢስላማዊ ቂሷዎች, ሀዲሶች, መንዙማ, ነሺዳ, ቪዲዮችን ሊከተሉ ይገኛሉ፡፡ እናትና አባቴ የየቦታውን እርግጥ መልክ, አሰተኛ ተማሪ ይቀየማሉ፡፡ ጥያቄ ወይም አስተተያየት ከባቺ በቦት በMESJIDEL_ANWAR_bot ተጠቅማሉ፡፡ በ፯፲፲ ፈላጊ ቲሌግስ አይወዷል፡፡

አንዋር መስጂድ

19 Jun, 14:05


⚡️የፈለግሽውን ነገር ስሪ
๏ ስራው ጥሩ ከሆነ መጀመሪያ
የምትጠቀሚዉ አንቺዉ ነሽ
๏ ስራው መጥፎ ከሆነም
መጀመሪያ የምትከስሪዉ እራስሽ ነሽ
( مَنْ عَمِلَ صَالِحًا فَلِنَفْسِهِ ۖ وَمَنْ أَسَاءَ فَعَلَيْهَا ۗ وَمَا رَبُّكَ بِظَلَّامٍ لِلْعَبِيدِ)
" መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው ያጠፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም

@ANWAR_MESJID 👈

አንዋር መስጂድ

19 Jun, 13:55


☝️መልስ☝️

1) C
2) C
3) C
4) D

#ለተሳፏችሁ_ባረኩሙሏህ_ፊኩም
አሏህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ
#ያልተሳተፋችሁ ለ ቀጣይ ተሳተፉ

ለቀጣይ ዝግጅታችን እስክንገናኝ መልካም ቆይታ

°.°.°.°.°.°.°.°.°.°.°.°.🍃🌺🍃°.°.°.°.°.°.°.°.°.°.

👇👇👇👇👇
@ANWAR_MESJID

አንዋር መስጂድ

18 Jun, 18:36


{ኒያችሁን እንዳትረሡ}

👇👇👇
#ሊላሂ ተዓላ

እንበል በምንሰራው ተጠቃሚ እንድንሆን


የዕለቱ ጥያቄዎች

1⃣ የአላህ መልክተኛ #ﷺ «አላህ አንተን እንድወድህ አዞኛል ፣ አላህም እንደሚወድህ እንድነግህም አዞኛል።» በማለት የነገሩት ሰሀባ ማን ነው?

A/ ሙስዓብ ኢብን ዑመይር
B/ ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ
C/ ሚቅዳድ አብኑ አምር
D/ ሰአድ ኢብኑ ሙዓዝ

2⃣ «የአላህ መልክተኛ ሆይ! ያዙኝ (አግቡኝ) እኔ ለማግባት ጉጉት ኖሮኝ ሳይሆን የቅያማ ቀን የእርሶ ሚስት ሆኜ መነሳት ስለምፈልግ ነው።» በማለት ለአላህ ነብይ ﷺ የተናገሩት የምዕመናን እናት ማን ናቸው?

A/ ረምላ ቢንት አቡ ሱፍያን
B/ ሀፍሳ ቢንት ዑመር ኢብኑል ኸጣብ
C/ ሰውዳህ ቢንት ዘምዓን
D/ መልሱ የለም

3⃣ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ወደ በይተል መቅዲስ በተጓዙ ጊዜ በምትካቸው ኸሊፋ በማድረግ የሾሙት ሰሀባ ማን ነው?

A/ አቡ ኡበይዳ ኢብኑ አል ጀራህ
B/ ኡስማን ኢብኑ አፋን
C/ አሊይ ኢብኑ አቡ ጣሊብ
D/ ዙበይር ኢብኑል ዓዋም

4⃣ አቡበከር ሲዲቅ ረሱል በዘመቱበት ዘመቻ ላይ ያልዘመቱበት ዘመቻ የምን ዘመቻ ነው?

A/ የአህዛብ ዘመቻ
B/ የሁነይን ዘመቻ
C/ የበድር ዘመቻ
D/ መልሱ የለም

👉 #ሙሉ_ስም_ከነ_ሀገርዎ እንዳይረሱ 👈

የመልስ መስጫ ጊዜ እስከ ምሽቱ 6:00ሰአት

#መልካም ተሳትፎ

መልሳችሁን

👇👇👇👇👇👇👇👇
@Abderehmanhassen
@Abderehmanhassen
👆👆👆👆👆አድርሱን

@ANWAR_MESJID 👈

አንዋር መስጂድ

18 Jun, 06:11


አሰላሙ አለይኩም ውድ #የአንዋር#መስጂድ ቤተሰቦች #የጥያቄና_መልስ_ውድድር ፕሮግራማችን ዛሬ ይጀመራል

ሰለዚህ በተለመደው ሰአታችን ከ11:00 እስከ ምሽት 5:00 ሰአት ድረስ የሚቆይ ጥያቄና መልስ ዛሬ አዘጋጅተናል ትሳተፉ ዘንድ ተጋብዛችኋል ።


11:00 ላይ ይጠብቁን 😍

አንዋር መስጂድ

18 Jun, 06:06


እውነተኛ ደስታን ለማግኘት ከፈለጋችሁ አሏህን ከሚያፈቅሩት ሰዎች ውስጥ ሁኑ እጅግ ባለ ፀጋ ብሎ ማለት የመኖሩ አላማ የአሏህን ፍቅር ማግኘት የሆነ ሰው ነው»
አሏህ የእሱን ውዴታ ይስጠን አሚን!🙏

አንዋር መስጂድ

18 Jun, 06:04


ተለቀቀ በ ሙባረክ አህመድ እና
በ አብዱ ረህማን ሀሰን በ ጉጉት
ሲጠበቅ የነበረው ምርጥ መንዙማ 👇👇👇👇

https://www.youtube.com/watch?v=Mcy3LT1Cya0

አንዋር መስጂድ

01 Apr, 20:25


*أذكركم بنية الصيام:*

*نويتُ صومَ غدٍ عن أداءِ فرضِ رمضانِ هذه السنة، إيمانًا واحتسابًا لله تعالى* .

*نويتُ صومَ ثلاثينَ يومًا عن شهرِ رمضانِ هذه السنة إيمانًا واحتسابًا لله تعالى*.

@ANWAR_MESJID 👈

አንዋር መስጂድ

01 Apr, 20:24


ጀምዒያ ባደረገችው ክትትል የረመዷን ወር ጨረቃ መታየቱ ተረጋግጧል። ነገ ቅዳሜ የረመዷን ፆም አንድ ብሎ ይጀምራል፤

እንኳን 1443ተኛ የረመዷን ወር በሰላም አደረሰን!

መልካም የዒባዳህ ወር ይሁንልን 🤲

@ANWAR_MESJID 👈
@ANWAR_MESJID 👈

አንዋር መስጂድ

29 Oct, 18:46


👆👆👆👆 አዲስ ምርጥ መንዙማ ተለቀቀ ያጀመዐ

አንዋር መስጂድ

29 Oct, 18:44


ተለቀቀ በ ሙባረክ አህመድ እና
በ አብዱ ረህማን ሀሰን በ ጉጉት
ሲጠበቅ የነበረው ምርጥ መንዙማ 👇👇👇👇

https://www.youtube.com/watch?v=Mcy3LT1Cya0

አንዋር መስጂድ

28 Oct, 18:55


አሰላሙ አለይኩም ወረሕመቱ ሏሂ ወበረካቱሁ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መንዙማorነሽዳ
ተለቀቀ 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤



Watch "ሒክመቱል ዓለም || ሙባረክ አሕመድ" on YouTube

ሙሉውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/_2rt0Mz4Gbo

አንዋር መስጂድ

26 Oct, 09:51


قال رسول الله -صلَّى الله عليه وسلَّم
صنائعُ المعروفِ تقي مصارعَ السوءِ و الآفاتِ و الهلكاتِ، و أهلُ المعروفِ في الدنيا همْ أهلُ المعروفِ في الآخرةِ
رواهُ الحاكم

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ:- መልካም ስራዎች ከመጥፎ አወዳደቅ(አሟሟት) ከጥፋት እና አደጋ ይጠብቃሉ ። በዱንያ(ቅርቢቱ ዓለም) የመልካም ስራ ባለቤቶች በመጨረሻይቱም ዓለም የመልካም ስራ ምንዳ ባለቤቶች ናቸው

ሓኪም ዘግበውታል

አንዋር መስጂድ

26 Oct, 09:43


#account no
77 98 83 27 👈
Abisiniya banek

Ethiopia nigd banek
1000412347343 👈
Abdu Hassen Ebrahim

ለበለጠ መረጃ
phone ☎️ 09 16 94 93 12

አንዋር መስጂድ

25 Oct, 09:43


ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ድጋፍ አድርጋችሁ ስማችሁ በዚህ እዳይለቀቅ የፈለጋችሁ አልተለቀቀም ከ አላህ ታገኙታላችሁ ትክክል ናችሁ

አንዋር መስጂድ

24 Oct, 14:42


ማሻ አላህ በርቱልን ቀጥሉበት 🙏🙏🙏

አንዋር መስጂድ

24 Oct, 03:54


አሰላሙ አለይኩም ያው ሁላችንም እንደምናውቀው ጊዜውየጦርነት እንደመሆኑ ብዙዎች ወገኖቻችን ብዙ ሙስሊም አባቶች እና ሼሆቻችን ሜዳ ወድቀው ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለዋል እነዚህን ወገኖች ለመርዳት በጎፍቃደኞች ሁሉ ባላችሁና በምችሉት ነገር እንርረዳ!

በማቴሪያል ሆነ በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ
የእርዳታውም አይነት
የሴቶች ንጽሕና መጠበቂያ
የህጻናት ምግብና ዳይፐር
ለአዛውነቶችም አልባሳት ነገሮችንም ያጠቃልላል

#እነዚያ_ገንዘቦቻቸውን_በሌሊት_እና_በቀን በድብቅም በግልፅም የሚለግሱ ለነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳም አላቸው ። በነርሱም ላይ ፍርሀት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም።
     በቀራ 2÷ 274
#account no
77 98 83 27
Abisiniya banek

Ethiopia nigd banek
1000412347343
Abdu Hassen Ebrahim

ለበለጠ መረጃ
phone ☎️ 09 16 94 93 12

4,105

subscribers

938

photos

164

videos