Best Amharic Neshida be kb @ethioneshidakb Channel on Telegram

Best Amharic Neshida be kb

@ethioneshidakb


ዬተኛውንም አይነት ሀሳብ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @Kasiwabot ..... 👉 @Jafarlaw

Best Amharic Neshida be kb (Amharic)

በዚህ ወቅታዊ ገጽ የምርምር ጨምሮ የተኛውንና ጸሎት ተወላጆችን ለመስጠት የዚህ ቦታ 'Best Amharic Neshida be kb' በሚገኘውን አይነት ከሳባንዛ እና ከጃፋር የጽሁፉን ድህነት እና ምንጭ እንዴት ተናገሩ። ይህ ቦታ ይህን ቦታዎቹን ገልብጥ እና እንዳይከላከል የሚገኘውን ዳውናዎችን ከመሸጡ ብቻ እንቀመጣለን። እሱም በማህበረታ ወደ ትዕይቶች ቦታዎቹ ከፈጽሞ እንመለሳለን። ለመሆኑ በአሁን ጊዜ የዚህ ቦታ 'Best Amharic Neshida be kb' በአንደኛው አውታሽ በሚገኘው አይነት ዳውና በትዕይት የጽሁፉን ምርምር በታላቅ አምባገቡን ይበልጣሉ።

Best Amharic Neshida be kb

11 Nov, 17:36


Tofik yusuf

ቆየት ያለ ነሺዳ
https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

11 Nov, 17:36


Tofik yusuf

ቆየት ያለ ነሺዳ

https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

04 Nov, 09:18


https://youtu.be/vH_ElWkBDOs?si=zR-PVI9B-n9QiYxZ

Best Amharic Neshida be kb

04 Nov, 09:17


https://youtu.be/msFBEyPoCY0?si=bbz18_GlSyI0rtt3

Best Amharic Neshida be kb

04 Nov, 09:15


አዲስ ነሺዳ
አሚር መሀመድ
ርዕስ ነቢ ዉዴ

https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

04 Nov, 09:12


አዲስ ነሺዳ
አባስ ታምሩ
መዲና

https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

27 Oct, 18:48


https://t.me/Quransr?livestream

Best Amharic Neshida be kb

18 Oct, 07:19


https://t.me/onlyQuranA

Best Amharic Neshida be kb

18 Oct, 04:53


https://youtu.be/eCzWcIxENww?si=z6FEAHlan2BG6D_M

Best Amharic Neshida be kb

18 Oct, 04:52


አዲስ መንዙማ
በ አስማማው አህመድ

"ያ ሰይዲ "

https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

16 Oct, 19:10


https://youtu.be/yLvjhZ9TNP4?si=aXtF9TCKoOwRHxUd

Best Amharic Neshida be kb

16 Oct, 19:04


አዲስ ነሺዳ

ሁስኒ ሱልጣን

ቀልቤ ባንተ እንጂ የሚረጋው ከሚሰጋው
ሀጃው ሁላ መች ሊሞላ
ቸርነትህ ካልከለለኝ ደካማ ነኝ ሌላም የለኝ

ከደጃፍህ የደረሰ ሁሉም ኒዕማው ተቋደሰ
አንተን ብሎ የተጓዘ ከሁለት ሀገር ስንቁን ያዘ
...........
ከደጅህ ለመዘውተር ጽናቱን ባልታደል
ታውቃለህ ሰው ነኝና አይቀርም መጉደል
ጉድፈቴ ምንቢበዛ ፊትህን አትንፈገኝ
ቀን ከሌት ልማጸንህ በማርታህ ልትሸሽገኝ
............

"አሏህ"

https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

12 Oct, 06:38


https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

12 Oct, 06:34


https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

12 Oct, 06:18


https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

12 Oct, 06:08


https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

12 Oct, 06:02


https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

12 Oct, 06:01


አሁን ደግሞ ቆየት ያሉ ነሺዳዎችን እለቃለሁ

Best Amharic Neshida be kb

05 Oct, 18:13


https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

05 Oct, 18:10


Harun kedir

Non stope neshida ena menzuma

https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

05 Oct, 18:05


ነሺዳ

አስማማው አህመድ

https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

05 Oct, 18:01


አድስ ነሺዳ
Fuad melka

https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

05 Oct, 17:59


https://youtu.be/8zSO5ZBZb3E?si=BKvaURYtOyByG5h2

Best Amharic Neshida be kb

05 Oct, 17:56


አድስ መንዙማ
አንዋር ፈቂ(አንዋር አልቡርዳ)
https://t.me/ethioneshidakb

Best Amharic Neshida be kb

15 Sep, 10:49


ረቢዑል አወል የፍጥረታት ሁሉ አይነታ፣ የከውኑ ሞገስ፣ የሰው ዘር ኩራት፣ የሰላም ንጉስ፣ የስነ-ምግባር መለኪያ፣ የሰው ሁሉ አይነታ፣ የእዝነት ነቢይ የሆኑት ታላቅ ሰው ተወለዱ። ነቢዩ ሙሐመ(የአላህ ሰላምና እዝነት በርሳቸው ላይ ይሁን)።

የወደፊት ነቢይ መሆናቸውን የሰው ዘር ይረዳ ዘንድ በውልደታቸው እለት እጅግ ድንቅ ተዓምራት ታዩ።
ከእናታቸው ሆድ ተነስቶ የሻምን ቤተ-መንግስታት ያበራው ብርሃን አንዱ ነው፤ ብርሃናቸው ዓለምን ማዳረሱ የማይቀር መሆኑን አብሳሪ ነበር።  የሻም መናገሻ ቤተ-መንግስታት 14 ጉልላቶች ተፈረካክሰው መውደቃቸው ነባሩን የግፍ ስልጣኔ አፈራርሰው በፍትህ ምድርን እንደሚሞሉ ገላጭ ነበር።

ወጣትነታቸው በመልካምነት ተምሳሌት የደመቀ ነበር። ጣኦታትን በገፍ በሚያመልክ ማህበረሰብ ውስጥ እየኖሩ አንድም ጊዜ ጣኦታትን እጅ ነስተው አያውቁም። ታማንነትና እውነተኝነት አይነተኛ ባህሪያቸው ነበሩ። “ሙሐመድ አል-አሚን” ከነቢይነት በፊት የተቸራቸው የማእረግ ስም ነበር።
ይህ ታማኝነታቸው አፋፍ ላይ የደረሰን የእርስ በርስ ጦርነት አምክነው ሰላም ማስፈን አስችሏቸዋል። “ምንኛ ያማረ ዳኛ አገኘን!”

40 አመታት ሃሰተኝነት እንዳልጎበኘው በሰዎች ሁሉ የተመሰከረለት ንፁህ ስብእና ከ40 ዓመት እድሜ በኋላ  ለሰው ዘር በሙሉ እዝነት ተደርገው ተላኩ። በሩቅ ያያቸው የሚያከብራቸው፣ የቀረባቸው በፍቅራቸው የሚሸነፍላቸው ታላቅ ነቢይ የሰው ልጆችን ሁሉ ከጨለማዎች ሁሉ ሊያወጡና ወደ ብርሃን ሊመሩ ተላኩ።

ከእርሳቸው በፊት የነበሩ ነቢያትን የሰውን ልጅ የማቅናት ተልእኮ ለማሟላት የመጨረሻና የነቢያት መደምደሚያ ሆነው ተላኩ። የአደም፣ ኑህ፣ ዩኑስ፣ ኢብራሂም፣ ዩሱፍ፣ ሙሳ፣ ዘከሪያ፣ ኢሳ እና ሌሎች ነቢያቶች መልእክት በእርሳቸው ምሉእነቱ ተገለጠ።

በተሟላ ስብእናቸው ምሉእ አርአያ ይሆኑ ዘንድ በፈጣሪ ተመረጡ። ሁሉንም የሰው ልጅ ሚና በምሉእነት ኖረው አሳዩ።
የአባትነት እዝነት፣ የባልነት ደግነት፣ የሃገር መሪ ፍትሃዊነት፣ የጦር መሪ ብቃት፣ የኃይማኖት መሪ ጥበብ፣ የነጋዴ ታማኝነት፣… በአጠቃለይ በበርካታ ታላቅ ነቢያትና የለውጥ ኃዋሪያት ላይ ተበታትነው የምናገኛቸው ከፍ ያሉ ስብእናቸው እርሳቸው ላይ ሰፍረዋል።
“አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡” (አል-ቀለም፡4) ሲል ያወደሳቸው ምስጢሩ ይኸው ነው፤ ምሉእ ስብእና።

መዲና ውስጥ የተከሰተ አንድ ክስተት ታወሰኝ። ጉዳዩ እንዲህ ነው፦
የአንድ የነቢዩ ባልደረባ የጦር ልብስ ይሰረቃል፤ የሰረቀው አንድ ከሙስሊሞች ወገን እንደሆነ የሚታወቅ ሰው ነው። የሰውዬውን ማንነት ነቢዩ እንዳወቁ የተረዳው ይህ ሰው ወንጀሉን በአንድ አይሁድ ለማላከክ የሚያስችለውን ሴራ ያሰ‍ኤራል። የተሰረቀውን ንብረት ወደ አይሁዱ ጓሮ ጣለ፤ ከርሱ ጎሳ የሆኑ አራት ሰዎችን ጠራ፤ ጉዳዩን አብራራ፤ የጎሳቸውን ስም ማዳን እንዳለባቸው አሳመናቸው፤ አሁኑኑ ሄደው ንብረቱን የሰረቀው አይሁዱ መሆኑን እንዲመሰክሩ ወተወታቸው፤ ሶስቱ ሃሳቡን ተቀብለው ነቢዩ ሙሐመድ ዘንድ መሰከሩ።
ነቢዩ ሙሐመድ የአይሁዱ ቤት እንዲበረበር አዘዙ። ንብረቱ ጓሮ ላይ ተገኘ። በተገኘው መረጃ መሰረት ወንጀለኛው አይሁዱ መሆኑንና ሙስሊሙ ነፃ መሆኑ ተገለፀ።
ይህ የሆነው ዒሻእ (የማታ) ሶላት ላይ ነው። ነቢዩ ሙሐመድ ለንጋት ሶላት ሲመጡ ሌላ ዜና ነበር። ፍትህ ከኃይማኖትም ከጎሳም በላይ በመሆኑ እነኛ በሃሰት የወነጀሉትን ሰዎች ድብቅ ሴራ የሚያጋልጥና የአይሁዱን ንፅህና የሚመሰክሩ የቁርአን አናቅፅ በነቢዩ ሙሐመድ ላይ ወርደው ነበር። አል-ኒሳእ፡105-115) ድረስ ይህንን ክስተት የሚያብራሩ አንቀፆች ናቸው።
የአይሁዱን ንፅህና የሚመሰክረው አንቀፅ እንዲህ ይነበባል፦
“ኀጢአትን ወይም አበሳን የሚሠራም ሰው ከዚያም በእርሱ ንጹሕን ሰው የሚሰድብ ቅጥፈትንና ግልጽ አበሳን በቁርጥ ተሸከመ፡፡” (አል-ኒሳእ፡ 112)

ዓለማችን ካለችበት ውጥንቅጥ ትድን ዘንድ የርሳቸውን አርአያነት በእጅጉ ትሻለች። ያን አርአያ ኖሮ ማሳየት ደግሞ የዘመኑ ሙስሊም ተልእኮ ነው።

“(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡” (አል-አንቢያእ፡ 107)

የተባሉት ነቢይ ተከታዮች የርሳቸውን ተልእኮ አንግበው ለዓለም እዝነት ሊሆኑ ግድ ይላል። መዳኛውም ማዳኛውም መንገድ ይኸው ብቻ ነውና።

ጌታዬ ሆይ! በእኝህ ታላቅ ነቢይና በባልደረቦቻቸው እንዲሁም በቤተሰቦቻቸው ላይ ሰላምና እዝነትን አውርድላቸው።

https://www.facebook.com/100044378775683/posts/pfbid0o95F4zLmiafgwzQGgNt1B886FCoqi5Znr9dWXM2QWMfbY8Kef7Eah4BbJw1EwDSel/

Best Amharic Neshida be kb

09 Sep, 13:56


https://youtu.be/BNpEbeivXZA?si=iMP96QluuS5gC2lS