❤የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘 @ye_fkr_sayko Channel on Telegram

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

@ye_fkr_sayko


💔ማፍቀር ስትጀምር #ከእምነትህ ጀምር ።

💍ትዳር ስትጀምር በሙሉ #ልብህ እመን ምክንያቱም ትዳር #የፈጣሪ ስጦታ ነውና ።

👑ለስጋህ ምግብ እንደ ሚያስፈልጋት ሁሉ ለነብስህም ፀሎት ያስፈልጋታል ሌላው ሁሉን ለፈጣሪህ ተወው እሱ ሁሉን አዋቂ ነውና ።

🙏 #ፈጣሪ ለሁላችን እዉነተኛ 💔አፍቃሪ ሰጥቶን ለዚህች ቀን ያብቃን🙏

❤️~ #አሚን❤️
.
.
.

❤️የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘 (Amharic)

የፍቅር ሳይኮሎጂ በአማርኛ እና በምሳሌ ከፍቅር በቀለ ያለ የሚያስፈልጋት ሳይኮሎጂ ነው። በማፍቀር ምን ነው፣ በባህል ሃንያት ምን ነው እና ሌሎች፡፡ ይህ ሳይኮሎጂ ፍቅርን ወይም አዳዲስ ተውሜዋል። በዚህ ሳይኮሎጂ ላይ ፍቅር አፍቃሪዎች መኖርያቸውን ፈጥሮአል። የፍቅር ሳይኮሎጂ በባህል ሃንያት እና መንገድ ከፋና ለጥበብ የሚል ነገር ነው። ከፍቅር ምን አልለወጥም ሆኖ ብዬ መልእክቴን ማስቡከት እና መንገዱን ለማድረግ የምመረጥ ሲሆን፣ ሳይኮሎጂን በጣም በፍቅር ላይ ሌሎችን ሁኔታዎች ማምረት እና ተወዳጅ ስለተገጠ መቼ ማቻረም እንደሆነ ሲያወጣ ይህን በመምረጥ የግምት ነዋሪዎችን መስማማት ይችላሉ። ሳይኮሎጂ፡፡ ፍቅር አፍቃሪን ማስማሚ እና ፍቅርን ለቅሬታ ከከፈሉት መንገዶች የሚገልጽ እወቁ። የፍቅር ሳይኮሎጂ በመለወጥ ሲሆን ፍቅርን ብለዋል ሲሆንም ሳይኮሎጂ አፍቃሪን ማስማሚ በጥቃቅ ይሆናል።

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

24 Jul, 12:43


The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 19 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

28 Jan, 17:55


አደራ ጠርጥሪኝ

ስምሽን ስሰማ እንባ አይኔን ካሞቀኝ
ስላንቺ ሳወራ ሳግ ደርሶ ካነቀኝ
ፀሀይ ከበረደኝ ሳቅ ከኔ ከራቀ
መከፋት ደስታየን ከእኔ ከሰረቀ

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

በእብዶች መካከል ደህና ከተሰኘሁ
በዝናብ ሲርሱ ደርቄ ከታየሁ
በትልቅ ሰው ለቅሶ ሳቄ ካመለጠኝ
ሀገር ባሳቀ ቀልድ እንባ ካጠመቀኝ

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

ከጨረቃ ጋራ ሳወጋ ካመሸሁ
ከሚያውቁሽ ከሚያውቁኝ ከራሴ ከሸሸሁ
አለም ከደበተኝ ከከረፋኝ ሀገር
በሆነ ባልሆነው ካለኝ ነገር ነገር

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

ይሄው አሁን እንኳ
ስላንቺ እየፃፍኩኝ ላብ ሞልቷል ግንባሬ
ቁጭ ብየ ራሱ ልሩጥ ይላል እግሬ

እኔ እወድሻለሁ ማለቱን ትቻለሁ
በስምሽ መማሉን ረስቼዋለሁ
ለምን ለምን ለምን
ለምን አንቺን ብቻ ለምን ከሰው መርጦ
የሚያርበተብተኝ
የሚያብሰከስከኝ ከሌላው አብልጦ
....ማለቱን ካበዛሁ

አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ

አወ ናፍቀሽኛል አልክድም ወድቄ
ዝም ብለሽ ነይልኝ አታብዢ ጥያቄ
መልሴ ሁኝኝና
ከወደቅኩበት ጥግ ነይ ፈልገሽ አንሺኝ
መራቅሽ አሞኛል በመቅረብ ፈውሺኝ


አደራ......
@ye_fkr_sayko

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

27 Jan, 16:58


🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹

ሳታልፍ በፊት ኑር!

በዚህ አለም የሚያረጋጋ ቃል ቢኖር አንዱ "ሁሉም ያልፋል" የሚለው ነው፤ ሀዘኑም ያልፋል፣ደስታውም ያልፋል፣ ንዴቱም ያልፋል፣ እርካታውም ያልፋል፤ ሌላውን ተወው አንተም እኔም እናልፋለን! በፍጥረት አለም ፀንቶ የሚኖር ነገር ቢኖር አምላክ ብቻ ነው።

ታዲያ ለሚያልፍ ችግር ለምን አብዝተህ ትጨነቃለህ? ለሚያልፍ ቀን ለምን ራስህን ትጎዳለህ? ህይወትህን ነብስ ዝራበት፤ የምትወደውን ስራ፣ የምትወዳትን የራስህ ለማድረግ ተዘጋጅ፣ የምድርን በረከት ሁሉ አጣጥም፤ ሳታልፍ በፊት ኑር ወዳጄ!


🪴🌹አሁኑኑ ሼር አድርጉ 🌹🪴

♥️ @ye_fkr_sayko ♥️
🌹 ፍቅርን በ ሳይኮሎጂ 🌹
...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•........ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

16 Jan, 19:02


Live stream finished (12 minutes)

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

16 Jan, 18:49


Live stream started

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

02 Jan, 07:48


𝗚𝗼𝗼𝗱 𝗻𝗲𝘄𝘀 𝗳𝗼𝗿 𝗴𝗿𝗼𝘂𝗽 𝗮𝗻𝗱 𝗰𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 𝗼𝘄𝗻𝗲𝗿𝘀 !!


ለቻናል🌟 ና ግሩፕ🌟 ባለቤቶች በሙሉ እንደተለመደው ኮሮን እንግታ እያልን
ኮሮናን በማስመልከት 20% ና ከዚያ በላይ ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!!! በዚህም ላይ በእናንተው ጥያቄ መሰረት ለዩቲዩብም ሜምበር መስራት ጀምረናል!! በመሆኑም ...



ᴥ︎𝗙𝗼𝗿 𝗖𝗛𝗔𝗡𝗡𝗘𝗟 (T‌e‌l‌e‌g‌r‌a‌m‌)ఌ︎

𝘕𝘖𝘙𝘔𝘈𝘓
🍄50 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 10 𝒃𝒊𝒓𝒓
🍄100 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 30 𝒃𝒊𝒓𝒓
🍄150 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 45 𝒃𝒊𝒓𝒓
𝘝𝘐𝘗
🍄200 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 60 𝒃𝒊𝒓𝒓
🍄250 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 80 𝒃𝒊𝒓𝒓
𝘝𝘝𝘐𝘗
🍄500 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 150 𝒃𝒊𝒓𝒓
🍄1𝗸 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 250 𝒃𝒊𝒓𝒓



ᴥ︎𝗙𝗼𝗿 𝗚𝗥𝗢𝗨𝗣 (T‌e‌l‌e‌g‌r‌a‌m‌) ఌ︎

🍄100 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 10 𝒃𝒊𝒓𝒓 ( 35% o‌f‌f‌ )
🍄200 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 30 𝒃𝒊𝒓𝒓 ( 25 % o‌f‌f‌ )
🍄350 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 70 𝒃𝒊𝒓𝒓 (20 % o‌f‌f‌ )
🍄500 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 100 𝒃𝒊𝒓𝒓 (20 % o‌f‌f‌ )





ይምጡ በስራችን ይረካሉ‼️

`` በጥራታችን ብዙዎች የመሰከሩልን፤
እኛ saymen ፕሮሞሽኖች ነን ። ``

Contact us using...

📥 @semir_loyal or

📞 𝖳𝖾𝗅. +251902413923
ላይ መጨረሻ ላይ አድሚን ያናግሩ🗯

ሚለውን ነክታችሁ የፈለጋችሁትን ሜምበር ማሰጨመር ትችላላችሁ!!
🕸ማሳሰቢያ
ማንኛውም ሰው በቅድሚያ መክፈል አለበት!

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

31 Dec, 03:50


😘ናፍቆት በገደለኝ!!😘

ልትቀብረኝ በመጣህ፣
እኔም ባገኘዉህ፤
ለቀብር ለሰልስት በማታ በካርታ፣
በመክብብ ጨዋታ፤
በምሽት በወጉ፣
ድንኳን ስጠብቁ፤
ደግሞ ተደጋግሞ ለአርባ ለሰማኒያ፣
ከእኔ እንዳትጠፋ፤
ለተስካር ሙት አመት፣
ለሰባት ለአስራ ሁለት፤
ምነዉ በገደለኝ!
ናፍቆት ሞት ቢሆነኝ፤
ሁሌ ሁሌ ሁሌ እንድታባብለኝ፤
ናፍቆት በገደለኝ!!

#semir

@ye_fkr_sayko

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

04 Dec, 04:56


የዘንድሮ ፍቅር ምን ይላል መሰላቹ

With out kissing 💋💋
There is no love ❤️❤️
@ye_fkr_sayko

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

27 Nov, 17:34


አንቺን ብሎ ላንቺ ታምኖ
አንድ ልቡን የሰጠሽን ሰው ብትከጂው
ስሜቱን ትጎጂዋለሽ እንጂ ህይወቱን አታጠፊውም
አንቺ ግን የዘላለም ፀፀት ተሸክመሽ ትኖሪያለሽ።🤷‍♂
┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄
             
#semir_loyal
 
           ❤️
#ፍቅር_ያሸንፋል❤️

▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂

@ye_fkr_sayko
 @ye_fkr_sayko  
@ye_fkr_sayko
           ✣🍂የፍቅር❤️ሳይኮሎጂ 🍂

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

21 Nov, 04:22


......❤️አምላክ ፍቅርን የሚያክል ትልቅ ፀጋ ሰቶን ግን የምናፈቅረውን ሰው እንድንመርጥ አላስቻለንም💘....

@ye_fkr_sayko 😞💔

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

06 Nov, 14:19


🍃🌹🍃......

❤️. . .አንዳንዴ እኛ መልካም ነገሮችን ወደ ህይወታችን ማምጣት እንፈልጋለን። እነዛን መልካም ነገሮች ለማስተናገድ የሚሆን መልካምነት ግን እኛ ጋር የለም።
❤️. . . ልብህ የፍም እሳት ሆኖ እጅህ ላይ ፅጌረዳ እንዲበረክት እንዴት ትጠብቃለህ
መልአክ የሆነ ጓደኛ ከፈለክ. . .ሚያርፍበትን ገነት ልትፈጥርለት ይገባል ምክኒያቱም መልአክ ሲኦል ውስጥ አይቀመጥምና።
💕💕💕💕💕💕
@ye_fkr_sayko
@ye_fkr_sayko
💕💕💕💕💕💕

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

06 Nov, 14:19


💔 ይናፍቅህ ይሆናል💔....

❤️....የሚወድህን ሰው አትራቅ፣ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደህን ሰው አትግፋ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል ....


‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ❤️•═••• 💞የፍቅር ሳይኮ💞 •••═•❤️
,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@ye_fkr_sayko

━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

06 Nov, 14:19


ለምን_እንደምትኖር_እወቅ፦ ህይወት ማለት የተሰጠህን ሃላፊነት ለመጨረስ የተሰጠችህ ጊዜ ናት።ሃላፊነትህ ምንድን ነው? በህይወትህ ማድረግ የምፈልገው ነገር ምንድን ነው? መልሱ ካወቅክ ለህይወት ያለህ አመለካከት ይለወጣል።
💕💕💕💕💕
@ye_fkr_sayko
@ye_fkr_sayko
💕💕💕💕💕

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

06 Nov, 14:19


When I die, don't come near my body, because my hand may not be able to wipe ur tears anymore.💔💔💔💔🥀

• ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ❤️•═••• 💞የፍቅር ሳይኮ 💞 •••═•❤️
,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@ye_fkr_sayko
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

04 Nov, 16:27


#እንዲ_ነው_ሚከፈል



ትላንትና ሌሊት ናፍቆትሽ ቀስቅሶኝ አስሬ ስነሳ፣
እንደው የኔ ፍቅር ያየሁት አበሳ፣
አሰኝቶኝ ነበር በካልቾ በጥፊ በመታውሽ ብዬ፣
ዳሩ ምን ያደርጋል ዛሬም አብሬሽ ነኝ መከፋቴን ጥዬ።


እናም...
ቀን ቀንን ሲተካ ሲገባኝ ምስጢሩ እያደር ስረዳው፣
እንዲ ነው ሚከፈል ሰው የማፍቀር እዳው።

@ye_fkr_sayko

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

04 Nov, 16:27


አሪፍ ውሻ ማለት ክፉ ውሻ ነው፤ እንደ ማለት ነው። አንተ ክፉ ውሻ ከሆንክ ለጌቶችህ አሪፍ ውሻ ነህ።

ትናከስላቸዋለህ፣ ትጮህላቸዋለህ፣ መንገድ አላፊውን ታስደነብርላቸዋለህ፣ ታስፈራራላቸዋለህ። ለሌላው ክፉ ስትሆን ለጌቶችህ ምርጥ ውሻ ትሆናለህ። በኋላ ግን ዕዳው አንተ ላይ ይወድቃል።
በመጨረሻ አንተው ትወረወራለህ፤ ለጅቦቹም ተላልፈህ ትሰጣለህ።

ዳንኤል ክብረት (የአዲስ አበባ ውሾች)
@ye_fkr_sayko

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

04 Nov, 01:50


💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀 💔
አይ ያንቺ ነገር
ጥሩውን ሳወራ መጥፎ ይደርስሻል
በቀረብኩሽ ቁጥር አንቺ እሩቅ ሄደሻል
በቀኝ ስጠብቅሽ ግራውን መርጠሻል
እየቻልኩሽ እኔ አንቺን አቅቶሻል
አይ...ያንቺ ነገር እኔን ይገርመኛል
እኔው እያዘልኩሽ አንቺን ይደክምሻል
እንዳልሆንሽ ሀሴቴ የንጋቴ ምስል
ሆነሽብኝ ቀረሽ የልብ ላይ ቁስል

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@ye_fkr_sayko
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

02 Nov, 17:17


በሕይወት መልካሙ ተግባር እርስ በእርስ ተያይዞ መቆየት ነው

ፍቅር ነፍሳችን ከተደበቀችበት ስፍራ እያየሀት እንድትወጣ ያደርጋል💜
...........💜💍••●🍃🌹🍃●•💜............
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

D ,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●••



‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@ye_fkr_sayko || 📩@semir_loyal
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

24 Oct, 04:44


ህይወት ትርጉም የሚኖረው ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ሳይሆን ለተፈጠራቹለት አላማ እና ምክንያት ስትኖሩ ነው።አለ አላማ ከረዘመ ብዙ አመት በአላማ እና በምክንያት የተኖረ ጥቂት አመት ይበልጣል መቀጨት አጭር አመት ኖሮ መሞት ሳይሆን የተፈጠሩለትን አላማ እና ምክንያት ሳያውቁና ሳይኖሩ መሞት ነው።,,,,,,
@ye_fkr_sayko

የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

24 Oct, 04:42


ያሉኝን ልረሳ እችላለው😔
ነገር ግን
እንዲሰማኝ ያደረጉትን ስሜት
መቼም አልረሳውም💔