A+ Tutorial Class Official @aplustutorialofficial Channel on Telegram

A+ Tutorial Class Official

A+ Tutorial Class Official
ስለ ቲቶርያሉ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ 👇👇

☎️ በ @Aplustutorialowner መጠየቅ ይችላሉ።
18,646 Subscribers
137 Photos
5 Videos
Last Updated 09.03.2025 07:03

Similar Channels

ETHIO-UNIVERSITY
44,252 Subscribers
Haramaya info
11,134 Subscribers
ASTU General
8,557 Subscribers

The Importance of Tutorial Classes in Modern Education

በዘመናዊ ትምህርት ዕውቅና በአስተዳደር ዋስትናን አንድ አስፈላጊ ክፍል ይወክል፤ ይህ የቲቶርያሉ ክፍል ነው። ቲቶርያሉ በትምህርት ዙርያ በጣም አስፈላጊ የሆነ የትምህርት አካሄድ በለዋዋጭ ዓላማ እና ትውልድ ውስጥ ይገኛል። አማርኛ ኢሜርጀንሲ ዋይዝይን በአርከቱ በርካታ ይወክላል። ተማሪዎች ተገናኝተው ዋና መሠረተ ውስጥ ይወቅል። ዳሩ የትምህርት ዕድል፤ ግን ያ ዓላማ ሂደቱ እንዳይወድቅ እንዲኖር የነበር ነው። ይህ ዕይታ የባህልና የተማሪ ውስጥ አንድ ዓለም አቀፍ ሳይንስ ውስጥ ይገኝ።

ቲቶርያሉ የሚለው ምንድነው?

ቲቶርያሉ ኮንስፕት ላይ የተመለከተ ነው ታሪክና ገዳይ የመተንፈስ ሁሉ ዕድል ይኖርበታል ታሪክ እንዲኖር። እንደ ዓለም ውስጥ ይወርዳል።

በተቀር በዓለሙ መፈናቅስ ውስጥ የምንኖር አንድው ግንቡዎች ይታወቅበታል። ይህ የምርጥ ወቅትና ዓለም ውስጥ ተወላጅ እንደሚፈሰስ አካሄድ ይወክል ይታወቃል።

የቲቶርያሉ አስፈላጊነት ምንድነው?

የቲቶርያሉ አስፈላጊነት የምንገምታውና ትምህርት መደበኛ ሂደቶች ፣ ኢምነት እና መለኪያዎችን ያመዘግባል። ይህ ዕይታ ተማሪዎች ወሲታቸውን ይወክል ይታወቃል።

አንድ መሰረታዊ ዕድል በግልጽ ዕውቅና እና ውስጥ የዓለም ሁኔታዎችን እንደማን ይታወቃል ይወክል ይታወቃል።

ተማሪዎች በቲቶርያሉ እንዴት መሳሪያ እንደምንቀመጥ?

ተማሪዎች በቲቶርያሉ አነጋገር እና ትንታኔ ወይም መወዳደር ይመጡ እንዲሁም ይህ ችግኝ ምንነው አረጋግጣል።

ይህ የማይሉ ምርጥ ወይም ዙርፍ ወሲታ ሂደት ይኖርብን።

ወታደር የቲቶርያ እንዴት ይወስዳል?

ወታደር የቲቶርያ ይፈልጋል ወይም ወታደሪ ወሲታ ይወርዳል። እንዲሁም ይህ ሂደት ምን ያደርጋል?

የተለያዩ ይገኚን ምርጥ እንደምን ይታወቅ ይወቅም እንዲሁም ያለው ወይም ይወልዳ very.

የቲቶርያሉ በረሃን እንዴት ይወዴቃል?

የቲቶርያሉ በረሃን ወዳጁላ አስፈሊን ተዘንቲሉ ይዞታ ይታወቅ ይወቅም ወይም ይነዳይይ ይወላዋል.

ይህ የአማርኛ ግምባር ተማሪዎች ይህ ይወዳጅ መሰረታዊ ዕውቅና ይታወቃል.

A+ Tutorial Class Official Telegram Channel

ከዚህም በኋላ ከተለያዩ የስራ መረጃ ላይ ሰፈሩልን? በትምህርት፣ ከባለጠጋ ላይ መለያውን ማግኘትዎን በመሮጥ እንድንመለሱ ያድምጡን ይህንን ቦታ እናቅርብ፡፡ nnበዚህ ቦታ የትምህርት እና መረጃዎች ከ A+ Tutorial Class Official ነው። ይህ ቦታ በትምህርት፣ እና መረጃውን በትምህርት ማግኘት እና የሴቶችን ትምህርት በመምጣት በማስጠበቅ እንድንወጡ ነው፡፡ nnበመሆኑ፣ A+ Tutorial Class Official የትምህርት እና መስራት እንዴት ለመሆን ይፈልጋሉ ደግሞ ከድሥሓም እንዴት በሴቶች መስራት ለመሆን ይፈልጋሉ ደግሞ ነጻ ሴቶች መስራትን እና መልስና የስልኩን ፍቅር በሚወቅስ እንታዘዛለን፡፡ nnምክንያቱም ሴቶችና አጭር ሴቶች እንዲጠቀሙና ተቃውመው ሌሎችን ሴቶችና አጭር ሴቶችን መምሰልን በማስተማር የትምህርትን ስለጠቅላላ ለመቅረብ እና ለመታደም የሰጡትን በሚያዳምጡ መረጃዎችን በመመልከት ከእናንተ ትእዘናለ፡፡ nnለተጨባረሽ መረጃዎች ካለን መስኮች እንዲስተናግላችሁ @aplustutorialowner ከፈለጉ፡፡

A+ Tutorial Class Official Latest Posts

Post image

አማኑኤል ዳኘ የሚባል ID card የጠፋው የ medicine ተማሪ ካለ IDህን ለማግኘት በ0940784081 ደውለህ መውሰድ ትችላለህ From BDU peda campus

26 Feb, 08:16
3,266
Post image

14) "Donkey" means a domestic animal. What is the problem of this definition?

A) Gramatically correct.
B) Too narrow and too broad.
C) Too broad.
D) Too narrow.

Criterial used for lexical definition የሚባሉ አሉ። ማለትም lexical definition ሊያማላቸው የሚገቡ ወደ 8 የሚደርሱ መመዘኛዎች(criterias) አሉ። ከነዛ መመዘኛዎች መካከል የቱ ነው ያልተተገበረው የተጣሰውነው ጥያቄው የሚለው።

donkey means a domestic animal የሚለው ላይ ፤ አህያ የቤት እንስሳት ናት። አዎ ግልፅ ነው ፤ ውሻም ድመትም ወዘተ የቤት እንስሳ ናቸው። አህያ የቤት እንስሳ ናት የሚለው አህያን ለመግለፅ በቂ አይደለም። ከሌሎቹ የቤት እንስሳት የምትለይበትን ወይም ደግሞ የአህያን መለያ ባህሪ መግለፅ ያስፈልጋል። አህያ የቤት እንስሳ ናት የሚለው አህያን ለመግለፅ ያንሳል(narrow) ፤ የአህያን ባህሪ የሚገልፅ ተጨማሪ ማብራሪያ መስጠት ያስፈልጋል።

Answer : D.

15) Which of the following statement has primarily cognitive meaning?

A) I believe that Ethiopia will win the tripartite negotiation over Nile River.
B) The Great Ethiopian Renaissance Dam is self-financed project.
C) I have been disappointed on some social media users recently.
D)Ethiopia has a wonderful foreign relations with neighboring countries.

Cognitive meaning ማለት ፤ ከስሜት ና ከግል አስተያዬት በፀዳ መልኩ ሀቅን(facts) ና መረጃን ማስተለለፍ ማለት ነው።

Emotive meaning ደግሞ ፤ የራስ ስሜትን ና የግል አስተያዬትን መሰረት ያደረገ መረጃን ማስተላለፍ ነው።

ምርጫ A እንመልከት ፤ I believe that ብሎ የራሱን እምነት ስሜት ና አመለካከት ስለሆነ የተናገረው emotive meaning ነው።

ምርጫ B እንመልከት ፤ የአባይ ግድብ ያለ ውጭ እርዳታ ኢትዮጵያ በራሷ ነው እየገነባች ያለችው፤ ይህ ጥሬ ሀቅ ወይም ዕውነታ ነው። የሰውዬው ስሜት ወይም የግል ምልክታ አልገባበትም፤ ትክክለኛው መረጃ እንደ ወረደ ነው የቀረበው። ስለዚህ cognitive meaning ነው።

ምርጫ C እንመልከት ፤ ተበሳጭቻለሁ ቅር ተሰኝቻለሁ(disappointed) እያለ ነው፤ ስሜቱን ስለሆነ የገለፀው emotive meaning ነው።

ምርጫ D እንመልከት ፤ እውነታው የቱ ነውከጎረቤት ሀገራት ጋ ኢትዮጵያ አመርቂ(wonderful) ግንኙነት አላት ተጋኗል ፤ የራስ ስሜት ተጨምሮበታል። wonderful የሚለው ቃል የሰውየውን ስሜት ይገልፃል። ስለዚህ emotive meaning አለው።

Answer : B.

16) The definition " 'Butterfloth' means an insect that results from crossbreading a butterfly with a moth." is an example of :

A) Enumerative definition.
B) Stipulative definition.
C) Synonym definition.
D) Lexical definition.

ከ butter fly ና ከ moth በመዳቀል አዲስ የተገኘው እንስሳ butterfloth ተባለ።

አዲስ ክስተት ፤ አዲስ ፈጠራ ፤ አዲስ ግኝት ሲኖር ፤ ለዛ አዲስ ግኝት ስያሜ መስጠት stipulative definition ይባላል ብለን ተምረናል። butterfly ና moth ን በመዳቀል አዲስ የተገኘውን insect ፤ butterfloth የሚል ስያሜ ተሰጠው። ይህ አዲስ  ስያሜ stipulative definition ይባላል።

🙌 እንደውም ካስታወሳችሁ ቲቶርያሉ ላይ ስንማር ፤ ከአንበሳ ና ከነብር የተዳቀሉትን Tigon ና Liger የሚል ስያሜ በ stipulative definition አማካኝነት እንደተሰጣቸው አይተናል ፤ ቲቶርያሉ ላይ መመልከት ትችላላችሁ።

Answer : B.


17) The definition "Rest" means (1) the repose of sleep, (2) an interval of silence between notes, (3) a period of inactivity. is an example of:

A) Theoretical definition
B) Lexical definition
C) Precising definition
D) Stipulative definition

Ambguity ማለት አንድ ቃል ሁለት ና ከሁለት በላይ ትርጉም ወይም ፍቺ መኖር ነው። ሁለት ና ከ ሁለት በላይ ትርጉም ወይም ፍቺ ያለው ቃል ደግሞ Ambiguous[አሻሚ] ይባላል ፤ በአጭሩ አንድ ቃል በ dictionary(መዝገበ ቃላት) ላይ ብዙ ትርጉም ሲኖረው Ambguity ይባላል።

የ አሻሚነት(ambguity) ን ችግር ለመቅረፍ የምንጠቀመው definition ምን ይባላልLexical definition ይባላል። Lexical definition በምን መልኩ ambguity ን remove የሚያደርገውdictionary ላይ ያሉ የቃሉን ትርጉሞች በመዘርዘር።

Rest የሚለው ቃል በ መዝገበ ቃላት(dictionary) ፍቺ መሰረት ከላይ ባለው መልኩ ተዘርዝሯል። የቃላቶችን ትርጉም በመዝገበ ቃላት ወይም dictionary በመጠቀም መግለፅ ደግሞ lexical definition ይባላል።

Answer : B.

18)The definition " Demolish means destroy" is an example of :

A) Synonym definition
B) Theoretical definition
C) Stipulative definition
D) Definition by genus and difference

አንድን ቃል በሌላ ተመሳሳይ(synonym) ቃል define ማድረግ ፤ synonym definition ይባላል። በአጭሩ አንድን ቃል በሌላ ተመሳሳይ ቃል(similar word) መግለፅ synonym definition ይባላል። demolish ለሚለው ተመሳመይ ቃል(similar word) destroy ነው። demolish የሚለውን ቃል በሌላ ተመሳሳይ(አቻ) ቃል ስለገለፀው synonym definition ይባላል።

Answer : A.


19) Which of the following combination is correct?

A) Let us say "Petrograph" means invading a country to steal its oil - Stipulative definition.
B) "Smoker" means a disguisting individual who callously emits tobacco fumes into the air threatening the health and comfort of every one - Precising definition.

11 Jan, 08:26
13,648
Post image

C) "Assault" means for legal purpose, an unprivileged act resulting in the apprehension of an immediate harmful or offensive contact - Theoretical definition.
D) "Intractable" means not easily governed; not disposed to be taught - Lexical definition.
E) A and D.

ምርጫ A እንመልከት ፤ መግባቢያ code ነው የተጠቀሙት ፤ የአንድን ሀገር ነዳጅ ለመስረቅ ሀገሪቱን መውረር petrograph እንበለው ብለው code ሰጡ ፤ let us say የሚለው መግባቢያ code እየሰጡ እንደሆነ ራሱ ይጠቁማል። ወታደሮች ፤ ፖሊሶች ወዘተ መግባቢያ code እንደሚጠቀሙት ማለት ነው። ካስታወሳችሁ ቲቶርያሉ ላይ ስንማር ፤ ከ stipulative definition ጥቅሞች መካከል ሚስጥራዊ መግባቢያ(secret code) ን ለመጠቀም ነው። ስለዚህ መግባቢያ ኮድ መጠቀም stipulative definition ይባላል ፤ ምርጫ A ትክክል ነው።

ምርጫ B እንመልከት ፤ disgusting, callously የመሳሰሉ ስሜታዊ ቃላትን በመጠቀም ሀሳቡን ገልጿል። የራስን ስሜት ና የግል አስተያዬትን(ሀሳብን) መሰረት በማድረግ አንድን ነገር define ማድረግ ደግሞ persuasive definition ይባላል፤ persuasive definition በ emotive words(ስሜታዊ ቃላት) የተሞላ ነው። ምርጫው ላይ precising definition ስለሚል ምርጫ B ስህተት ነው።

ምርጫ C እንመልከት ፤ ለፈተና የሚጠቅማችሁን አንድ ነገር ልጠቁማችሁ for the purpose of ... , according to ....,  የሚል ነገር definition ኑ ላይ ካለ ፤ precising definition ነው። ምክንያቱም precising definition vagueness ን መቀነስ ነው ብለናል። vagueness ማለት ሁሉንም ሰው የሚያስማማ ወጥ የሆነ ትርጉም የሌለው ማለት ነው፤ ያ ማለት ሁሉም ሰው በዛ ጉዳይ ላይ የተለያዬ ትርጉም ነው ያለው። ይህንን ችግር ለመቀነስ ፤ vague የሆነውን ቃል ከ እከሌ አንፃር(according to Socrates , according to Daniel) እያልን define እናደርገዋለን ፤ ከ ህግ አንፃር(for the purpose of law) , ከ economics አንፃር(for the purpose of economics) እያልን define እናደርገዋለን። vagueness ን ለመቀነስ የምንጠቀመው definition ደግሞ precising definition ነው። ምርጫ C ላይ for the legal purpose የሚል ስላለው ፤ ምርጫ C precising definition ነው። ምርጫው ላይ ግን theoretical definition ስለሚል ፤ ምርጫ C ስህተት ነው።

ምርጫ D እንመልከት ፤ intractable የሚለው ቃል ን ሁለት ትርጉሞች ገልጿል። አንድ ቃል በ dictionary ውስጥ ሁለት ና ከሁለት በላይ ትርጉም ካለው ፤ ያ ቃል ambiguous ነው ብለናል። ambiguity ን ለማስወገድ ደግሞ lexical definition እንጠቀማለን ብለናል። lexical definition እንዴት ነው ambguity ን የሚያስወግደውቃሉ በ dictionary ውስጥ ያለውን ሁለት ና ከሁለት በላይ ትርጉሞችን በመዘርዘር። ስለዚህ ቃሉ በ dictionary ውስጥ ያለውን ሁለት ና ከሁለት በላይ ትርጉሞችን ስንዘርዘር ፤ lexical definition ይባላል። ምርጫ D ላይ የቃሉን ሁለት ትርጉሞች ዘርዝሯል ፤ ስለዚህ ምርጫ D lexical definition ነው። ምርጫ D ትክክል ነው።

✌️ጥያቄው correct የሆነው የትኛው ነው የሚል ነው ፤ A ና D correct ስለሆኑ መልሱ E ይሆናል ማለት ነው።

Answer : E.


To get such explained questions, register👇

@Aplustutorialsbot

© A+ Tutorial Class.

11 Jan, 08:26
16,907
Post image

📚ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርስቲ እና ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ

🪧ከተመሰረተ ከሶስት አመታት በላይ በስኬት ያስቆጠረው A+ Tutorial Class አሁንም በሁሉም ግቢና ኮሌጅ የሚገኙትን የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል።

👨‍🏫👩‍🏫 ይመዝገቡ ፥ ለመረዳት ምቹ ና ግልፅ የሆኑ የፍሬሽማን ቲቶርያሎችን ያገኛሉ።

💥ግልፅ በሆነ መንገድ የተብራሩ ኖቶችን ፣ ቪድዮዎችን፣ በእያንዳንዱ ኮርሱ ከ 250 በላይ የሆኑ የተብራሩና የተሰሩ ጥያቄዎችን ፣ ያለፉ አመታት ግቢዎች Mid እና Final Exams ተብራረተው በቀላሉ ያገኛሉ።

⚡️ይመዝገቡ ፥ ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት ይቀላቀሉ።

ለመመዝገብ👇👇
@Aplustutorialsbot

የሶሻል ሚድያ ገፆቻችንን ይከታተሉ።

⚡️https://www.facebook.com/profile.php?id=61552303014705

⚡️https://www.youtube.com/@AplusTutorialClass

All Rights Reserved!
©A+ Tutorial Class

06 Dec, 07:53
26,185