4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

@amazing_fact_433


እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ

እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው።

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc @ ለጥያቄ @Kiya988

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች (Amharic)

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ

በየቀኑ ቻናል ከቶም ምንም አላዉቁም? እናንተ በቪድዮ እና በፎቶ ወደቁን? ቻናል 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ነገሮች እውቀትን በመጨብጨብ ማህበረሰብ የሚያስተምሩበት ስራ ነው። በፎቶና በፅሁፉ በተነቀልሁበት ውስጥ ከሚደበዙ ታሪኮች እና አስተያየቶች ባይታገኙ የሚፈልጉ አስገራሚ ነገሮች እና ሴራዎች ላይ ተጨባጮ እውቀቶች የሚገኙባቸውን አስገራሚ ነገሮችን ይሰጣል። መሣሪያ ስልጠናዎች ከ @Abusheymc እና @Kiya988 ፣ አስገራሚ ነገሮች ንግዳቸውን ለማግኘት ይረዳሉ።

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

22 Oct, 13:24


ይህን ያውቃሉ?

👉 በጎን መተኛት ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት ከነዚህም መካከል ከጎናችን ስንተኛ ለምግብ መፈጨት ሂደት ይፋጠናል፣ ማንኮራፋት ይቀንሳል፣ የልብ ምት ይቀንሳል፣ እስትንፋስ አልባ እንቅልፍ እንድተኛ እና አይምሮን ያሳርፋል

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

21 Oct, 21:26


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

21 Oct, 21:26


Sheger FM Mekoya - ናይብ ቡኬሌ ወሮ በሎችን አያጧት ሐገር መሪ - በእሸቴ አሰፋ

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

21 Oct, 21:22


በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም ...

አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films

እንግሊዘኛ ፊልም 👉 @Films_433

እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amhh

ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic

ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh

ተከታታይ ፊልም English 👉 @SeriesBayX

ቱርክ ፊልም👉 @ertugrulkuruls

Animation ፊልም 👉 JOin Here

ሆረር ፊልም 👉 JOin Here

የፍቅር ፊልም 👉 JOin Here

Action ፊልም 👉 JOin Here

Comedy ፊልም 👉 JOin Here

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

21 Oct, 19:23


➪ይነበብ እውነተኛ ታሪክ ነው ይለናል

➪ይህ ፎቶ ከሀርቫን ፕሮቪኒካል ሆስፒታል ውስጥ ነው ያነሳሁት።እናም አንድ የካንሰረ ታማሚ ነበር በቦረሳው የሞላ ገንዘቡን ይዞ
እባክህን ዶክተር አድነኝ መኖር እፈልጋለሁ
ብዙ ገንዘብ እከፍልሀለሁ ይለዋል
ዶክተሩም በምንም አይነት መንገድ
እንደማይድን ካንሰሩ የመጨረሻ ደረጃ
ላይ እንደደረሰ ይነግርዋል
ታካሚው ይኸን እንደሰማ ቁጣ በተሞላበትና ተስፍ በመቁረጥ
በሆስፒታሉ መንገድ ላይ እየተዟዟር
ጮህ ብሎ..
የገንዘብ ጥቅም ምንድን ነው?

➡️ገንዘብ ጤና መሆን አይችልም!
ገንዘብ ጊዜ አይሆን!
ገንዘብ ህይወት መሆን አይችልም
እያለ አምረሮ ተናገር።

➪የሚያስረዳው ነገር ቢኖረ
ጤናማ ህይወት ከምንም በላይ ነው

ለሁላችሁም እግዚአብሔር
ጤናይስጣችሁ

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

21 Oct, 18:24


ትልቁ ለደረቅ ቆሻሻ ከ6-9 ሊትር ውሃ ያጥባል፣ ትንሹ ደግሞ 3-4.5 ሊት ለፈሳሽ ቆሻሻ ይጠቀማል።

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

21 Oct, 18:02


ይህ የቻይናዋ ከተማ ችንግዱ ያሰራችው የኮሪደር ልማት ነው ። ይህች ከተማ ግን ወደዚህ ግዙፍ የመንገድ ልማት ከመግባቷ በፊት ፡ ለእያንዳንዱ ዜጋ ፡ ስራ የሚፈጥሩ ግዙፍ የአውሮፕላን ፋብሪካ ፡ ......
ዘመናዊ የቮልስዋገን እና ቮልቮ ፡ መኪኖችን የሚያመርት ፋብሪካ ።
ግዙፍ የመድሀኒት ማምረቻዎች ፡ .....
የኤሌክትሮኒክስ ፋብሪካዎች ፡
ትላልቅ ማሽነሪዎችን የሚያመርት ፋብሪካ. ..... የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ. .. የምግብና የመጠጥ ማምረቻ ተቋማት. ... እና በመቶ ሳይሆን ሌሎች በሺህ የሚቆጠሩ ትላልቅና አነስተኛ ኢንደስትሪዎችን ገንብታ ፡ የዜጎቿን የስራ ዋስትና ካረጋገጠች በኋላ ይህን መሳይ የጎዳና ልማት ውስጥ ገባች ።
.....
ለምሳሌ ይህንን ጠቀስን እንጂ ፡ ውብ እና የሚያምር ከተማ ያላቸው ሁሉ ይህን ከመስራታቸው በፊት ያስቀደሙት ፡ ለዜጎቻቸው ስራ መፍጠርና የኤኮኖሚ አቅማቸውን ማዳበር ላይ ነበር ።

Wassihun tesfaye

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

21 Oct, 17:37


''Noiva do Cordeiro'' በተሰኘው የብራዚል ከተማ ውስጥ ፣ የወንዶች ቁጥር ውስንነት አለ ፣ በተቃራኒዉ ደግሞ በጣም የበዙ ቆነጃጅት ሴቶች አሉ ፣ እነዚህም በቁጥር ያነሱ ወንዶችን ለመውደድና ለማግባት ፣ ይጣጣራሉ ።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

21 Oct, 12:27


ይህን ያዉቃሉ ?

USA በኦሎምፒክ ዉድድር ከ ሶስት ዉድድሮች ዉጭ በተቀሩት ዉድድሮች ሜዳሊያ ማሳካት ችላለች !

እነዚህ ሶስቱ ዉድድሮች

1️⃣ባድሚንተን
2️⃣የእጅ ኳስ
3️⃣ቴብል ቴኒስ

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

21 Oct, 10:16


የሰዉ ልጅ መደበኛዉ የአይን ክፍል በማይክሮስኮፕ ስር ይህን ይመስላል 😯

@Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

21 Oct, 09:18


ተሳስተውም እንኳን ቢሆን ለውሻቹ ቸኮሌትን እንዲመገቡ እንዳታደርጉ። ቸኮሌት በውስጡ "ቲኦብሮሚን" የተባለን ውህድ ይይዛል ይሄ ደግሞ ለውሾች እጅግ አደገኛ የሆነ Compound ሲሆን ውሻዎች አንዴ ከቀመሱት እንዲታመሙ ከከፋ ደግሞ ለሞት ሊዳርጋቸው ይችላል🥺

🐕🍫

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

21 Oct, 06:16


✔️በአፍሪካ እና በአውሮፓ ድንበር መሀል 14.3KM ርቀት ያለ ሲሆን የሞሮኮ እና የስፔን አመራሮች ሁለቱን አህጉር ሊያገናኝ የሚችል ድልድይ ለመስራት በንግግር ላይ ስለመሆናቸው ተነግሯል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

20 Oct, 19:57


✔️አንዳንድ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ከ10 ሰዎች ውስጥ ዘጠኙ "Phantom Vibration Syndrome" እንዳለባቸው ይጠቁማሉ። ይሄ ማለት ስልካቸውን በኪሳቸው አርገው በሚጓዙበት ሰአት ስልካቸው Vibrate ሳያረግ አእምሮአቸው ግን ስልኬ Vibrate እያረገ ነው ብሎ ስልካቸውን ከፍተው ቼክ እንዲያረጉ የሚያደርጋቸው ነው።ስንቶቻቹ አጋጥሟቸዋል?

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

20 Oct, 19:14


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

20 Oct, 19:14


Sheger Mekoya - የእስርቤቱ አርቲስት ኤልቻፖ በእሸቴ አሰፋ

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

20 Oct, 18:46


ለማድሪድ የሚጫወተው ብራዚላዊው Vinicius Junior በስፔን መጫወት ከጀመረ አንስቶ ፡ እስካሁን ድረስ ባሉት አመታት በሙሉ ፡ የተለያዩ የዘረኝነት ስድቦችን አስተናግዷል ።
በዚህ ጥቃት ያልተበገረው ይህ ተጫዋች ግን ፡ የሚደርስበትን ፡ የዘረኝነት ጥቃት ችሎ እስካሁን አለ ።
.......
በዚህ ተጫዋች ላይ የሚደርስበትን ጥቃት የሚያወግዙ ብዙ ሰወች ከጎኑ ቢቆሙም ፡ በተቃራኒው የማይደግፉትም አሉ ።
ከነዚህ መሀከል ፡ ስፔናዊው ዩቲዩበር ኮኮ ዲሲ አንዱ አንዱ ነው ።
........
በስፔን ውስጥ ታዋቂ የሆነውና ፡ ከ3 ሚሊየን በላይ ሰብስክራይበር ያለው ይህ ዩቲዩበር ፡ ስለ Vinicius ሲናገር ፡ ስፔን ውስጥ እንዲህ አይነት ጥቃት የለም ። ተጫዋቹ የዘረኝነት ሰለባ ሆኛለሁ እያለ እያጋነነ የሚያወራው ፡ ትኩረትን ለማግኘት ነው እያለ ይተቸዋል ።

...........
..........
ከቀናት በፊት ነው ......... ስፔን ውስጥ ዩቲዩበሮች ተሰባስበው የሚጫወቱበት ፡ አንድ የገቢ ማሰባሰቢያ ፡ የእግር ኳስ ጨዋታ ተዘጋጅቶ ነበር ።
.....
እና የስፔን ዩቲዩበሮችን ወክለው ከተሳተፉት ውስጥ ደግሞ ይህ Vinicius Junior ን በመተቸት የሚታወቀው ዩቲዩበር አንዱ ነበር ።
እና ጨዋታው ተጀምሮ እየተካሄደ እያለ ፡ ከስታዲየሙ የጦጣ ድምፅ መሰማት ጀመረ ።
ቀጥሎም ይህንን ዩቲዪበር የሚሰድቡ የዘረኝነት ስድቦች መሰማት ጀመሩ ። ዩቲዩበር ኮኮ በመጀመሪያ ደነገጠ ።
ከዛም ይህ ስድብ ይቆማል በሚል መጫወቱን ቀጠለ ፡ ሆኖም ልክ ኳስ እሱ እግር ስር ስትገባ ፡ ያ ስድብና ጩኸት ይቀጥላል ።
..........
በመጨረሻም. ....የዘረኝነት ጥቃት የለም እያለ Vinicius Junior ን የሚተቸው ዩቲዩበር ፡ እንደ ቪኒ እንኳን ለአመታት ፡ ለደቂቃም መታገስ አቅቶት ፡ ጨዋታውን አቋርጦ እያለቀሰ ከሜዳ ወጣ 😄 KARMA !
...........
ቪኒ የደረሰበትን ጉዳት ፡ አሁን በራሱ ሲደርስ አወቀው ።

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

20 Oct, 18:42


⛔️ን መማር ይፈልጋሉ


ድሮፕ ሺፒንግ
  Photoshop
  Video Editing
  Digital marketing
  Website Development
  Computer ጥገና
ፎሬክስ  ትሬዲንግ

ሁለቱም በአንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ የቴሌግራም ቻናል


https://t.me/EthioLearning19/2965
https://t.me/EthioLearning19/2965
https://t.me/EthioLearning19/2965

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

20 Oct, 17:55


ሳይኮሎጂስት የነበረው "ሲግመንድ ፍሮይድ'' ባጠናው ጥናት መሰረት ሴት ህፃናት 3 ዓመት ከሞላቸው ጀምሮ በህይወታቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ያፈቅራሉ::

እርሱም አባታቸውን ነው:: አባት ባያውቅም ልጅቷ ግን እስከ 6 ዓመቷ ድረስ በአይን ፍቅር ትቀልጣለች:: እኗቷንም እንደ ተቀናቃኟ ትቆጥራታለች


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

20 Oct, 16:29


ዝነኛው ቱርካዊ ሼፍ Salt bae ስለ ሊዮኔል ሜሲ
........

በአንድ ወቅት ሊዮኔል ሜሲ ከባለቤቱ ጋር በመሆን ፓሪስ በሚገኘው የSalt bae ሬስቶራንት እየተመገቡ ፡ እያለ ፡ ወንድና ሴት እንግዶች ወደ ሬስቶራንቱ ገቡ ።
...
እንግዶቹን ራሱ በመታዘዝ እና በመንከባከብ የሚታወቀው ሳልት ቤ ፡ የገቡትን ጥንዶች ሰላም ካላቸው በኋላ ሜኑ አቀረበላቸው
.....
ጥንዶቹ የምግብ ዝርዝሩን ሲያዩት ዋጋው የሚቻል አይደለም ።
እና ወዲያው ለመሄድ ሲነሱ ፡ ሳልት ቤ
ምነው አልተመቻችሁም ሲል ጠየቃቸው
ወንዱ ፡ በፈገግታ አይ ዋጋችሁ ውድ ነው በኛ አቅም የሚቻል አደለም አለ
....
ከነሱ ብዙም በማይርቅ ወንበር ተቀምጣ የነበረችው የሊዮኔል ሜሲ ሚስት ልክ ይህንን ንግግር ስትሰማ ፡ ወደሜሲ ጆሮ ጠጋ ብላ ፡ የሆነ ነገር ነገረችው ።
.....
እና ሜሲ ወዲያው ከሚስቱ እንደሰማ ፡ ሊወጡ መራመድ ወደጀመሩት ጥንዶች በመሄድ ሰላም አላቸውና ፡ ካላስቸገርኳችሁ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ነበር . ........ ለእንግዶች የምሳ ግብዣ ለማድረግ አስቤ ፡ ባጋጣሚ ስላልተመቻቸው እንደማይመጡ አሁን ደውለው ነገሩኝ ፡ እና በነሱ ምትክ እናንተ ብትጋበዙልኝ ፡ ለምሳሌ እነዛ ቴብሎች ተከፍሎባቸዋል ፡ ሲል ጠየቃቸው ።
....
በአጋጣሚ ከሜሲ ጋር የተገናኙት እንግዶች ፡ በደስታ ስሜት ሜሲን አመስግነው ፡ ተከፍሎበታል ወደተባሉት ጠረጴዛ ተመለሱ ።
........
በዋጋው ውድነት ምክንያት መክፈል ባለመቻላቸው ሊወጡ የነበሩትን ጥንዶች ፡ ሊዮኔል ሜሲ ፡ ክብራቸውን. . ሞራላቸውን በማይነካ ሁኔታ ! በዚህ መልኩ ነበር የከፈለላቸው ሲል ፡ ሳልት ቤ ሜሲ ፡ ዝና ሳይገድበው ፡ ለሰወች ያለውን አክብሮትና ትህትና ፡ ተናግሯል