ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

@ethio_sport_uefa


የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ

በዚህ ቻናል

➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት
➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➜ ስፖርታዊ ታሪኮች
➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ

OWNER : @Bt_Ben

ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺 (Amharic)

የETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺 ቻናል ለግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ። በዚህ ቻናል የአውሮፓ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት፣ ቁጥራዊ መረጃዎችን እና ዳሰሳዎችን ይጠቀሙ። ትክክለኛው የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግርን ያገኛሉ። እናመሰግናለን፣ OWNER : @Bt_Ben

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 14:46


ራፊንሃ በዚህ ክረምት የባርሴሎና ደጋፊዎች በኒኮ ዊሊያምስ ስም እና በእሱ 11 ቁጥር ማሊያ ሲሰሩ በማየቱ 'ተጎድቶ' እንደነበረ ተናግሯል!

ይህም ክብር የጎደለው እና ደጋፊዎች ቡድናቸው ውስጥ ያሉትን ተጨዋቾች ማክበር እንዳለባቸው ተናግሯል ።

ራፊንሃ በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው 12 ጨዋታዎች 6 ጎሎችን እና 6 አሲስቶችን አድርጓል።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 14:33


"ኬቨን ደብሩይን እስካሁን ለመጫወት ዝግጁ እና ብቁ አይደለም"

የማንችስተር ሲቲዉ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የመሀል ሜዳ ሞተሩ ደብሩይን ለመጫወት ብቁ እንዳልሆነ እና ጊዜ እንደሚያስፈልገዉ ገልጿል ።

" ትልቅ ጉዳይ አይደለም ነገርግን ኬቨን 100% ዝግጁ እንዲሆን እንፈልጋለን ፤ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚወጣ ልነግርህ አልችልም አላውቅም ፤ ምናልባት የተወሰነ ጊዜ ሊወስድ ይችላል"

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 14:18


🚨BREAKING

አርሰናል በዊሊያም ሳሊባ ላይ ጠይቀው የነበረው ይግባኝ ውድቅ እንደተደረገና የተሰጠው የቀይ ካርድ እንደማይነሳለት ተረጋግጧል ።

SHARE 👉 @Ethio_sport_uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 14:14


ሜሲ የሳምንቱ የMLS ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል፡፡

SHARE"@Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 13:54


ከስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የተወጣጡ የ ALAN SHEARER'S ምርጥ 11

SHARE 👉 @Ethio_sport_uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 13:40


- ጀርመናዊው የባየር ሙኒክ አማካይ ጀማል ሙሲያላ
ቡድኑ ነገ ከባርሴሎና ጋር በሚያደርገው ተጠባቂ ጨዋታ የመሰለፍ እድል እንዳለው ተገልጿል።

በጉዳት ከሜዳ ርቆ የነበረው ጀማል ሙሲያላ በትላንትናው ዕለት የቡድን ልምምድ መጀመሩ ይታወቃል።

የክለቡ ዋና ዳይሬክተር ክሪስቶፍ ፍሪዩድ
በሰጡት አስተያየት ፦
" ጀማል ሙሲያላ ከቡድኑ ጋር  ወደ ባርሴሎና ያቀናል ነገር ግን በነገው ጨዋታ ለምን ያህል ደቂቃዎች እንደሚጫወት አናውቅም " ብለዋል።

Share" @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 13:18


📊 በዚህ የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ግልፅ የግብ እድሎች የፈጠሩ ክለቦች፡

◎ 26 - ቼልሲ
◎ 25 - አርሰናል
◎ 24 - ሊቨርፑል
◎ 23 - አስቶን ቪላ
◎ 21 - ፉልሃም

MARESCA BALL 🧠

SHARE @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 13:10


ኑኖ ኤስፒሪቶ ሳንቶ የኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ከሆነ በኋላ ከክሪስ ዉድ የበለጠ ጎሎችን ያስቆጠሩት ኤርሊንግ ሃላንድ እና ኮል ፓልመር ብቻ ናቸው ።

SHARE @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 12:37


ፔፕ ጋርዲዮላ ፦

" በሀገራት ጨዋታዎች ጊዜ ተጫዋቾቼ በጭራሽ ተጎድታችሁ እንዳትመጡ ብዬ አስጠነቅቃቸዋለሁ ፤ እንደዚህ አይነት ዜናዎችን መስማት አልፈልግም ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 12:13


" በሜሲ እና ሮናልዶ ዘመን በመፈጠሬ ተናድጃለሁ"

ፊሊፖ ኢንዛጊ ሜሲ እና ሮናልዶ ሁሉንም ተጫዋቾች መሸፈናቸው እንደሚያናደው ገልጿል ።

" እውነት ለመናገር በሮናልዶ እና በሜሲ ዘመን በመፈጠሬ ተናድጃለሁ ፤ ምክንያቱም በሁለቱ ተጫዋቾች ምክንያት ራውል ፣ እኔ እና ብዙ ተጫዋቾች ያስቆጠሩት ጎሎች እና ስኬታቸው በእነሱ ስኬት ተደብቋል ።" ሲል ተናግሯል።

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 12:00


" ሮድሪ ባይኖርም አሁንም እያሸነፍን ነው"

የማንቸስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሮድሪ ጉዳት እንደማያሳስበው ገልጿል ።

" ሮድሪ ባይኖርም እኛ ጨዋታዎችን እያሸነፍን ነው ፤ ደስተኞች ነን ፤ መጥፎ ጊዜያትን እናሳልፋለን ብሎ ተጠብቆ ነበር ግን አሁንም በሊጉ ተፎካካሪ ነን።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 09:14


46ኛው የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ በስካይ ላይት ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በጉባዔው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ፣ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖየካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞሴፔ (ዶ/ር) እና የኢ/እ/ፌ ፕሬዝዳንትና የካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ኢሳያስ ጅራ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የካፍ የፋይናንስ ዓመታዊ አፈፃፀም እና የውጪ ኦዲት ሪፖርት እየቀረበ ይገኛል።

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 07:26


በስዊድን የሴቶች 4ተኛ ዲቪዚዮን ሊግ ላይ አንድ ኤንጅልሆልምስ FF የተባለ ቡድን አንድም ጎል ሳያስተናግድ ሙሉ የውድድር ዘመን ሳይሸነፍ ያጠናቀቀ ሲሆን ግን ይህ ቡድን አሁንም ሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ አልቻለም ። 😳

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 07:18


ኦፕታ የዘንድሮው የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የማሸነፍ ቅድመ ግምቱን ሲያስቀምጥ ለአርሰናል 11% ግምት ተሰጥቶታል ።

ከአርሰናል የተሻለ የማሸነፍ ንፃሬ ያለው ማንቸስተር ሲቲ ብቻ ነው ።

SHARE' @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 05:21


ጠ/ሚ አብይ አህመድ ጎል ማስቆጠራቸውን ቀጥለዋል

ጎሉን ለመመልከት 👇

https://t.me/+-GEvjXeD3hNkYmE0

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 05:17


በፕሪምየር ሊጉ ቡዙ ኳሶችን የሳቱ ቡድኖች

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 05:06


በማንችስተር ሲቲ ታሪክ ምርጡ አጥቂ?

🗣️ኤርሊንግ ሃላንድ፡

"ሰርጂዮ አጉዌሮ"

ፀጉርህን ለምን ታስራለህ?

🗣️ኤርሊንግ ሃላንድ:

"የእኔን እይታ ይሸፍነኛል ችግር ባይሆን ኖሮ ፀጉሬን ባላስር ደስ ይለኛል"

በማንችስተር ሲቲ ያለህ የቅርብ ጓደኛህ ማነው?

🗣️ ኤርሊንግ ሃላንድ፡

"ጃክ ግሬሊሽ"

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 04:58


ዚንቼንኮ ወደ ልምምድ ተመልሷል!🔥

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa

ETHIO UEFA SPORT 🇪🇺

22 Oct, 04:51


🗣ቶኒ ክሩስ: "በዚህ ቃል በጣም ትክክለኛ በሆነ መልኩ ሪያል ማድሪድን በእውነት እወዳለሁ"

"የእኔ መሰናበቻ በበርናቡ... በልቤ ውስጥ ለዘላለም አቆየዋለሁ።"

"በጣም አስቸጋሪው ነገር ለአንቾሎቲ እና ለልጄ ጡረታ እንደወጣሁ መንገር ነበር። ውስብስብ ነበር."

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa