ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

@ethio_chelsea


ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-

Creater :- @Jobers_mila ( 0904160730
@zefitiret4 (0977456722 )

ኢትዮ ቼልሲ FANS

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ (Amharic)

ኢትዮ ቼልሲ FANS አለበት! የሰማያዊዎቹ መረጃዎችን ለመግኘት ያስፈልጋል ወይም የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት በፅሁፍ መሄድ አያስፈልግም! ይህ እንዴት ማለት ነው? የዝዉዉር ዜና ዝግጅት, የአሰልጣኞች አስተያየት, የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ, ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ያለው ጽሑፍ ይችላሉ! የቼልሲ የግላዊ እና የባለብርኤሶች መንደር ይሰብስቡበታል! ያለ መረጃ ያገኛሉ ለማስታወቂያ ያኬይኑ።

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

22 Oct, 14:49


ማክሰኞ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

22 Oct, 13:03


በቀጣይ ጨዋታ ከሜዳችን ውጪ ወደ ግሪክ ተጉዘን ፓናቲናኮስን እንገጥማለን! 😍

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

22 Oct, 13:00


📊 በዚህ የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ግልፅ የግብ እድሎች የፈጠሩ ክለቦች፡

◎ 26 - ቼልሲ
◎ 25 - አርሰናል
◎ 24 - ሊቨርፑል
◎ 23 - አስቶን ቪላ
◎ 21 - ፉልሃም

Checkmate 🧠

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

22 Oct, 12:55


ሰበር❗️

ጆሽ አቼምፖንግ በቼልሲ ቤት አዲስ ኮንትራት እስካልተፈራረመ ድረስ ለቼልሲ ዋናው ቡድን እንደማይጫወት ተነግሮታል።

አሁን ላይ ያለው የአቼምፖንግ ውል 2026  ላይ ያበቃል እናም ክለባችን ጆሽን የረጅም ጊዜ ኮንትራት ለማስፈረም ንግግሮችን ጀምሯል ነገርግን እስካሁን ምንም የተጠናቀቀ ነገር የለም።

[The Athletic]

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

22 Oct, 10:31


📍ቢቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ📍

🤝ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው🫵

ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ይሁኑ ትርፋማ ይሁኑ🥰 ከንግግር በላይ ስራችን አይተው👀 ይመስክሩ👣

  👇የዛሬ ጨዋታ ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ያድርጉ 👇

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

22 Oct, 09:44


ባሳለፍነው የክረምቱ ዝውውር መስኮት ክለባችን ቤን ቺልዌልን ለቦሩስያ ዶርትመንድ አቅርቦት የነበረ ቢሆንም የጀርመኑ ክለብ ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል።

[Sky German]

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

22 Oct, 09:36


የተረጋገጠ

እንግሊዛዊው አልቢተር ሳይመን ሁፐር ቀጣይ ሳምንት ከኒውካስትል ጋር የምናደርገውን ጨዋታ በመሃል ዳኝነት ይመሩታል። 

• የቫር ዳኛ: ጃሬድ ጊሌት

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

22 Oct, 09:30


ቼልሲዎች ስለ 21 አመቱ ናይጄሪያዊ አማካይ ክሪስታንተስ ኡቼ አጠያይቀዋል።

ክለባችን የጌታፌውን ተጫዋች በቅርበት እየተከታተለው ነው።

[Matteo Moretto - Relevo]

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

22 Oct, 07:38


ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ📍

🌏የአውሮፓ እግርኳስ ዛሬ ዛሬ በቀላሉ ለመገመት አዳጋች ሆኗል ፤ ያልታሰበው እየሆነ በርካቶች ላልተገባ ኪሳራ እየተዳረጉ ነው።

🤝እኛም ይህን ከግምት በማስገባት አሉ ከተባሉ የውጭ እግርኳስ ባለሞያዎች እና አወራራጆች ጋር በመሆን በጥልቅ ትንተና የተዘጋጁ የውጤት ጥቆማዎችን ለቤቲንግ አፍቃሪዎች በሙሉ አቅርበናል 𝗕𝗢𝗢𝗠 አይባል ታዲያ።

🔰ምንም ሽንፈት የሚባል ነገር አያውቁም ስራቸውን በጥራት ነው የሚሰሩት እርሶም ተቀላቅለው አትራፊ ይሁኑ በቀን 200+ 𝗢𝗗𝗗 ድረስ እንሰጣለን።

https://t.me/+EWr9P2nPNshlMTQ8

https://t.me/+EWr9P2nPNshlMTQ8

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

22 Oct, 04:06


- ላቪያ የሚደንቅ ተጫዋች ነው ፣ በተለይ ከተከላካይ መስመር ተቀብሎ ኳስ ሲመሰርት በጣም ያበደ ተጫዋች ነው ፣ ምን አልባት ክለባችን ከፓልመር ውጭ በመስመር የሚያጠቃ ከሆነ ላቪያ እና ካይሴዶ መሰለፍ ያለባቸው ተጫዋቾች ናቸው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

22 Oct, 03:40


በዚህ ሲዝን በሊጉ ብዙ ትልልቅ የጎል እድል ያመከኑ ቡድኖች !

በ8 ጨዋታ 18 የግብ እድል አምክነናል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

22 Oct, 03:10


ታደረ ቤተሰብ ?

ሰናይ ቀን ይሁንላቹ ! 💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

21 Oct, 19:48


ኔይማር በ IG ላይ :

" እስቲቫኦ በሰበርከው ሪከርድ እንኳን ደስ አለህ ! በእግር ኳስህ ማበብ እና ሁሉንም እያስዋብክ እንድትቀጥል ምኞቴ ነው ። "

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

21 Oct, 19:42


በጣም ያሳዝናል 😭 ወሳኝ ንብረታቸው ለማትረፍ በገቡበት የእሳቱ ግለት ጨምሮ ተመልሶ ለመውጣት ባለመቻላቸው ከአምስተኛ እና አራተኛ ፎቅ ዘለው ህይወታቸው ያለፉ አሉ 😭

ጥቁር ምሽት 💔

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ

21 Oct, 19:30


አሳሳቢነቱ እየባሰ ነው ለማየት እንኳን ያስፈራል 😭

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA