አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

@amafacts


Amazing facts all around the world.
አስገራም ኡነታዎች ከመላው አለም።

Admin ☞ @vivadave

Facebook ☞ https://fb.me/amafactsworld

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

26 Jul, 10:39


ጥናቶች እንደሚያመለክቱ ፣ ወንዶች ከዕድሚያቸው በአማካይ ፣ 1 አመት ሴቶችን በማየት ያሳልፋሉ ።

Share & join
@amafacts

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

29 Jun, 12:12


የአለማችን ትልቁ ሙዝ ፣ የመዙ ቅጠል 2.5 ሜትር እርዝመት ሲኖረው ፣ ፍረው ደግሞ ፣ አድስ ከተወለደ ህፃን ልጅ ጋር ይስተካከላል ፣ የሚገኘው ፓፓዋ ኒው ጊን ነው።

@amafacts

Share & join

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

03 Jun, 17:19


🐘. 🐘.

ዝሆን ከሞተም በኋላም እንደቆመ ይቀራል እንጂ ካልተገፋ በቀር አይወድቅም።


@amafacts

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

26 May, 17:42


...

የአለማችን አደገኛው ጅብ "ስፖትድ ሀይና" ወይም ባለጠቃጠቆ ጅብ ይባላል። ገና ከእናቱ ማህፀን ውስጥ እያለ ሙሉ ለሙሉ ጥርስ ስለሚያበቅል ሌክ እንደተወለደ ያገኘውን ሁሉ መናከስ ይጀምራል።

Join & share

@amafacts

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

19 May, 19:12


ማንችስተር ሲቲ ፣ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግን በተከታታይ አራት ጊዜ ያሸነፈ የመጀመሪያ ቡድን ሆኗል።

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

18 Apr, 05:40


🇳🇬🇳🇬             👨‍👦‍👦👨‍👧‍👦👩‍👩‍👧‍👧

ናይጄሪያ ከአፍርካ በህዝብ ቁጥር አንደኛ ናት ፣ 154.7 ሚሊየን ህዝብ ይዛለች ፣ ይህም የአፍርካ 18% የህዝብ ቁጥር በእሷ ይሸፈናል ።

@amafacts

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

10 Apr, 09:03


Eid Mubarak to all Muslims!

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

28 Mar, 17:04


🦎. 🦎.

ከፍጥረታት ሁሉ ፣ በሰው ልጅ ላይ ምንም ጉዳት የማያደርሰው ፍጥረት እንሽላሊት ነው ።

@amafacts

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

04 Mar, 15:33


"Maria Branyas Morera " ትባላለች ፣ አሁን ላይ የአለማችን በዕድሜ ትልቋ ሰው ናት።
117 አመቷን አክብራለች።
የተወለደችው እ.አ.አ 1907 ሳንፍራንሲስኮ ነበር።

@amafacts

Join & share

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

15 Feb, 18:23


ብሪታኒያ ሀገር ከ1940 በፊት ፣ "ቀስቃሽ" የሚባል ስራ ነበር ፣ ሰዎቹ ስራቸው ሰዎችን በጥዋቱ መቀስቀስ ነበር ፣ ከስራ እንዳያረፍዱ ።

@amafacts

Join & share

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

04 Feb, 18:45


"Facebook" ዛሬ 20 አመት ሞላው ።
ከ20 አመታት በፊት በማርክ ዙከርበርግና 4 ጓደኞቹ የተመሰረተው ፌስቡክ ፣ አሁን ላይ ከ3 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት።

@amafacts

Join & share

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

03 Feb, 19:14


"Octopus" 8 እጆች ሳይሆን ያሉት ፣ 6 እጆችና 2 እግሮች አሉት ።

@amafacts

Join & share

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

28 Jan, 18:18


🦘🦘. 🦘

ሴትዋ ካንጋሮ ከወንዱ የምትለየው ደረትዋ ላይ ባለው ከረጢት ነው ።

@amafacts

Join & share

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

24 Jan, 17:46


🫱 🧠

* በአንድ እጃችን ብቻ 27 አጥንቶች አሉ ።

* በአምሮአችን ውስጥ 100 ቢሊየን ነርቮች አሉ ።

@amafacts

Join & share

አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍

10 Jan, 16:51


🐜🐜. 🐜

ጉንዳን ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ እስከሚሞትበት ሰዓት ድረስ በፍፁም አያንቀላፋም።

@amafacts

Join & share