Publications du canal ኤርምያስ በገና Ermias Begena

Ce canal Telegram est privé.
✝️በሀገራችን በኢትዮጲያ የሚገኙ የዜማ ዕቃዎችን፤ #በገና ፣ #መሰንቆ ፣ #ክራር ፣ #ዋሽንት እና #ከበሮን ለተማሪዎቻችን አስተምረን ለሕሊና ዕረፍት የሚሰጡ ቀደምት ጥዑመ ዜማዎችን ለማስፋፋት ትምህርት ቤታችን ሁልጊዜም ወደፊት ይጓዛል፡፡
• ዝክረ በገና መወያያ ግሩፕ➠ @KeberonBegena
• ለበለጠ መረጃ በዚህ👇ይገናኙ
🌐 @Ermiasbegena
📞 0946411882
📞 0777144114
• ዝክረ በገና መወያያ ግሩፕ➠ @KeberonBegena
• ለበለጠ መረጃ በዚህ👇ይገናኙ
🌐 @Ermiasbegena
📞 0946411882
📞 0777144114
3,505 abonnés
378 photos
53 vidéos
Dernière mise à jour 06.03.2025 10:25
Canaux similaires

49,556 abonnés

10,161 abonnés

9,258 abonnés

3,123 abonnés

1,644 abonnés

1,569 abonnés

1,537 abonnés

1,364 abonnés
Le dernier contenu partagé par ኤርምያስ በገና Ermias Begena sur Telegram
Available on hand
0946411882
@ermiasbegena
https://ermiasbegena.com/
0946411882
@ermiasbegena
https://ermiasbegena.com/
🔰መወጠሪያ
👉ከእንጨት የሚሠራ ሲሆን ከታችኛው የበገና ክፍል የሚገኝ ሆኖ አውታሮቹን ከቀንበሩ ጋር ለመወጠር ይጠቅማል።
•••
➟ምስጢሩ፦
👉 መወጠርያ በሰዎች መኖርያ /ምድር/ ምሳሌ ነው፡፡
👉አንድም፦ መወጠሪያ በምድር ላይ ያሉ የአዳም ዘር (የሰው ልጆች) ምሳሌ ነው።
❇️ዐሥሩ አውታሮች ቀንበሩንና፣መቃኛውን፣መወጠሪያውን ማገናኘታቸው አንዳች ትምህርት ያለው ነው። ይህም "የሰው ልጆች (መወጠሪያ) በትዕዛዛተ እግዚአብሔር (አውታር) መሰላልነት ከምድር መኖሪያቸው (መወጠሪያ) ተጋድሎዋቸውን ጨርሰው (መቃኛ) ወደ መንግሥተ ሰማያት ለመግባታቸው እና ከፈጣሪያቸው እግዚአብሔር (ቀንበር) ጋር ለዘለዓለም በደስታ የመኖራቸው ምሳሌ ነው።
🔰የመወጠሪያ ጠፍር
👉ዐሥሩን አውታሮችን የያዘ ከእንጨት የተሠራውን አግዳሚ መወጠሪያ ከግራ እና ከቀኝ በመሆን ከበገናው የድምጽ ሳጥን ላይ ወጥሮ የያዘ ከቆዳ የሚሠራ ጠፍር ነው።
❇️የብዙዎቹ የጥንት በገኖች መወጠሪያ ጠፍር የድምጽ ሳጥኑን(ገበቴውን) ከላይ ያለበሰውን ቆዳ በመብሳት ከውስጠኛው የድምጽ ሳጥን ክፍል ላይ የሚታሰሩ(የሚመቱ) ሲሆን በአሁን ጊዜ ያሉት በገናዎች ደግሞ ይህንኑ ጠፍር ከድምጽ ሳጥኑ የውጪኛው ክፍል ላይ በምስማር የሚመታ ተደርገው ይበጃሉ።
👉አንጋፋው የበገና ደርዳሪ መጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ ስለ በገና አካል ክፍሎች በዘመሩት የበገና መዝሙራቸው ላይ ስለ መወጠሪያ ጠፍር እንዲህ ብለዋል።
•••
አውታሩ ግና የያዘውን እንጨት፣
መስሎታል በድንግል መሰረተ ሕይወት።
የዚህን የመያዣውን ጠፍር፣
መስሎታል በኪሩቤል አምሳል።
•••
➟ምስጢሩ፦
👉የእግዚአብሔርን ዙፋን የተሸከሙት የኪሩቤል (ኪሩብ) ምሳሌ።
https://t.me/zikrebegena

🔰እንዚራ
👉ከቁርጥራጭ ቆዳዎች የሚሠራ ሲሆን በገና በሚደረደርበት ጊዜ አውታሮቹ ድዝዝዝ.... እና ጥዝዝዝ.... የሚል የንዝረት ድምፅ እንዲያወጡ የሚያደርግ ነው።ቦታውም በርኩማ ላይ ሲሆን ፤ አውታሮቹ በርኩማ ላይ አርፈው በሚያልፉበት በሚሸፍኑት ርቀት አማካይ ላይ በአውታሩና በበርኩማው መካከል በመግባት ከፍና ዝቅ አድርጎ በማስተካከል ተፈላጊውን የንዝረት ድምፅ እንዲሰጡ ያደርጋል።
•••
➟ምስጢሩ፦
👉እንዚራ ተጋድሎ ላይ ባሉ ክርስቲያኖች ይመሰላል፡፡
👉እንዚራ በዐሥሩ አውታር ላይ እንዳሉ፤ ክርስቲያኖችም ዐሥሩ አውታር የተመሰሉባቸውን አጠቃላይ ትዕዛዛተ እግዚአብሔርን መሪ በማድረግ፤ በዓለም ኑሯቸው መንፈሳዊ ሕይወትን ለማበልፀግ ይጋደላሉና ነው፡፡