Últimas publicaciones de ኤርምያስ በገና Ermias Begena (@zikrebegena) en Telegram

Publicaciones de Telegram de ኤርምያስ በገና Ermias Begena

ኤርምያስ በገና Ermias Begena
Este canal de Telegram es privado.
✝️በሀገራችን በኢትዮጲያ የሚገኙ የዜማ ዕቃዎችን፤ #በገና ፣ #መሰንቆ ፣ #ክራር ፣ #ዋሽንት እና #ከበሮን ለተማሪዎቻችን አስተምረን ለሕሊና ዕረፍት የሚሰጡ ቀደምት ጥዑመ ዜማዎችን ለማስፋፋት ትምህርት ቤታችን ሁልጊዜም ወደፊት ይጓዛል፡፡

• ዝክረ በገና መወያያ ግሩፕ➠ @KeberonBegena

• ለበለጠ መረጃ በዚህ👇ይገናኙ
🌐 @Ermiasbegena
📞 0946411882
📞 0777144114
3,505 Suscriptores
378 Fotos
53 Videos
Última Actualización 06.03.2025 10:25

Canales Similares

✟እንዘምር✟
36,851 Suscriptores
Havan Academy
12,056 Suscriptores
ዘ ዳዊት በገና
6,072 Suscriptores
Ecclesiastical education
5,974 Suscriptores
Mukaeb Motors
2,083 Suscriptores
ገዳማውያን
1,569 Suscriptores
ራዕየ ማርያም ✝
1,504 Suscriptores

El contenido más reciente compartido por ኤርምያስ በገና Ermias Begena en Telegram

ኤርምያስ በገና Ermias Begena

11 Jan, 14:22

795

ኑ በበገና ታቦታቱን እናጅብ!

የአገልግሎት ግብዣ የበገና መደርደር ጸጋው ላላችሁ ኦርቶደክሳዊያን ብቻ!

በዕለተ ከተራ ታቦት በበገና ልናጅብ ነው!

ፍላጎቱ ፣ ጊዜው እና ችሎታው ያላችሁ ከታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ይመዝገቡ
ይፍጠኑ!
+251904773268

አዳር ዝማሬ ለማጥናት ፍቃደኛ የሆነ!
30 ሰዎች ብቻ!


ከተራን በበገና
ከኤማን በገና 🙏
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

09 Jan, 16:55

1,127

ኑ በበገና ታቦታቱን እናጅብ!

የአገልግሎት ግብዣ የበገና መደርደር ጸጋው ላላችሁ ኦርቶደክሳዊያን ብቻ!

በዕለተ ከተራ ታቦት በበገና ልናጅብ ነው!

ፍላጎቱ ፣ ጊዜው እና ችሎታው ያላችሁ ከታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ይመዝገቡ
ይፍጠኑ!
+251904773268

አዳር ዝማሬ ለማጥናት ፍቃደኛ የሆነ!
30 ሰዎች ብቻ!


ከተራን በበገና
ከኤማን በገና 🙏
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

02 Jan, 09:56

2,218

አባ ወርቅነህ ተሰማ አረፋ😥

🔰አለቃ ተሠማ ወልደ አማኑኤል/አባ በገና/

የበገናው ሊቅ አለቃ ተሰማ በቀድሞው የወሎ ክፍለ ሀገር እርቄ በምትባል አነስተኛ መንደር ውስጥ በ፲፰፻፸፭ ዓ.ም ነው የተወለዱት። አባታቸው ወልደ አማኑኤል ዘረፉ እናታቸው ደግሞ ወ/ሮ ሰገዱ ገብሬ ይባላሉ። አለቃ በዚህች በተወለዱባት አነስተኛ ከተማ ውስጥ ሆነው ከወላጆቻቸው ሳይርቁ የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት የተማሩ ሲሆን እድሜያቸው ለአካለ መጠን ሲደርስም ሚስት አግብተው ቤት ንብረት አፍርተው ኖረውባታል።

•••
የመጀመሪያ ልጃቸውን ከወለዱ በኋላ ግን በበጌ ምድር ውስጥ ወደሚገኝ ደራገር ወደ ተባለ አካባቢ ሄደው ከዜማ መሳሪያዎች ሁሉ ቁንጮ የሆነውንና ፣ ከኦሪት ዘመን ጀምሮ ስብሐተ እግዚአብሔር የሚደርስበትን ፣ እርኩሳን መናፍስትን አባርሮ መረጋጋት የሚያድለውን የበገና ድርደራን ለመማር ተነሱ። አስበውም አልቀሩ ወደ በጌ ምድር ተጉዘው ከመንፈቅ ላለፈ ጊዜ ትምህርቱን አጥንተው ወደ ቀያቸው ተመለሱ። ነገር ግን ቤት ንብረት ወዳፈሩበት ቀያቸው ሲመለሱ ልቡናቸውን ፍቅረ እግዚአብሔር አሸፍቶት ስለነበር ጥቂት ጊዜ ቆይተው ፈጣሪያቸውን ብቻ በሙሉ ልብ የሚያገለግሉበትን የምንኩስና ሕይወት መርጠው በመመነን የቃል ኪዳኗ ታቦት ወዳለችበት ወደ ርዕሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን ማርያም ሄዱ
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

31 Dec, 10:24

1,916

🪵ዋንዛ (Cordia Africana)🪵

🪵ኮሶ (Hagenia abyssinica)🪵

🔰ከኮሶ ዛፍ የሚሰሩ የበገና ክፍሎች
🚩መቃኛዎች
🚩መወጠሪያ
🚩የግራ ምሰሶ

🪵ጥቁር እንጨት(Prunus africana~pygeum africanum)🪵

🔰ከጥቁር እንጨት የሚሰራ የበገና ክፍል
🚩ብርኩማ


🔰ከዋንዛ የሚሰሩ የበገና ክፍሎች
🚩ቀንበር
🚩የድምጽ ሳጥን(ገበቴ)
🚩የቀኝ ምሰሶ

አሰራር

ሳጥኑ፣ ምሰሶዎቹ፣ ብርኩማውና ቀምበሩ ከንጨት የሚሰሩ ናቸው። አውታሮቹም ከጅማት ይሰራሉ። ሳጥኑ በበግ ወይም በከብት ቆዳ ይሸፈናል። ድዝና ጥዝ እንዲል 10 ቁርጥራጭ ቆዳዎች በብርኩማውና በአውታሮቹ መካከል ይስተካከላሉ። ቀምበሩ የእግዚአብሔር ምሳሌ (ምልክት) ነው። ምሰሶዎቹ በስተቀኝ የቅዱስ ሚካኢል በስተግራ የቅዱስ ገብርኢል ምሳሌዎች (ምልክቶች) ናቸው። ጅማቶቹ (አስሩ አውታሮች) የአስርቱ ቃላት ኦሪት ምሳሌ (ምልክት) ናቸው። የድምጽ ሳጥኑ (ገበታው) የማቤታችን ምሳሌ ነው። ብርኩማው የሙሴ አስርቱን ትዕዛዛት የተቀበለበት የደብረ ሲና መሳሌ ነው።
👇🏾Inbox 👇🏾
@ermiasbegena
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

30 Dec, 19:00

1,677

ተወዳጅ የሆኑ የዐብይ ፆም የበገና መዝሙሮች ለማዳመጥ ፤ ፍላጎቶት ከሆነም የስልክ ጥሪ ማሳመሪያዎ ለማድረግ  https://shorturl.at/quBL2 ይህንን  ሊንክ በመጫን ወደ ድህረገፃችን ጎራ ይበሉ እና አሁኑኑ ይሞክሩት፡፡

ሰዋሰው መልቲሚዲያ
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

23 Dec, 19:13

2,785

We are excited to announce that Eman Begena School and Manufacture has collaborated with Ahadu Studios.
We hope to expand our online classes with our new partners. More news about different aspects we are working together on will follow.



Ahadu Studios is an Ethiopian Orthodox organization focused on promoting the Tewahedo Faith among youth. It produces spiritual hymns, sermons, and short films, and also holds courses for bible study and traditional instruments. The organization highlights the vital role of youth in sustaining and spreading the faith throughout the world. Through these efforts, it aims to guide the next generation in inheriting and understanding the Church’s teachings.
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

20 Dec, 14:29

2,808

I have exciting news.
አሐዱ

#Begena
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

08 Dec, 13:05

3,667

https://youtu.be/PjM0WLk_GGI
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

05 Dec, 14:58

3,459

እንኳን ደስ አላችሁ
የተለያዩ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያዎችን በማምረት እና በማስተማር የሚታወቀው ተቋማችን ኤማን በገና እነሆ
በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ተከስቷል::

▻ በገና
▻ ክራር
▻ መሰንቆ
▻ ከበሮ
▻ የብራና መፃሕፍት
▻ በእንጨት የተደጎሱ የጸሎት መፃሕፍት እንዲሁም የዜማ መሳሪያዎች እና የጸሎት መጻሕፍት መያዣ ቦርሳዎችን ለማግኘትና ለመማር የምትፈልጉ በዱባይ ሻርጃ አጅማን ራስአልኬማ አቡዳቢ አልአይን የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ  +971566272204 ላይ መደወል ትችላላችሁ::
በተጨማሪም
አዲሰ አበባ ኢትዮጵያ    ዐ946411882
USA  +13473487714

በገናን ከነግርማው

ኤማን በገና
Ermiasbegena.com
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

24 Nov, 08:04

3,438

https://youtu.be/FrQLVDGpjrc?si=IxO1rnFCXgtlpic6