የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል @yebutajiraselefiyochchanel Channel on Telegram

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

@yebutajiraselefiyochchanel


ዳዕዋ ሰለፊያ
https://t.me/yebutajiraselefiyochchanel

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል (Amharic)

ሰላማዊ ሁኔታዎችን ለመቀላቀል የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል እናመሰግናለን! ይህ ቻናል ከግንባታቸው ላይ በፊት ለብቻና በአጠቃላይ ማህበረሰቡ ለመኖሩ የሚችሉትን ሰለፍዮች በየፊት በነጻ በጥሩ ላይ የሚጠቀሙበትን ወሬን እንወጣለን! በዚህ ቻናል ከመጀመሩ ጋር የተረዳሁበትን የምርምር እና የችግር ዝርዝር ለመውረድ ሌላው የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናልን ለመጠቀም እናመሰግናለን! እንደምሳሌ የሚያበርብ የቡታጅራ ሰለፍዮች የተለያዩ የምርምርዎችን ለማስቀመጥ እና ለመቀላቀል በሚያስተውሉበት አገር ያሉበት ምርምር እና የትናንት መረጃዎችን ይዘው ተመልከቱ። በዚህ ቦታ ከውጤት መረዋጋ እንዳንቀር በቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል ተቀባይነት ይሆንልዎታል።

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

16 Nov, 14:46


📌 አስደሳች ብስራት ( بشرى سارة)

📌 ለቅበት ከተማ እና አከባቢዋ ውድ ሰለፊዮች እነሆ ዛሬ ቅዳሜ ማታ በቀን 7/2/2017 ከመገሪብ እስከ ዒሻ ጣፈጭ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘገጅቶ በጃዕፈር መስጅድ በአሏህ ፍቃድ እናንተን ይጠብቀቹሐል ስለሆነም እርሶ ከነቤተሰቦና ከወዳጅ ዘመዶዎ በሆን ለዚህ ወሳኝ ዝግጅት ተገብዛችሃል።

እንኻን መቅረት ማርፈድ የስቆጫል።

✔️አድረሻ: በቅበት ከተማ አስተዳደር በ02 ቀበሌ በሚገኛው በጃዕፈር መስጅድ እናንተን ጀመዐው ይጠብቃል።

## ዉድ የሱናው ጀመዓዎች አስቀድመችሁ የመግሪብ ሰላትን በጃዕፈር መስጅድ እንድትገኙ አሳስበለሁ ባረከሏሁፊኩም!!!!

አዘጋጅ:– የቅበት ሰለፊያ ጀመዓ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
📌 በውዱ ሸይኽ አብዱልሐሚድ ኢብን ያሲን አል–ለተሚ ሐፊዘሁሏህ

ጆይን ብለው ይቀለቀሉ👇👇👇
https://t.me/Sunnahyenuhmerkebnat

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

15 Nov, 13:24


شخص يقول عن نفسه أنه سلفي و لكنه يخالط الحزبيين و لا يحذر منهم بل يحذر من الردود فما حكمه ؟

لفضيلة الشيخ المحدث
أحمد بن يحيى النجمي رحمه الله

https://t.me/Najliahmad/1337

#درر_النجمي

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

15 Nov, 13:22


ሸይኹ ሊጀምሩ ስለሆነ ገባ ገባ እንበል
https://t.me/abualanesredinkedir

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

15 Nov, 06:48


በማረቆ ልዩ ወረዳ በወቅታዊ ጉዳይ ለሴቶች የተደረገ ሙሀደራ

ከተነሱ ርዕሶች መሀከል

☆በቆሼው የመጅሊስ መዋቅር ላይ የተወሩ የባጢል ንግግሮች እና ሙመይዓዎችም ኢንካር ባለማድረግ ተስማምተው ስለወጡበት ፕሮግራም
☆ ከአህለል ቢድዓ መራቅ እንዳለብን ከቁርዓን,ከሀዲስ,እና ከኢጅማዕ በሰፊው መረጃ የተጠቀሰበት እና የመሻይሆች የድምፅ ፈትዋ የተካተተበት
☆ሙመይዓዎች ልክ እንደ ኢህዋኖች ዋና አላማቸው ስልጣን እንደሆነ እና
ሌሎችም ርዕሶች ተዳሰዋል

የአክፍሮት ሀይሎች በተለይ በቆሼ እየተስፍፉ እንደመጡና በተለይ በዚህ ሰዓት ሙስሊሙ ማህበረሰብ ሊረባረብ እንደሚገባ በተለይ ሴት እህቶች እየተጠለተፉ እንደሆነ

በወንድማችን ሪድዋን አህመድ አላህ ይጠብቀው

https://t.me/yebutajiraselefiyochchanel
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

14 Nov, 12:47


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
-------ታላቅ የምስራች ለውድ ሰለፊዮች
እነሆ የፊታችን እሁድ ህዳር 8/03/2017 ታላቅና በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም በተናፋቂ መሻይኾችና ኡስታዞች መዘጋጀቱን ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነው::

ሮግራሙ የሚጀመረው

●እሁድ ጥዋት 2:30

ተጋባዥ እንግዶች:-

ታላቁ ሼህ ሸህ አብዱልሀሚድ አለተሚ ሀፊዘሁሏህ
■ሌሎችም ኡስታዞች በጊዜው ይገለፃሉ

አቅጣጫ:-በአጎዴ ሎብሬራ ቀበሌ ከቡታጅራ ወደ ቅበት በሚወስደው መንገድ ማዞርያ ኡሙአይመን መስጅድ

☆ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል

እሁድኡሙአይመን መስጅድ በሰለፊያ ዳዕዋ በሼሀችን ደምቃ ትውላለች ኢንሻአሏህ::

من سلك طريقا يلتمس فيه علما سهل الله له به طريقا إلى الجنة

https://t.me/yebutajiraselefiyochchanel

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

12 Nov, 14:41


📌 ታላቅ የኮርስና የዳዕ ፕሮግራም በስልጢ ወረዳ ለአሳኖ ቀበሌ እና አከባቢዋ ሰለፊዮች በሙሉ
       🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴

       የፊታችን ዓርብ ህዳር 6/ 3/2017 ከአስር ሰላት ጀምሮ እስከ ቅዳሜ 10:00 ሰዐት ድረስ በስልጢ ወረዳ በአሳኖ ቀበሌ በፈትሕ መስጅድ ላይ ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል።

            
ተጋባዥ ዱዓቶች

1– ታላቁ ሸይኽ አብዱል ሐሚድ ኢብን ያሲን አስ–ሰለፊይ ሐፊዘሁሏህ

2— ኡስታዝ ኑራዲስ ስራጅ ( አቡልበያን) ከቡታጅራ

3 – ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ

4 – ኡስታዝ አቡ አላእ ነስረዲን

👌 በዚህ ፕሮግራም ላይ ጠቅላላ ሙስሊም ማህበረሰብ የተጋበዘ ሲሆን በተለይም ደግሞ አጎራባች ቀበሌዎች፣ አልከሶ ሰለፊያ ጀመዓ፣መነከሪያ ከተና፣ ወራቤ ጀመዓ፣ ገርቢበር ጀመዓ፣ ቡተጅራ ጀመዓ፣ ስልጢ ቅበትን ጨምሮ ሌሎች በዙርያ ያላችሁ ሙስሊም ማህበረሰቦች ተጋብዛቹሀል።

ልብ በሉ የኮርስ ኪታብ በቦታው ስለተዘጋኛ እዛው ስለምተወስዱና በተጨማሪም ምግብ እና ማደሪያ በጀመዓው በኩል የተዘገጀ ስለሆነ እናንተው ለወገኖቻቹው በማሰማት በደዕዋው ለመጠቀምና ግልፅ ያልሆኑለቹሁን ጉዳዩች ፈትዋዎችን በመጠየቅ መረዳት ትችለለችሁ።

የኮርሱ ክታብ አንገብጋቢና ወቅታዊ ስለሆነ በግዜ በመገኘት ከሸይኽ እውቀትን መቅሰሙ ተገቢ ነው

ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘገጅቷል።

አድረሻ:— ከቡታጅራ ወደ ወራቤ በሚወስደው ጥቁር አስፓልት አጠገብ አሳኖ ቀበሌ ከቲቲ ጎራ ት/ቤት ከፍ ብሎ አስፓልት ዳር አጠገብ 5 ሜትር ገባ ብለችሁ መስጅዱ ነው።

🎤 ማሳሰቢያ:– ይህ ፕሮግራም ከዚህ በፊት ቀጠሮ ተይዞ ለሌላ ግዜ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የተላለፈው መሆኑን በማሳወቅ እቅርታ ጠይቀን ነበር አሁን በአሏህ ፍቃድ ለቀጣይ ጁምዓ። 

📞ለመደወል📞
ኡስታዝ አብዱረዛቅ  0954047289
አቡ አብዱል ወዱድ
0921892212

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ግሩፕ እና ቻናለችንን ጆይን ይበሉ:—

https://t.me/Sunnahyenuhmerkebnat

https://t.me/abualanesredinkedir

https://t.me/abuhajeralasaniychannel

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️በእነኚህ ሊንኮች እየገባቹ የቀጥታ ስርጭት መከታተል ትችላላቹ

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

10 Nov, 18:08


🟢ለሀቅ ታጋይ ጀግኖች

🟢ስለ አሸይኽ አለተሚይ ጀግና ታጋይነት አሸይኽ ሀሰን ገላው እያወደሱ ሲገልፁ ስሙ። ዓሊም ይመስክር❗️

ሙናፊቆች ከጂሃድ እንዳፈገፈጉት ሁሉ
ሙመይዓዎችም ሙብተዲዕን ከመታገል አፈግፍገዋል።

👉ሁለቱም የሀቅ ሰዎችን አደካሚ ናቸው።

ከየትኛው ወገን ነህ/ነሽ⁉️
ሀቅ ላይ የፀኑ ጀግኖች
ሙኻሊፎች
ሙኸዚላዎች

👉ሰለፊዮች በፅናት መተጋሉን ቀጥለዋል።
🤲ربنا أفرغ علينا صبرا وثبت أقدامنا  وانصرنا على القوم الكافرين والمبتدعين والحزبين !
https://t.me/+VgzWTJOEeEVkNDNk

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

10 Nov, 10:33


አዲስ ደርስ ተጀምሯል

📖ኪታብ:- ሸርህ አስ-ሱንና ሊል በርበሃሪ
በሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አል-ፈውዛን ሸርህ

ቀን:- ዘውትር ከሰኞ እስከ እሁድ
ሰኣት:- ጠዋቱ 1:30 እስከ 2:30
ከዙሁር በኋላ ሐሙስና ጁምዓ ሲቀር ከ7:00 እስከ 8:00

ደርስ ሰጪው ሸይኽ አህመድ አወል
👇👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=c82092bef6de71d83a

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

10 Nov, 05:38


የሙሪድ አደጋ

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

09 Nov, 16:55


■በአልበያን መስጅድና መድረሳ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ባለው ፕሮግራም የተወሰደ

በኡስታዝ አቡል በያን(ኑርአዲስ ስራጅ)አላህ ይጠብቀው;;
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

https://t.me/yebutajiraselefiyochchanel

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

07 Nov, 06:07


📮 አስደሳች ብስራት
በቡታጅራ ከተማ አልበያን መድረሳ

      እነሆ በአልበያን መድረሳ በየ15 ቀኑ (በየሁለት ሳምንቱ) ቅዳሜ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ በሰለፊያ ዱዓቶችና ኡስታዞች የሚቀርብ ተከታታይ የዳዕዋ ፕሮግራም የሚጀመር መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ይህም የፊታችን ቅዳሜ ጁማደልዑላ 07 1446 ሂጅሪ (ጥቅምት 30 2017) ስለሆነ ላልሰሙ እህትና ወንድሞች በማሳወቅ ፕሮግራሙን እንድትታደሙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል። #ባረከላሁ_ፊኩም

🕌 አድራሻችን፦ ቡታጅራ ካምፕ ሰፈር አካባቢ ከሸገር ዱቄት ፋብሪካ (ወደ ፀሀይ መውጫ) ገባ ብሎ #አልበያንመድረሳ

📲 በአካል መሳተፍ ካልቻሉ
ቀጥታ ስርጭት (በቴሌግራም) ይከታተሉ
@albeyanbutajiragroup
@albeyanbutajiragroup

✍️ አዘጋጅ፦ የመድረሳው ኻዲሞች


🌐 https://t.me/albeyanbutajiragroup

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

03 Nov, 12:44


ለዩ እና ገራሚ ሙሐደራ
📀💿📀💿📀💿📀

ርዕስ:-በጠም አሰሰቢ በሆኑ ነጋራቶች
እሱም ስለ ሙመይዓ።



➡️ ዘሬ ሙመይዓ ብዙ ግፎችን እየሰራች ተገ
ኘለች በሙስሊሙ ለይ
➡️በየ ቦታው የሰለፊየ ዱቶችን መበራር
➡️ስም አታንሱ ግዘው የመስለሀ ነው
➡️ ሙመይዖች ሰለፊየን ለመጥፈትቢለ
ፉ ቢጥሩ ሚሰከለቻው አይደለም
➡️ሀቅን የበለይ የሚየደርጋ ሰዎች አሉ
➡️ ዘሬ ሙመይዖች ሰለፊዩን ከመሀበራሰቡ
ለመጠለት የመይፈነቅሉት ድንገይ ዬለም
➡️እነዚህ ሰዎች ሼሆች ሼሆች ሊሉበቹ ነወ
ሚመጡት
➡️ እንደይመጡ እነንተ አከበቢ ለይ ደዕወ
እንደየራጉ ይለሉ በየቦታው
➡️የሱነ ደዕዋምሰሙ ከሆነ ከእድር
የወጠቹወል
➡️ሙመይዓ በዚህ level ቀልጠ ተዝለክልከ
ትጋኘለች
➡️ለነሱ ተሰሚነት ዬለቸውም ሀብታም አደሉም
ከነሱ ጋር አሉንም
➡️ሰለፊዮች ሆይ ዲኑን የመሻከም አደራ ወደ
እነንታ መቶወል
➡️ በሸራም ብተስቀሩ ዲነቹ የበለይ ይሆነል

✏️አነከሁትም ብዙ ነገራቶች አሉበት።

🕌በጥቅምት 22/2/2017Ec በወልቂጤ
ዩኒቨርሲቲ ሰለፊዮች ጀምዓ ግሩፕ የተደራጋ
ወክታዊ አንገብገቢ በጣም ወሰኝ እና
አስለቀሸ የሆነ ሙሐደራ ነው።

🛜 በውዱ ኡስታዘችን ኡስታዝ Doc.ሸምሱ
ሰቢር አል-ቡታጀርይ አሏህ ይጠብቀው።
🕌 http/t.me/welkiteunver

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

01 Nov, 03:52


የሱና መሻይኾች በመረጃ የሚያቀርቡትን ምላሽ

በመረጃ መጋፋት አይችሉም።

ባይሆን “አፍንጫ ሲመቱት አይን ያለቅሳል!” እንደሚባለው ያልተባለ እያነሱ ሌላ ቦታ እየሄዱ ያጠለሻሉ። ሰውን ባልሆነ ነገር ቢዚ ያደርጋሉ።

በዚህ ድምፅ ላይ ሸይኽ አብዱል ሓሚድ

በመረጃ

🔺ኢልያስ አህመድ

🔺አዩብ ደርባቸው

🔺ዶክተር ጀይላን


ሙብተዲዕ ናቸው ብለዋል። ጠበቆቻቸው ሌላ ወራዳ ነገር ከመለቃቀም በመረጃ ሞግቱ።

ሸይኹ
➢ ሙመይዓህ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሙመይዓህ የሚለው ቃል በሉጋም በል እንደውም በሐዲስም መረጃ እንዳለው ቁጭ አድርገዋል።

➢ የሱና ሠዎች ያለ አግባብ ሙመይዓህ እንደተባሉም ከስር መሰረቱ ተብራርቷል።

  ➢ እዚህ ሀገር ላይ በዋናነት ሙመይዓዎች እነማን እንደሆኑ ተብራርቷል።

➢ ሙሲር (በጥፋት አካሄዱ ላይ ሳይቶብት የሚዘወትር) ሙብተዲዕ እንደሚባል ብዙ ሠው የሚዘነጋው ጉዳይ ተወስቷል።

👇👇
https://t.me/Abdurhman_oumer
https://t.me/aredualelmumeyia
https://t.me/aredualelmumeyia

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

31 Oct, 18:03


ኸድር ከሚሴ

🎙በዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ (አስ-ሲልጢ) ሀፊዘሁላህ

ከኡሱል አስ-ሱንና ደርስ የተቀነጨበ

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/aredualelmumeyia
https://t.me/aredualelmumeyia

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

31 Oct, 09:49


🔴 ኒቃብ አውልቂ አለ
(ግጥም በአማርኛ)

ኒቃብ የለበሰች የሱናዋ እንስት
አተረፈችንጂ መች አመጣች ክስረት
ጌታዋንም ታዛ ፊቷን ስትሸፍነው
ባይገባህ ነውንጂ ጥቅሙ ላንተ ነው

አርአያዎችሽን ቀደምቶችን አርገሽ
የመጣም ቢመጣ በዲንሽ ላይ ታገሽ

ኒቃቧን ጠብቃ ትምህርቷን ተምራ
በዱንያ ስትኖር ሆና የሴት አውራ
ስትነግስ ያሳየን ነገም በአኼራ


✍️ ዝግጅት፦ እህት ሰሚራ (ኡሙ ማሒር)

🌐 https://t.me/ensenoanasmesjid/10739

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

29 Oct, 19:15


ሙመይዓዎች ረድባለማድረግአድማ ያሳለፉት የተብሊግ ኢጅቲማዕ

☆ነገርግን የሱሩር አወል የድሮ አቋም ተመልከቱልኝ
በጣም ያሳዝናል ወላሂ ለነፍሴ ፈራሁኝ

ስለ አጭበርባሪ ዳዒዎች እያወራ ምን ይላል,
ስለዚህ እወቅ አንተ ያወቅክ ዳዕዋ አድርግ ግዴታ አለብህ ይህን እያየህ ዝምብለህ አትለፍ

●መስለሀ መስለሀ እያልክ ዳዕዋውን አትግደል የነብዩ ዳዕዋ እንዲህ አልነበረም;በጣም ይገርምሀል
ዛሬ ሽርክ ሽርክ ማለት ጊዜው አይደለም ይላሉ
■አሁን የምን ወቅት ነው ሚባል ጊዜ አለ;የመስለሀ ወቅት ነው እንዲሁ የሪፍቅ ወቅት ነው,አይናይኑ አታውጣ እያለ ይቀጥልና አትስማ ወሏሂ ሀቅንሀቅ ነው በል ነጩ ነጭነው በል ተውሂድ ይሄ ነው በል ሱና ይሄ ነው በል:ከዛውጪ ያለው እርግፍ አርገህ ተው
■አንተም እንደዚህ አይነት ከሚያሻውዱ ከሚሸውዱ ከሚያለባብሱ ሰዎች ጋር ጎንጎን አትሂድ ራቅ እንዲ ሲሸዋውድ ካየህ አንተ እንዲ ነህ እንዴ በለው ዓይሻ[ረዐ]እንዳለቺው
ወላሂ ዛሬ ብዙ ችግሮች እየተፈጠሩ ነው ባለመቅራት ባለማወቅ
■አለማወቃችን እኛው እራሳችን እየተደመርን ነው በመጥፎ ነገር ላይ ሄደን ቁጭ እያልን ነው,ወይ በመጥፎ አትከለክል ወይ ትተኸው አትነሳ; ምን ተብለሀል ችግር የለውም እንዲህ ካረክ ከማህበረሰብ ትወጣለህ,በዚህ መልኩ ሳይሆን ዘመናዊ ተብሎغነት ነው
■ ተብሊغ ተብሊغ ብለን የተቃወምነውን ተብሊغ ዳዕዋው እንትን ይመታብናል ያልነውን ትተን ወደሌላ እየገባን ነው
እናም ሱሩር አወል እኛ ያለነው በዚህ አቋምህ ነው ያለነው እንደአስፈላጊነቱ ነጩነጭ ሙመይዑ ሙመይዕ ነው እያልን ነው;እናንተ የዃላ ማርሽ አስገብታቹ ቸኳይ ብትሉንም

■እናም ሱሩር አሁንም ነጭነጯን ሚወራበቱ ሰለፊያ በቦታው ነው ያለው አልተቀየረም አንገትህን አንሳ በሙነወር ልጅ ፓለቲካ አትሸወድ
https://t.me/yebutajiraselefiyochchanel

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

28 Oct, 20:29


======የኒቃብ ጉዳይ::::

---አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

■እንግዲህ ከላይ ቪድዮው እንዳያቹሁት ት/ት ሚንስትሩ በሂጃብ ዙሪያ ያስቀመጥዋቸው ህጋዊ መርሆዎች:-
☆(ባህልና እሴትን) መጠበቅ ከሰብዓዊ መብቶች(human right) እንደሆነ ሊሰመርበት እንደሚገባ አሳስበዋል::በነገራችን ላይ በእሱ አገላለፅ ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች ከባህላዊ ድርጊቶች በሚል ነው ሚመድበው,ርዕሳችን ይህ ስላልሆነ አናወራም::በመቀጠል ሂጃብ ሲል ኒቃብንም የሚያጠቃልል ነው::
●ስለዚህ በየመንደራመንደሩ ምክንያት እየፈለጋቹ በኒቃብ ለባሽ እህቶቻችን ላይ የበቀል በትራቹን ምታሳርፉ የት/ት ቤት ዳይሬክተሮች, ምክትል ዳይሬክተሮች,ሌሎችም በዚህ ላይ የተሰማራቹ ግንፍልተኞች እነዚህ መሠረታዊ መብቶች ሟጓደፍ ፈረንጆቹ (blockage of human right) ይሉታል::ጥንቃቄ አድርጉ

■ሰብአዊ መብቶች ከሌሎች መብቶች ቢጋጭ ሰብአዊ መብት ማስቀደም እንዳለብን በሚገባ ተብራርቷል; ስለዚህ ለምን ከለከላቹ ስትባሉ እንደምክንያት የኛ ት/ት ቤት ህግ እና መመርያ ነው ምትሉ አካላቶች ጥንቃቄ ውሰዱ::

■እኛም ሙስሊሞች መብታችንን ጠንቅቀን በማወቅ ሀይማኖታዊ ስርዓቱን በተላበሰ መልኩ መብታችን ልንጠይቅ ይገባል:

■በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የአንድን ሰው ሰብአዊ መብት መግፈፍ የአንድ ሀገር መንግስት በዋናነት የተቋቋመበት ትልቁ መርሆ ማፍረስ ማለት ነው::ም/ቱም የመንግስት የመጀመርያው አጀንዳ የሰዎች ሰብአዊ መብትን ማስጠበቅ ነውና::ስለዚህ ለመንግስት የቆሙ በማስመሰል የመንግስት ተልዕኮዎችን ማፈራረስ ያላዋቂ ሳሚ ነውና ይሰመርበት::

■በመሆኑም ያለባቹን መሰረታዊ የእውቀት ክፍተት በማስተካከል በሴት እህቶቻችን ላይ እጃቹን እንድታነሱልን እናሳስባለን::


https://t.me/yebutajiraselefiyochchanel

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

28 Oct, 07:34


🔴 የጀማዕተል ተብሊግ ጉድ ሲተነተን አዲስ ሙሓደራ

🏰 በአልበያን መስጂድና መድረሳ ግሩፕ
           የተደረገ ሙሓደራ
በእለተ ቅዳሜ ጥቅምት
                                  16/02/2017
      በኡስታዝ ዶ/ር ሸምሱ ሳቢር
የተደረገ ሙሓደራ 🎵
     
       ቁጥር   7
                         ▼
https://t.me/AbuAbdla_albutajra

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

28 Oct, 07:33


ስለ ጀማተል ተብሊግ አዲስ ወሳኝ ሙሓደራ
በአልበያን መስጂና መድረሣ
በእለተ ኡሁድ ጥቅምት 10/02/2017

በዑስታዝ ዶክተር ሸምሡ ሣቢር የተደረገ ሙሓደራ
ዉድና እንቁ የቡታጅራ ሠለፍይ ዑስታዞቻችን
አላህ ይጠብቅል ከሙመይዓና መሠል ፊርቃዎች


https://t.me/AbuAbdla_albutajra

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

25 Oct, 18:39


የአልበያን መስጂድና መድረሣ የዳዕዋና የንያ ፕሮግራም በኡስታዝ አቡል በያን ኑራዲስ ስራጅ ተጀምሮዋል ገባ ገባ በሉ
ባረከላሁ ፊኩም


https://t.me/albeyanbutajiragroup

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

25 Oct, 14:41


⚠️ የተምዪዕ ጅብ በላው ⚠️

ፈፅሞ አንድ አልሆንም - ጫከ እገባለው፤
የሚቀብረኝ ባጣ - አንድ አልሆንም ያለው፤
አሞራ ይብላኝ ብሎ - የተናዘዘው ሰው፤
እንዳወራው መሆን - አልቻለም አቀተው፤
በሰለፎች መንገድ - መታገስ ከበደው፤
የትናንቱን መንሀጅ - አሽቀንጥሮ ጣለው፤
በእውቀት ላይ ላልሆነ - እንደ እሱ ላለ ሰው፤

በእርግጥ ይከብዳል - ሀቅ መራራ ነው፤
ወኔ ብቻ አይበቃም - እውቀት የግድ ነው፤
እውቀትም አያብቃቃም - ሂዳያ በአላህ ነው፡፡

ወንድሞች እያሉት - የሚቀብረው ሰያጣ፤
በቁሙ እያለ - አሞራውም ሳይመጠ፤
እንዳወራው አልሆነም - አቋሙን ለወጠ፤
ወደ ስምጡ ባህር - በቶሎ ሰመጠ፤
ማገዶም ሳይፈጅ - በፍጥነት ቀለጠ፤
ለኢክዋን የበኩር ልጅ - አምኖ እጁን ሰጠ፡፡

ትናንት በወኔ - ሱና እንዳለገሰ፤
የበሰለ መስሎት - ዛሬ በሰበሰ፡፡
ትናንት ባህርዳር ላይ - ልብስ እንዳልቀደደ፤
በተምዪዕ መሰላል - ቀስ ብሎ ወረደ፡፡
ጫከ እገባለሁ ብሎ - እንዳልደነፋ፤
ከተማ ውስጥ ሆኖ - በአፍጢሙ ተደፋ፡፡
ፈፅሞ አንድ አልሆንም - ጫከ እገባለው፤
አሞራ ይብላኝ ብሎ - የተናዘዘው ሰው፤
እንዳወራው መሆን - አልቻለም አቀተው፤
ፈተናው እንደመጣ - ከጅምር ከበደው፤
ጥርት ባለው ሀቅ - የእሱ ጉልበት ከዳው፤
ወደ ተምዪዕ ሄደ - ትርምስምስ ወደለው፤
ፈፅሞ አንድ አልሆንም - ጫከ እገባለው፤
አሞራ ይብላኝ ብሎ - የተናዘዘው ሰው፤
ሞቶ ሬሳ ሳይሆን - በቁሙ እያየነው፤
አሞራው ጋ ሳይደርስ - ሞቶ ሳንቀብረው፤
በህይወት እያለ - የተምዪዕ ጅብ በላው፡፡


✍️ (ኢብኑ ኑሪ) ሐምሌ 15/2016
ስልጤ (ሳንኩራ)
https://t.me/furkan_medrsa

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

24 Oct, 19:09


ገባ ገባ በሉ

https://t.me/albeyanbutajiragroup

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

23 Oct, 12:37


የሙመይዓ አጫፋሪዎች አባታቸው ኢብኑ ሙነወር በመከራቸው መሰረት ሱፊይ ሰለፊይ ላለመባባል መጅሊስ በመግባት ቃል ገብተው ከወጡ በዃላ በገዛ መስጂዳቸው ንግግራቸው አንድባንድ እየተቆጣጠሩ ይህ ንግግር ተብሊግ የሚነካ ነው ይህ ደግሞ አህባሽ የሚነካ ነው በሚል ውግዘት ላይ ይገኛሉ::
ለዚህም ማስረጃችን በባለፈው ጁምዓ አንዱ ኹጥባ አድራጊያቸው ስለተብሊግ ያወራል,ይህም ተከትሎ ከላይ ከታች የውግዘት ውርጅብኝ ያስተናግዳል::
ይህኔ ነው እንግዲህ ዋና ተጠናክሮ መቀጠል ባለበት ሰዓት ውሃ እንደደፉበት እሳት በዛው ከስመው ቀሩ::
■ለዚህም
ነው በቆዳና ሌጦ መስጂድ አጠገብ አለም አቀፍ ኢጅቲማዕ ቡታጅራ በሚል ያዘጋጁት የባጢል ስብስብ ላይ ከዛ ወዲህ አፋቸው ሎጉመዋል::
●ነገር ግን ሰለፊዮች ላይ በየ ዙሁር እና አስር ሰላት ላይ እየተነሱ ምላሳቸው ሲያረዝሙ እንዳልነበር ታዲያ አሁን ለምን በዚህ ወሳኝ እና መስጅዱ ለኢጅቲማኡ በመጣ በተብሊግ ሰጋጅ በሞላበት በዚህ ሰአት በዙሁር እና በአስር ተነስተው ስለኢጅቲማኡ ማይናገሩት?

■ወደሽ ከገባሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነውና,እንደሙናፊቆቹ ሁለት ፊት ሆኖ መኖር ሊያበቃላቹ ነው መሠል በገሀድ መወገዛቹ# ሌላማ እስካሁን ባለው መጅሊስ ስትገቡ ሱፍይ ሰለፊይ አንልም ከሰለፊዩ ስትሆኑ ደግሞ,ምንአልን,ምንወጣን እያላቹ እየሸወዳቹ ኖራቹሀል,አላህ ይጠብቀን::
አላህም እንዲህ ይላል:-

وَإِذَا لَقُوا الَّذِينَ آمَنُوا قَالُوا آمَنَّا وَإِذَا خَلَوْا إِلَىٰ شَيَاطِينِهِمْ قَالُوا إِنَّا مَعَكُمْ إِنَّمَا نَحْنُ مُسْتَهْزِئُونَ(በቀራ)
■አሁንም እንላቹሀለን ከሙብዲዕ ሆኖ ሱናን መርዳት አይቻልምና ከነሱ ውጡ ተ--መ--ለ--ሱ::

https://t.me/yebutajiraselefiyochchanel

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

23 Oct, 08:59


የጀማዕተል ተብሊግ ጉድ ሲተነተን አዲስ ሙሓደራ

በአልበያን መስጂድና መድረሳ ግሩፕ
የተደረገ ሙሓደራ
በእለተ ማክሠኞ ጥቅምት
12/02/2017
በኡስታዝ ዶ/ር ሸምሱ ሣቢር
የተደረገ ሙሓደራ

ቁጥር 3

https://t.me/AbuAbdla_albutajra

የቁጥር 3 የቀጠለ ሙሓደራ

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

22 Oct, 18:29


ኡስታዝ ዶክተር ሸምሱ ሳቢር
ስለ ጀማዕተል ተብሊጎች ጅህልናቸው
ማውራት ጀምሮዋል ገባ ገባ እንበል

https://t.me/albeyanbutajiragroup

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

22 Oct, 18:29


የጀማዕተል ተብሊግ ጉድ ሲተነተን አዲስ ሙሓደራ

በአልበያን መስጂድና መድረሣ ግሩፕ
የተደረገ ሙሓደራ
በእለተ ሠኞ ጥቅምንት
11/02/2017
በዑስታዝ ዶክተር ሸምሱ ሣቢር
የተደረገ ሙሓደራ
ቁጥር 2

https://t.me/AbuAbdla_albutajra

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

21 Oct, 10:43


ከውጭ በተለይም ከአረብ ሃገር ወደ ኢትዮ የምትገቡ ወገኖች በተለይ እህቶች አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ላይ እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ …ደጋግመን እያሳወቅን ነው ግን ብዙዎቻችሁ አትሰሙም ስትነገሩ

የራሳችሁ የምታውቁት ሰው ቤተሰብ ካልሆነ ማንንም ሰው አትቅረቡ ልሸኛችሁ ቢላችሁ አምናችሁ መኪና ላይ አትግቡ

አሁን ላይ ደግሞ አረብኛ ተናጋሪ ሴቶችን አሰማርተው ነው እየዘረፉ ያሉት ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ አራት እህቶች ሙሉ ሻንጣና ንብረታቸውን በዚህ መንገድ ተዘርፈዋል

አረብኛ ስለተናገሩ ብቻ አትመኑ…ተናግረናል

መል ዕክቱን ለሌሎችም ሼር በማድረግ አስተላልፉ በጎነት ለራስ ነው

copy

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

21 Oct, 07:26


📢 የምስራች

ታላቅ ተከታታይ የሙሓደራ መድረክ በቡታጅራ
በአልበያን መስጂድና መድረሳ የቴሌግራም ግሩፕ

በዚህ የ(online) ሙሓደራ የተብሊጚዮች ምንነትና አካሄድ እንዲሁም አዲስ ያመጡት የውሸት ስብስብ (ኢሽቲማ) የሚሉትን በተመለከተ የመሃይምነትና የቢድዓ ማስፋፊያ መሆኑ በማስረጃ የሚገለፅበት ሲሆን በዚሁ ድንቅ ፕሮግራም ላይ ውድ የሱና ኡስታዞችና ዱዓቶች የሚጋበዙበት (ምክራቸውን የሚያስተላልፉበት) ፤ ጊዜውም (የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 11 ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት) ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት የሚካሄድና የሚቀጥል ነውና ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

🔴 በተጨማሪም የፊታችን ጁምዓ ጥቅምት 15
የኒያና የሙሓደራ ፕሮግራም ይኖረናል -ኢንሻአላህ-

✍️ አዘጋጅ፦ የቡታጅራ ከተማ ሰለፊዮች


🕋 አድራሻችን፦
https://t.me/albeyanbutajiragroup
https://t.me/albeyanbutajiragroup

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

20 Oct, 17:01


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yebutajiraselefiyochchanel

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

20 Oct, 16:18


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/albeyanbutajiragroup/14760

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

20 Oct, 14:21


ሰበር የምስራች
▸▸▸▸▸▸▸◉◂◂◂◂◂◂
ወሳኝ የሙሓደራ ፕሮግራም

    በቡታጅራ ከተማ በአልበያን መስጂድና መድረሳ በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሓደራ መድረክ የፊታችን እሁድ ጥቅምት 10 2017 ከመጝሪብ እስከ ዒሻ መዘጋጀቱን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

    በዚህ ልዩ መድረክ እርስዎም ከነ ወዳጅ ቤተሰብዎ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል። በመሆኑም የፊታችን እሁድ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ቀጠሮዎን ወደ አልበያን መድረሳ ለማድረግ ከወዲሁ ይዘጋጁ።

🎙 ሙሓደራው የሚቀርብልን በውድ የሱና ኡስታዞቻችን ሲሆን መድረኩን በአካል መታደም ለማትችሉ እንዲሁም ርቀት ለሚገድባችሁ እህት ወንድሞች ፕሮግራሙን በቴሌግራም ግሩፓችን በ(online) ቀጥታ ስርጭት የምናስተላልፍ ይሆናል #ቢኢዝኒላህ

@albeyanbutajiragroup

📅  እሁድ 10-02-2017
ከመጝሪብ ሰላት በኋላ
🕌 አልበያን መድረሳ

✍️ አዘጋጅ፦ የቡታጅራ ከተማ ሰለፊዮች


🌐https://t.me/albeyanbutajiragroup/14760

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

20 Oct, 12:06


ገባ
ገባ
ገባ
የዛሬው የሙሓጅር መድረሳ የዳዕዋ ፕሮግራም
እንደቀጠለ ነው
ዛሬ በእንሴኖ ከተማ አስተዳደር ሙሓጅር መድረሳ በዳዕዋ ደምቃለች
👇👇👇
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Husniyachannel
https://t.me/Husniyachannel
https://t.me/Husniyachannel

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

19 Oct, 15:39


ማነው ተሳዳቢው!?

ይህችን ነጥብ እያንዳንዷን አበጥራችሁ እንድትከታተሉኝ እወዳለሁ።
ሙመይዓዎች በዚህ ጉዳይ የሚገርም ሁኔታ እያሳዩ ነው። እነሱ እስከሚበቃቸው ይሳደቡና የሆነ የተቀነባበረ ኦድዮ ይዘው የሱና ሰዎችን ተሳዳቢ ይላሉ። ወደ ዝርዝር ተገብቶ እንደታው ሲታይ ግን አስገራሚ ይሆናል።

የበፊቶቹ ሙመይዓዎች የሱና ሰዎችን ሲሳደቡ
👇👇👇
እነ አወል ሸርሞሎ እነ ኡስታዝ ሻኪርን አቡ ለሀብ፣ ወዘተ .. . እያሉ እንደሚሳደቡ የሚታወቅ ነበር።

አዲሶቹ ሙመይዓዎች የሱና ሰዎችን ሲሳደቡ ደግሞ፦
👇👇👇👇
ዱርየ፣ ሰካራም፣ ውሸታም፣ ሳይሞቅ ፈላ፣ እብድ፣ ጀዝባ፣ የእንጨት ሸበት፣ ተናካሽ ውሻ ወዘተ. . .
👆👆👆

👉 እነኝህን ሁሉ ስድቦች እየተሳደቡ ሌሎችን ተሳዳቢ ይላሉ።

👉 አሳዛኙ ያለ ምንም ዲናዊይ ምክንያት የሱና ሰዎችን የሚሳደቡ መሆናቸው ነገሩን ይበልጥ አሳዛኝ ያደርገዋል።

👉 ስድብ በሸሪዓ የሚቻልበት ሁኔታው የዲን አጥፊ ዲንን ሲያጠፋ ነው።

👉 አዲሶቹ ሙመይዓዎች ግን ለምን መንሸራተታችን ግልፅ ይደረጋል ብለው ነው የሚሳደቡት።

👉 የሱና ሰዎች ከተሳደቡ የሰደቡት አካል እንደ ስድቡ መጠን የተለያየ ነው። ምናልባት ግልፅ ጥመት መሰል የዲን ማጥፋት ስራ የሰራውን ከበድ ያለ ስድብ ሊሰድቡት ይችላሉ። ታዲያ አነ አጅሬ ይችን ይይዙና አቀነባብረው ይሄው ተሳደቡ እያሉ ስለ ሁኔታው ሳይዘረዝሩ ሞኞችን ይሸውዳሉ። ይሄኛው ስድብ እነማነን ነው? ያኛውስ ለማን ነው? የሚለውን ሳይለያዩ አቀነባብረው ያጠለሻሉ።

👉 እነሱ ግን ከባዱን ስድብ በሱና ሰዎች ላይ ነው የሚያደርጉት።

👉 የሱና ሰዎች ከተሳደቡ የሚሳደቡት የሱና ጠላቶችን ነው። ወይ አቅላጮችን ነው። ይህ ደግሞ በቂ መረጃ አለው።
ስድብ እንደሚከለከለው ሁሉ በቦታው የሚቻልበትም አለ።

👉 በዲናችን ሚዛን ስንመለከት ዛሬ የሚታየው የማቅለጥ አይነት፣ የእምቢተኝነት አይነት፣ የጥመት አይነት፣ የጥፋት አይነት እየታየ ቀርቶ በትንሽ ነገርኳ ለምን የዲን ዳር ድንበር ተነካ ብለው ያውም በሰሀቦች ላይ ከባድ ስድብ ነበረ።
ولما قال عبد الله بن عمر : سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم يقول : لا تمنعوا نساءكم المساجد
إذا استأذنكم إليها . قال : فقال بلال بن عبد الله : والله لنمنعهن .
قال الراوي : فأقبل عليه عبد الله فسبّه سبّـاً سيئاً ما سمعته سبه مثله قط ، وقال : أخبرك عن رسول الله صلى الله عليه وسلم وتقول : والله لنمنعهن . رواه البخاري ومسلم .
وفي رواية : فضرب في صدره ، وقال : أحدِّثك عن رسول الله صلى الله عليه وسلم ، وتقول : لا !
የዑመር ኢብኑል-ኸጧብ ልጅ (አብዱላህ ኢብኑ ዑመር) ነብያንን {{ሴቶች መስጅድ ለመግባት ከጠየቋችሁ አትከልክሏቸው ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ}} ብሎ ሲናገር
ቢላል ኢብኑ አብዱላህ ተነሳና በአላህ ይሁንብኝ እኔማ እከለክላቸዋለሁ አለ!
የሀድሱ አውሪ እንዲህ ይላል
አብዱላህ ኢብኑ ዑመር ቢላል ኢብኑ አብደላህን በጭራሽ ሠምቸው በማላውቀው ሥድብ ሰደበውና (አትከልክሏቸው ብለዋል ብየ) ነብዩ የተናገሩን እየነገርኩህ አንተ እከለክላቸዋለሁ ትላለህን አሉት!
📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
በሌላ ዘገባም ልቡ ላይ መታውና እኔ ከአላህ መልእክተኛ (የሰማሁትን ወሬ) እየነገርኩህ አይሆንም ትለኛለህ አሉት ይላል።
አብዱላህ ኢብኑ ዑመር ልጃቸውን ቢላል ኢብኑ አብደላህን እስከሚሞት አላናገረውም የሚባልም አለ።
ደጋግ ቀደምቶች እንዲህ ናቸው ቁስለታቸው ዲን ነው። በዲን ምንም አይደራደሩም። ዛሬ ግን የሆነች የክብሩ በአጠቃላይ ከዲኑ ውጭ የሆነች ቁስል ቂም ካለችው ለዛች ሱናንና የሱና ሰዎችን ሲፃረር ይኖራል። ግን የፈለገውን ያህል ቢፃረር እኔ እገሌን ነው የተፃረርኩት በሚል ምሽግ ይደበቃል።

ሌላ ከሀዲስ ስንመለከት
{{ انك امرؤ فيك جاهلية}} رواه البخاري (30).
ለሁለቱም አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸው ታላቁ ሰሀብይ አቡ ዘር የሀበሻውን ጀግና ቢላልንን “የጥቁር ልጅ!” ብሎ በሰደበው ጊዜ! ነብያችንም አቡ ዘርን
«የጃሂልያ ቅሬት ያለብህ ነህ!» አሉት።
📚 ቡኻሪ ዘግቦታል

ይሄ እንግዲህ ነብያችን የሰደቡት ቀን-ከሌት በዲን በሱና ላይ የዘመተን የቢድዓን ሰው ሳይሆን ታላቅ የሆነ ሰሀብይን ነው። ሙስሊምን መሳደብ ፊስቅ ነው ያሉት ነብይ (ዓለይሂሶላቱ ወሰላም) የሚያሰድብ ተግባር ላይ ስድብ ተጠቀሙ።

አብዱረህማን ዑመር
t.me/Abdurhman_oumer

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

19 Oct, 13:21


ሸይኽ አልባኒ በካሜራ በሚነሳ ፎቶና በእጅ በሚሳል ፎቶ መካከል መለየት የዘመናችን የመረጃ ቋንቋዊ ትርጓሜውን መከተል ( ዛሂሪየቱል ዐስር ) ነው ይላሉ ። ቀጥሎም በአምድ ተማሪና ሸይኹ መካከል የተከሰተን ክስተት ይናገራሉ ።
እሱም እንደሚከተለው ነው : –
አንድ ሸይኽ ተማሪያቸውን ለመዘይር ይሄዳሉ ተማሪያቸውም የሳቸውን ( በእጅ ) የተሰራ ፎቶ በፍሬም አሰርቶ ግድግዳ ላይ ሰቅሎ ያያሉ ። ተማሪያቸውን ይቆጡታል ምስል ሐራም መሆኑን አታውቅምን እንዴ ምስል ትሰቅላለህ ይሉታል ። ተማሪውም ምስሉን ያስወግዳል ። ከጊዜ በኋላ እንደገና ተማሪያቸው ቤት ይሄዳሉ ። የሳቸው በካሜራ የተነሳ በጣም የሚያምር ፎቶ ተሰቅሎ ያያሉ ። በጣም ይቆጡና ይህ ምንድነው ይሉታል ። ተማሪውም ለምን ይቆጣሉ በእጅ የተሰራ ፎቶ ሐራም ነው በካሜራ የተነሳ ከሆነ ችግር የለውም ብለው እርሶ እኮ ኖት ያስተማሩን ይላቸዋል
ሸይኽ አልባኒ ይህን ከኢብኑ ሐዝም የነብዩ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – " ከናንተ ውስጥ አንዳችሁ በማይሄድ ( በተኛ) ውሃ ላይ እንዳይሸና " ያሉበትን ሐዲስ አስመልክቶ በሌላ እቃ ላይ ሸንቶ በውሀው ላይ ቢደፋው ችግር የለውም ። እንዳለው ነው ይላሉ ።

https://t.me/bahruteka

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

19 Oct, 07:55


የማስጠንቀቂያ መልዕክት

ይህ የተብሊግ ስብስብ ሱናን አይወክልም የቢድዓ ሰዎች እና የተውሒድ ጠላቶች ስብስብ ነው ስለሆነም መታደሙም ሆነ ማሰራጨት አይፈቀድም ።

የተብሊግ ስራ የመሀይማን እና የጨለማ ጉዞ

https://t.me/abuabdurahmen

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

19 Oct, 05:45


ሰበር የምስራች
▸▸▸▸▸▸▸◉◂◂◂◂◂◂
ወሳኝ የሙሓደራ ፕሮግራም

    በቡታጅራ ከተማ በአልበያን መስጂድና መድረሳ በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሓደራ መድረክ የፊታችን እሁድ ጥቅምት 10 2017 ከመጝሪብ እስከ ዒሻ መዘጋጀቱን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

    በዚህ ልዩ መድረክ እርስዎም ከነ ወዳጅ ቤተሰብዎ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል። በመሆኑም የፊታችን እሁድ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ቀጠሮዎን ወደ አልበያን መድረሳ ለማድረግ ከወዲሁ ይዘጋጁ።

🎙 ሙሓደራው የሚቀርብልን በውድ የሱና ኡስታዞቻችን ሲሆን መድረኩን በአካል መታደም ለማትችሉ እንዲሁም ርቀት ለሚገድባችሁ እህት ወንድሞች ፕሮግራሙን በቴሌግራም ግሩፓችን በ(online) ቀጥታ ስርጭት የምናስተላልፍ ይሆናል #ቢኢዝኒላህ

@albeyanbutajiragroup

📅  እሁድ 10-02-2017
ከመጝሪብ ሰላት በኋላ
🕌 አልበያን መድረሳ

✍️ አዘጋጅ፦ የቡታጅራ ከተማ ሰለፊዮች


🌐https://t.me/albeyanbutajiragroup/14760

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

17 Oct, 17:58


♊️ማንቅያ ምክር ለሚሞግቱት

↘️ርእስ፦የሴት ነብይ አለ ወይስ የለም ማብራሪያው

مَا كَانَ لِبَشَرٍ أَن يُؤْتِيَهُ اللَّهُ الْكِتَابَ وَالْحُكْمَ وَالنُّبُوَّةَ ثُمَّ يَقُولَ لِلنَّاسِ كُونُوا عِبَادًا لِّي مِن دُونِ اللَّهِ وَلَـٰكِن كُونُوا رَبَّانِيِّينَ بِمَا كُنتُمْ تُعَلِّمُونَ الْكِتَابَ وَبِمَا كُنتُمْ تَدْرُسُونَ


👉ከመሳኢሉል ጃሂልያ ደርስ የተወሰድ

በተወዳጁ ውስታዝ ሙሀመድ አል-ኪርማኔ (ሀፍዘሁሏህ)

https://t.me/kedrAbuabderehman
https://t.me/kedrAbuabderehman

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

17 Oct, 06:40


የበላይነት በፅናት እንጂ በብዛት አይደለም ።

በአሁኑ ጊዜ ኢኽዋኖች ብዛትና አቅም ስላላቸው ከእርነሱ ማስጠንቀቅ ይከብዳል ይላሉ ። እነዚህ ሰዎች ውስጣቸው ያለው ሱና ደክሞባቸው በራሳቸው ጊዜ የተሸነፉ ናቸው ። ምክንያቱም አላህ ዓለምን ከጨለማ ያወጣው በአንድ ነብዩ ነው ። ዐለሙ አቅም በነበራቸው ከሀዲያን ተጥለቅልቆ ሳለ ።
ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በሞቱ ጊዜ አብዛኛው ኢማን ሰርፆ ወደ ልቡ ያልገባ የገጠሩ ህዝብ ወደ ኩፍር ሲመለስ ዲኑ የተጠበቀው በአቡ በከር ፅናት ነበር።
የሙዕተዚላዎችም ቁርዓን ፉጡር ነው የሚለው ፈተና በኢማሙ አሕመድ ፅናት ተወግዶ አላህ ሱናን የበላይ አደረገው ። ይህ እንግዲህ ሙዕተዚላዎች ከነበራቸው አቅም ጋር ነው ።
እነደዚሁ አላህ ሱናን በሸይኹል ኢስላም ፅናት ከሞንጎሊያዎች ፣ ከሺዓዎች ፣ ከአሻዒራና አምሳዮቻቸው ፈተና ጠብቆታል ።
አሁንም በሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሀብ ፅናት ዱኑን እንዴት ህያው እንዳደረገው ለአሁኑ ትውልድ መንገር ለቀባሪ እንደማርዳት ነው። ታድያ እነዚህ ሰዎች ብዙ ሆነው ሳይሆ ተዓምር የሰሩት በአላህ እርዳታ ታግዘው በነበራቸው ፅናት ነው ።
እኛም በሱና ላይ ፀንተን ለሱና ዘብ ከቆምን የአላህ ርዳታ ታክሎበት ሱናን የበላይ ማድረግ እንችላለን ሜዳ ውስጥ ሳንገባ ተሸናፊ አንሁን ።

https://t.me/bahruteka

1,537

subscribers

296

photos

106

videos