WKU EvaSUE @wkuevacsf Channel on Telegram

WKU EvaSUE

@wkuevacsf


🔶 Wolkite University Evangelical Students Fellowship Official Telegram Channel. 🔶

FOLLOWING THE KING
ንጉሱን መከተል

JOIN US ON 🔶 @wkuevacs

🔵 Telegram
🔵 Youtube
🔵 Tiktok
🔵 Instagram

WKU EvaSUE (English)

Are you a fan of all things spooky and mysterious? Look no further than WKU EvaSUE! This Telegram channel is dedicated to sharing eerie stories, paranormal encounters, and unexplained phenomena that will send shivers down your spine. From ghost sightings to UFO encounters, WKU EvaSUE covers it all with a mix of thrilling content that will keep you on the edge of your seat. Who is WKU EvaSUE? It's a group of dedicated individuals who are passionate about the supernatural and want to share their love for the unknown with like-minded individuals. What is WKU EvaSUE? It's a haven for those who seek out the unexplained and want to dive deep into the world of the paranormal. Join WKU EvaSUE today and prepare to embark on a journey into the mysterious world beyond our own!

WKU EvaSUE

11 Jan, 06:48


WKU EvaSUE pinned «»

WKU EvaSUE

11 Jan, 05:34


ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የWkuevacsf ቤተሰቦች 🤗

🗣 እንዴት ሰነበታችሁ ? 😊 የጌታችን ልደት መታሰቢያ አሪፈ እንደነበረ እና መልካም ሳምንት እንዳሳለፋችሁ እናምናለን። ዛሬ ቅዳሜ ጥር 3 ከ8:30 ጀምሮ የGF (General Fellowship) ኘሮግራም ስለሚኖረን ሁላችንም #በጊዜ

👉 መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻችንን ይዘን ፣
👉 ሌሎች የምናውቃቸው ወንድሞቻችን ጋር ተጠራርተን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።

“የልብ መዘጋጀት ከሰው ነው፤ የምላስ መልስ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።”
                  ምሳሌ 16፥1

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

@wkuevacsf
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

10 Jan, 04:07


WKU EvaSUE pinned «»

WKU EvaSUE

09 Jan, 10:00


🎄CHRISTMAS_CARNIVAL_2017🎄
              WORSHIP NIGHT
                    EL-GADOL

      ማወቅ  |  መታዘዝ  | ማረፍ

#WORSHIP_NIGHT
#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

#SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE#SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE

https://www.tiktok.com/@wkueva_csf/video/7457602806967454982?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7426695386301466119

WKU EvaSUE

08 Jan, 17:52


🎄CHRISTMAS_CARNIVAL_2017🎄
              WORSHIP NIGHT
                    EL-GADOL

      ማወቅ  |  መታዘዝ  | ማረፍ

#WORSHIP_NIGHT
#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

#SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE#SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE

https://www.tiktok.com/@wkueva_csf/video/7457602806967454982

WKU EvaSUE

08 Jan, 13:27


WKU EvaSUE pinned «»

WKU EvaSUE

08 Jan, 13:26


>>🚨ማሳሰቢያ🚨<<


🌟ሰላም የተወድዳችሁ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ክርስትያን ተማሪዎች እና ምሩቃን የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።

የፊታችን ቅዳሜ ጥር 3, 2017 ዓ.ም ከ 7:00 ጀምሮ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ክርስትያን ምሩቃን ህብረት(Addis Ababa Fellowship) በአዲስ አበባ ለአምስተኛ ጊዜ የአንድነት፣ የአምልኮና የትውውቅ ጊዜ እንደሚኖረን ይጠበቃል፤ እናም
የሕብረታችን senior አባል የሆነችው የእህታችን #ኢየሩሳሌም (Jerry Berta)አባት በማረፋቸው ምክንያት በዚህ ቀን ማለትም የፊታችን ቅዳሜ ጥር 3, 2017ዓ.ም የሚኖረንን የአብሮነት ጊዜን ከወንድማችን ዳዊት (Dave Sabe) ጋር እንዳደረግነው በእህታችን ኢየሩሳሌም (Jerry Berta) ቤት አብረን የምናሳልፍ ይሆናል።

ስለዚህ ሁላችንም በአዲስ አበባ እና አከባቢዋ ያለነው የህብረታችን ምሩቃን እና ተማሪዎች በሙሉ ከወዲሁ ፕሮግራማንን አስተካክለን በዕለቱ ቦሌ ሚካኤል (Bole Michael) በመገኘት እህታችንን እና ቤተሰቧን አፅናንተን ከጎኗ መሆናችንን እና አብሮነታችንን በመግለፅ ህብረት አድርገን ጌታን አክብረን እንድንመለስ ሁላችንም እንድንገኝ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

ጄሪን ላላውቃችኋት : (የአዲስ አበባውን ህብረት የጀመርን ቀን ልጇን ይዛ በመካከላችን ተገኝታለች )

Location;📍
https://maps.google.com/?q=8.978203,38.770095&entry=gps&g_st=atm

#Addis_Ababa_Fellowship
#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

07 Jan, 09:04


🎄CHRISTMAS_CARNIVAL_2017🎄

      ማወቅ  |  መታዘዝ  | ማረፍ

#EL_GADOL
#ክሶች_ይመስክሩ
#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

25 Dec, 15:01


#ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ 🏃‍♂️🏃‍♀️🏃
🎄 የገና ካርኒቫላችን ደረሰ
🎄
🎁ONLY 2 DAYS LEFT🎁

🗓 አርብ ከ11:00 ጀምሮ
ቅዳሜ ከ7:00 ጀምሮ


✝️🎄🎁🎄✝️🎄🎁🎄✝️🎄🎁🎄✝️

#Christmas_Carnival
#Maranatha_Family
#WORSHIP_NIGHT
#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE

WKU EvaSUE

25 Dec, 09:01


🎁ONLY 3 DAYS LEFT🎁
                   ⛓️  ክሶች ይመስክሩ ⛓️
            📚"የመጽሐፍ ምርቃት ፕሮግራም" 📚

🗓 ታህሳስ 19
🕙 11፡00
⛪️ በጉብሬ ሙሉ ወንጌል ቤተ-ክርስቲያን


🔴 Special Invitation for all GRADUATES🎓

፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
      ማወቅ  |  መታዘዝ  | ማረፍ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

#Maranatha_Family
#Christmas_Carnival
#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

25 Dec, 08:30


❄️ CARNIVAL WORSHIP NIGHT ❄️
                      ✝️"ትልቅ ነህ"✝️
                          EL-GADOL
#ONLY_2_DAYS_LEFT
 

🎊 በዕለቱም አቅም ለሌላቸው ወዳጆቻችን መገልገያ ይሆን ዘንድ ሳሙና, የንፅህና መጠበቂያ, እንዲሁም ሌሎች ስጦታዎችን በማምጣት በተግባር የተገለጠ ፍቅራችንን እናሳይ ዘንድ ጋብዘኖታል።

🗓 ታህሳስ 18
🕙 11፡00 LT
⛪️ ጉብሩዬ ሙሉወንጌል

፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
      ማወቅ  |  መታዘዝ  | ማረፍ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

#Elro'e_Choirs
#Christmas_Carnival
#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

25 Dec, 07:36


WKU EvaSUE pinned «»

WKU EvaSUE

25 Dec, 05:30


ሰላም ውድ የመጀመርያ ዓመት ተማሪዎቻችን እንዴት ናችሁ? ይህ በዚህ ዓመት የምናጠናው የBible Study material ስለሆነ ሁላችሁም በስልኮቻችሁ እንድታስቀምጡት እና እንድትዘጋጁበት እናሳስባለን ፤ mom & dad የሆናችሁም ሁላችሁ በማውረድ ለልጆቻችሁ እንድታደርሱ ይሁን።

#Bible_Study
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

24 Dec, 15:31


🥖 አንድ ዳቦ ለጌታ ቤት አገልግሎት 🥖

     🗓 ረቡዕ እና አርብ
🕛 ከ1:00-2:30 (ጠዋት)

   📍 HITINA ፊትለፊት
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
@wkuevacsf

#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

24 Dec, 09:30


#ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ 🏃‍♂️🏃‍♀️🏃
🎄 የገና ካርኒቫላችን ደረሰ
🎄
🎁ONLY 3 DAYS LEFT🎁

🗓 አርብ ከ11:00 ጀምሮ
ቅዳሜ ከ7:00 ጀምሮ


✝️🎄🎁🎄✝️🎄🎁🎄✝️🎄🎁🎄✝️

#Christmas_Carnival
#Maranatha_Family
#WORSHIP_NIGHT
#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE_SHARE

https://www.tiktok.com/@wkueva_csf/video/7451900013011062021?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7426695386301466119

WKU EvaSUE

24 Dec, 09:00


🎁ONLY 4 DAYS LEFT🎁
                   ⛓️  ክሶች ይመስክሩ ⛓️
            📚"የመጽሐፍ ምርቃት ፕሮግራም" 📚

🗓 ታህሳስ 19
🕙 11፡00
⛪️ በጉብሬ ሙሉ ወንጌል ቤተ-ክርስቲያን


🔴 Special Invitation for all GRADUATES🎓

፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
      ማወቅ  |  መታዘዝ  | ማረፍ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

#Maranatha_Family
#Christmas_Carnival
#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

24 Dec, 06:00


#ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ

ውድ የWKUEvaCSF ቤተሰቦች በጉጉት የምንጠብቀው የገና ካርኒቫላችን እነሆ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት ።🙈

🗓 አርብ 🎶 የአምልኮ ምሽት🎶
                   ኤል-ጋዶል
                            11:00

🗓 ቅዳሜ  🎄🎁ካርኒቫል🎁🎄
                             7:00

                📚የመፅሀፍ  ምርቃት📚
                  ክሶች ይመስክሩ
                              11:00

ሁላችሁም ልጆችን በመጋበዝ በአንድነት መልካምን ጊዜ ከውድ የWKU_ECSF ተማሪዎች  እንዲሁም ምሩቃን ጋር  እንዲያሳልፉ ጋብዘኖታል!!

        
#መቅረት_አይታሰብም!
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

      ማወቅ | መታዘዝ |  ማረፍ

#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

24 Dec, 05:49


WKU EvaSUE pinned «»

WKU EvaSUE

23 Dec, 20:13


"ለምነኝ፥አህዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ
        ለግዛትህ እሰጥሀለው።"         መዝ ፪ ፥ ፰
                           ***
🗣እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  ጩኸታችን አልከሰረም!!... አብሮ ሠራተኛ ያደረገን የሥራው ባለቤት "በበጉ ዙፋን ፊት" አብረውን የሚያመልኩ ብልቶችን  ገጥሞልናል...በሠማይም ታላቅ ደስታ ሆኗል
   ትናንት በነበረን የወንጌል ሥርጭት የተገለጠው በእግዚአብሔር ክንድ 

                    💢 9 በንሰሀ የተመለሱ ፤
                    💢 50 ተስፋ የሰጡ ደግሞም
                    💢 15 ነፍሳት  ወደመንግስቱ ተቀላቅለዋል በአጠቃላይ እግዚአብሔር ረድቶን #358 ልቦች ላይ ህያው የሆነው ዘር ተዘርቷል።

        እግዚአብሔር ታምኖልናል🙌...
               "ክብር ለኢየሱስ ይሁን
                 አየን አሸናፊነቱን
                 ሀያል እንደርሱ የለም
                 ይንገስ ለዘለዓለም×2"



#Min_Mission
#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

06 Dec, 17:00


FOLLOWING THE KING👑

የተወደዳችሁ የህብረታችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ?🥰 ሳምንታዊው የGeneral Fellowship የጋራ የአምልኮ ጊዜያችን በዚህ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ በልዩ ሁኔታ የሚቀጥል ሲሆን በዚህም የህብረቱ ዓመታዊ መሪ ሃሳብ ላይ ትምህርታዊ ማብራሪያ በወንድም ኤልያስ የሚሰጥ ይሆናል።
ስለሆነም ሁላችንም #በጊዜ
👉 መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻችንን ይዘን ፣
👉 ሌሎች የምናውቃቸው ወንድሞቻችን ጋር ተጠራርተን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።


⏱️ቅዳሜ  ከጠዋቱ 2:30-5:30
                   ከሰአት 8:30-11:30
       እሁድ   ከሰአት 8:30-11:30


📍 ጉብሬ ሙሉወንጌልቤተክርስቲያን

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
🔴 ሁላችንም ቅዱሳን ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደረስ #SHARE & #STORY እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፨

🔴 በ2017 ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንድኛ ዓመት ተማሪዎች 👉 https://t.me/wkuevacsf/3878

#Gospel_of_Matthew_Exposition
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

06 Dec, 14:30


ይህ ስለ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የሚያሳይ #website https://myfellow.et/WKUCStudents#register ነው።

በ2017 ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በድጋሜ እንኳን ደህና መጣችሁ እያልን ማህበራዊ ሚድያዎቻችን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።

Follow us on Telegram YouTube Instagram Tiktok 

#telegram👉   t.me/wkuevacsf
#youtube👉 YouTube.com/@wolkiteuniversityevacsf5688

#Instagram👉 https://www.instagram.com/wku_evasue
#tiktok👉  tiktok.com/@wkueva_csf

#following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

05 Dec, 08:01


በ2017 ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንድኛ ዓመት ተማሪዎች በድጋሜ እንኳን ደህና መጣችሁ እያልን የትኛውንም አይነት መረጃ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማግኘት እንደምትችሉ ለማስታወስ እንወዳለን።


⭕️Yordanos Shaba
0979739891
⭕️Bemnet Mekonnen
0903111437
⭕️Tamrat Tsige
0968766190
⭕️Heyru Shemolo
0937940255
⭕️Nati Abdi
0978030854
⭕️Behailu Bedada
0945397170


በሰላም ኑ እንወዳችኋለን🥰🥰
#website www.myfellow.et
#telegram @wkuevacsf

#following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

05 Dec, 06:01


WKU EvaSUE pinned «»

WKU EvaSUE

04 Dec, 12:31


FOLLOWING THE KING👑

የተወደዳችሁ የህብረታችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ?🥰 ሳምንታዊው የGeneral Fellowship የጋራ የአምልኮ ጊዜያችን በዚህ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ በልዩ ሁኔታ የሚቀጥል ሲሆን በዚህም የህብረቱ ዓመታዊ መሪ ሃሳብ ላይ ትምህርታዊ ማብራሪያ በወንድም ኤልያስ የሚሰጥ ይሆናል።
ስለሆነም ሁላችንም #በጊዜ
👉 መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻችንን ይዘን ፣
👉 ሌሎች የምናውቃቸው ወንድሞቻችን ጋር ተጠራርተን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።


⏱️ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30-5:30
ከሰአት 8:30-11:30
እሁድ ከሰአት 8:30-11:30


📍 ጉብሬ ሙሉወንጌልቤተክርስቲያን

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
🔴 ሁላችንም ቅዱሳን ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደረስ #SHARE & #STORY እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፨

🔴 በ2017 ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንድኛ ዓመት ተማሪዎች 👉 https://t.me/wkuevacsf/3878

#Gospel_of_Matthew_Exposition
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

03 Dec, 06:01


ሰላም ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🙌

ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።🥰

👉ዛሬ ማክሰኞ ማለትም  በቀን 24/03/17 ከ11፡30 ጀምሮ Dad እና Mom ለመሆን ለተመረጣችሁ እጮዎች ወይም #Text የተደረገላችሁ  ብቻ (በእስታፋችን  በፀሎት) ስልጠና ለእናንተ ስለተዘጋጀ ሁላችሁም  በጉብሬ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን  በመገኘት የተዘጋጀውን ስልጠና እንድትካፈሉ እናሳስባለን ።

#ማርፈድ_አይቻልም!  #መቅረት_አይታሰብም!


#Mom_and_Dad_Training
#Following_the_king
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

01 Dec, 16:01


#WEEK_5

           የሕይወት ሕግ

🔶 የማቴዎስ ወንጌል ጥናት
                  🔵 መባህን መተው
                  🔵 አውጥተህ ጣላት
                  🔵 አዎን ወይም አይደለም
                  🔵 ጉንጭህን ለሚመታህ
                  🔵 ጠላቶቻችሁን ውደዱ

- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -

Following The king
        #ንጉሱን_ማወቅ
        #ንጉሱን_መከተል
        #በንጉሱ_ማረፍ

==============

#159_day_challenge
#Gosple_of_Mattew
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

01 Dec, 12:01


🙏 Morning pray 🙏
☀️ ነገ ጠዋት
⏲️ 11:30
💳 Banku gar
------------------
@wkuecacsf

#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#የማለዳ_ፀሎት

WKU EvaSUE

22 Nov, 05:21


🎶   ዘማሪ ጌታ ያውቃልና ዘማሪት ብሩክታዊት   🎶
፨፨፨፨፨፨፨፨ + ፨፨፨፨፨፨፨፨
      #አቤቱ እናመሰግንሃለን
፨፨፨፨፨፨፨፨ +   ፨፨፨፨፨፨፨፨

@wkuevacsf
#Following_The_king
#This_is_our_Fellowship

WKU EvaSUE

22 Nov, 03:30


የጥናት ክፍል ፦ የማቴዎስ ወንጌል 5 ፥ 8
ቀን 1
5 ልበ ንፁህ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

“ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።”
ማቴዎስ 5፥8

“Blessed are the pure in heart: for they shall see God.”
Matthew 5:8 (KJV)


#159_day_challenge
#Gosple_of_Mattew
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

21 Nov, 13:01


🙏 Morning pray 🙏
☀️ ነገ ጠዋት
⏲️ 11:30
💳 Banku gar
------------------
@wkuecacsf

#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#የማለዳ_ፀሎት

WKU EvaSUE

21 Nov, 10:02


🥰ሰላም ቅዱሳን የህብረታችን በረከቶች🤗

እንደተለመደው በዕለተ ረቡዕ እንዲሁም አርብ ለቁርስ የምንወስደውን ዳቦ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ወንጌል አገልግሎት እንዲውል እጃችንን እንዘርጋ!

📍ረቡዕ ከ1:00 - 2:30
           አርብ ከ1:00 - 2:30
#Hitina_ጋ

"የዚህ ረድኤት አገልግሎት ለቅዱሳን የሚጎድላቸውን በሙሉ የሚሰጥ ብቻ አይደለምና፥ ነገር ግን ደግሞ በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይበዛል፤"2ቆሮ 9:12

"He that hath a bountiful eye shall be blessed; for he giveth of his bread to the poor."proverbs 22:9

#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#Following_the_king
@wkuevacsf

WKU EvaSUE

21 Nov, 04:29


የጥናት ክፍል ፦ የማቴዎስ ወንጌል 5 ፥ 7
ቀን 1
4 ይቅር ባይ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

“የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።”
— ማቴዎስ 5፥7

“Blessed are the merciful: for they shall obtain mercy.”
— Matthew 5፥7 (KJV)


#159_day_challenge
#Gosple_of_Mattew
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

20 Nov, 07:27


የጥናት ክፍል ፦ የማቴዎስ ወንጌል 5 ፥ 6
ቀን 1
3 የፅድቅ ረሀብ
- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -

“ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና።”
  ማቴዎስ 5፥6

“Blessed are they which do hunger and thirst after righteousness: for they shall be filled.”
Matthew 5:6 (KJV)

#159_day_challenge
#Gosple_of_Mattew
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

19 Nov, 16:01


🥰ሰላም ቅዱሳን የህብረታችን በረከቶች🤗

እንደተለመደው በዕለተ ረቡዕ እንዲሁም አርብ ለቁርስ የምንወስደውን ዳቦ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ወንጌል አገልግሎት እንዲውል እጃችንን እንዘርጋ!

📍ረቡዕ ከ1:00 - 2:30
           አርብ ከ1:00 - 2:30
#Hitina_ጋ

"የዚህ ረድኤት አገልግሎት ለቅዱሳን የሚጎድላቸውን በሙሉ የሚሰጥ ብቻ አይደለምና፥ ነገር ግን ደግሞ በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይበዛል፤"2ቆሮ 9:12

"He that hath a bountiful eye shall be blessed; for he giveth of his bread to the poor."proverbs 22:9

#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#Following_the_king
@wkuevacsf

WKU EvaSUE

19 Nov, 10:14


🧎General Leaders Reatreat 2K17🧎

''ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤ አስቀድሞ ተሳዳቢና አሳዳጅ አንገላችም ምንም ብሆን፥ ይህን አደረገልኝ፤ ''
1ኛ ጢሞቴዎስ 1:12-13

በመገኘቱ የባረከን ያስተማረን የገሰጸን እና ደስ ያሰኘን የአምላካችን የእግዚያብሄር ስም የተባረከ ይሁን:: 🙌

📥 INBOX
👉 @Wku_EvaSue

#FOLLOWING_THE_KING
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
@wkuevacsf

WKU EvaSUE

19 Nov, 10:14


🧎General Leaders Reatreat 2K17🧎

''ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤ አስቀድሞ ተሳዳቢና አሳዳጅ አንገላችም ምንም ብሆን፥ ይህን አደረገልኝ፤ ''
1ኛ ጢሞቴዎስ 1:12-13

በመገኘቱ የባረከን ያስተማረን የገሰጸን እና ደስ ያሰኘን የአምላካችን የእግዚያብሄር ስም የተባረከ ይሁን:: 🙌

📥 INBOX
👉 @Wku_EvaSue

#FOLLOWING_THE_KING
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
@wkuevacsf

WKU EvaSUE

08 Nov, 16:08


ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የWkuevacsf ቤተሰቦች 🤗

🗣 እንዴት ሰነበታችሁ ? 😊 ሁሉ ሰላም እንደነበር እና መልካም ሳምንት እንዳሳለፋችሁ እናምናለን። ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 23 ከ8:30 ጀምሮ የGF (General Fellowship) ኘሮግራም ስለሚኖረን ሁላችንም #በጊዜ

👉 መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻችንን ይዘን ፣
👉 ሌሎች የምናውቃቸው ወንድሞቻችን ጋር ተጠራርተን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።

“የልብ መዘጋጀት ከሰው ነው፤ የምላስ መልስ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።”
  ምሳሌ 16፥1

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

08 Nov, 03:30


የጥናት ክፍል፦ የማቴዎስ ወንጌል 2፥16 - 23
ቀን 5 ናዝራዊ

ቁጥር 17 - 18 በማቴዎስ የተጠቀሰውን ሌላ ትንቢት ይወክላል። በነፍሰ ገዳይ ቁጣ ተበላና ሊታረድ ፈለገ ፥ የሕፃኑን ሞት የሚያረጋግጡትን ያህል ራማ ከኢየሩሳሌም በስተሰሜን አምስት ማይል የምትገኝ ከተማ ነበረች። በኤርምያስ 40፡1 ላይ እንደ ቦታው እናየዋለን። አይሁዳውያን ምርኮኞች ወደ ባቢሎን ከመማረካቸው በፊት ይገኙበት ነበር። ራሄል ሚስት ነበረች፤ ያዕቆብ (እስራኤል ተብሎም ይጠራ የነበረው) እና መቃብሯ ለቤተ ልሔም ቅርብ ነበር።

ካገኙ በኋላ በእስራኤል ውስጥ አዲስ ዛቻ ተፈጠረ አባቱ ከሞተ በኋላ የገዛው የሄሮድስ የበኩር ልጅ አርኬላዎስ እንደ አባቱ ገዳይ ሆነ። ዮሴፍ በህልም ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ወደ “ክልሎች ገሊላ” እና በናዝሬት ኖረ። ማቴዎስ ስለ ኢየሱስ የተነገረውን ትንቢት ጠቅሷል።

“ናዝራዊ" ይባላል አንዳንዶች ብሉይ ኪዳንን የሚጠቅሰው የተለየ እንደሆነ ያምናሉ። ነገር ግን ናዝራዊ ይባላል የሚሉት ቃላት በማንም በኩል በቀጥታ አልተነገሩም። የብሉይ ኪዳን ነቢይ ምንም እንኳን ብዙ ትንቢቶች ወደዚህ አገላለጽ ቢቀርቡም ኢሳይያስ መሲሑ "ከእሴይ ሥር" እንደ  "ቅርንጫፍ" እንደሚሆን ተናግሯል (ኢሳይያስ 11:​1)።

            FOLLOWING THE KING
                    ንጉሡን መከተል

#159_days_Challenge
#Gosple_of_Mattew
#Following_the_King

WKU EvaSUE

07 Nov, 17:42


#ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ #ደረሰ

#የፅዮን_ተጓዥ

🔶 ሰላም ውድ የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች በ#WKUEvaCSF_Deborah_Wake አዘጋጅነት ለእህቶች ብቻ፤

🗣ህዳር 20-22 2017 ለተከታታይ 3 ቀናት በእምድብር ከተማ

ሁላችሁም እህቶች👩‍🦰 በዚህ ድንቅ ጊዜ በመገኘት አብራችሁን እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
ለመመዝገብ : 📞📞
💢 0977751427 - Feven
💢 0967559587 - Aster

፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧

#Sisters_Retreat
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

07 Nov, 13:58


🙏 Morning pray 🙏
☀️ ነገ ጠዋት
⏲️ 11:30
💳 Banku gar
------------------
@wkuecacsf

#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#የማለዳ_ፀሎት

WKU EvaSUE

07 Nov, 09:30


የጥናት ክፍል፦ የማቴዎስ ወንጌል 2፥13 - 15
ቀን 4 ልጄን ከግብፅ ጠራሁት

ማቴዎስ ስለ ጌታ ሌላ ትንቢት ይነግረናል፣ እሱም ከመፈጸሙ ከሰባት መቶ ዓመታት በፊት የተነገረ ነው። ፍጻሜ፡- “ልጄንም ከግብፅ ጠራሁት።" (ሆሴዕ 11:1)
"እስራኤል ግብፅ ወደ ዘጸአት ወጡ” ፤ ነገር ግን ሁለተኛ ትርጉም ነበረው፤ ትንቢትን ስናስተውል በሁለቱ ሁኔታዎች መካከል ያለው ተመሳሳይነት፡- አይሁዶች በመጀመሪያ ከአደጋ ለማስመለጥ ወደ ግብፅ ሄደ (ማለትም በያዕቆብ ዘመን ረሃብ) እና ኢየሱስ ከሄሮድስ አደጋ ለማዳን ወደዚያ ተላከ!!?

ሄሮድስ ሲሞት (2፥19) መልአኩ ዮሴፍን ከግብፅ እንዲወጣ ነገረው። ልብ በሉ ሄሮድስ ብቻ አልነበረም ልጁ እንዲሞት የፈለገው ........ ፥መልአኩ “የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋል” ነው ያለው ፥ መልአኩ ወደ እስራኤል ምድር እንዲሄድ አዘዘው ወደ ቤተ ልሔም ተመለሱ አላለም።

ከዚህ በተጨማሪ ክፍሉ ምን ሊለን ይወድ ይሆን ?     

         FOLLOWING THE KING
                 ንጉሡን መከተል

#159_days_Challenge
#Gosple_of_Mattew
#Following_the_King

WKU EvaSUE

06 Nov, 18:14


WKU EvaSUE pinned «https://youtube.com/shorts/Cm8QhG4wClI :::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::;:::::::::: :::: #share #share #share #share :::: :::: #share #share #share #share :::: ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::…»

WKU EvaSUE

06 Nov, 07:38


https://youtube.com/shorts/Cm8QhG4wClI

:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::;::::::::::
:::: #share #share #share #share ::::
:::: #share #share #share #share ::::
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

#Multimedia
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#Following_The_King

WKU EvaSUE

06 Nov, 06:01


የጥናት ክፍልየማቴዎስ ወንጌል 2፥ 1 - 12
ቀን 3 : ሔሮድስ

ሄሮድስ ኢየሱስ እንዲገደል ፈልጎ ነበር ምክንያቱም ከሰብአ ሰገል የተወለደው "የአይሁድ ንጉሥ" ብለው አስረድተውታል፥ መዝሙረኛው እንዲሲል በትንቢት አስቀምጦታል(መዝ.2፡2 - 4)።  ሄሮድስ ራሱን እንደ ብቸኛ የአይሁድ ንጉሥ አድርጎ ይመለከት ነበረ። ሄሮድስ ኤዶማዊ (ማለትም አይሁዳዊ አይደለም)ስለዚህ የአይሁድ ንጉስ የመሆን ህጋዊ የይገባኛል ጥያቄ አልነበረውም።

የስብዓ ሰገል ጉብኝት ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ የእርሱን መለኮታዊ ባሕርይ የሚያመለክቱ ስጦታዎችን (ወርቅ፣ዕጣን እና ከርቤ) ይዘው ወደ ተወለደበት ቀረቡ። "ወርቅ" የከበረና ውድ ነገር ሲሆን በዚያን ጊዜ በቤተ መንግስት በንጉስ አካባቢ የሚገኝ ነው ስለዚህ የኢየሱስን ንግስና ለማመልከት የቀረበ ነው።"ዕጣን" ደግሞ አምላክነቱ ወይም ንጹሕነቱ፣ መዓዛውን የሚገልፅ ስጦታ ነው። "ከርቤም" ለክህነት አገልግሎት የሚውል ሲሆን በመስዋዕት ጊዜ የሚያገለግል ነው፥ ኢየሱስ ደሙን ይዞ ወደ አብ የሚገባ ሊቀ ካህናችን እንደሆነ ይገልፃል። ሰብዓ ሰገል ሕፃኑን ባዩ ጊዜ ሰገዱለት፥ ለልጁ ስጦታዎችን በመስጠት አምልኮዋቸውን አቀረቡ። መጽሐፍ ሄሮድስን ሲያዩ እንዲህ ያለ ክብር እንደሰጡ አይነግረንም!

ለሰብዓ ሰገል ሄሮድስ "ልሰግድለት" እንጂ "ልገድለው" እፈልጋለው አላላቸውም ስለዚህ ሊገድለው እንደሚፈልግ አያውቁም፤ ወደ ሄሮድስ እንዳይመለሱ እግዚአብሔር በህልም ነገራቸው ።

መጽሐፉ አሁን ካነሳነው ሀሳብ ሌላ ምን ሊነግረን ፈልጎ ይሆን? መንፈስ ቅዱስን በመስማት ይበልጥ እናጥናው።

        FOLLOWING THE KING
                ንጉሡን መከተል

#159_days_challenge
#Gosple_of_Mattew
#Following_The_King

WKU EvaSUE

05 Nov, 17:19


🥰ሰላም ቅዱሳን የህብረታችን በረከቶች🤗

እንደተለመደው በዕለተ ረቡዕ እንዲሁም አርብ ለቁርስ የምንወስደውን ዳቦ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ወንጌል አገልግሎት እንዲውል እጃችንን እንዘርጋ!

📍ረቡዕ ከ1:00 - 2:30
           አርብ ከ1:00 - 2:30
#Hitina_ጋ

"የዚህ ረድኤት አገልግሎት ለቅዱሳን የሚጎድላቸውን በሙሉ የሚሰጥ ብቻ አይደለምና፥ ነገር ግን ደግሞ በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይበዛል፤"2ቆሮ 9:12

"He that hath a bountiful eye shall be blessed; for he giveth of his bread to the poor."proverbs 22:9

#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#Following_the_king
@wkuevacsf

WKU EvaSUE

05 Nov, 03:30


የጥናት ክፍል የማቴዎስ ወንጌል 1፥ 18 - 25
ቀን 2 የንጉሥ ልደት ክፍል 1 ፧ ስሙ ኢየሱስ

ቁጥር 18 የመጀመሪያው አምላክነቱን የሚገልጽ ሲሆን በቀጣይ ክፍል የክርስቶስን በድንግልና መወለድን በመግለፅ ያሳየናል። የኢየሱስ በድንግልና መወለድ መሠረታዊ የሆነው ለምንድን ነው? ብዙ ጊዜ ሃይማኖታዊ ወጎች እና አፈ ታሪኮች ከእግዚአብሔር ቃል ጋር በቀጥታ ሊቃረኑ ይችላሉ፤ ክርስቶስ በዮሴፍ በኩል ከተወለደ የአዳም የኃጢአት ባሕርይ ወደ ክርስቶስ እንዲተላለፍ ስለሚያደርግ ነው።

ማርያም ማርገዟን ሲያውቅ ዮሴፍ የሰጠው ምላሽ ስለ ባህሪው ብዙ ይናገራል። ሊተዋት ያሰበበት ምክንያት በሙሴ ህግ አመንዝራነት በድንጋይ ስለሚያስወግራት ለእርሷ ከመሳሳት የተነሳ ነው (ዘዳ 22፡23-24)። የመጀመርያው ምላሽ እሷን ላለማዋረድ ሲሆን ይልቁንም “በድብቅ እንድትተዋት” ነበር። “እሷን ለማስወጣት …” በጊዜው ቢታጩም መፍታት ማለት ነው። መታጨት ከባህላችን የመተጫጨት ፅንሰ-ሀሳብ ይልቅ ወደ ጋብቻ የበለጠ ከባድ እርምጃ ነው፤ ዮሴፍ ማንኛውንም ነገር ከመውሰዱ በፊት የእግዚአብሔር መልአክ ተገለጠለትና እየሆነ ያለውን ነገር ነገረው። በመታዘዝ ለእግዚአብሔር ቃል ዮሴፍ ማርያምን አገባት።

"#ኢየሱስ ❤️ ስሙ ነፃ ያወጣል፣ ስሙ ከእስራት ይፈታል፣ ስሙ ሀጢአትን ያስተሰርያል፣ ስሙ ዘላለማዊ ነው፣ ስሙ ማንነቱ ነው!!❤️"

      FOLLOWING THE KING
               ንጉሡን መከተል


#159_days_Challenge
#Gosple_of_Mattew
#Following_the_King

Join us @wkuevacsf

WKU EvaSUE

04 Nov, 17:44


#Batch_Program

#ነገ #ነገ #ነገ #ነገ #ነገ

👋 ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ #የሁለተኛ ዓመትና GC ያልሆናችሁ ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ?🤗

ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 26/2017 ተመራቂ ላልሆናችሁ የጊቢያችን ተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ የBatch program ስለሚኖረን፤
ሁሉም ፦
    ፨ የሁለተኛ ዓመት
    ፨ የአራተኛ ዓመት እና ከዛ በላይ የሆናችሁ (ተመራቂ_ያልሆናችሁ ተማሪዎች) እንድትገኙ
         እንጋብዛለን።
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _

ማወቅ | መከተል | ማረፍ

፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
@wkuevacsf

#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

04 Nov, 08:00


ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን🙌

GC🎓 የሆናችሁ ተማሪዎች ዛሬ ሰኞ ከ11:30 ጀምሮ የSenior Bs welcome ፕሮግራም የሚኖረን ሲሆን ሁላችሁም ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ጋብዘኖታል ፡ ፡

📍 ሙሉወንጌል ቤተክርስትያን
🕦 11፡30 L.T

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

04 Nov, 03:01


#DAY_1
ማቴዎስ 1:1-17

የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ መጽሐፍ።
አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደ፤ ያዕቆብም ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ፤
ይሁዳም ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ ፋሬስም ኤስሮምን ወለደ፤
ኤስሮምም አራምን ወለደ፤ አራምም አሚናዳብን ወለደ፤ አሚናዳብም ነአሶንን ወለደ፤ ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤
ሰልሞንም ከራኬብ ቦኤዝን ወለደ፤ ቦኤዝም ከሩት ኢዮቤድን ወለደ፤ ኢዮቤድም እሴይን ወለደ፤
እሴይም ንጉሥ ዳዊትን ወለደ። ንጉሥ ዳዊትም ከኦርዮ ሚስት ሰሎሞንን ወለደ፤
ሰሎሞንም ሮብዓምን ወለደ፤ ሮብዓምም አቢያን ወለደ፤ አቢያም አሣፍን ወለደ፤
አሣፍም ኢዮሣፍጥን ወለደ፤ ኢዮሣፍጥም ኢዮራምን ወለደ፤ ኢዮራምም ዖዝያንን ወለደ፤
ዖዝያንም ኢዮአታምን ወለደ፤ ኢዮአታምም አካዝን ወለደ፤
አካዝም ሕዝቅያስን ወለደ፤ ሕዝቅያስም ምናሴን ወለደ፤ ምናሴም አሞፅን ወለደ፤
አሞፅም ኢዮስያስን ወለደ፤ ኢዮስያስም በባቢሎን ምርኮ ጊዜ ኢኮንያንንና ወንድሞቹን ወለደ።
ከባቢሎንም ምርኮ በኋላ ኢኮንያን ሰላትያልን ወለደ፤ ሰላትያልም ዘሩባቤልን ወለደ፤
ዘሩባቤልም አብዩድን ወለደ፤ አብዩድም ኤልያቄምን ወለደ፤ ኤልያቄምም አዛርን ወለደ፤
አዛርም ሳዶቅን ወለደ፤ ሳዶቅም አኪምን ወለደ፤ አኪምም ኤልዩድን ወለደ፤
ኤልዩድም አልዓዛርን ወለደ፤ አልዓዛርም ማታንን ወለደ፤ ማታንም ያዕቆብን ወለደ፤
ያዕቆብም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደች የማርያምን እጮኛ ዮሴፍን ወለደ።
እንግዲህ ትውልድ ሁሉ ከአብርሃም እስከ ዳዊት አሥራ አራት ትውልድ፥ ከዳዊትም እስከ ባቢሎን ምርኮ አሥራ አራት ትውልድ፥ ከባቢሎንም ምርኮ እስከ ክርስቶስ አሥራ አራት ትውልድ ነው።

#159_days_challenge
#Gosple_of_Mattew
#Following_The_King

WKU EvaSUE

03 Nov, 16:51


#WEEK_1

🔶 የማቴዎስ ወንጌል ጥናት
                  🔵 የትውልድ ሐረግ
                  🔵 ስሙ ኢየሱስ
                  🔵 ሔሮድስ
                  🔵 ልጄን ከግብፅ ጠራሁት
                  🔵 ናዝራዊ

- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -

Following The king
        #ንጉሱን_ማወቅ
        #ንጉሱን_መከተል
        #በንጉሱ_ማረፍ

=======================

📥 Inbox
t.me/Wku_Evasue

#159_day_challenge
#Gosple_of_Mattew
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

03 Nov, 13:01


🙏 Morning pray 🙏
☀️ ነገ ጠዋት
⏲️ 11:30
💳 Banku gar
------------------
@wkuecacsf

#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#የማለዳ_ፀሎት

WKU EvaSUE

03 Nov, 10:01


ሰላም ውድ senior ተማሪዎቻችን እንዴት ናችሁ ይህ በዚህ ዓመት የምናጠናው የBible Study material ስለሆነ ከወዲሁ እንድትዘጋጁበት እናሳስባለን።

#Bible_Study
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

03 Nov, 04:11


👆👆 #ምስሉን_ያንብቡ

መግቢያ
የወንጌሉ ጸሐፊ
ወንጌሉ የተጻፈበት ጊዜና ቦታ
የወንጌሉ ተደራሲያን
ዓላው
................
ከBiblica አዲሱ መደበኛ ትርጉም የማጥኛ ጽሑፍ የተወሰደ ነው።

ነገ ሰኞ ጥናቱን የምንጀምር ሲሆን ለማጥናት እንድትዘጋጁ ይሁን! 🙏

#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#Following_the_King

WKU EvaSUE

03 Nov, 04:01


“ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ሥራህ ታላቅና ድንቅ ነው፤ የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ መንገድህ ጻድቅና እውነተኛ ነው፤
                        ራእይ 15፥3

“And they sing the song of Moses the servant of God, and the song of the Lamb, saying, Great and marvellous are thy works, Lord God Almighty; just and true are thy ways, thou King of saints.”
                        Revelation 15:3 (KJV)


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

02 Nov, 06:58


🔶 PROFILE CHALLENGE 🔶

ውድ የ WkuEvaCSF ቤተሰቦች ቻሌንጁን በመሳተፍ የጌታችንን ወንጌል ለ159 ቀናት አብራችሁን ለማጥናት የወሰናችሁ ቅዱሳን የprofile challenge ዛሬ የምንጀምር ይሆናል።

#share_on_your_PROFILE
#share_on_your_STORY
#share_to_your_FRIENDS
#share_on_all_SOCIAL_MEDIA'S


📖 የጌታችን ወንጌል ለብዙዎች ማድረስ የእኛ የሁላችን ሀላፊነት ስለሆነ ሁላችንም ይህንን challenge በመቀላቀል ለምንወዳቸው ሁሉ #share በማድረግ የዚህ ትልቅ አገልግሎት አካል እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።

📥 t.me/Wku_EvaSue

#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#159_days_challenge
#Gosple_of_Mattew
#Following_The_King

WKU EvaSUE

02 Nov, 04:01


“ተግሣጽን የሚጠብቅ በሕይወት መንገድ ይሄዳል፤ ዘለፋን የሚተው ግን ይስታል።”
                        ምሳሌ 10፥17

“He is in the way of life that keepeth instruction: but he that refuseth reproof erreth.”
                         Proverbs 10:17 (KJV)


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

01 Nov, 20:59


ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የWkuevacsf ቤተሰቦች 🤗

🗣 እንዴት ሰነበታችሁ ? 😊 ሁሉ ሰላም እንደነበር እና መልካም ሳምንት እንዳሳለፋችሁ እናምናለን። ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 23 ከ8:30 ጀምሮ የGF (General Fellowship) ኘሮግራም ስለሚኖረን ሁላችንም #በጊዜ

👉 መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻችንን ይዘን ፣
👉 ሌሎች የምናውቃቸው ወንድሞቻችን ጋር ተጠራርተን ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።

“የልብ መዘጋጀት ከሰው ነው፤ የምላስ መልስ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።”
— ምሳሌ 16፥1

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

01 Nov, 16:48


ለሁለተኛ ጊዜ "Back to the bible" በሚል ሀሳብ በዚህ አመት መጽሐፍ ቅዱሳችንን የምናጠና ይሆናል።

#የማቴዎስ_ወንጌል_ጥናት በዚህን አመት ጥልቅ በሆነ ዳሰሳ ክፍሉን እንድታነቡት ከሚያግዙ ሀሳቦች የዕለት ተዕለት የጥሞና ፅሁፎች ጋር .......

መቼ ጀምረን መቼ ልንጨርስ ነው አይባልም አመቱን ሙሉ የምናጠናው ሲሆን በውል #159_ቀናት ሁለቱም ሴሚስተር አስበናል።

እናንተስ ለማጥናት ዝግጁ ናችሁ? ክረምት ላይ በነበረን የኤርሚያስ ጥናት ብዙዎች እንደተጠቀማችሁ መስክራችሁልናል .... በግቢ ውስጥ ያውም ለዓመት ስናጠናው እንዴት እንባረክበት ይሆን? 🥰🥰

ከነገ ጀምሮ ስለ መጽሐፍ ጥቂት ከጥናት በፊት የሚጠቅሙ ሀሳቦችን ማጋራት እንጀምራለን።

ጥናቱ የሚለቀቀው በቴሌግራምና (@wkuevacsf)
በInstagram 👇👇 (https://www.instagram.com/wku_evasue?utm_source=qr&igsh=MXRmdjdjZXdmNGl0cA==) ነው።

@wkuevacsf
#Multimedia
#Back_to_Bible
#Gosple_of_Mattew

WKU EvaSUE

01 Nov, 04:00


“የምሄድበትን መንገድ ያውቃል፤ ከፈተነኝም በኋላ እንደ ወርቅ እወጣለሁ።”
                         ኢዮብ 23፥10

“But he knoweth the way that I take: when he hath tried me, I shall come forth as gold.”
                         Job 23:10 (KJV)


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

31 Oct, 11:01


🙏 Morning pray 🙏
 ነገ ጠዋት
11:30
💳 Banku gar
------------------
@wkuecacsf

#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#የማለዳ_ፀሎት

WKU EvaSUE

31 Oct, 04:00


“እግዚአብሔር ቸር ቅንም ነው፤ ስለዚህ ኃጢአተኞችን በመንገድ ይመራቸዋል።”
                       መዝሙር 25፥8

“Good and upright is the LORD: therefore will he teach sinners in the way.”
                        Psalms 25:8 (KJV)


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

30 Oct, 04:01


“በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።”
                       ምሳሌ 3፥6

“In all thy ways acknowledge him, and he shall direct thy paths.”
                        Proverbs 3:6 (KJV)


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

29 Oct, 10:00


ታላቅ የአገልግሎት ጥሪ🗣🗣🗣

👩‍🦱ቆይ ፀጋዬን ልለይ
🧑‍🦱ኧረ ልምድ የለኝም
👨‍💻በጭራሽ ጊዜ አይኖረኝም
የሚሉ ምክንያቶች ስፍራ ላይኖራቸው፥ሁሉም ሰው እጁ ላይ ባለው ነገር የሚያገለግልበት እድል እንካቹ🤲

ምን ሊሆን ይችላል🤔🤔??
ይኸዋ ልንነግራችሁም አይደል፦
አገልግሎቱ በዕለተ ረቡዕ እንዲሁም አርብ ለቁርስ የምንወስደውን ዳቦ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ወንጌል አገልግሎት እንዲውል እጃችንን  መዘርጋት ነው!

📎ሁሌም ረቡዕ ከ 1:00 - 2:30
           አርብ ከ  1:00 - 2:30
#Hitina_ጋ እንጠብቃቹሃለን 😍😍😍

"የዚህ ረድኤት አገልግሎት ለቅዱሳን የሚጎድላቸውን በሙሉ የሚሰጥ ብቻ አይደለምና፥ ነገር ግን ደግሞ በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይበዛል፤"2ቆሮ 9:12

"He that hath a bountiful eye shall be blessed; for he giveth of his bread to the poor."proverbs 22:9

#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#Following_the_king
@wkuevacsf

WKU EvaSUE

29 Oct, 06:01


🙌የተወደዳችሁ የ Multimedia members ሰላም ለእናንተ ይሁን 🤗 ዛሬ ማክሰኞ ምሽት ከ11:30  ጀምሮ የጋራ ጊዜ(welcome program) ስለሚኖረን እንድትገኙልን እናሳስባለን።

👉 ከዚህ ቀደም በMultimedia ያልነበራችሁ ነገርግን አብራችሁን ለማገልገል ፋላጎት ያላችሁም አብራችሁን ማሳለፍ እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን።

📍ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን
11:30

#Multimedia
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#Following_The_King

WKU EvaSUE

29 Oct, 04:00


“በመንገዳቸው ንጹሐን የሆኑ፥ በእግዚአብሔርም ሕግ የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው።”
                        መዝሙር 119፥1

“ALEPH. Blessed are the undefiled in the way, who walk in the law of the LORD.”
                         Psalms 119:1 (KJV)


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

28 Oct, 04:01


“ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።”
                        መዝሙር 23፥6

“Surely goodness and mercy shall follow me all the days of my life: and I will dwell in the house of the LORD for ever.”
                        Psalms 23:6 (KJV)

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

27 Oct, 15:18


🙏 Morning pray 🙏
 ነገ ጠዋት
11:30
💳 Banku gar
------------------
@wkuecacsf

#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#የማለዳ_ፀሎት

WKU EvaSUE

26 Oct, 04:00


“እንግዲህ እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳን ሆናችሁ የተወደዳችሁም ሆናችሁ፥ ምሕረትን፥ ርኅራኄን፥ ቸርነትን፥ ትህትናን፥ የዋህነትን፥ ትዕግሥትን ልበሱ፤”
                         ቆላስይስ 3፥12

“Put on therefore, as the elect of God, holy and beloved, bowels of mercies, kindness, humbleness of mind, meekness, longsuffering;”
                        Colossians 3:12 (KJV)


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

25 Oct, 15:02


ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የWkuevacsf ቤተሰቦች 🤗

🗣 እንዴት ሰነበታችሁ ? 😊 ሁሉ ሰላም እንደነበር እና መልካም ሳምንት እንዳሳለፋችሁ እናምናለን። ቅዳሜ ጥቅምት 16 ከ8:30 ጀምሮ የGF (General Fellowship) ኘሮግራም ስለሚኖረን ሁላችንም 
#በጊዜ
👉 መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻችንን ይዘን ፣
👉 ሌሎች የምናውቃቸው ወንድሞቻችን ጋር ተጠራርተን
ወደ ምንናፍቀው ህብረታችን እንምጣ።

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

25 Oct, 04:00


“ተራሮች ይፈልሳሉ፥ ኮረብቶችም ይወገዳሉ፤ ቸርነቴ ግን ከአንቺ ዘንድ አይፈልስም የሰላሜም ቃል ኪዳን አይወገድም፥ ይላል መሐሪሽ እግዚአብሔር።”
                        ኢሳይያስ 54፥10

“For the mountains shall depart, and the hills be removed; but my kindness shall not depart from thee, neither shall the covenant of my peace be removed, saith the LORD that hath mercy on thee.”
                         Isaiah 54:10 (KJV)


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

24 Oct, 17:20


ሰላም ለእናንተ ይሁን! ብዙዎቻችሁ መልዕክታችንን ሰምታችሁ ማህበራዊ ሚድያን ለወንጌል ለመጠቀም ወስናችሁ Follow እያረጋችሁ ያላችሁ እናመሰግናለን!

Follow ያላደረጋችሁ በማድረግ የአገልግሎቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እንጠይቃለንተ

https://www.instagram.com/wku_evasue?utm_source=qr&igsh=MXRmdjdjZXdmNGl0cA==

@wkuevacsf
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

24 Oct, 13:11


🙏 Morning pray 🙏
 ነገ ጠዋት
11:30
💳 Banku gar
------------------
@wkuecacsf

#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#የማለዳ_ፀሎት

WKU EvaSUE

24 Oct, 04:00


“ምሕረትህ በዓይኔ ፊት ነውና፥ በእውነትህም ተመላለስሁ።”
                        መዝሙር 26፥3


“For thy lovingkindness is before mine eyes: and I have walked in thy truth.”
                        Psalms 26:3 (KJV)

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

23 Oct, 04:01


“እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።”
                        ዕብራውያን 4፥16

“Let us therefore come boldly unto the throne of grace, that we may obtain mercy, and find grace to help in time of need.”
                        Hebrews 4:16 (KJV)


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

22 Oct, 16:01


WOLKITE_UNIVERSITY_CHRISTIAN_STUDENTS_FELLOWSHIP

Follow us on Telegram YouTube Instagram Tiktok 

#telegram👉   t.me/wkuevacsf

#youtube👉 YouTube.com/@wolkiteuniversityevacsf5688

#Instagram👉 https://www.instagram.com/wku_evasue

#tiktok👉  tiktok.com/@wkueva_csf

■□■□■□■□■□■□■□■□■□■

#Following_the_king
#This_is_our_Fellowship
#wkuevacsf_multimedia

WKU EvaSUE

22 Oct, 04:01


“ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ፤ አምላካችሁም እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ፥ ቍጣው የዘገየ፥ ምሕረቱም የበዛ፥ ለክፋትም የተጸጸተ ነውና ወደ እርሱ ተመለሱ።”
                         ኢዮኤል 2፥13

“And rend your heart, and not your garments, and turn unto the LORD your God: for he is gracious and merciful, slow to anger, and of great kindness, and repenteth him of the evil.”
                        Joel 2:13 (KJV)


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

21 Oct, 04:01


“አምላክህ እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ነውና አይተውህም፥ አያጠፋህምም፥ ለአባቶችህም የማለላቸውን ቃል ኪዳኑን አይረሳም።”
                        ዘዳግም 4፥31


“(For the LORD thy God is a merciful God;) he will not forsake thee, neither destroy thee, nor forget the covenant of thy fathers which he sware unto them.”
                        Deuteronomy 4:31 (KJV)


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

20 Oct, 18:02


🙏 Morning pray 🙏
  Morning
11:30
💳 Banku gar
------------------
@wkuecacsf

#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#የማለዳ_ፀሎት

WKU EvaSUE

20 Oct, 04:01


“እጆቼን ወደ አንተ ዘረጋሁ፤ ነፍሴም እንደ ምድረ በዳ አንተን ተጠማች።”
መዝሙር 143፥6

“I stretch forth my hands unto thee: my soul thirsteth after thee, as a thirsty land. Selah.”
Psalms 143:6 (KJV)


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  ማወቅ | መታዘዝ l ማረፍ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Inbox
📥 @Wku_EvaSue

@wkuevacsf
#Daily_Bible_Verse
#Following_The_King
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው

WKU EvaSUE

19 Oct, 19:15


ጸጋ ይብዛላችሁ! 🥰 Maranatha Family

ጌታ ምህረቱን አብዝቶ አብረን እንደገና ልናገለግል ነው። እንደምን ቆያችሁ? ቆይታ ግቢ ሁሉ አሪፍ ነው? እኛ ልናኛችሁ ከመናፈቅ ውጪ በጣም ደህና ነን።

🗣️በ2017 ከDl ጋር አብረን እንድናገለግል ጥሪ እናቀርባለን።

የWelcome ፕሮግራማችን ነገ እሁድ 11:30 በተለመደው ጊዜያችን እንደሆነ ልንነግራችሁ እንወዳለን። እንዳትቀሩ ደስ የሚልን ጊዜ እናሳልፋለን።🙌

@wkuevacsf
#ይህ_የኛ_ህብረት_ነው
#Following_the_King